ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በፖለቲካ ፓርቲዎች መድረክ ላይ ያቀረቡት የመነሻ ሐሳብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 565

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 6 років тому +57

    ይህንን ያሳየን አምላካችን ስሙ ይባረክ ዶ/ር አብይ ዘመንህ ይባረክ ፡፡

    • @Konjo-oe4qo
      @Konjo-oe4qo 6 років тому +1

      አብያችን፣ህይት፣ነው፣ለኢትዮሕያ፣ምርጫዬ፣አብይን፣ነው፣100ከ100፣እግዝሐቤር፣ጤና፣እድሜ፣ይስጥልኝ፣

  • @tamiratgutema4530
    @tamiratgutema4530 6 років тому +208

    In my opinion we need Dr. Abiy to be our leader in the next two term. If you agree with my opinion, Please like it. Thank you so much

    • @fakiyajamal6948
      @fakiyajamal6948 6 років тому +4

      Yeah I think so bro

    • @foursite
      @foursite 6 років тому +3

      No doubt. It's too early for anyone else. We can't go back to hell!

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 6 років тому +4

      I agree, nobody else in that room come close.

    • @GetchAkalu
      @GetchAkalu 6 років тому +4

      Perfect idea

    • @hilawitadera2317
      @hilawitadera2317 6 років тому +1

      I absolutely agree!!

  • @mdaaasss9812
    @mdaaasss9812 6 років тому +6

    ከዚህ የበለጠ መሪ የለም ስለዚህ አብይን ይዘን ወደፊት አብይን የምትውዱ ላይክ ላይክ ላይክ

  • @sasasasa366
    @sasasasa366 6 років тому +25

    ዶ/ር አብይ እሺ አመት ኑርልኝ የኔ የሁልጊዜ ምርጫዬ ዶ/ር አብይ አህመድ ነው ከዚህ ብሀላ ሌላ መሪ አትፈልግም ኢትዮጲያችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @hayathussen5880
    @hayathussen5880 6 років тому +35

    አለህ ይጣብቅህ አብ ያችን ኑሪልን ምርጫችን አንታ ነህ እርጅም እድሜ ከጤነ ገር አለህ ይሥጥህ

    • @selamalemneh4608
      @selamalemneh4608 6 років тому +1

      Dr.Abiy tkkl Neh Awe💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏si Amet Nurln kekyo👏👏👏👏👌👌🤙🤙

  • @berhanydawit7175
    @berhanydawit7175 6 років тому +6

    ዶ/ር አብይ ጠቢቡ ሠለሞን ነክ ንጉስ ሆይ ሺ አመት ይንገሱልን እንወዶታለን

  • @amenenku6052
    @amenenku6052 6 років тому +31

    ዶክተር አብይ ለጊዜው ምርጫም አማራጭም የለንም ምክንያቱም ምርጫችን አንተና አንተ ብቻ ነክ ሰላምህን ያብዛው አሜን

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 6 років тому +38

    ዐብይ መሪ ኮከባችን ፈጣሪ የሰለሞንን ጥበብ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ💚💛❤

  • @ZaZdhdhdh
    @ZaZdhdhdh 6 років тому +8

    እኔ ምርጫዬ አብይ አብይ ከብይ ብቻና ብቻነዉ
    ነፍቅር የአገር ፍቅር ሠባኪ አብይ ፍቅር ንግግርህ እንጀማር ማር ነዉ አላህ ይጠብቅህ የኛጀግኔ

  • @Coco-mx7kd
    @Coco-mx7kd 6 років тому +115

    የንጉሥ ንጉስ ነህ :: የኢትዮጵይ ዐይን አና ልብ My Hero,Thank for giving us our country back. We love you 😍 💚💛❤️💚💛❤️

  • @zaytonajamal2547
    @zaytonajamal2547 6 років тому +4

    እኔ ማንም አልመረጠም
    አብይዬአተብቻነውምመርጠው
    የኛፍቅርየሆነጀግናመሪሠጥትናል
    ፈጣሪያችንይመሥገንንንን
    ኑርልንንንንንሁሌምአተምራት
    አገራችን አሁን ነው ጡሩመሪአግንታለች

  • @ewqewqq348
    @ewqewqq348 6 років тому +52

    እድሜህን አላህ ያርዝምልን ሁልግዜም ምርጫችንአንተና አንንተብቻነህ ሺአመትንገስ

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 6 років тому +15

    የአብይ ድፍረትና ብስለት በእግዚአብሔር ሀይልና ተልእኮ ኮ ነው !!እግዚአብሔር ለዘላለም ተመስገን !

