50 ሺ የፈጀው ውብ የቤት እቃ ሀይቅ አደረስኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • የሀይቅ ሰርፕራይዝ

КОМЕНТАРІ • 123

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому +44

    ማሻአላህ አለይኪ ያንችን ቪደወ ሳይ ነው ሀገሬ ለመግባት የምጓጓው ምክኒያቱም ቀለል አርገሽ ነው የምነግሪን አሉጅ በሬ ወለደ እያሉ ተስፋ የሚያስቆርጡን

  • @foed180
    @foed180 Рік тому +4

    መዲየ የኔ ሀቀኛ አላህ ይጨምርልሽ አላህ የምፈልጊበት ያድርስሽ

  • @lubabahbaj9303
    @lubabahbaj9303 Рік тому +2

    ማሻ አላህ አንች ጠንካራ ነሸ ሁሉም ቀለል ያለ ነዉ አንች ጋ ያንችን ቪዶ ሣይ ነዉ ሀገሬ እሚናፍቀኝ ይኖራል ብየ ተሥፍ እማደርገዉ ጠንክሪ መድናየ

  • @ARITi01
    @ARITi01 Рік тому +4

    መደየ የኔ ጀግና እህት ብተእልን አላህ በሀሄድሽበት ሁሉ ይከተል ጥላ ከለላ ይሁንሽ እማየ ❤

  • @مريمعليك
    @مريمعليك Рік тому

    እዉነታኛ ታታሪ አለህ ርዝቅሽን ያስፈልሽ ሀቢባቲ

  • @FafiBabo839
    @FafiBabo839 Рік тому +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ የኔዋ መድየ በዚሁ ቀጥይበት የኔቅን
    ላይክሼርርርር❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ

    ላይክ ሼር በርች ማማየ

  • @emusalhi
    @emusalhi Рік тому

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን እህት እንኮን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ነው መድየ ቀጥይበት

  • @seadamuhye9304
    @seadamuhye9304 Рік тому +2

    አሉ አዳድ ዩቱበሮች ዋጋውን ንገሩን እኮ ስንላቸው እማይናገሩ እህቴ አችግን በዝሁ ቀጥይበት ማሽአላህ እኛ ያርብ አገርሴቶች ይህንን እኮ ስናይ አለን አዳዳችን እምንደሰት

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ላይክ አድርጓት እንደሁም ሰብ አቦ መዲ መቶ ሺ ትግባ

  • @HalimaAhmedLove
    @HalimaAhmedLove Рік тому +2

    ለኔም ትገጅልኝ አለሽይ ውዴ ኢንሻ አላህ ልስራና ቤቴን ጨርሻለሁኝ

  • @lonymimi5154
    @lonymimi5154 Рік тому +1

    ማሻ አላህ እኔምሀይቅ ነኝ ለጅዋ ስንት ነወ የምከፈሉት ሀይቆች ነገሩኝ

  • @MeremYmar
    @MeremYmar Рік тому +1

    መዲ ሀቀኛ ማሻ አሏህ🌹🌹🎁

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +3

    አደኛ እስኪ የመድ ቤተሰቦች ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች እህታችን በርች❤

  • @kazinkamla8641
    @kazinkamla8641 Рік тому +1

    ላምና ሳልካ አታንሻማም 👌♥️

  • @maryam3066
    @maryam3066 Рік тому +1

    .ማአላህ..ደሞመጣሸ...ልብንልሰረቂ❤ .አልሆነልኘ ዘድሮ...

