Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለወጡ ፟* ሽንኩርት* የበግ ሥጋ* በርበሬ* ዘይት* ቅቤ* ነጭ ሽንኩርት* ዝንጅብል* መከለሻ* ጨውየመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ቪዲዮ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱትua-cam.com/video/yrwXawzuzK0/v-deo.html
እጅሽ ብርክ ይበል በጣም ባለሞያ
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
እጅሽ ይባረክ አገላለፅሽ በጣም ይመቼኛል
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አመሰግናለው❤️
ቆንጆ ወጥ ነው ሽታው ይጣራል እናመሠግናለን
አች እደሰራሽዉ ሰርች እዉነት ቆጆ ወጥ አደኛ ሰአት አይፈጂም ስጋዉ ከሽኩርቱ ጋር ስለምቁላላ በጣም ቆጆ ነዉ እናመሰግናለን ❤
እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስላምበጣም።ጤናምየሆነምግብነውተባረኪ።የኔባለሙያ።በርች።ውደ
በጣም:ጓበዝ:በርቺ
አገላለፅሽ አሰራርሽ በጣም ቆንጆ ነው በርቺለኔ የዶሮ ወጥ አሰራሩን አሳይኝ
ua-cam.com/video/KIgGvoKqBow/v-deo.html
I always make it like this as did my mother... but people never understood or accepted my way... you've no idea how happy watching this made me...
Thank you dear!
Wow your are so good Thanks
በጣም አሪፍ አሠራር ነው እናመሰግናለን በርቺ👍👍👍
Wwwoooowwwww masha aallaa
ጓበዝ ትክክለኛ አሰራርርርር
Always?very nice food
It is the right way of ethiopian key wet recipes
ዋው ዋው አችን ነበር ማግባት
I will try to do it your way. Next time you make your video, please keep it short. The video is too long. By the time I finish watching it, I could have cooked for myself! Make it short and interesting. Thank you for your video.
ዋዉ💪💪💪💪💪👌👌👌
ምርጥነዉ
እውነት ነው
ዋውው
በጥራት ነው ያሳየሽን ዋው እናመሠግናለን❤❤❤
ሰርቼ እስከምቀምሰው በጣም ነው የጓጓሁት። በጣም ነው እማመሰግንሽ። መከለሻ ግን ምን አይነት ቅመም ነው ። መልካም በዓል ይሁንልን።
ቆንጆ ወጥ ሰራሽ እጅሽ ይትባረክ ሼር
ዋው
Thankyou sweetie it is mouth watering dishes 👌😘🌹
Most welcome 😊
በጣምዉብነዉ።ተባረኪ
ዋው ♥♥
የበግ ሰጋ ግን ለምንድነው ቅባት ቅባት ሚለው?
Clear and simple, love your voice
አመሰግናለው የኔውድ!!
ቅባቱ በዛ ውይ 😊
የበግ ወጥ ወይስ የበግ ስጋ ወጥ?
ቆንጆ አሰራር በርቺ
አመሰግናለው!
Very good
thank you i tried it and came out ok
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአሏህህህህ
ሰለም
በጠዋቱ ሆዴን አጮዉሺዉ ግን ያምራል በርቺ
ደስ የሚል አሰራር አገላለጽሽ ድምጽሽ ይመቸኛል። TfS
ደስ ይላል፡ ጥሩ ስራ። እግዚኣብሄርን ይባርክሽ🙏ራቦኝ😂
Gobez Berchi
Ethiopia gen lemen tematm atewdum form Eritera 🙏
Was thinking same 😅
መሸ አለ
very nice. looks amazing. thanks for sharing. love it ❤️
እሽ ሁለት ኪሎ ስጋ ከሆነ ስንት ኪሎ ሽንኩርት ያስፈልጋል
masalh
አቆራረጡን ብታስይ ሲስተርዬ
My favourite souse
Omg looks delicious!
Look so delicious ❤
It was!
Thank you 🙏🙏🙏
Very nice l love it
Looks so yummy !!Thank you for sharing !!
You are so welcome!
👍👍💞
Do you have in English ?
No
No problem.
ኣቤት ዘይት !
አይደል
ቅቤ ተከለከለ እንዴ?