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአቤቱጉልበ

    ከተሰበሰቡት ውስጥ ማንም አይወክለንም ማን እንደ አብይ የኛ አስተዋይ ምርጥ የኢትዮ መሪ ነው ስለዚህ ኑርልንንንንንን

    • @imamaman4848
      @imamaman4848 6 років тому +1

      Abiy minimum 2 is must because no one fit for ethiopia still know but u only

    • @emanhasan3973
      @emanhasan3973 6 років тому +3

      ተባረክ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 років тому +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር አብይ እርሱ ይርዳህ በስራህ እና በሃሳብህ መከናወንን መሳካትን ያድርግልህ አምላክ!!! የእኔ ፍላጎት አንተ መሪ ያችን ብትሆን ነው።

  • @ወደእግዚአብሔርአብለመድረ

    አብይ አባቴ የኔ ጀግና አስተዋይ መሪዬ ዛሬም ነገም ምርጫችን አንተ ነህ ከእነዚህ ተሰብሳቢዎች መካከል ኢትዮጵያን እንወክላለን የሚሉት ግንቦት 7 ብቻ ነው ሁሉን ክልልና ዞን ብሄሩን ለማደላደል ነው ምርጫ ምርጫ የሚለው
    አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤ እንወድሃልን❤

    • @maryamaa4706
      @maryamaa4706 6 років тому +1

      👍👍👍

    • @thuryathurya2342
      @thuryathurya2342 6 років тому

      እኔአብዪበጣምሰፊአሳብያልእዪመስለኝነበርአሁንበዱባይእዝቤዪምጣየሚልዉለምድነውቡዙምየሚስቃዪአለቡዙምየሚመቸዉምአልግንለምድነውሁላቹምዉጡየሚለዉ

    • @brtgaalkasoo432
      @brtgaalkasoo432 6 років тому

      ወደ እግዚአብሔር አብ ለመድረስ ኢየሱስ በቂ ነው enam merchaya Abiya new

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 6 років тому

      ትክክል

    • @የአላህባሪያነኚላኢላህአኢ
      @የአላህባሪያነኚላኢላህአኢ 6 років тому

      አብይ ይሻለናል ኢትዬጲያን ሰለሚል ብቻ ነው የወደድንህ ሌለው ድል ለኢትዬጲያ

  • @סטוארגיי
    @סטוארגיי 6 років тому +9

    እግ/ር ይጠብቅህ ውድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ: በጣም እንወድህ አለን የድገት ለውጥ እደምታመጣ አምናለሁ በጣም ፍሬ ሰው ነህ እደው በጠቅላላው ለኢትዮጵያ መደሀኒት ነህ: እዲህ ነው ሰው ማለት::

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 6 років тому +64

    የመሪ ምርጫ አያስፈልግም መሪያችን
    አብይ ነው። ። 👍👍👍👍👍👍

  • @hsnaaalzhrani6009
    @hsnaaalzhrani6009 6 років тому +17

    የኔ ሰው አክባሪ ዘላለም አንተግዛን ሌላው ቢቀር ጥሩ ቃል መስማት ያስደስታል ፎንቃዬ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 6 років тому +39

    እግዚአብሄር አሁን ለኢትዮጵያችን የመረጠልን አንደበተ ሩሁሩሁን አብያችን ስለሆነ ምርጫ ምናምን እያልን ዝባዝንኬ ከምናመጣና ግዜ ከምንፈጅ አብይ ሺ አመት ይምራን ብዬ ደምድማለሁ::
    እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን አሜን አሜን::

  • @የወሎልጅነኝጃማደግወሎልጄ

    ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪 🇹 ለዘላለም ትኑር እንጂ ሌላ ምንም ትርጉም የለውም ሁሉም ጥቅመኛ ነው ዝም ብላችሁ አብያችንን ደግፉ።።

  • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል

    አብይ ሀቢቢ እዴት አባቱ ነው ሚያምረው እደው አላህ ሲፈጥርህ መልክህ ንግግርህ ሁሉም ነገርህ አሳምሮ ነው የሰጠህ ታድለህ

    • @fufufufu3292
      @fufufufu3292 6 років тому +1

      ስለተቀነደበ ነው ያማረሽ

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 6 років тому +6

      @@fufufufu3292 @ተቀንድቦም የማያምር አል እኮ ለምሳሌ ጭራቆቹ ወያኔዎች

    • @nmnhn9155
      @nmnhn9155 6 років тому +1

      ማሻአላህ

    • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል
      @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል 6 років тому +2

      @@fufufufu3292 ባይቀነደብም ያምራል ግባሩ ላይ የሰው ውዴታ አለው

    • @خليلال-ح2ذ
      @خليلال-ح2ذ 6 років тому +1

      የረሱል ወዳጅ ያአህ ማረኝ ማሻአላህበይው፡ሀቢብትነቱ፡ለዝናሽ፡ተይላት፡ክክክክ

  • @nanaabyi6089
    @nanaabyi6089 6 років тому +21

    True true regarding about democracy I'm with you

  • @emyeagere3134
    @emyeagere3134 6 років тому +4

    እኔ ግርም የሚለኝ እንደ እኔ እይታ አንዳች የሚወድቅ ቃል የለውም ። በእውነት ትችላለህ ኑርልን ታስፈልገናለህ ።
    ለተፎካካሪዎች ምለው በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል ምን ነው ይህ ሁሉ ፓርቲ
    ብዙዎች በእድሜ በእውቀትም ትበልጡት ይሆናል ። እስኪ ይብቃኝ ለማንኛውም በሰላም እንደ ተማረ ምሁር ተመካከሩ ተወያዬ እባካችህ !!አቢያችን አይዞህ ምን ይደረግ አለ እድሜህ ጥለንብህ አይደል

  • @ebisedararaa1594
    @ebisedararaa1594 6 років тому +64

    እዕሜ ሁሉ ምርጫዬ ዶር አበይ ነው እግዚአቤር የሰጠን ሙሴ የተሠረ ስፋታ የተበረረ ወዳ ሀገር ሲመለስ ጣላት የተባላ ወዳጅ ሆኖ ተገኘ ዘርዝሬ አልጨር ይ ወዳዳሩ ችግር የለም

  • @ks2358
    @ks2358 6 років тому +19

    አይቻልም እንቺ የምትፈልገውን ሰው ማባዛት ቢቻል ቢሌዬን ግዜ ነበር እማባዛህ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @moelammobelam5045
    @moelammobelam5045 6 років тому +6

    ከአብይ ውጭ ማንንም አንፈልግ አትፎካከሩ ዶክተር አብሽ በጥበብ በማስተዋል ያሳደገህ ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ይብዛልህ ♥♥♥

  • @onelov3670
    @onelov3670 6 років тому +5

    የኛ ምርጥ አብያችን ሀሳብህ ሁሉ ቅዱስ ነው አንተን የሚቃወም የኢትዮጵያ መፍረስ ግድ የማይሰጠው ጠባብ ህሊናቢስ ብቻ ነው የምስኪኑ ህዝባችን ፀሎት ይጠብቅህ🙏💚💛❤

  • @saralove7453
    @saralove7453 6 років тому +29

    ከአብይ ውጭ ወደ ውጭ ሌላ መሪ አያስፈልግም አብይየ ሺ አመት ኑርልን

  • @seidmohammed2718
    @seidmohammed2718 6 років тому +36

    I AM ALWAYS LEARNING WHEN I HEAR UR SPEECH

  • @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ

    ንፍቅ፡ ብለከኝ ነበር የኔ ጀግና.አላህ ይጠብቅህ 😍 አንተ እኮ ያአላህ ስጦታ ነክ.ሽህ.አመት ንገስ

  • @አብይይቀጥላልጥላትይቃጠላ

    ከአብይ ውጭ ወደ ውጭ ሌላ መሪ አያስፈልገነም ኢትዮጵያን የሚወድ ከአብይ ሌላ ምርጫ የለውም

    • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
      @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ 6 років тому +4

