ልዩ የአረፋ ኢድ ሰርፕራይዝ 134ሺ745 ብር የፈጀው የቤተሰብ ሰርፕራይዝ ሀይቅ አደረስኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 чер 2023
  • የአረፋ ሰርፕራይዝ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 154

  • @kuruhebeshawittube2805
    @kuruhebeshawittube2805 Рік тому +30

    አው ልክ ነሽ እህቴ በኔም የደረሠ ነው ቤተሠብ አትርዱ ሣይሆን እራሣችሁንም እየጠበቃችሁ እኛም ወደፊት የት ነው የምሄደው ብለን እናስብ

  • @mekiyahussenyoutub6077
    @mekiyahussenyoutub6077 Рік тому +2

    የኒየ ቼኩሌት ማሻ አላህ አላህ ጉልበቱን ይሰጥሺ ከዚህም በላይ የሚሰሪ ያድርግሺ

  • @user-nh1wb3hw6s
    @user-nh1wb3hw6s Рік тому

    እህቴ መድና በርቺ ጠክሪ በጣም ጎበዝ ነሺ በዝላይ የሰው ሀቅ ጠባቂ ነሺ አላህ ጀዛሺን ይክፈለው

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 місяці тому

    እኳን አብሮ አደረሰን የኔህት ብርች❤❤

  • @Lemlem-sx3yv
    @Lemlem-sx3yv Рік тому +6

    ኣየ የኔ ከረታቶች ራሳችን የቀለጥን ለሰው እናበራል 😳

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Рік тому +2

    ማሻአሏህ በርች እህቴ መድ❤❤❤❤

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 Рік тому +4

    ማሻአላህአላህበሰላም የምትጠቀምበትያርጋትያውለቤተሰብምለራሷምመሆን አለበት ለቤተሰብዳብልሆ የመዳም ሸቃሊቲ አስቢበት ጉልበትሺእየደከመ ሲሄድ አገርስገቢ የሚያስብልሺማፉ ቤተሰብን ማስደሰት ደስ ይላል ነገርግን በልክይሁን ሀቂቃ እናትም አባትም ዘመድም ሲኖርሺነው የሚወዱሺ ከለለሺ ማንም አያስጠጋሺም አስቢበት የሰው ቤት መራራ ነው ሁሌ የአረብ ሺንትቤት ማጠብ ያስጠላል ሀቂቃ እኛእኮ በዚሀእድሜያችን የራሳችንቤት ትዳር ሊኖረን ይገባነበር ግን ስደት መረጥን

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Рік тому +1

    ማሻአላህ ጥሩነው ለኔም ትገዥልኛለሽ ሀርቡቅርብነው

  • @user-dm7we5nl4i
    @user-dm7we5nl4i Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔዋ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Рік тому

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን መድ ማሻ አሏህ እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @user-fs9nt7bx8g
    @user-fs9nt7bx8g 4 місяці тому

    መሻአላህ አላህአንችንም ያስደስትሺ በወጣው ይተካሽ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 6 місяців тому

    የኔ ወርቅ ስወድሽኮ የኛ መካሪ ኑሪልን መድየ

  • @user-dn6ez8we2c
    @user-dn6ez8we2c Рік тому

    መሻአሏህ በርች መድናየ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Рік тому +4

    ወላሂ ብችል ኑሮ ባደየ መቶሺ ባስገባሽ ደስ ባለኝ የኔ ጠካራ. በርች ሁቢዋ❤❤❤❤

  • @mohammedss6675
    @mohammedss6675 2 місяці тому

    ማሻአላህ በርች አሏህ ይጨርምርልሽ

  • @zarah2187
    @zarah2187 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን በረች 👍👍👍👍👍💚💛❤️🕋☝️🕍🇪🇹😊