Looks yummy 😋😋😋
It looks delicious.Could you write the ingredients and measurements in English, please
Okay, thank you
Genashe limalit new 2 klo
ግን ሰጋዉ ቶሎ ይበሰላል።
አዎ ይበስላል ውዴ
@@EthioTastyFood በርቸ
በአዋዜ መስሎኝ የሚሰራ በበርበሬ ነው እንዴ በርበሬ ጥብስ ቢባልስ የሚጣፍጥ ይመስለኛል
ይሄ የበግ ወጥ ነው ለአዋዜ ጥብስ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት ua-cam.com/video/_8sGM6eJbow/v-deo.html
😍😍😍
ምግብ ለመስራት የምንጠቀማቸውን ግብዓቶች « እናስገባለን » አይባልም በርበሬ ዘይት ቀጨው እናስገባለን አይባልም
❤❤❤❤❤❤
መች ያዘጋጀሽውን አጥንት ነው ያየሁት ስታብስይ አላየሁም ከዚህ ሌላ ሁሉም ቆንኮ ነው
መከለሻ የሚባለው ቅመም ምንድነው 🎉🎉 ወንደላጤ ስለሆንኩ አላውቅም
አወ ይነገርን አሥረዱን
እኔእራሡ መከለሻአላቅም
መከለሻ ማለት ሽንኩርቱንና በርበሬውን እያቁላላህ የምትጨምረው ቅመም ነው በየ ሱፐር ማርኬተ አለ
U can get it from Habsha Store.
Enem alakem sete late 😅
❤❤❤❤👍👍👍
Yedelaschi deha
❤❤❤❤
አቆራረጡን የስጋውን
በአጭር የሚሰራ ነው እንጂ የባለሙያ ወጥ አይደለም
Did you test ?? Your comment lacks courtsey but pertain negativitity.
Gobzeeee
በርበሬሳይጨመርስጋ😅
ፍሸኑእዴዛሁኗል😅
🎉🎉🎉❤❤❤❤👌👌👌👌
❤️💞💕በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ግዜ የአበሻ ምግብ አልሰራም እንግዳ ሲመጣ በብዛት ያንቺን ዩቱብ እሰራለው ሁላችሁም ዩቱብ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤️💞
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!!
Please 🙏🎉🎉
እኔ እንደዚ አድርጌ ሰርቸ አላቅም
ታይቶም ተሰምቶም አያቅም ያልደበላለቀ የለም የመጀመርያው መጨረሻ ላይ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
10q😘🙏
Wwwwww
وع هذا ليس زقني بدون طماطم وبصل نيء غير مستوي
💘💘💞💞✅️✅️✅️✅️
እሕቴ የበግ ቅቅሉ እንጂ ቀይ ወጡ አይጣፍጥም ወይም ቀይ ወጥ አይሠራም
ቲማቲም የለዉም
አዎ
ሳልሳም የለውም😊
ቲማቲም አላስገባሽም ለምን ?ቲማቲም ብዙዎች ምግብ ያጣፍጣል እያሉ ሲጨምሩ አያለሁ አንቺ ግን አልጨመርሽምና ለምን እባክሽን መልሱን እጠብቃለሁአመሰግናለሁ
እኔ ዶሮ ወጥና ሥጋ ወጥ ስሰራ ቲማቲም አላደርግም.....ጥብስ ላይ ግን በጣም ነው የምወደው
@@EthioTastyFood ሽኩረን እሕቴ ስለመልስሽ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁኝ ተባረኪ በርቺ
Wwwwww2
البصل غير مستوي وع
10q
طريقة غلط اولا بصل وبربري وشوية طماطم وبعدين لحم طريقة إثيوبيا ليست تمام طريقة ارتريا افضل
እናመሰግናለን እህቴ ባለሙያ ነሽ ግን አንድ ጥዬቄ አለኝ መኬለሻ የሚባለው ቅመም ክምን እና ክምን የሚሰራ ነው ቀየአክባቢዉ ይለያያል በኛ ጋር የተፈጨ ቀይ ሽንኩረት ነው ደረቆ ታምሶ ክ ጥቁር አዝሙድ ጋር ተደርጎ
የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ቪዲዮ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱትua-cam.com/video/yrwXawzuzK0/v-deo.html
ቲማቲም የለውም
ሠብክራይብ አራጉኚ በናታቺሑ 🎉🎉
❤❤❤❤❤
ለወጡ
፟* ሽንኩርት
* የበግ ሥጋ
* በርበሬ
* ዘይት
* ቅቤ
* ነጭ ሽንኩርት
* ዝንጅብል
* መከለሻ
* ጨው
የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ቪዲዮ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት
ua-cam.com/video/yrwXawzuzK0/v-deo.html
እጅሽ ብርክ ይበል በጣም ባለሞያ
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
እጅሽ ይባረክ አገላለፅሽ በጣም ይመቼኛል
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አመሰግናለው❤️
ቆንጆ ወጥ ነው ሽታው ይጣራል እናመሠግናለን
አች እደሰራሽዉ ሰርች እዉነት ቆጆ ወጥ አደኛ ሰአት አይፈጂም ስጋዉ ከሽኩርቱ ጋር ስለምቁላላ በጣም ቆጆ ነዉ እናመሰግናለን ❤
እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስላምበጣም።ጤናምየሆነምግብነውተባረኪ።የኔባለሙያ።በርች።ውደ
በጣም:ጓበዝ:በርቺ
አገላለፅሽ አሰራርሽ በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
ለኔ የዶሮ ወጥ አሰራሩን አሳይኝ
ua-cam.com/video/KIgGvoKqBow/v-deo.html
I always make it like this as did my mother... but people never understood or accepted my way... you've no idea how happy watching this made me...