      ትክክል

    • @engdagetu9786
      @engdagetu9786 6 років тому +4

      በአብይ ግዜ የለም ትካዜ
      Thanks

    • @mhmadmala2372
      @mhmadmala2372 6 років тому +1

      በአብይ ግዜ የለም ትካዜ ህድህ

    • @alhamdulillah4731
      @alhamdulillah4731 6 років тому +3

      በትክክል አለህ ይጠብቀው ንግግሮቹ ሁሉ በደምስራ ነው የሚሰረጨው ኡፈፈፈፈፈፈ አለህ አቅሙን ትጊስቱን ይስጠው አለህ ይከታለው አለህ ይጠብቅህ የረብ

    • @asterofficial8175
      @asterofficial8175 6 років тому

      Kkkkkkk endih aybalm

  • @እታገኘሁእሱባለው
    @እታገኘሁእሱባለው 6 років тому +48

    የምርጫ ቦርዱ በዩቲዩብ ጭምር እንዲሆን አብይ አብይ አብይ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 6 років тому +3

    ዛሬ ፋና ብሮድካሲቲንግን ላመሰግን እወዳለሁ።
    ያለተቆራረጠ ድምፅ፣ ፅድት ያለ ምስል ... በዚሁ ይቀጥል፣ በርቱ!

  • @eyvallavily7039
    @eyvallavily7039 6 років тому +29

    ምርጫዉ ንጉሡ አብይ ብቻና ብቻ ነዉ ።

    • @engdagetu9786
      @engdagetu9786 6 років тому

      We love you you’re the best😍😍😍😍

  • @yeshiadane830
    @yeshiadane830 6 років тому +23

    እኛ ካተውጭ ማንንም አንፈልግም

  • @kebedeatnafu6387
    @kebedeatnafu6387 6 років тому +19

    ይሄ ሰው በጣም ይገርማል ከአብይ በስተቀር ማንም ለኢትዮጵያ የሚያስብ የለም ምክንያቱም እባገነኖቹን ያሽመደመደ በእውነት አብይን የወለደች እናት መሀጸኖዋ የለመለመ ንው። ሺህ አመት ንገስ

    • @خليلال-ح2ذ
      @خليلال-ح2ذ 6 років тому

      kebede atnafu ያሽመደመደ፡ያልከው፡ንግግርህ፡ደሥሢል፡ይመችህ፡እሽ

  • @hayiminegn2240
    @hayiminegn2240 6 років тому +42

    ሺ አመት ኑርልኝ ክፍህን አያሳየኝ የኔ አደኛ

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 6 років тому +2

      አብይ።አብይ. አብይ።።አብይ።።።አብይ።።የኢትዮጲያአበሳ

    • @ammm2109
      @ammm2109 6 років тому +2

      ኣለህ ይስትር ኣለይክ ኢንሻኣለህ

    • @hayiminegn2240
      @hayiminegn2240 6 років тому +1

      @@ፉኖያባቱልጅ ትክክል

  • @eliayala257
    @eliayala257 6 років тому +6

    ምርጫው ይራዘም
    ከጠቅላያችን ዶር አብይ ጋር ወደፊት! !!

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 6 років тому +4

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን
    ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ከልብ የሚያፈቅር
    የስላምና የፍቅር የመከባበርና የአንድነት
    ተጠቃሚ እንሆን ዘንድ ሌት ተቀን የሚለፋ
    መሪ ባርኮ ለሰጠን።
    ዶ/ር አብይ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ነህ
    እግዚአብሔር ህልምህን እውን ሆኖ
    ለማየት ያብቃህ !!!

  • @edenjemal6453
    @edenjemal6453 6 років тому +30

    I have no words to explain your intelligence. Thank you

  • @bzuyetifer6216
    @bzuyetifer6216 6 років тому +4

    አተን እግዚአብሔር ነው የቀባህ ገና መልጅነትህ እግዚአብሔር ልክ እደንጉስ ዳውት መፈራትን ግርማ ሞገስን እደ ንጉስ ሶሎሞን ጥበብን እውቀትን እግዚአብሔር ያድልህ እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ ሁል ጌዜም መደሀኔአለም ከፊትህ ይቅደም የኔ የዘመኔ ንጉስ

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster24 6 років тому +6

    Teach them bro... That's Concrete lecture.. excellent

  • @hxbewjhjzgssishfz9692
    @hxbewjhjzgssishfz9692 6 років тому +2

    የአንተን የንግግርና የትህትና ጥበብ የስናፍጭ ቅንጣት ታህልለሁሉም አድሎት በመንፈስ ቅዱስ አጋዥነት እንዲጠናቀቅ እንፀልይ !!አገራችን ትንሳኤሽ እውን ይሁንልሽ.