  • @fafitube1
    @fafitube1 Рік тому

    አሠላሙ አለይኩም ኢዲ ሙባረክ ጀመአ ሠላም ብያለሁ

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 4 місяці тому

    የኔ ዉድማሻ አላህ❤

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Рік тому +4

    እቃ እየተወደደ ነዉ ቤተሰብ ያላችሁ ግዙ በቅንነት አትለፉኝ ሰብሰክራይብ አረጉኝ ከስደት ከገባሁ 6 ወር ሆነኝ ግን ማፊ ስራ እህቶቸ ገንዘባችሁን በአግባበቡ ተጠቀሙ😍😍😍

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Рік тому

      አላህ ይገዝሽ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Рік тому

      እደትነዉ የኢቱ ኑሮ እኔማ ለመጣት ፈራሁት

  • @ummehathem4979
    @ummehathem4979 Рік тому

    አላህ ይጨምርልሽ ውደ

  • @user-zq6pu5mo3t
    @user-zq6pu5mo3t Рік тому

    ወአለይኩምሰላምበአላህመድመልሽልኝተይ እንኳንአብብሮአደረሰን

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li Рік тому +2

    ቁጥሯን ተባበሩኝ እስኪ ምርጥ ልጅ ናት ብር ሲኖረኝ ትገዛልኛለች

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Рік тому

    መድ አብሽሪ ኢሻአላህ እኔም ለወደፊትአገዛለሁ አዛያድርሠንና❤❤

  • @user-ll5bg2gb4v
    @user-ll5bg2gb4v Рік тому

    አላህ ያግዝሽ ወላሂ መልካም ሰው ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fifuduvjfj1269
    @fifuduvjfj1269 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @Enemayeheger
    @Enemayeheger Рік тому

