Doctor really I appreciate your effort to shape up our conscience. I follow your lecture on line some times I down load it to watch later. but I got difficult to see the slides you created for the lecture..b/c most of the the video camera is so fast to read through. what so ever I enjoy. Thank you Dr Mihret Debede.
I loved how you defined and explained about hilina but it would have been even better if you would talk more about how to use the best of our hilina or how to maintain or improve. With all due respect Dr. Meheret you presentation was rushed and all over the place. You didnt give me a little bit of time to think between the different examples and ideas. Please spend more time on the "how to "do something on your next motivational speech. Thank you for your presentation and I hope I learn something new next time.
እግዛብሔር ይመስን እዲህ ለትውልድ የሚያስብ ሰዎችን ስለሰጠህን ዶ/ር በጣም ነው የምዎዶት እናመሰግናን ጥሩ ትምህርት ነው ፕሊስ ቀጣይ ፕሮግራሞችን ልቀቁልን
አግዘአብሔር ይባረክ ስለ አንተ
Thank you
Very interesting I loved it. This lecture has to give every state ሁሉም ክልል መሠጠት አለበት
**የሚገርም ነው ፈጣሪ የሰጠህን እውቀት ይሄው ዘረገፍክልን፦እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ምህረት**
ማሻ አላህ እንደት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት አላህ ሆይ ህሌናየን ንፁህ እና ትክክለኛ አድርግልኝ
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በጣም የሚያስተምር ብዙ ተምሪበታለው ህሊናችን እንዳይበላሽ እግዚአብሔር ይርዳን በጎ እድንሰራ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎🌎🌎🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦 ማሻአላህ ተናጋሪው ብቻ ሳይሆን ተምልካቾቹም (አዳማጮቹም) ጭምር ሳላደንቃቸው አላልፍም :: አገሬ ኢትዮጵያ ህዝቦችሽ ወደ ቀድሞው ስልጣኔው መስመር የሚገቡበት (የምንገባበት) ጊዜ ሩቅ አይሆንም ኢንሻአላህ :: ስልጡን ነበርን አሁንም ወደ ስልጣኔው እንመለሳለን :: 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎🇨🇦🇨🇦🇨🇦
Amazing..... would like to have more & more....thank you Dr.Mhiret
ጥሩ ነው ወንድማችን ! ወገኖቼ የበለጠ ለመረዳት እና ወደ መልካምነት ለመለወጥ ህሊናን እና ልብን የፈጠረው እራሱ ባለቤቱ ህሊና እና ልብ እንዴት እንደሚስተካከሉ ያስተማረንን የቅዱስ መጽሐፍን ቃል እናንብብ እንጠይቅ እንመርምር እንረዳ ያኔ ሙሉ ሰው እንሆናለን
Thank you 🙌🙏
Thanks alot dr i wish u all z best gr8 Man GOD BLESS YOU Merete ethiopiawi.❤
Dr. MEHIRET, WE WIISH TO HAVE MORE PEOPLE LIKE YOU. THANK YOU
Tnxs Dr. God job !
በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለ ን ቀጥሉበት
ባጣም ዘሪፍ ተምህርት ነዉ ቀጥሉበት
Thank you!
ትምህርቱ እጅግ ግሩም ድንቅ ጥልቅም ነው :: ሁሉም ሰው ሊሰማው እና ሊውቀው የሚገባ እውነት ነው :: መርክብ ያለ መሪ እንደማይሆን ሰውም ያለ በጎ ህሊና ሊኖር አይችል ከኖረም የሚኖረው ከእወነተኛ ሰላም የራቀ ህይወት ነው : : ታላቁ መፅሐፍ እምነት እና በጎ ህሊና ይኑርህ እንደሚል ለህሊናችን ልዩ ትኩረት ልንሰጥ ይገባል :: ለህሊናችን ዋጋ እንስጥ !!!!
Doctor really I appreciate your effort to shape up our conscience. I follow your lecture on line some times I down load it to watch later. but I got difficult to see the slides you created for the lecture..b/c most of the the video camera is so fast to read through. what so ever I enjoy. Thank you Dr Mihret Debede.
Keep going brother
perfect
I loved how you defined and explained about hilina but it would have been even better if you would talk more about how to use the best of our hilina or how to maintain or improve. With all due respect Dr. Meheret you presentation was rushed and all over the place. You didnt give me a little bit of time to think between the different examples and ideas. Please spend more time on the "how to "do something on your next motivational speech. Thank you for your presentation and I hope I learn something new next time.
ስለህሊና ምንነት ዶ/ር ምህረት ለሰጡት ማብራሪያ አመሰግናለሁ:: አንድ ጥቄ አለኝ:: ህሊና ጥሩውንና መጥፎውን እንድንለይ የሚያግዝን ኮምፖስ ነው ካልን ህሊና በትክክል መስራት አለመስራቱን የሚቆጣጠር ሁለትኛ ህሊና አለንወይ ?
አመሰግናለሁ Tigist Mengistu Tigist . ሀሳብሽን በአማርኛ ፊደል ብትፅፊ ደግሞ ይበልጥ ምቹ ይሆን ነበር:: በጣም አደንቃለሁ ትጂ
Egzihabher Hoy Helinayen Tebiklgn,
ወይጉድ ህሊና ትክክለኛው ፈራጅ ትንሹ እግዚአብሔር ማለት ነው ምንም ዝብዝብ የለውም እዳልከው እሱ ከጠፋ ምንም ጥሩ ስብዕና የለን
Arfe perogerame nawe batme nawe yamewdawe yehan perogeram bartu
Ted talk