5 የኢንተርፕረነርሽፕ(የቢዝነስ ፈጠራ ጥበብ) መተግበርያ ዘዴዎች/ 5 Entrepreneurship practicing ways. Video-2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • በዚህ ክፍል የኢንተርፕረነርሽፕ(የቢዝነስ ፈጠራ ጥበብ) የመተግበርያ 5 ጠቃሚ ዘዴዎችን ያገኙበታል። ዘዴዎቹ በየትኞቹም የህይወት እንቅስቃሴዎች ስኬታማ እንድንሆን ያግዙናል። በደንብ ይከታተሉት ለሌሎችም ያካፍሉት።
    Subscribe: www.youtube.co....
    #Entrepreneurship #motivation #amharic #amharicentrepreneurshipvideo #Amharicmotivationalvideos #ethiopia#Ethiopianmotivationalspeech #amharicinspirationalvideos
    Book list/ መፅሀፍት ዝርዝር
    ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
    Br120.00
    በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
    Br110.00
    Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
    Br150.00
    Interperineershiipii
    Br40.00
    ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
    Br40.00
    ለራስ ማን እንደ ራስ
    Br175.00
    የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
    Br150.00
    የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
    Br470.00
    መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
    አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
    መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
    በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
    Facebook: / dr.werotawbe. .
    Instagram: / dr.werotawb. .
    Telegram channel- t.me/drwerotaw...
    Email: werotawb@yahoo.com
    Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
    #Entrepreneurship #motivation #amharic #amharicentrepreneurshipvideo
    #Amharicmotivationalvideos #ethiopia#Ethiopianmotivationalspeech #amharicinspirationalvideos

КОМЕНТАРІ • 131

  • @yetenagetachew7843
    @yetenagetachew7843 4 роки тому +6

    thank too Dr ! i starved but you treated me too thanks i will follow you seriously not only online if possible in your class room

  • @taitutsegaye2248
    @taitutsegaye2248 2 роки тому

    ጆከተርየ እርጅም እድሜ ይሰጥህ ገንብ ትምህርት ናው 🙏🙏🙏

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 роки тому

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ረጅም አእድሜና ጤና ለመልካም ስራዎች ፍጣሪ ለሁላችንም ይስጠን። አሜን። ሰብስክራይብና ሸር ማድረኝ አትርሽ።

  • @IslamicWisdom-1234
    @IslamicWisdom-1234 3 роки тому +1

    hello Doctor,,, nice to meet you on youtube. I have been listening to your speech on the radio and telegram channel and today is the first day to see you on youtube. that is interesting to listen to your inspirational speech because you are an entrepreneur and a real motivational speaker. long live Dr.

  • @gezahegnerketo6637
    @gezahegnerketo6637 4 роки тому +1

    ዶ/ር ወረታው አቀራረቦን በጣም ወድጄዋለሁ፤ ደግሞም ፕሮግራሞን በሚገባ እየተከታተልኩ ለሕይወቴ መልካምን ነገር እንደምሰንቅበት በጣም እርግጠኛ ነኝ፡፡

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 3 роки тому

    እናመስግናለን ዶክተር እባከዎን ክፍል ሁለት ይኑረው ገቢ ሀሳብ ነው የኛ አገር ሰው ችግሩ ይህ ነው አትችይም ከባድ ነው እያሉ

  • @emugirma1766
    @emugirma1766 Рік тому

    መምህር በአጠቃላይ ስለ ቢዝነስ ያለኝን ትንሽዬ አመለካከት የሚቀይር ነውና እጅግ ደስ ይላል

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  Рік тому

      በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር ማድረግ አንርሳ።

  • @tommyvercetti8407
    @tommyvercetti8407 2 роки тому

    hi doc., i have seen all your video here on UA-cam and i admire your effort to educate & motivate the generation and its working to me very well,, please keep up the great work.

  • @dawitmercy5428
    @dawitmercy5428 2 роки тому

    እናመሰግናለን
    ገንቢ ትምህርት ነው

  • @accayohannes
    @accayohannes 3 роки тому

    this video is very interested

  • @እመቤትመላክቲዩብ
    @እመቤትመላክቲዩብ 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም ጠሩ ምክር ነው አባቴ በርታልን እኛም እንከታተላን ለሰወችም ሸር እናደርጋለን