    ትክክል ያየ ያቀዋል👌❤

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 10 місяців тому

    መዲየ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 11 місяців тому

    ማርያምን:በጣም ጎበዝ:ብልጥነች:በግማሽወር:ደሞዝ:ቤተሰብሽማረግ'እያለእደዚህ:የሌለወጪእንዳረጋለን:ከዚህእያጋፈፍን:ለዛውአያምር

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 11 місяців тому

    ወይነጠጂ ያምራል

  • @user-ix9dw6un8z
    @user-ix9dw6un8z 11 місяців тому

    አሠላሙአለኩም እደትነሽ መዲ ሠላምነሽ

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Рік тому

    ውአለይኩም፡ሰላምወራሕመቱሏሒ፡ወበረካትሑእንኳን፡አብሮአደረሰን፡መድ፡ዕቃው፡መሸአላሕነው

  • @AminatAhmed-sv8co
    @AminatAhmed-sv8co Рік тому

    መሻአላትባረእከላበጣምደሰይላልወላሂ
    እኔቤተሰብማሰደሰትበጣምደሰይለኛልእረሜእናጤናይሰጥሽ

  • @fatumahussen8916
    @fatumahussen8916 6 місяців тому

    መሻአላህነው

  • @toybamohammed6257
    @toybamohammed6257 Рік тому +2

    መድኮ ትለያለሽ ማሻ አላህ❤

  • @user-hq9pn5cw6z
    @user-hq9pn5cw6z Рік тому

    መድ በርቺ

  • @user-pu4tp8pu8x
    @user-pu4tp8pu8x Рік тому

    መሸ አለ ደስ ይለል❤❤❤❤

  • @SamriaSamria-ju8sm
    @SamriaSamria-ju8sm Рік тому +1

    ማሻአላህ በርቺ ሀቅኛነሺ ለቤትሸአድሰነኝ

  • @fatumahmohameed9806
    @fatumahmohameed9806 Рік тому

    እዉነትሺንነዉልክነሺመድየ❤በርችጎበዝ

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x 8 місяців тому

    ዋለይኩም ሰላም እህት የመቸነው❤❤❤❤

  • @fifuduvjfj1269
    @fifuduvjfj1269 Рік тому

    ሁሉም ያምራል

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 11 місяців тому

    የኔውድ ምክርሽደስይላል እራሳችንሳችልለሰው ድጋሚመሰደድ❤

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o Рік тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን መድዬ የኔ ዉድ እቃዉ ማሻ አላህህ ነው በጤና የሚጠቀሙበት ያድርጋችዉ ግን ግን ትንሽ በዛ እኔ በመዲ ሀሳብ እስማማለሁ ማለቴ ድግሽ ቢሆንም ሰዉ ድግስን የሚደግሰዉ ከጎረቤት ጋር ነው ስራዉንም እቃዉን ተዉሰዉ ደሞም ቅሬም አለ ለድግስ ተብሎ እሄን ያክል ሀባይቢ እኔ ለቤተሰብ መደረጉን ጠልቼ አይደለም ግን እኛን በማይጎዳ መልኩ ቢሆን ባይ ነኝ በተረፍ እህታችን አላህ ባወጣሽዉ ይተካሽ

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 Рік тому +1

    እች ልጅ መልካም ሰው ናት ግን ተመልካች የላትም እያንዳንዱ እቃ ዋጋውን ትናገራለች ጎበዝ ነሽ በርች

  • @zeynebali124
    @zeynebali124 Рік тому

    በርቺልኝየኔውድትወድሺእኮ
    እኔምቤቴገናሁኖየማኖርበትሸገረኝእጂትገዢልኝነበር

  • @user-je9cm1ok6k
    @user-je9cm1ok6k Рік тому

    መሻአላህ ኣህ ይጨምርልሽ

  • @user-hs7pr5fz5r
    @user-hs7pr5fz5r Рік тому

    ማሻአላ

  • @user-lc8og3iw5h
    @user-lc8og3iw5h Рік тому

    እህቴ እኔንም አድሪሽልን የኔ ውድ ሀራ ወይም ወልዳየ

  • @senabsenab5997
    @senabsenab5997 Рік тому

    ማሻአላህበርች

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Рік тому +7

    የገዛችሁ እቃ ይጠቅማል ቢያስቀምጡት አይጎዳም❤🎉

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 15 днів тому

    መድ የኔትራመቸናዉ

  • @dhfdygdhd6437
    @dhfdygdhd6437 Рік тому

    እንካንአብሮአደረሰን

  • @user-mg6iw1pz8r
    @user-mg6iw1pz8r 11 місяців тому

    ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @You-kd7sn
    @You-kd7sn Рік тому

    ማልሰኝ❤❤❤

  • @hayu2791
    @hayu2791 Рік тому +1

    ኧረ ቁጥርሽተን አስቀምጭልን እህቴ❤😊😊

  • @kukud4920
    @kukud4920 11 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @semirawollo
    @semirawollo Місяць тому

    መዲን እናሳድጋት 100k እኳ እናስገባት

  • @JemalMd
    @JemalMd 7 місяців тому

    አሰላም ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @FatumaEdirss-do3fb
    @FatumaEdirss-do3fb Рік тому +1

    አወል መራ አንደኛ ስሆን ዛሬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆጆ

  • @hhhgh4879
    @hhhgh4879 Рік тому

    ምረጡ ሴትነሺ በቅረብአገረ እገበለሁሰልክሺን እፈልገለሁእህቴ

  • @hawaali-lx9hg
    @hawaali-lx9hg Рік тому

    ባርዬ እዴትነሺ

  • @fafyyeutb148
    @fafyyeutb148 Рік тому +2

    አቦ እንጀራ ይውጣልሽ ከሚያምሪትዳሪጋሪ ያረቢይ ደስስስአስባልሽኝ ስራሽ ወድጀዋለሁበቃ

    • @sofiaali5884
      @sofiaali5884 Рік тому

      በጣም መልካም ስው ነሽ አላይ ያብርታሽ

    • @user-rf6ex4ve4b
      @user-rf6ex4ve4b Рік тому

      ደምሪኝ እህት

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy Рік тому

    መድዬ በአላህ የትነሽ እኔ እፈልጋለሁ

  • @zdbint8815
    @zdbint8815 3 місяці тому

    ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ውዴ

  • @zdfenetawasim8441
    @zdfenetawasim8441 Рік тому

    መድየ ቅመማ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +6

    እኔ ይሄወ ስትንት አመቴ ለቤተሰቦቼ ቤት እየሰራሁ ነው ሁሉን ነገር ባደርግላቸው ደስታየ ነው እኔጃ ብቻ ደስታቸው ያስደስተኛል እነሱ ደስ ሲላቸው ካየሁ እኔም ደስ ይለኛል

