I thank you very much for watching this video. Please share the channel with your friends so that they will have a clear awareness of wealth creation. Thank you again.
Dear Dr...peace be upon you...would you explain me how much would i get at the end of year if i buy 1000 birr share in certain bank??....thanks for response!!!
Thanks for watching this video. You may find the books in our office. Please call 0911407753. Please share the channel with your friends. Thank you again.
Dear Dr. Woretaw I have noted that you always pronounce Entrepreneurship as ኢንተርፕረነርሺፕ The correct pronunciation is as follows: አንተርፕረነርሺፕ Or አንተርፕረኖርሺፕ የሰውን ዕቃ ባግባቡ ለመጠቀም
ከደግነት ትምህት እናመሰግናለን ዶክተር የእርስዎ ትምህት በተግባር ነው
ሰላም ዶክተር የሚለቋቸው ቪዲዎች በጣም ጠቃሚና ቀያሪ ናቸው ተደራሽነት እንዲኖራቸው ቲክቶክ ላይ ቢለቀቁ ብዙ ሰው ጋ ይደርሳሉ የሚል ሀሳብ አለኝ የግል አስተያየት ነዉ ሌላው አገር ውስጥ ለሌለነው ስልጠናዎትን መውሰድ ለምንፈልግ ሰዎች ኦን ላይን ቢያመቻቹ
ለተሰጠኝ አስተያየት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ለስልጠና ያዘጋጀናቸው ሲዲዎች አሉን። ማስገዛት ይቻላል።
Ende dawit dreams. Attendants and ye sltena course ykfetu. Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነትነው
እንዴት ነው ስልጣነውን ዬምነገኛው ? ልንካቹ ዬተሌ
enamsgnalen Dr 19 amta naw motivat arghgale❤🎉
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ አባት
በእወነተ በጣም አዘንኩ በራሴ እኔ 11 አመተ 56.000ሺ ደወዝ በህይወት ለወጥ የለኝም የሰዉን ትምህርት ሰሰማ የገባኝ ነገር በኖር የተለወጥኩኝኝ መሰሎኝ የኔ ያልሆነወን በረከት ሰበላ ኑሬ እድሜዬ አለቀ እስኪ ለኛ ለሰደተኝቸ ምከሩን
ስለገንዘብ ያለውን ቪዲዮ መከታተል ይጠቅማል።
AWoTex🎉🎉🎉❤❤❤
ምሳሌዎት በሀገር ሀብታሞች መጀመርዎት ትልቅ ማበረታት ነው የሰለቸኝ የውጪ ዜጋዎችን ማድነቅ በዝቷል የራሳችንን በመርሳት
በጣም አመሰግናለሁ።
@@dr.werotawbezabih1057 ዶክተር እባኮት ምክር ስጡኝ መለወጥ እፈልጋለሁ አንድ ሚሎን ብር አለኝ እና በተሎ የምለወጥበት ምን ብሰራበት ይለውጠኛል ምክሮትን ለግሱኝ ስደትነው ያለሁት አገሬ ልገባ ስለሆነ
በጣም ደስ የሚልና አስተማር የወደፍት ህልሜ መንገድ እያስተማሩኝ ነው አመሰግናለሁ
በጣም ደስ የሚል እርጋታ እና ቅንነት ከእውቀት ጋር የታጀበ ግሩም መልእክት ነው አመሰግናለሁ
ዶ/ር እርስዎ ኢትዮጵያ ካለቻቸው ጥቂት ሰዎች ውስጥ አንዱ እርስዎ ነዎት፤ እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ካሰለጠኑን ብዙ ጊዜ በኃላ በዚህ ቻናል ስለመጡ ደስ ብሎኛል።
የቀድሞ ሰልጣኝዎ ዊንታ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዊንታ። ለሌሎችም ሽር
ብታድድርጊ?
መፅሀፉ ምን ነበር?
በጣም ማከብርህ ሰው ነህ ግን መፃፎችህን ማንበብ እፈልጋለሁ
አመሰግናለሁ። ገዝተህ አንብባቸው። ካጣህቸው ወደ ቢሮ መምጣት ይቻለል።
መልካም ሰው ለራስ
አመሰግናለሁ ❤🙏🥰
እድሜ ይስጥልኝ
በጣም አመሰግናለሁ። አብረን እንከታተል።
እናመሰግናለን ዶ/ር።
ዶክተር ሰላምር ነዎት ጥረቶትን እጅግ በጣም አደንቃለሁ በርቱ ተበራቱ እላለሁ።ደግሞ የሚያስተምሩትን በህይወት በተግባር እየኖሩ ስለሆነ ግሩም ነው ድንቅ ነው!!!
ስለተሰጠኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።
በእውቀት የታገዘ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ዶክተር
በጣም አመሰግናለሁ። ለሌሎችም እንዲመለከቱ እንጋብዝ።
በጣም እናመሰግናለን
ሰላም ሰለ ሁሉ ነገረ በጠሚ እነማሰጌነሌኒ እኔ ማኒሚ ልማልሰልኚ የልቹለ ጢየቄ አሌኚ እነሮ እሄኒ ሰነገነ በዙ ሰወ ሰዎረ የኡነተኘ ነገረ አልነገረሚ በእድሜ ቲልቂ አየዴሌሁሙ ነገረጊነ ወነ ጢዬ እሔ አየደሌሚ
አመሠግናለሁ ዶ/ር
ዶ/ር ስለ ምስጣቸው እዉቀት ከልብ እናመስግናለን
ስለተሰጠኝ አስተያየት አመሰግናለሁ።
እድሜ ይስጦት!!!
ጥሩ ሀሳብ ከገንዘብ ይበልጣል እናመሰግናለን ዶክተር
አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም ብዙዎችም እንደምንጠቀም እርግጠኛ ነኝ በተለይ የሀጌሬን ባለሀብቶች ስለጠቀሱ ርናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ።
Dr, ዛሬ ነውVideoን ያየሁት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ, አመሰግናለዉ.
በጣም አመሰግናለሁ።
Doctorዬ ለኔ የምትመጥነኝ በጣም የምወድህ በጣም የምከተለህ ተማሪህ ነኝ ከዛሬ ጀምሮ ክበርልኝ ወሳኝ ሀብት ነህ አንተ።
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።አንተም ክበርልን።
በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው አመሰግናለሁ የመፅሀፎቹን ስም ቢያስቀምጡልን
በጣም አመሰግናለሁ። የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች፣ በኢንትርፕረነርሸፕ መበልጸኛ ሌሎችም።
በጣም ደስ ሚለው ኳሊትህ ኮሜንት አንባቢነትህ ! ይህ ደሞ ከዴማጭነትህን ይገልጻል! በተጨማሪ ገንዘብ አለኝ ግን አጥፊ ነኝ ምከረኝ ዶክተር!
እቁብ መግባት በጣም አሪፍ ነው ገንዘብ ማጥፋት ለሚወድ ሠው አቅምህ በሚፈቅደው የምትችለውን አክል እቁብ ከጣልክ መቼም ተበድረህ ገንዘብ አትበትንም በተፈጥሮ ቋጣሪ ሠው እንዳለው ሁሉ መበተንም ሡሥ ይሆናል .ቢቻል እቁቡን ከመውሠድህ በፊት ገንዘቡን የምታውልበት ቢዝነስም ሆነ መኪና ወይም ቤት አሥብ
ለተሰጠኝ አስተያየት አመሰግናለሁ። ከዚህ በፊትም የቀረቡትን ቪዲዮዎች መከታተል ያስፈልጋል።
አመሰግናለሁ። ሌሎችንም ቪዲዮዎች መመልከት ይጠቅማል።
እሺ ውዴ! ከመሠግናለሁ!
Thankeyou doctor
Thank you.
እነመሰግነለን
አመሰግናለሁ፣
Interesting
Thank you for watching this video. Please subscribe and share it with others.
ዶ/ር ወረታው በዛብህ መብዛትና መስፋፋት ያለበትን ትምህርት የሚሰጥ ብርቱ ሰው ነው ። ዩቲዩብ ለአንተ አይነት ትምህርት ነበር በብዛት መዋል የነበረበት። ከ15 አመት በፊት ቦሌ መስመር አበሩስ ህንጻ ላይ በነበረው ማሰልጠኛ ባለቤቴ ስልጠና እንድትወሰድ በማድረግ እውቀትህን ተቋድሰናል። Subscribe ለማደረግ ማሰብ እንኳን አላስፈለገኝም። በርታ
በጣም አመሰግናለሁ። በርቱ።
wow ቆንዶ ትምህርት ነዉ
አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራ።
እናመሰግናለን እረጂም እድሜ ተመኘሁልህ
አመሰግናለሁ። ረጅም አእድሜና ጤና ለመልካም ስራዎች ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን። አሜን።
@@dr.werotawbezabih1057 አሚን እኔም ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁ በቅርቡ ሀገር ስለምገባ አድራሻ ስጡኝ
Thank you Dr
You’re welcome. Please like and share the channel with others. 😊
The right way of thinking i respect you DR woretaw
Thank you very much for watching this video. Please watch the others and share them with your friends.