Thank you dear!
Wow your are so good Thanks
በጣም አሪፍ አሠራር ነው እናመሰግናለን በርቺ👍👍👍
አመሰግናለው❤️
Wwwoooowwwww masha aallaa
ጓበዝ ትክክለኛ አሰራርርርር
Always?very nice food
It is the right way of ethiopian key wet recipes
ዋው ዋው አችን ነበር ማግባት
I will try to do it your way. Next time you make your video, please keep it short. The video is too long. By the time I finish watching it, I could have cooked for myself! Make it short and interesting. Thank you for your video.
ዋዉ💪💪💪💪💪👌👌👌
ምርጥነዉ
እውነት ነው
ዋውው
በጥራት ነው ያሳየሽን ዋው እናመሠግናለን❤❤❤
ሰርቼ እስከምቀምሰው በጣም ነው የጓጓሁት። በጣም ነው እማመሰግንሽ። መከለሻ ግን ምን አይነት ቅመም ነው ። መልካም በዓል ይሁንልን።
ቆንጆ ወጥ ሰራሽ እጅሽ ይትባረክ ሼር
አመሰግናለው❤️
ዋው
Thankyou sweetie it is mouth watering dishes 👌😘🌹
Most welcome 😊
በጣምዉብነዉ።ተባረኪ
ዋው ♥♥
የበግ ሰጋ ግን ለምንድነው ቅባት ቅባት ሚለው?
Clear and simple, love your voice
አመሰግናለው የኔውድ!!
ቅባቱ በዛ ውይ 😊
የበግ ወጥ ወይስ የበግ ስጋ ወጥ?
ቆንጆ አሰራር በርቺ
አመሰግናለው!
Very good
thank you i tried it and came out ok
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአሏህህህህ
ሰለም
በጠዋቱ ሆዴን አጮዉሺዉ ግን ያምራል በርቺ
አመሰግናለው❤️
ደስ የሚል አሰራር አገላለጽሽ ድምጽሽ ይመቸኛል። TfS
አመሰግናለው❤️
ደስ ይላል፡ ጥሩ ስራ። እግዚኣብሄርን ይባርክሽ🙏
ራቦኝ😂
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
Gobez Berchi
Ethiopia gen lemen tematm atewdum form Eritera 🙏
Was thinking same 😅
መሸ አለ
very nice. looks amazing. thanks for sharing. love it ❤️
አመሰግናለው❤️
እሽ ሁለት ኪሎ ስጋ ከሆነ ስንት ኪሎ ሽንኩርት ያስፈልጋል
masalh
አቆራረጡን ብታስይ ሲስተርዬ
My favourite souse
Omg looks delicious!
Look so delicious ❤
It was!
Thank you 🙏🙏🙏
Very nice l love it
አመሰግናለው❤️
Looks so yummy !!Thank you for sharing !!
You are so welcome!
👍👍💞
Do you have in English ?
No
No problem.
ኣቤት ዘይት !
አይደል
ቅቤ ተከለከለ እንዴ?
Looks yummy 😋😋😋
አመሰግናለው❤️
It looks delicious.