  • @sameerasameera8386
    @sameerasameera8386 6 років тому +5

    አብያችን አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ያረብ ምርጫችን አንተነህ

  • @hjjffgy75
    @hjjffgy75 6 років тому +27

    አብይየ የኔ ወድ እኮነህ

  • @fhfj3660
    @fhfj3660 6 років тому +7

    ተፎካካሪ ነኝ እያላችሁ ጊዜ እና የህዝብ ሀብት አታባክኑ አብይ ብቻቻቻቻ የኢትዮ ልጅ

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 6 років тому +20

    ግርማ መገሱ የመሪ የሆነ ስው አብይ
    አሀመድ። አሁን መሪያችን ብለን ስናሳይ
    አናፍርም። ሁሉን ያሟሏ መንግስት ስላለን።👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @መሳልልሂወት
    @መሳልልሂወት 6 років тому +9

    አሁን የኢትዮጺያ ህዝብ ካተ የበለጠ መሪ አገኛለሁ ብሎ ያስባል እደኔ ግን ምርጫየ አብይ አህመድ ብቻናብቻነው

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 6 років тому +4

    ጀግናችን በርታልን የእኛ ምርጫ አንተ ነክ ጠንካራ ፖርቲ ስከሚመሰረት በርታልን አብይን እምትወዱ እስቲ ቻናሌን ስብስክራይብ አርጉልኝ ፕሊስ እወዳቹሀለው አብይንም 😍💚💛❤️

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 6 років тому +4

    Dr Abiy you are one in a billion, I just hope everyone realizes how Lucky and blessed we are to have you as our leader💚💛❤

  • @asffhuhasfghhh4809
    @asffhuhasfghhh4809 6 років тому +7

    አብይ አችን አላህ ይጥብቅህ 💓💓💓

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 6 років тому +49

    አብይ ነው መሪ ሌላ አንፈልግም አብያችን ሺ አመት ንጉሥ ነክ

  • @abdelayasin2501
    @abdelayasin2501 6 років тому +9

    ምንም እንኳን የኢትዮጵያችን የወደፊት እጣ ፈንታ በፈጣሪ እጅ ላይ ቢሆንም እናንተ ከተረዳዳችሁ እና የሀገርን ጥቅም ከራሳችሁ ጥቅም ካስቀደማችሁ ሀገራችን ከ ህዝቦቿ ጋር በሁሉም እድገት ወደፊት የማትስፈነጠርበት አንዳች ምክኒያት የለም::አብይ ፈጣሪ ይርዳህ!!

  • @nanaabyi6089
    @nanaabyi6089 6 років тому +14

    Look at him our gorgeous Dr Abiyachin
    He is completed.. brave... smart... man of God...man of his family brother of billions long life to you Dr.

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 6 років тому +40

    አቡቹ ኢትዬጵያ እንዳደጉት ሀገር። በዲሞክራሲ እስከምታድግ ድረስ አንተ ምራን። ማረፍ ስላለብህ ሰላም ከሰፈነ በውሀላ የህግ የበላይነት ከሰፈነ በውሀላ ማረፍ ስላለብህ ታርፋለህ። አንተን የሚጠሉ በእውነት ችግር ያለባቸው ናቸው ምህረት ይብዛላቸው

    • @خليلال-ح2ذ
      @خليلال-ح2ذ 6 років тому +1

      Kiya Kiya ግደለም፡ኢትዮ፡ሠላምሥትሆንኮ፡ባይለቅም፡አይደክመውም፡አእምሮውያርፋል፡ምክንያቱም፡አላህ፡ያግዘዋላ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 6 років тому +18

    Zemenk yebarwk wid Dr Abiyachn

  • @belachewasmamaw732
    @belachewasmamaw732 6 років тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመስገን አብያችን አምላክ ካተጋር ይሁን

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 6 років тому +26

    ወይ ዘንድሮ,,, ከቤት እመቤት ወደ የለየላት ፖለቲከኛ ተቀይሬ አረፍኩት! ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ዶክተር አብይ ነው ።ቶሎ አሱን ምረጡልኝና,,, ወደ መደበኛ ስራዪ ልመለስ ።

    • @mentwabchane8313
      @mentwabchane8313 6 років тому +2

      That’s True me too!!