ደኩቶሬ እንዴት ነህ የት ነው ትምህርቱ ልምጣ
እናመሰግን አለን ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። አእድሜና ጤና ለመልካም ስራዎች ፈጣሪ ልሁላችንም ያድለን። አሜን። ሌሎችም ኢዲያዩ ሽር ብናድርግ።
ዶክተር መምህሬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል
አመሰግናለሁ።
Thank u Dr.
I appreciate all of ur videos
Glad you like them!
d/r enamesegnalen
ሠላም ዶክተር ዛሬነው የሠማሁት በጣም ጡሩው ትምርት ነው የውነት ልክነው ገዘብ እማገኘው በ20 አመት ልብ እሚገዛው በ40 አመት
በጣም አመሰግናለሁ። ለሌሎችም ሸር እእናድርግ።
እሽ
ግሩም መልህክት ነዉ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ለሌሎችም ሽር እናድርግ።
Dr. Thank you.
Most welcome! Please subscribe and share it with others.
ለቤተወ አድስ ነኝ የምሰጡት ምሳሌወች ብርታት ይጨምራሉ ማሻአላህ
አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
አመሰግናለሁ። ግጣሪ እደሜና ጤና ለሁላችንም ይስጠን።
በ ሰባት Devices ነው ሰብስክራይብ ማረግህ ዶክተርዬ 👌
አእጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ለሌሎችም ሽር አድርገው።
very good thought.Thank you!!
I thank you very much for watching this video. Please share the channel with your friends so that they will have a clear awareness of wealth creation. Thank you again.
Thankyou Dr. Werotaw
i like u'r idea
Thank you for watching this video. Plaease share the channel with others.
ኣምላክ ይባርክህ ክቡር ኣቦይ ፀጋኡ የብዝሐልኻ ካባኻ ብዙህ ተማሂርና የቐንየልና
እጅግ በጣም አመሰግ ናለሁ።
Doctor ke lib enamesegnalen edme ena Tenan yistilin
በጣም አመሰግናለሁ።
ያለኝን ለመስጠት እንድወስን ልቦና እንዴት እንደሚገኝ ....
Dr ye teru sewech temokero selaweron enamesegnalen 😊🙏
esyase advertising and esyase garment
አመሰግናለሁ።
ከልብ እናመሰግናለን
ለተሰጠኝ ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለሁ።
I am your student before 1996
We love you
Thank you very much. I am so happy that we meet in these videos. Please share it to your friends.
Ok now I live Doha Qatar
አሚን ጠፋህ ዶክተር ኦረታው በዛብህ
አመሰግናለሁ። አልጠፋም። ቪዲዮዎቹን በደንብ እንከታተል።
Betam enamsegenalen Doctor egzabher ymsegen ❤🙏
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ።
ዛሬ ትልቅ እውቀት ወሰዲኩ
አመሰግናለሁ።
It is advice of wise man.
Thank you very much for your comment. Please share it with others.
ዶክቴር ትዝ ይልክ ከሆነ ጎንዴር ዩኒቨርሲቲ አስተምረኸን ነበር። በዛ ምክንያ በቂ ባይሆን ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ ደ
በተግባር ላይ በመሆንህ ደስ ብሎኛል። በርታ።
@@dr.werotawbezabih1057 እሺ ዶክተር ፈጣሪ ካለ እርሶን በአካ አግኝቼ ማማከር ፈልጋለው
Hello, Dr how are you ? whan I was in Ethiopian you aren't my entrepreneurship teacher .so you are helpful. Thank you alot.
Thank you. I hope we will meet when you come.