  • @ሳቅእናቁምነገር-ኈ4ነ

    Wow bettam enameseginalen
    Dr

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 3 роки тому

    Thanks Dr

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 4 роки тому

    ዶር ወረታው ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት በሂወቲ ጥሩ የሆነ አሻራ አሉት ዶር በዮቱብ ሰላገኘዎት ደስም በሉኛል ።።ዶር ዮኔቴ በምማርበት ወቀት ኢኮኖሚክስ ነበረ ያስተማሩኝ እንዲሁም ኢንተርፕርነር ሺፕ የመጀመሪያው ተማሪ ነበርን ።እና አሰገራሚ አነቃቂ ስሚት የሚነካ ትምህርት እና አሁን ላለሁበት ደረጃ እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ መልካም የሆነ አሻራ አሉት ዶር አመሰግኖታለው ዶር በርቱ በርቱ በርቱ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 роки тому

      አመሰግናለሁ!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታትልክ ነው? አስተያየትህን ብትጽፍልን?

  • @birhanubabiye564
    @birhanubabiye564 3 роки тому

    ደ/ር ወረታው ስለ ትምህርተወት እጅግ በጣም እናመሰግናለን! የእርሰወን ትምህርቶች ሁሌም እከታተላለው ስከታተል ያየውትን ችግር ብነግረወት ብየ አሰበው፡፡ ይሄም የሚሰጧቸው ትምህርቶች እጅግ በጣም ጥሩ ናቸው ነገር ግን ዩቱብ ላይ እየበዙ ሲሄዱ ለጀማሪ ሰው የትኛውን መጀመሪያ መማር እንዳለበት እና ቀጥሎ የቱን መቀጠል እንዳለበት የሚገልጽ የቁጥር ቅደም ተከተል የላቸውም ስለዚህ ዶ/ር ወረታው እናስቸግረዎትና ሁሉንም ምስላዊ ትምርቶች 1 2 3 4 5 6…………..ብለው ቢሰይሟቸው መልካም ነው …በጣም ይቅርታ፡፡

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ስለ ሀሳብዎ እጅግ አመሰግናለሁ። በplaylist ከፋፍዬ በቅደም ተከተል አስቀምጫለው። እርስዎ እንዳሉኝም አደርጋለሁ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ትምህርቶቹን በደንብ እየተከታተሉ ነው?

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      በሰጡኝ አስተያየት መሰረት ለቪዲዮዎቹ ቁጥር ሰጥቻለሁ። 80 ቪዲዮዎች ደርሰዋል። ሁሉንም ተከታትለዋል? አስተያየትዎን ቢጽፉልን?

  • @kiyosakii826
    @kiyosakii826 4 роки тому +1

    Dr your smile ..wonderfull
    Best teaching

  • @user-dq2zz9tm7k
    @user-dq2zz9tm7k 3 роки тому

    ዶክተር በጣም በጣም ነው ምናመሰግነው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ደሞም ሰምቸ አልቀረም አሁን እድሜየ 29 ነው
    ግን አረፈደብኝም
    ትልቅ ቢዝነስ ሰው
    እህናለሁ !!👏👏👏🙏🙏🙏🙏

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      አመሰግናለሁ!!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ቪዲዮዎቹ 80 ደርሰዋል። አኔ ቃሌን ጠብቄ እያቀረብኩ ነው። ቃልዎን ጠብቀው እየተከታተሉኝ ነው? አስተያየትዎን ብጽፉልኝ?

  • @lovesofi4022
    @lovesofi4022 Рік тому

    10qu your good idea

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  Рік тому

      Thank you for watching the video. Please subscribe, like and share it with othwers.

  • @tiwuld
    @tiwuld 4 роки тому +1

    always I appreciate You!!

  • @tesfaneshalko9903
    @tesfaneshalko9903 3 роки тому

    Tnx GBU.

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 3 роки тому

    Amaizing Dr. We need more.

  • @yidnekachewtesemma2022
    @yidnekachewtesemma2022 4 роки тому +1

    THANK YOU I AM HAPPY FOR YOUR EVERY COMMITMENT AND WE ARE WAITING MORE........

  • @mahima8399
    @mahima8399 4 роки тому +1

    Wey my hero kenege zare emezegebalhu sel covid meta thank you enkuwan dena metu dessss belognal

  • @slomonayele7677
    @slomonayele7677 3 роки тому

    ዶክተር በጣምጠሩትምት እያገኘሁ ነዉ አመሰግናለሁ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ለሰጡኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ። ሁሉንም ቪዲዮዎች ይከታተሉ።

  • @betrekidanasefa388
    @betrekidanasefa388 4 роки тому +1

    Thanks our hero

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 4 роки тому

    ሀገሬ እያለሁ የመማር እድል አለገጠመጝም ነበር አሁን በግላጭ ተገናጘን አመሰግናለሁ Dr ወሮታው

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 роки тому +1

      ሌሎችንም ትምህርቶች ይከታተሉ። አመሰግናለሁ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      በደንብ እየተከታተሉኝ ነው?