    • @tiyaamee3632
      @tiyaamee3632 6 років тому +2

      Tell me about it, because am doing the same thing here, I have never ever been interested in politics, not even remotely concted to political subject but right now am always eger to know or watch every detail of the news and wondering what's going on! I even watch what every activist's saying other than Jawre, so don't worry bro/sis u r not alone ✌

    • @aberashbelete2437
      @aberashbelete2437 6 років тому +1

      @@tiyaamee3632 emebet malet lesat niw yeminitekemew

    • @خليلال-ح2ذ
      @خليلال-ح2ذ 6 років тому +2

      tiru menfes tewelde ትክክክክል፡ግን፡በሣቅገደልሽኝ

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 6 років тому +4

      ወይ ጉድ እንኳንም ብቻዪን ያልሆንኩኝ,,,በሉ እህቶቼ እኔ አ,አበባ ተወልጄ የተማርኩ ያደኩኝ ኤርትራዊት ነኝ በሚገርም ሁኔታ ግን ሁሌም ለኢትዮጽያ ልዩ ፍቅርና ክብር
      አለኝ !20 አመት ሙሉ በስደት ፀሎቴ የሁለቱ አገሮች ሰላም መሆን ነበር ።ኪዳነምህረት አረሳችኝም ሁሉን አሳየችኝ!
      ተወዳጆቹ,,, እባካቹ ዶክተር አብይን አግዙት እሱ የሚፈልገው የናንተን ተቻችሎና ተከባብሮ መኖር ነው! እግዛብሄር ተአምር የሆነ መሪ ሰትቷችሗል ጠበቅ አርጋቹ ያዙት,,,!!! እምቢ ካላቹ ግን ጎረቤት አገሮች ሰፍ ብለን እየጠበቅን ነው 😂😂😂
      በተረፈ ሰላሙን ሁሉ ለናንተ!

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 6 років тому +14

    አንተው ነህ ዶክተር አብይ አትጠራጠር ሀገራችን ሠላም ህዝባችን ሠላም የሚሆነው ባንተው ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምሪልን

  • @aishamohammed6257
    @aishamohammed6257 6 років тому +2

    My dearest prime minister l have a great recpect for you. Your words are a therapy for ethiopian people. You give security and hope . The first civilized leder in Ethiopia, and east Africa I am so proud to be ehiopian and say this is my prime minister. All my prayers for your success and guidance INCSHALLA

    • @tiyaamee3632
      @tiyaamee3632 6 років тому

      @ Aisha mohammed, I agree with you, and I dlaitly feel the same way here.✌

  • @nooradem4158
    @nooradem4158 6 років тому +6

    እረ ሌላ ምርጫ አንፈልግም አንተው 1000 አመት ንገሥልን አብያችን

  • @seadamohammed4183
    @seadamohammed4183 6 років тому +10

    ከዶክቴር አብይ ጋር ወደፍት ከአብይ ለላ አያስፈልገንም በጭራሽ ጀግና አስቴዋይ ሰው አክባር ምርጥ የቴረጋጋ ጀግና የጀግና ልጅ አላህ ካንቴ ጋር ይሁን ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @hawanurye7160
    @hawanurye7160 6 років тому +8

    ውይ ማሻ አላህ አብይ ገን ሲያምረ። ሁሉን አማልቶ ሰጠው።

  • @alemetcha9051
    @alemetcha9051 6 років тому +21

    We love you Dr. Abiy God bless you

  • @ወላሂአላህበቂየነው
    @ወላሂአላህበቂየነው 6 років тому +5

    ከአብይ ውጭ አያስፍልግም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 6 років тому +29

    ይሄነው የበሳል ምሁር ንግግር። ዶክተር
    አብይ እውነተኛ ና ትክክለኛ መሪ።

  • @addismengstu6443
    @addismengstu6443 6 років тому +5

    ኢህአዴግ የሚባል ፓርቲ ስንጠላው ብንኖርም ከጭንቅላታችን ፍቀን አብይ እና ቲም ለማ ብለን ስለፃፍን አንተ ነህ መሪያችን የኢትዮጵያዬ ተስፋ አንተ ነህ ምርጫችን!