Could you write the ingredients and measurements in English, please
Okay, thank you
Genashe limalit new 2 klo
ግን ሰጋዉ ቶሎ ይበሰላል።
አዎ ይበስላል ውዴ
@@EthioTastyFood በርቸ
በአዋዜ መስሎኝ የሚሰራ በበርበሬ ነው እንዴ በርበሬ ጥብስ ቢባልስ የሚጣፍጥ ይመስለኛል
ይሄ የበግ ወጥ ነው
ለአዋዜ ጥብስ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት ua-cam.com/video/_8sGM6eJbow/v-deo.html
😍😍😍
ምግብ ለመስራት የምንጠቀማቸውን ግብዓቶች « እናስገባለን » አይባልም በርበሬ ዘይት ቀጨው እናስገባለን አይባልም
❤❤❤❤❤❤
መች ያዘጋጀሽውን አጥንት ነው ያየሁት ስታብስይ አላየሁም ከዚህ ሌላ ሁሉም ቆንኮ ነው
መከለሻ የሚባለው ቅመም ምንድነው 🎉🎉 ወንደላጤ ስለሆንኩ አላውቅም
አወ ይነገርን አሥረዱን
እኔእራሡ መከለሻአላቅም
መከለሻ ማለት ሽንኩርቱንና በርበሬውን እያቁላላህ የምትጨምረው ቅመም ነው በየ ሱፐር ማርኬተ አለ
U can get it from Habsha Store.
Enem alakem sete late 😅
❤❤❤❤👍👍👍
Yedelaschi deha
❤❤❤❤
አቆራረጡን የስጋውን
በአጭር የሚሰራ ነው እንጂ የባለሙያ ወጥ አይደለም
Did you test ?? Your comment lacks courtsey but pertain negativitity.
Gobzeeee
አመሰግናለው❤️
በርበሬሳይጨመርስጋ😅
ፍሸኑእዴዛሁኗል😅
🎉🎉🎉❤❤❤❤👌👌👌👌
❤️💞💕በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ግዜ የአበሻ ምግብ አልሰራም እንግዳ ሲመጣ በብዛት ያንቺን ዩቱብ እሰራለው ሁላችሁም ዩቱብ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤️💞
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!!
Please 🙏🎉🎉
እኔ እንደዚ አድርጌ ሰርቸ አላቅም
ታይቶም ተሰምቶም አያቅም ያልደበላለቀ የለም የመጀመርያው መጨረሻ ላይ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
10q😘🙏
Wwwwww
وع هذا ليس زقني بدون طماطم وبصل نيء غير مستوي
💘💘💞💞✅️✅️✅️✅️
እሕቴ የበግ ቅቅሉ እንጂ ቀይ ወጡ አይጣፍጥም ወይም ቀይ ወጥ አይሠራም
ቲማቲም የለዉም
አዎ
ሳልሳም የለውም😊
ቲማቲም አላስገባሽም ለምን ?
ቲማቲም ብዙዎች ምግብ ያጣፍጣል እያሉ ሲጨምሩ አያለሁ አንቺ ግን አልጨመርሽምና ለምን እባክሽን መልሱን እጠብቃለሁ
አመሰግናለሁ
እኔ ዶሮ ወጥና ሥጋ ወጥ ስሰራ ቲማቲም አላደርግም.....ጥብስ ላይ ግን በጣም ነው የምወደው
@@EthioTastyFood ሽኩረን እሕቴ ስለመልስሽ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁኝ ተባረኪ በርቺ
Wwwwww2
البصل غير مستوي وع
10q
طريقة غلط اولا بصل وبربري وشوية طماطم وبعدين لحم طريقة إثيوبيا ليست تمام طريقة ارتريا افضل
እናመሰግናለን እህቴ ባለሙያ ነሽ
ግን አንድ ጥዬቄ አለኝ
መኬለሻ የሚባለው ቅመም ክምን እና ክምን የሚሰራ ነው ቀየአክባቢዉ ይለያያል በኛ ጋር የተፈጨ ቀይ ሽንኩረት ነው ደረቆ ታምሶ ክ ጥቁር አዝሙድ ጋር ተደርጎ
የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀቱን ቪዲዮ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት
ua-cam.com/video/yrwXawzuzK0/v-deo.html
ቲማቲም የለውም
አዎ
ሠብክራይብ አራጉኚ በናታቺሑ 🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