#ኩታበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2023
  • የኩታበር የቤት እቃዎች
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 172

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 8 місяців тому +26

    መድን የሚያገባ ወንድ የታደለ ነው ደርባባ.....ልባም ሴት ነች እኮ ወላሂ እቃ አመራረጥ ልብስ አመራረጥ እንደ እንደምትች ልባም ነሽ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ ያረብ ......

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 8 місяців тому +2

      አሜን እውነት አሁን ባልገዛም ማየት መድን ያስደስተኛል ማርያምን አንድ አመት ከምን አመን ይቀረኛል መድየ ትገዛልኝ አለች ብየ ተስፍ አለኝ

    • @fatumamohammed-ye1rr
      @fatumamohammed-ye1rr 7 місяців тому

      @@genetwodefraw5821
      ትገዛልሻለች ....እህትዋ ኔት ቢከት ደግሞ ጥሩ ነበር

  • @jamila3850
    @jamila3850 8 місяців тому +26

    የመዳም ቅመሞች ጤናአ እና የረፍትእጀራ ይስጣቺሁ

  • @user-yz5gh5jn3j
    @user-yz5gh5jn3j 8 місяців тому +10

    ምርጫሽ ማሻአላህ ቅመሞችየ ሀገር ነዉ እቃ መግዛት

  • @fandishaTube-ve5cg
    @fandishaTube-ve5cg 8 місяців тому

    አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መዲየ የኔ ባለሙያ ጎበዝ በርች

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 8 місяців тому +4

    አሰላሙ አለይኩም ውድ እህቶቸ ሴኔጋል ብረድስት ለጤና ጥሩ አይደለም ከተጠቀማችሁም አልፎ አልፎ ብዙ ቆይታችሁ ተጠቀሙ እጂ ሁሌም የምግብ ማብሰያ አትጠቀሙት ስትገዙ ጤናን የማይበክል ነገር ግዙ ሲቀጥል የሸክላ ድስት በብዛት ተጠቀሙ

    • @user-nb3oz2gd8s
      @user-nb3oz2gd8s 7 місяців тому

      ቺግር አለው እደ እማ❤

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 7 місяців тому

      አወ ካሰር ያመጣል

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 7 місяців тому +1

      @@user-nb3oz2gd8s የሸክላ ድስት ወይም ስቲል ለስቲል ነስ የሆኑ ብረድስቶችን ነው ሁሌ መጠቀም እጂ ይሄ ጥሩ አይደለም

  • @Enen550
    @Enen550 7 місяців тому +2

    ትለያለሽ መድ አችን ሳይ የኢትዩ ኑሮ ቅልል ይለኛል❤❤❤በርች

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 8 місяців тому

    መድየ አላህ ያበርታሽ የእኔ ጀገና

  • @sitinaseid7437
    @sitinaseid7437 7 місяців тому

    ማሻአላህ ጎበዝነሽ መድ በርቺ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 8 місяців тому

    ማሻአላ በጣም ደሠይሚል እቃናው ኢሻአላ እኔም አድቀን

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 місяців тому

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔውድ እህት መድየ በርቺ ዛሬ አንደኛ ነኝ ኮሜንቶች ሠምታችሗል ክክክክክ አላህ ይጨምርልሽ እማትቀየሪ ያድርግሽ መድየ አላህ ገዘብሽን በረካ ያርግልሽ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል እህት አብሸሩ

  • @semiramuhmmedtobe4611
    @semiramuhmmedtobe4611 8 місяців тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መድየ በርችልኝ

  • @umueimran
    @umueimran 8 місяців тому

    ማሻአላህ በርቺ መድየ

  • @user-kc4xz9ub6u
    @user-kc4xz9ub6u 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ መድዬ ባረካሏህ ፊኪ👍👍👍

  • @user-mv4io6lk1x
    @user-mv4io6lk1x 8 місяців тому

    የኔ ቆጆ በርች መዲየ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 8 місяців тому