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣሽ መዶ👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼☕☕☕☕👈🏽👈🏽

  • @user-zh7sg7iw6j
    @user-zh7sg7iw6j Рік тому

    እህት ማሻ አላህ በርች ጠንክሪ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልን

  • @እሙሀሚድን
    @እሙሀሚድን Рік тому

    አች ልጂ ግን ማሻአላህ እቃወችሺ እርካሺ ናቸዉ

  • @Aminat-sq2gj
    @Aminat-sq2gj Рік тому +1

    ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ በርች መድየ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Рік тому +1

    ማሻ አላህ መዲ አልፍሽኝ ሄድሽ

  • @bint6359
    @bint6359 Рік тому +1

    ማሻ አላህ እጥር ምጥን ያለች እቃ ነው ያዘዘችሽ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Рік тому +1

    መድና ዘድ ገብታችሁ እው አትጨነቁ

  • @ayishaseid31
    @ayishaseid31 Рік тому

    ጎበዝ. ሀቀኛ ነሽ መድየ

  • @hellenakumu150
    @hellenakumu150 Рік тому +1

    ማሻአላህ በርች ውደዋ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Рік тому

    መድ. እምገዠቸውእቃወችማሻአላህ እርካሽነውበርችሀቀኛነሽ

  • @asma-r2b
    @asma-r2b Рік тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዷ❤ በርችልኝ

  • @AmeወረባቦTube
    @AmeወረባቦTube Рік тому +1

    ማሻ አላህ የኔዋ

  • @seadamuhye9304
    @seadamuhye9304 Рік тому +1

    እህቴ ጎበዝ በርች

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Рік тому +1

    የልብስ ጥስት እኔ ጓጆ ስወጣ 75ብርአደኛውን ገዛሁት የሊጥማቡኪያ 10ብር አይ እማማማ ኢትዮጵያ የትሄደሰላምሽ የትሄደ ፍቅርሽ የትሄደ ውለታ እማማማ ሀገሬ ስወድሽኮ ነይበይኝአሁንስ ስደትምርርርርአለኝአስጠላኝ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому +1

    ምርጢቱአሳህበሀቅላይያፅናሺ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    አህለን መዲ ዋሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ

  • @RehamaMakonan
    @RehamaMakonan Рік тому +1

    ጠክሪ ዉደ❤

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Рік тому

    ወላሂ ጎበዝ ነሽ

  • @HalimaAwla
    @HalimaAwla 6 місяців тому

    ማሻ አላህ በርች እህት

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq Рік тому +1

    ማሻ አላህ የኔ እህት ገበያሽ በጣም ቆንጆ ነው ልመጣ 3ወር ቀረኝ በኮንቦልቻ የምቆርጠው እና አደራ እንድታገዥኝ መድዬ ስወድሽ ስገባ እደውልልሻለሁ❤❤🙏🙏🥰😊

    • @aeshatube553
      @aeshatube553 Рік тому +1

      በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ እኔም አስቤ አለሁ ጎበዝ ናት መድ ሀቀኛ ናት

    • @RS-nr1sq
      @RS-nr1sq Рік тому

      @@aeshatube553 አሚን የኔውድ ኢንሻ አላህ በጣም ሀቀኛ ብቻ አይገልፃትም የኔ እናት አላህ ከፍ ያድርጋት ያረብ ሳያት ደስ ትለኛለች❤🙏

  • @BsbsvsBsbshs
    @BsbsvsBsbshs 3 місяці тому

    ❤❤ዉዴ ቀኑንም እየፃፍሽ

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጎበዘ በትነው ኳን ደህና መጣሽ ገበዝሰላም ሰላም ብያለሁ እና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው ሰላም ላንድነት ሰላም ለሀገራችን❤