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Рік тому +11

      ሞኝ እዉነት አይምሰልሽ ቅድሚያ ለራስሽ ካልሆንሽ ነገ ሂደሽ አብሬ እቀመጣለሁ ብትይ እዉነቴን ነው እምልሽ ከሰው አይቆጥሩሽም

    • @sartt1717
      @sartt1717 Рік тому

      እንድህንገራት ላችጭራሽ አያስቡም

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Рік тому +2

      ደስማ ይል ነበር ግ ቅድሚየ ረስን መስቀደም ነው የወለደችሽ እነት ረሷ ከሌላሽ ዞር ብለ አተይሽም

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Рік тому +2

      @@sartt1717 ኧረ ጭራሽ ከሰዉም አይቆጥሩሽ ደርሶብኝ ስላየሁት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን ትምህርት ሆኖኛል እናም እህቶች አትሞኙ ቅዲሚያ ለራሳችሁ

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Рік тому +3

      የለደለው ፈረስ ገሪ ይጎትተል አሉ ሚነው ስደት እየከረተተኝ እሄንን እቀ ለቤተሰብ ብየንስ በስጦተ መልክ ትንሽ ብደረግጥሩነው መነኘውም ሰው የረገል ምነው ሆሆ

  • @user-uv4ld8jy3n
    @user-uv4ld8jy3n Рік тому

    አዲሳባባ ቲደረሻለሸ

  • @Zinet-xn1rn
    @Zinet-xn1rn Рік тому +3

    ጉድ እኮ ነው ላንድ ቀን ድግስ ተብሎ ነው ያረዳ እቃ የለም እንደ

  • @hawakindu
    @hawakindu Рік тому

    ወላሂ ደስ ባለኝ ነበር አንዲሽ ሰብስክራይብ በደርግሽ ይን ❤❤❤❤❤ጠንካራ ሴትበርቺ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Рік тому +1

      ደምሪሪኝ ቅን ሠዉ

    • @hawakindu
      @hawakindu Рік тому

      @@alemtube1150 ወይ ውዴ

  • @RomanAliy
    @RomanAliy Рік тому

    ብረድስቱ ስት ገዛሽው ትልቁን

  • @user-th7fz9nx4n
    @user-th7fz9nx4n Рік тому

    እህቴእኔፈልጋለሁ ግን ማጀቴትወስጃለሽ ደሞብረድስት ከሱየሚልቅአለሽ

  • @BusyLine-fc6hs
    @BusyLine-fc6hs Рік тому

    እደትነሸ

  • @selameantene
    @selameantene Рік тому

    በጣአም ምእርጥሴት ነሺ ገእን ወደ አዲሳባ አታደርሽልንም እባእክእሽ ከቻአልሺ ንገእሪን

  • @You-kd7sn
    @You-kd7sn Рік тому

    እኔአፈለገሎግንሀለበነኝትማጠሌቺ❤❤❤

  • @user-ju5ep1jw2g
    @user-ju5ep1jw2g Рік тому

    ለናቴ እረከቦትና ምጣድ ብገጂልኝ

  • @user-sl9sc2hl7s
    @user-sl9sc2hl7s Рік тому

    ስልክቁጥራሺንማሬዋ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому

    ❤❤

  • @user-gv8nh4rs7c
    @user-gv8nh4rs7c Рік тому

    መድየ ለምድነው ላይኩ ሰብስክራይቡ እማይገፋውው ወላሂ እውነትና ሀቅንሚሰታ ሰው ለምንድን
    አዳሚ ሰብስክራፕይይ አርጉ እዴዴዴ

  • @ethiopialoveethiopialove-fl1gl
    @ethiopialoveethiopialove-fl1gl 2 місяці тому