Selam dr tmhrtih betam dnk newe yehiwet temocro program lay yakerebcat and wetat kdist baye 1000+srawoch yemilewn metshaf yet maggnet endemnchl binegrun ena yemetshafun shfan biyasayun ebacwotn dr
አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም ሽር እናድርገው። መጻህፍት ቤት ማግኘት ይቻላል። ከኛም ቢሮ አለ፣
Dr slesetugn mlash egziabher ystlign
ሰላም ሰላም እንካን ደና መጡ
አመሰግናለሁ።
betam enamesegnalen
አመሰግናለሁ። ለሌሎችም ሽር አነድርገው።
መምህራችን ትምህርትዎትን በቻልኩት መጠን ለመከታተል እየሞከርኩኝ ነው ስለሚያደርሱንም ነገር እጅግ አድርጌ በጣም አመሰግናለው፣
መፅሐፍዎትን የት ላገኝ እችላለው?
ለተሰጠኝ አስተያየት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። መጽሀፎቹን ለማግኘት ወደ ማሰልጠኛችን መምጣት ይቻላል። በ 0911407753 መደወል ይቻላል።
we thank you so much doctor.
You are most welcome. Thank you for watching. Please share it with others.
tru tmrt new bertuln
አመሰግናለሁ።
❤❤❤❤❤❤
ዶክተርዬ በዚሁ አጋጣሚ መፅሀፎችህን ማገኝበትን መንገድ ግዜ ካለህ ብትነግረኝ መምህሬ???
በጣም አመሰግናለሁ። ለመጽሀፎቹ ወደ ቢሮ ብትመጣ።
Endew birr yalemasyazha miyabedr tekwam yakalu Please
አመሰግናለሁ። ወደ ልማት ባንክ ሄዶ መጠየቅ ይቻላል።
ዋው ተመችቶኛል አመሰግናለሁ በተለይ አደኛው እኔነኝ
በጣም አመሰግናለሁ።
thx a lot Dr. 💓
Thank you very much for watching this and other videos.
great pitch
Thank you very much for watching the video. Please share it with others.
ዶክተር ግን እኮ ተደራሽነቱ አልተስፋፋም please soft copy ለማያገኙ መላ ይኖረዎት ይሆን
ለተሰጠኝ አስተያየት አመሰግናለሁ። መጽሀፎቹን መግዛተ ይቻላል።
ደክተር የመጽሐፈፉ ስም ምን ይባላል
ቪዲዮችን በመከታተልሽ አመሰግናለሁ። መጽሀፉ የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች ነወ። ተመሀርቱን ለሌሎችም ሽር እናድርግ።
1) ቲክ ቶክ
2) ዩቱዩብ
3) ቴሌግራም
4) ፌስቡክ ..... ናቸው
ቪዲዮዎቹን ስለምትከታተል አመሰግናለሁ። ለሌሎችም ሽር አድርገው።
10 30 60 ምንድን ነው? እንዲያብራሩት ጠብቄ ነበረ!!
ስለተከታተልከኝ በጣም አመሰግናለሁ። ባለፈው ሙሉ ትምህርት የቀረበውን ቪዲዮ 135 ን በደንብ ተመልከት ።
Dear Dr...peace be upon you...would you explain me how much would i get at the end of year if i buy 1000 birr share in certain bank??....thanks for response!!!
Thank you so much for watching this video. The dividend size varies from bank to bank. What matters most is your share size.
🙏🙏🙏🙏
Thank you very much. Please subscribe and share the channel with others.
ውጭ ኣገር ያለን ከ መምህሬ ምን እናድርግ።ኣመሰግናለው።
ባለንበት እንስራ።
5ኛው ቁልፍ እና ወሳኝ ዘዴ ምን አልባትም ብዙ ድካምና ዕውቀት የማይጠይቀው ብዙ ገንዝብና ሃብት ማፍሪያ ዘዴ በቀጥታ የኢህአዴግ ብልጽግና ካድሬ በመሆን ቁልፍ በሆኑ ቢሮዎች ውስጥ መስራት፡፡
ትምህርቱ ሰራ ፈጥረው ሀብት ስለሚያፈሩ ሰዎች ነው።
@@dr.werotawbezabih1057 ዶ/ር ሃሳብዎት ትክክል ነው፡፡ ቁልፉ ጉዳይ የሚያሰራ ሲኖር ነው፡፡ አሁን ያለው መንግስት Crisis Entrepreneur ነው፡፡
Inspiring Video Dr.
Many thanks
ይቅርታ ዶክተር ትምርቱ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ
ህዝቡን እየጠሉ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት እየሰሩ በተለይ ሙሁራን ነን የምትሉ ማለቴ ነው መቼ ነው የራሳቹ ታሪክ የምትጠቀሙት?