  • @fgty4821
    @fgty4821 Рік тому +1

    በርቺ ዉዷ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 9 місяців тому

    ሁለየ እያየንው ነው ማገለበጥ ወይም ከካርቶን ማውጣት አያስፈልግም አድስ እቃ ካልሆነ በቀር

  • @semutube5053
    @semutube5053 Рік тому +1

    መጣሽ ጀግኒት❤😊😊😊😊

  • @በረሱልቀልድየለምአትኩትያ

    ማሻ አላህ በርች

  • @asnakutesema8241
    @asnakutesema8241 Рік тому

    ዉደ ማሺአሏህ ወላሂ አንቺ ደግሞ ረካሺ አደረግሺዉ ቁጦርሺን ልቀቂልን

  • @rahimarahma7393
    @rahimarahma7393 Рік тому

    ማሸአላህ ነው ወላ❤❤❤

  • @hawagedsaw8571
    @hawagedsaw8571 6 місяців тому

    ማሻአላህ በርች ጎበዝ

  • @medinaali6453
    @medinaali6453 Рік тому

    የመዳም ቅመሞች አትሸውዱ የማይካው እኔ መቶ ሀያ ነበር የገዛሁት አራት ኩባያ ጋ አሁን ከሁለት መቶ አምሳ ብር አይበልጥም😂😂😂

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 Рік тому +1

    የኔሀቀኛእህቴየኔተራመቸነው

  • @zeynebaaliye8433
    @zeynebaaliye8433 Рік тому

    መድ ግን ሰው ትመረጫለሺ እዴ ለምን አመልሺም እህት በዋሳብም በቀጥታም

  • @نفيسهفيتو
    @نفيسهفيتو 11 місяців тому

    Mashaallaah ❤❤❤❤

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Рік тому

    ቁጥረሽን አስቀምጭልኝማ ሀይቅ ቤተሠቦች አሉኝ ታደረሽልኝ አለሽ እማ

  • @rahimarahma7393
    @rahimarahma7393 Рік тому

    በአላህ የዘድሮ ነው❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 እኮ ጨነቀኝ

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 Рік тому +1

    ማሻአላህ በርቺ

  • @Hawa-hj9fe
    @Hawa-hj9fe Рік тому

    ማሻ አላህህ የት ነሽሽክፍለ ሀገር ነሽሽ

  • @rukiyatube6682
    @rukiyatube6682 Рік тому

    የት ነው የምትገዥው. ደሴ የት ሱቅ ለማስገዛት ፈልጊ ነው ንገርኝ እህት

  • @madeenamahmood594
    @madeenamahmood594 5 місяців тому

    ማሽአላውደዎ❤❤❤❤

  • @zaeem5406
    @zaeem5406 Рік тому

    ኮበልሻ እና ኪሚሴ ቦታ ስንት ይገኛል ትክፊን ጠይቂ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 3 місяці тому +1

    መድየየትሀገርነሽ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Рік тому +1

    ቤሰቡን እሚያስደስት አላህያስደስተው

  • @noonamezeyneb4328
    @noonamezeyneb4328 Рік тому +1

    ❤❤❤ማሻአላህ

  • @ZainabZainab-xw4tg
    @ZainabZainab-xw4tg Рік тому +1

    መሸአላህ

  • @ሀሊማአቀሥተ
    @ሀሊማአቀሥተ Рік тому

    አሠላማሊኩም መድየ ጠፋተሻል አካን ደህናመጣሽ ኢሻአላህ ወላሂ አዝሻለሁ

    • @ሀሊማአቀሥተ
      @ሀሊማአቀሥተ Рік тому

      ታማኝነትሽ በጣምነዉ የምወደነወ መረችልኝ አላህይጠብቅሽ

  • @مريمعليك
    @مريمعليك Рік тому

    ወደ ቡታጀራ መለክ ትችያለሽ ዎይ

  • @Leyylaaa7524
    @Leyylaaa7524 11 місяців тому

    የትነውያለሺውእህት እኔምእፈልጋለሁ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Рік тому

    የገረመኝ የዳንቴሉ ዋጋ ብቻነው የአላህ አይ ሀገራችን

  • @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ

    ዛሬ አብረሺ ታደርሺልኝ ነበር ግን ዋሳብ ሞ ብልሺ ብልሺ አልመልስ አልሺኝ

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ

    ማሻ አላህ ሽሮም መከካት ቀረ ማለትነው

  • @fuzyahabata8212
    @fuzyahabata8212 Рік тому

    ማሽአህአለይኪእህት

  • @JanaJana-is9gk
    @JanaJana-is9gk Рік тому

    አታውጪው ከነካርቶኑ ካሳየሽ በቂነው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Рік тому

    ቁትርሽንአስቀምጭእህት

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
    @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ 11 місяців тому