    አህለን መድ እንኮን ደህና መጣሽ በርች

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 8 місяців тому

    ፀዋሊኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ መዲ ማሻላህ አላህ ይጠብቅሽ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 8 місяців тому

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህት ማሻ አላህ ምርጫሽ ሁሉ❤❤❤

  • @maryem9100
    @maryem9100 7 місяців тому

    መበረቺ ጎበዝ መዲ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒወበረካቱ በርች መዶየ🎉🎉🎉

  • @wollomedia1
    @wollomedia1 7 місяців тому

    ማሻ አላህ እህት አቀራረብሽ❤❤

  • @nahanaha9198
    @nahanaha9198 8 місяців тому

    ማሻአላህ በርች እህታችን እኔም በቅርቡ ኢንሻአላህ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 8 місяців тому +1

    ማሻ አለህ በርቺ

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t 8 місяців тому

    ዋአሊኩም ሰላም መዲ ማሻ አላህ እኛም ተራ ቢደርሰን😢❤❤

  • @Saadah-cs6je
    @Saadah-cs6je 8 місяців тому

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ ማሻአሏህ መድዬ

  • @ylefyeshiwork4063
    @ylefyeshiwork4063 7 місяців тому

    የኔውዴ በርች ሀቀኛ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-hi6gh7cj5j
    @user-hi6gh7cj5j 8 місяців тому

    የኔ ቆንጆ እንወድሻለን ጠንክሪ

  • @user-nb3oz2gd8s
    @user-nb3oz2gd8s 8 місяців тому +4

    ማሻአላ መዲየ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @emukal
    @emukal 7 місяців тому

    መዲ ጀግኒት አህለንንን ማሻአላህ ሲያማምሩ እራቅሽኝጂ እኔም እፈልግሽ።ነበር

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 8 місяців тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ከለገባሽ ሷሊህ ያሆና ባል አላህ ይስጥሽ አሚንንን በይ አንችው😅😊❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 7 місяців тому

    ማሻአላህ መድበርች

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @saadaemer9757
    @saadaemer9757 7 місяців тому

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @MmMm-fc3oy
    @MmMm-fc3oy 7 місяців тому

    ማሻአላህ መድየ

  • @zainabSani-rw5tp
    @zainabSani-rw5tp 6 місяців тому

    መድየ፣በረችልኝ፣ውዴ፣እቃውየተገዛበትን፣ቀንና፣ውረ፣አሰቀምጨልን፣ለማወቅየጠቅመናል፣

  • @elhamzainab2076
    @elhamzainab2076 8 місяців тому

    ማሻ አላህ በርች

  • @sameera7524
    @sameera7524 7 місяців тому

    ጎበዝማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @user-cs1ko4xt8q
    @user-cs1ko4xt8q Місяць тому

    ማአላህ መድየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hb9ux3ob2w
    @user-hb9ux3ob2w 7 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 8 місяців тому

    መድየ በርችልኝ ምርጫሽ ✅👌👌

  • @ameent7769
    @ameent7769 8 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ መድዬ ዘሬስ ሀገሬ ሂዴሻል

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia 7 місяців тому

    ማሻአላህ እህት በሪች

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 7 місяців тому

    የኔቆጆህት መሻአላህ❤❤❤❤

  • @Zehabu-tj4db
    @Zehabu-tj4db 7 місяців тому

    ማሻላህ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 8 місяців тому

    መድየ እኔ የወዴድኩት ግልፀነትሺ አቀራርብሺ አሏህ ይጠብቅሺ ተከታታይሺ ነኝ ብር ሲኖርኝ አዛለሁ ኢንሻአሏህ

  • @user-pw5gs2ph3p
    @user-pw5gs2ph3p 7 місяців тому

    ማሻአላህ እህትበረች ግን ቁጥረሺን አሰቀምጭ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 8 місяців тому