ፊደላችን ፡ ታሪካችን፡ ዜማችን፡ ባህላችን፡ ቃንቃችን ፡ሃይማኖታችን ወዘተ መጠቀም ኣቁሙ ባለ ቤት ኣለው የራሳቹ ፈልጉ የሰው ወርቅ ኣያደምቅ ነውና ህዝቡን እየጠላህ ታሪኩን መጠቀም ኣይቻልምና
ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ። አኔ አንድ ግለሰብ ነኝ። የምወክለውም ራሴን ነውና አስተያየቱ ግልጽ ቢደረግልኝ። መልካም ክትትል።
Ay alemetadel meche yihon sew ewuketun sitekem,bilom lelelochi siyakafl des yimilen ,wondime sew kehonk betimhrtu telewotibet lelawun titeh ,memhrachin bertalin ...
መጸሀፎችህ የት ይሸጣሉ ?
አመሰግናለሁ። ወደ ማእከላችን መምጣት ይቻላል።
Hi, I need your books can I get it
Thanks for watching this video. You may find the books in our office. Please call 0911407753. Please share the channel with your friends. Thank you again.
ለቤትክ አድስ ነኝ በርታ
አመሰግናለሁ ።
አወ እኔ ልዩነኝ ፈጣሪ ይመስገን
አመሰግናለሁ።
Cd yete magigete yechalale doc?
ሲዲዎችን ማአእክላችን ማግኘት ይቻላል። በ 0911407753 ብትደውል።
በየታክሲው ግዙኝ እያልክ ከምታስቸግረን እስኪ አንተ ቢሊየነር ሁንና አሳየን ፡፡ እነ ቢልጌትስ እኮ ሞቲቬሽናል ስፒከሮች አይደሉም እዚህ ያደረሷቸው ........
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
አንድ ሚሊዮን ወገኖችን የመድረስ አላማዬን የስኬታማነት ምንጭ ስለተረዳህልኝ ደስ ብሎኛል። እሱ ጥረቴ ነው ለደረስኩብት ያበቃኝ። ከቻልክ ወደ ማሰልጥኛችን ብቅ በልና ሰልጥን። የደርስኩበትን በአካል ታየዋለሕ። በድጋሜ አመሰግናለሁ። መሰልጠን ዋጋ አለው። ይህን ቻናል ለምትወዳቸው ሁሉ ሸር በታድርግ።
ለየትኛዉ ግዜ?!
አመሰግናለሁ። ላለንበት ለራሳችን ጊዜ ተግተን እንስራ።
Dear Dr. Woretaw
I have noted that you always pronounce Entrepreneurship as
ኢንተርፕረነርሺፕ
The correct pronunciation is as follows:
አንተርፕረነርሺፕ
Or
አንተርፕረኖርሺፕ
የሰውን ዕቃ ባግባቡ ለመጠቀም
Thank you.
ዶክተር ስንት አለህ አንተ ዩቲብ ለመልቀም በተስፋ እትንፋን ይህን የምትለውን እራስህ ሰርተህ አሳየን
አመሰግናለሁ። እሽ የበለጠ እሆናለሁ። አሁንም የሆንኩትን ነው ያማስተምረው።
እርሶ ግን ገንዘብ አግኝተዋል?
አመሰግናለሁ። አዎ በደንብ እሰራለሁ።
@@dr.werotawbezabih1057 how much asset do you have Sir?
በዛሬው አባባልዎ ተማርኬአለው
በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሽር እናድርግ።
ትልቅ ሰው
በጣም አመሰግናለሁ።
ለራሱ ደሃ ምንም ገንዘብ የሌለው... ከሃያ ኣመት በላይ ስለ ሃብታም መሆን ያወራል :: ኣይ ዶክተር
በጣም አመሰግናለሁ። አኔ ፍጣሪ ይመስገን ድሀ አይደለሁም። ሚሊየነር እንጂ። ለቀርጽኩት ግልጽ አላማ እኖራለሁ።።
RASAMBA HOTEL PROGRAM IS THAT FREE
አመሰግናለሁ። የራስ አምባ ሆዬል መግቢያ 300 በር ነው።
is he a billionaire or millionaire? otherwise it is a false prophesy
Thank you very much. It is practical . Try it with clear vision .You will also apply it.