    በርቺ❤❤❤

  • @ala2102
    @ala2102 Рік тому

    ማሻ አላህ እህቴ ማዘዝ ፈልጌ ነበር ቦርና ታደርቻለሺ

    • @maryam3066
      @maryam3066 Рік тому

      ..ማነሸ.የምታዥዉ ባረና አብረን..ለትራንሰፓረቱ..ቀይመብራት የኔነዉ

    • @ala2102
      @ala2102 Рік тому

      አይገርምም እኔም ቀይ መብራት ነው የማዘው ውድ ያገሬ ልጂ ደህና ነሺ

    • @maryam3066
      @maryam3066 Рік тому

      @@ala2102 ...ደህናነኘ እህት..እሺውደ. ባድእናዛለን.ቁጥረን አሰቀምጥልሻለሁ

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy Рік тому

    መድየ የት ነዉ አራዳ የምገዢዉ ስንተኛ ፎቅ ነዉ ትራሱና የፍራሽ ልብሱ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Рік тому +1

    ወይኔጤፍግንውድእደትነውየሚኖው😅

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc Рік тому

    እህቴ,እኔ,ሀይቅነኘ,,ገንአነቻ,ከሁሉም,ሰው,ልዩነሸ,

    • @fatimaa-io2vc
      @fatimaa-io2vc Рік тому

      እናም,ልኔም,ልዘዘሸ,,ማሸአላህ,ነሸ

  • @degituesubalew9494
    @degituesubalew9494 Рік тому

    የት ሀገር ነዉ ወይ

  • @fatomafatom9370
    @fatomafatom9370 Рік тому +1

    👍👍👍👍

  • @masemase4938
    @masemase4938 Рік тому +1

    ለምድነዉ ሥልክ ቀጥታ መሥመር የማታነሽዉ

  • @ቲቲነኝየaአፍቃሪ

    ለኔም አረባቴ ተወስጅልኝ እደ

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Рік тому

    እንዴት እናገኝሻለን ቁጥርሽን አስቀምጪእስቲ❤❤

  • @fatumayimer1113
    @fatumayimer1113 Рік тому

    ግን መድ ሰልክ አንሺ

  • @urur8r672
    @urur8r672 Рік тому

    ማሻአላህበትች

  • @ሀዋቢንትሰኢድ
    @ሀዋቢንትሰኢድ Рік тому

    የት ሀገር ነሽ

  • @esheeshe7785
    @esheeshe7785 Рік тому +2

    👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @jemilayusuf4070
    @jemilayusuf4070 Рік тому

    የትነዉያለሽዉመልሽልኝ

  • @tenya-ll1nl
    @tenya-ll1nl Рік тому

    በነታቹህስልክቁጡሯን ስጡን

  • @MadeenaMadeena-su1il
    @MadeenaMadeena-su1il Рік тому

    አመልሽምሳ ዋትሳብ ላይ 😢

  • @ZenetUae
    @ZenetUae 10 місяців тому

    በአላህ በዋሳብ እናጎሪኝ

  • @zuzuyoutube9919
    @zuzuyoutube9919 Рік тому +1

    በጣምታዳሊያለሽ!🙄

  • @fatimammm9451
    @fatimammm9451 Рік тому

    መድመልሽልኝበዋስታብ

  • @saadaalmahri6733
    @saadaalmahri6733 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masemase4938
    @masemase4938 Рік тому

    ለማዘዝ ፈልጌ መድ

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 Рік тому

    የሷን ቁጥረ በአላህ ላኩልኝ

  • @የእህቴፍቅርነኝበረካ

    አደኛ

  • @MeremYmar
    @MeremYmar Рік тому +2

    መዲ ትቢ 40ኤንች ስንት ነዉ❤

  • @Ksaaa-kr4vr
    @Ksaaa-kr4vr Рік тому

    በአላህ ቁጥረሺን ላኪልኚ

  • @HalimaAhmedLove
    @HalimaAhmedLove Рік тому

    ቁጥርሽንም ላኪልኝ

  • @ሐናየራሳዋ
    @ሐናየራሳዋ Рік тому

    Selm medi lenam btgzily

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን Рік тому

    መልሽልኝ እኔምማዘዝ እፈልጋለሁ