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 6 років тому +12

    ባረከላሁ ፊክ አብያችን!!!ኢትዬጵያየ ሆይ የበኩር ልጅሽ ደርሶልሻል፣ከታመምሽበት አልጋ ተነሽና ተቀበይው፣እሱም ጉልበትሽን ይሳም አንቺም ጉንጩን ይዘሽ መጥምጭው።እንዳትሞችበት ሠግቶ እየሮጠ ነው።አንቺ በህይወት እያለሽ እንዳይደርስ፣ከሞትሽ በኃላ እንዲደረስ የሚፈልጉ መንገድ ላይ እየጠበቁ ሊያደናቅፋት እየሞከሩ ቢሆንም እየዘለለ እየሮጠ ነው፣እማማ ኢትዬጵያ ከጣዕር አልጋሽ ተነሽና እያዘገምሽም ቢሆን ከበር ወጣ ብለሽ ተቀበይው።ነፍስ ዝሪና፣ህልሙን አሳኪለት።....ዋው!!ዋው!!ልጅ እንዲህ ነው እንጂ!!!

  • @mekiabint2374
    @mekiabint2374 6 років тому +8

    ያለን ምርጫ አብይ ብቻቻ

  • @islammeanspeace8923
    @islammeanspeace8923 6 років тому +3

    ዶ//ር አብይይይ ብቻ ነው ምርጫችን

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 6 років тому +6

    Dr.Abeye,Good job,God Bless you and your family.

  • @yenatube1889
    @yenatube1889 6 років тому +4

    ከአብይ ጋር ወደ ፊት subscrebe one love

  • @ebaayele43
    @ebaayele43 6 років тому +5

    No word to say rather than loving you ABICHU my God bless you more. you are our gift from God.

  • @tiktokvidios-iu7jc
    @tiktokvidios-iu7jc 6 років тому +14

    አብይማለት አ አንድነት ብ ብርሐን ይ ይሁን ለኢትዮጵያችን ማለት ይመስለኛል ለኔ አውንም ወደፊትም ኢትዮጵያ አገሬ ወደፊት

  • @ahahahhahahhahahahajahhshs8963
    @ahahahhahahhahahahajahhshs8963 6 років тому +6

    እኔ ግን ምርጫዬ አንተና አንተ ብቻ ነክ ለመምረጥ አገር መግባቴ ግድ ነው አባቴ ደግመክ ደጋግመክ ንገስልኝ

  • @zeharamohamed1163
    @zeharamohamed1163 6 років тому

    የዶክተር አብይ ደጋፍ ነኝ ሊክ ይዘጋጂልን ለምርጫው

  • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ

    አብይየ አተብቻ ግዛን እኔማ አተከለለህ የሚጨልምብን ነው የሚመስለኝ ወላሂ ቢጨመቁ ያተን1/100አይሆንም አንተንብቻ ነው የምፈልገው

  • @ahmadmahmed1772
    @ahmadmahmed1772 6 років тому +16

    የትግራይ ትቪ እንትርቪው ላይ የለችም መች ይሆን እንደ ሌሎቹ ነፃ ምትወጣው አብይ ኑርልን

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 6 років тому +4

      እነሱ ይሄን ሰሞን የሌቦች ቀን እያከበሩ ነዉ ሀሀሀ

    • @barni_mb
      @barni_mb 6 років тому +1

      Ahmad Mahmed 😂😂😂😂

    • @fafibintseidkeasossa3091
      @fafibintseidkeasossa3091 6 років тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @asyafaji3098
      @asyafaji3098 6 років тому +1

      Be debra seytan tagitalech tigray tv
      Demo dekmowatal ye lebochin self digaf sitzagib new yekeremechiw
      Demo medrkum dr abiye fit lemekemet indegena meweled yitabekibatal

    • @خليلال-ح2ذ
      @خليلال-ح2ذ 6 років тому

      Siifan Harmee koo ሀሀሀ

  • @jjcc7950
    @jjcc7950 6 років тому +4

    It's not only that I learn from ur speech sir,I keep wondering how brilliant of a person that you are dr ABIY. And i'm confident you will succeed on leading the country to the right direction,and how can any bady listening to ur speech disagree unless they have personal issues.you are great asspiration to the young generation God bless you,best of luck.HOPE IN AFRICA.Thank you.Eri.