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተሉ ነው? አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ

  • @wossenalem2929
    @wossenalem2929 4 роки тому

    Thanks you Dr, it's so nice to me,i will follow and subscribe these because getting good lectures what i need.

  • @enbilatube2193
    @enbilatube2193 4 роки тому

    በጣም ጥሩ እንኳን ወደ ዚህ መጡ! ኢሜል አድራሻዎን ይስጡኝ

  • @yaredmesfin3176
    @yaredmesfin3176 4 роки тому

    So Glad to Here this Dr.

  • @tigistmekonnen3240
    @tigistmekonnen3240 4 роки тому +1

    Thank you Dr

  • @nigussieyimamu520
    @nigussieyimamu520 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @BirhanNega
    @BirhanNega 4 роки тому

    Thank you doctor. Another inspiration

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 роки тому

      @Birhan Nega Thank you for your feedback.

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому +1

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተክታተልክ ነው? አስተያየትህን ብትጽፍልን?

  • @abdulkerimahmed9201
    @abdulkerimahmed9201 4 роки тому +1

    Great man

  • @yemata1509
    @yemata1509 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ገንቢ ትምህርት ነው። ነገር ግን በቀረጻ ወቅት lightning system ላይ ማሻሻያ ቢደረግ ማለፍያ ነው።

  • @amoramedia7427
    @amoramedia7427 3 роки тому

    ዋውውው

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ሁሉንም ትምህርቶች በደንብ ይከታተላሉ? አስተያየትዎን ቢጽፉልን ?

  • @mastewaladbaru1336
    @mastewaladbaru1336 4 роки тому

    thanks too DR

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 роки тому

      እኔም አመሰግናለሁ፣ ሌሎችንም ትምህርቶች ይከታተሉ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተልክ ነው? አስተያየትህን ብትጽፍልን?

  • @abdulkerimahmed9201
    @abdulkerimahmed9201 4 роки тому +1

    My hero

  • @thankfullife262
    @thankfullife262 3 роки тому

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @meazademissie5426
    @meazademissie5426 4 роки тому

    እናመሠግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው ።

  • @zenebeteklehaymanot335
    @zenebeteklehaymanot335 4 роки тому

    Thank you!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 роки тому

      You're welcome!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተልክ ነው? አስተያየትህን ብትጽፍልኝ?

  • @Lishangirmachew
    @Lishangirmachew 4 роки тому +2

    ENAMSGNALEN Dr. tike tmret new yagnwet fetari endante ayntune ybzalen

  • @sarafantaye1155
    @sarafantaye1155 4 роки тому

    Thank you Dr.

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 роки тому

      Most welcome!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому +1

      በደንብ እየተከታተልሽ ነው?

    • @sarafantaye1155
      @sarafantaye1155 3 роки тому

      @@dr.werotawbezabih1057 Thank you so much Dr. For the follow-up. Dr. Have you ever heard about childhood emotional neglect and how it really affects our career motivation and how it kills our success? Can you please make a video about this one? Because, to be an Enturpnurer someone should be free from its insecurities. Thank you again !

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому +1

      @@sarafantaye1155 Thank you. Yes, childhood neglect affects life as much as our acceptance. But it can be changed through positivity and serious goals. Please come to our office and attend some of our training sessions on entrepreneurship.

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰውል። በደንብ እየተከታተልሽ ነው? አስተያየጽን ብትጽፊልኝ?

  • @amoramedia7427
    @amoramedia7427 3 роки тому

    ከልብ እናመሰግናለው

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ። ሁሉንም ቪዲዮዎች ይከታትሉ።

  • @yeshias3080
    @yeshias3080 4 роки тому

    It is very nice program. I want to be an interprenership.How can i get your address?

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 роки тому

      You can contact us on: werotawb@yahoo.com

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በድንብ እየተከታተልሽ ነው? አስተያየትሽን ብትጽፊልኝ?

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому

    ጆከተርየ እርጅም እድሜ ይሰጥህ ገንብ ትምህርት ናው 🙏🙏🙏

  • @firewtesfaye6921
    @firewtesfaye6921 4 роки тому

    Thanks Dr

  • @sirakgeez-m.h4139
    @sirakgeez-m.h4139 4 роки тому

    I Thank You

  • @digital_withewan
    @digital_withewan 4 роки тому

    Thank you DR

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 роки тому

      You're welcome, please keep watching.

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተልሽ ነው? አስተያትሽን ብትጽፊልኝ