    መድ ለምን አመልሺልኝም 😢

  • @user-xt9rl6wp5l
    @user-xt9rl6wp5l Рік тому

    ቁጥርሽን የት ነው የምናገኘው

  • @aleemahassan8733
    @aleemahassan8733 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @user-mi9tu6nf5f
    @user-mi9tu6nf5f Рік тому

    🌹🌹🌹

  • @jamog5389
    @jamog5389 Рік тому

    👍👍👍👍❤

  • @user-xy2yj2df9n
    @user-xy2yj2df9n 7 місяців тому

    አኪድ ምግቤት ልትከፍት ነው

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 Рік тому

    4 joki man liyadrg new🤔🤔

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 Рік тому

    ቁጥር የለ እደት እንዘዝ እህት

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 Рік тому

    ልክነሽ እህት እረ መልሽልኝ ቁጥርሽን እፈልጋለሁ ኮመት አመልሽም

  • @ahmadalhusien8690
    @ahmadalhusien8690 11 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @hawakindu
    @hawakindu Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @ranianano4401
    @ranianano4401 Рік тому

    ቁጥረሺን አሰቀምጨ

  • @toybamohammed6257
    @toybamohammed6257 Рік тому

    መድየ ኮሜንቴን ካየሽው መልሽልኝ በጣም ትልቁ የመጀመሪያ የሚባለው ብረድስት ስንት ነው።

    • @sedaahmed6797
      @sedaahmed6797 Рік тому

      የኔም ጥያቄ ነው መልሺልን እስከ ስንት ቁጥር አለ?

  • @saraendris8485
    @saraendris8485 Рік тому

    እረ ተይ መዲ ስልክ አንሽሽሽ

  • @LubabaAhmedLubaba-zo8zd
    @LubabaAhmedLubaba-zo8zd Рік тому

    ሱፍራውን ነጥይው ባለጨሌውን

  • @user-iq1si3ds7b
    @user-iq1si3ds7b Рік тому

    ይህ ለቤተሰብ ሳይሆን ለራሷ ነው ል

  • @foed180
    @foed180 Рік тому

    መዲየ የት ነዉ ያለሽዉ እንዲትገጂልኝ ፈልጌ ነበር

    • @sartt1717
      @sartt1717 Рік тому

      ኮቦልቻ አለችእኮ ጨርሳችሁ አታዳምጡም እደ

    • @foed180
      @foed180 Рік тому

      እሽ በዋስታፕ መገኛዋን ንገሪኝ

  • @Zehabu-tj4db
    @Zehabu-tj4db Рік тому

    አረተይመድናበአላህበዌሣታብ

  • @user-jb2bn7ow9m
    @user-jb2bn7ow9m Рік тому

    ምነው ዘም አልሺ እህት

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +1

    ረከቦቱ ያምር ነበር ግን ሱኒ ያንሸራትት ይመስላል መገደፊያ የለውም

  • @user-dn6ez8we2c
    @user-dn6ez8we2c Рік тому

    ጊራና ታደርሻለሽ ወይ

  • @user-ys7jl9rz4b
    @user-ys7jl9rz4b Рік тому

    እስኪ ስልክን

  • @hawa4849
    @hawa4849 Рік тому +2

    ቁጥርሽ በየት ነው የሚገኘው መድ

    • @sartt1717
      @sartt1717 Рік тому

      ሁለየ ከቢድወጋር ትለቃለች

    • @GgggGgg-br1de
      @GgggGgg-br1de Рік тому

      የቱጋር

    • @mekamohammed7556
      @mekamohammed7556 Рік тому

      @hawa4849,ቀጥሮ አለ ነበር ግን አት መልስም እህትዋሳብሪከርድአድርጊአልመለሰችልኝም
      አገር እህቴ ኮበልቻነበረችየመጀመሪቀንአንስታሁለተኛዉብትደዉል።ብትደዉል❤❤አትመልስም

    • @sartt1717
      @sartt1717 Рік тому +1

      @@mekamohammed7556 ስራስለሚበዛባትነው ውደ