  • @fatemaberhefatemaberhe927
    @fatemaberhefatemaberhe927 6 років тому +5

    ሃራችንን ሰላም ቱሁኑልን ላንተም አላህ ይጠብቅህ

  • @ነቢሀየናቴልጅ
    @ነቢሀየናቴልጅ 6 років тому +3

    አላህካተጋይሁን💚💛❤👌

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato6147 6 років тому +13

    Abiy wede fit 👍👍👍💚💚💚

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 6 років тому +5

    አብዪዪዪዪ 1000 ዓመት ኑር ግዛ Z future is bright with u

  • @እኔነኝእኔ-መ4ፀ
    @እኔነኝእኔ-መ4ፀ 6 років тому +51

    ከተፎካካሪዎች ምወደው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና ዶክተር መራራ ጉዲናን ብቻ ነው

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 6 років тому +22

    ምርጫዉ ተራዝሞ አብያችን ጋር ለዉጡን በሁለት እግሩ ማቆሙ ላይ ሙሉ ጉልበታችንና ጊዜአችን ብናጠፋ መልካም ነዉ

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 6 років тому +22

    Wow yatmara yegdalge dokter abiya matdela nawe setotahe egzabher yetbklen jagenchen 👈 enwdahlen 💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tilahunmamo47
    @tilahunmamo47 6 років тому

    በጣምደስ ይላል ። እግዚአብሄር ስብሰባችሁን ይባርክላችሁ።

  • @dndnalqnobiy3288
    @dndnalqnobiy3288 6 років тому +5

    ሁላቺንምአብይነውየምንፈልገውሌላአንፈልግምአብይአብይብቺ

  • @hadrakedir1821
    @hadrakedir1821 6 років тому +6

    እኛ ኢትዮፕያዊያን ለመጀመርያጊዜ ይመስለኛል መግት ስታገኝ አብይ ብቻነዉ የሀቤል ወንድም
    ሌሎቹ ቃቤል ነበሩ የሀቤልና የቃቤልን ታሪክ ይታወቅልን

    • @tsedekearificho3578
      @tsedekearificho3578 5 років тому

      Egzabre erasuu martulie eneme marichahalwo kabiye garaa wode fitee

  • @ethiopiatoday2900
    @ethiopiatoday2900 6 років тому +6

    አብያችን አንተ ‹‹ሙሉ ሠዉ›› ነህ!! እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ፡፡

  • @hadrakedir1821
    @hadrakedir1821 6 років тому +8

    በኛ እድሜ መሪ ያየነዉ አሁን ነዉ ካተዉጪ መሪ አፈልግም።

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 6 років тому +21

    Dokter abiya selayhu dase belogale jagenchen enwedahlen 1000 amet negaseln 💚💚💛💛❤❤etypiya teru mary aggech 😍😍 egzabher yemsegan 👍👍

  • @samharry3770
    @samharry3770 6 років тому +2

    Finally change is coming to Ethiopia with Dr abiy Ahmed as our leader .long live abiy🙏😍

  • @astergetaneh2018
    @astergetaneh2018 6 років тому +3

    ላተ ጤናብቻ የምመኝልክ ፈጣሬይርዳክ የኔጀግና

  • @ethiodj5590
    @ethiodj5590 6 років тому +6

    እንዳንተ አይነት መሪ ኢትዮጵያ መቼም የምታገኝ መስሎ አይታየኝም

  • @Why-dt5dp
    @Why-dt5dp 6 років тому +3

    I think the politicians will also elect Dr. Abiy.

  • @etiopiahagareefiiqiiriishj8123
    @etiopiahagareefiiqiiriishj8123 6 років тому +5

    Abiyi Ante Abatim Mengitim Neh Anten Yesexen Faxari Simu Yibarak Egzabehr Edme Yisxiki 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪☝👌

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 6 років тому +1

    አብይዬ ፡ካንተ፡ሌላ፡መሪም፡ገዢም፡አንፈልግም፡ሺ፡አመት፡ንገስልን፡ንግግር፡ማር፡ሀሳብህ፡ቅነትህ፡ደግነትህ፡ምኑ፡ይወራ፡ስላንተ፡አንተን፡የወለዳች፡እናት፡እድሜና፡ያድልህ።

  • @endoendo5621
    @endoendo5621 6 років тому +4

    For the first time my country got a leader. PM Dr. Abyi, You are an amazing person who cares for everyone. Your wisdom is from above to save 100 millions people. God bless Ethiopian and your peoples!!!