    ማሻላ፡፡

  • @user-ng7no9xp6l
    @user-ng7no9xp6l 8 місяців тому

    በርች😊🎉🎉

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x 8 місяців тому

    ማሻአላህ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xy2yj2df9n
    @user-xy2yj2df9n 8 місяців тому

    ወአለይኩምሰላም በርቺ

  • @jamila3850
    @jamila3850 8 місяців тому

    በርቺውዶእህቴ እጎትሽተሻለው

  • @AishaMohammed-yc8qk
    @AishaMohammed-yc8qk 8 місяців тому

    በርች❤

  • @tube1623
    @tube1623 7 місяців тому

    የኔ ውድ እንዴት እንደወደድኩሽ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 8 місяців тому

    መዲ ትለያለሽበርች ሀቅንየያዘ አላህ አጥለውም❤

  • @-nbyhtube5218
    @-nbyhtube5218 8 місяців тому

    የምገዛቸው እቃወችያምራሉማሻአላህ

  • @fafyyeutb148
    @fafyyeutb148 7 місяців тому

    መድናየ እናመስግናል መልካም ልጂእድሜሽይሪዘም

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 8 місяців тому

    ❤❤❤መሸአላሕመድየ

  • @rgff9034
    @rgff9034 7 місяців тому

    ቤቴን ለመጨረስ ያብቃኝ ወላሂ ባችነው እቃየን እምጠልበው ኢሻአላ

  • @zedabdu5624
    @zedabdu5624 8 місяців тому

    መድየ ቁጥርሽን አስቀምጭልን

  • @samira1164
    @samira1164 8 місяців тому

    መሸአላ❤❤

  • @MoMo-zc8lu
    @MoMo-zc8lu 8 місяців тому

    ማሻአላህ❤❤

  • @sbirein
    @sbirein 7 місяців тому

    መድየ ልኔ መቸነውእምትግዢልኝ ማሬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ጅልባቡ ልብሱ ጥራት አለው

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc 7 місяців тому

    ❤❤❤❤ ጀግኒት

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa 8 місяців тому

    እርከርድ ሲርኩልሺ አትመልሺ መዴ

  • @hayatsaad23
    @hayatsaad23 8 місяців тому

    መድየየየየ

  • @lubaba1234
    @lubaba1234 7 місяців тому

    ስልክሽንላኪልኝአስቀምጭ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 6 місяців тому

    👍👍👍👍

  • @user-wk2gj3gr5g
    @user-wk2gj3gr5g 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ማሻሀአላ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 7 місяців тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ ብርችልኝ ማሻአላህ ከሌሎቹ ለየት የሚያደርግሽ ዋጋ ትናገሪያለሽ ቁጥርሽን ስጪኝ

  • @saadaemer9757
    @saadaemer9757 7 місяців тому

    አገሬ ስለህድሽ ድስ ብሎኛል

  • @ameent7769
    @ameent7769 8 місяців тому

    🏆አላህ

  • @toybayimam
    @toybayimam 8 місяців тому

    berchi medi gobezi

  • @user-fo3ed4gw9b
    @user-fo3ed4gw9b 8 місяців тому

    ተይ መድ እኔንም አናግሪኝ

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 8 місяців тому

    ምን አለበት ወደ ሸዋ ብትልኪልኝ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 7 місяців тому

    ኧረተይመድ ሽሮበትልቅድስት ይደብራልበስንትቀንሊያልቅ

  • @ajmanajman8427
    @ajmanajman8427 8 місяців тому +1

    ውሃው

  • @tashetatmam2715
    @tashetatmam2715 8 місяців тому

    ለሚን አቲ ማሊሺሚ ዎሮ ሀኖኛሊ

  • @mrn3878
    @mrn3878 8 місяців тому

    👍👍👍😘😘

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-di8et9cm5q
    @user-di8et9cm5q 7 місяців тому

    ስልክሽየታለ

  • @lubaba355
    @lubaba355 8 місяців тому

    ቀዩ መጋረጃ ገበር አለው ወይስ ብቻውን

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r 7 місяців тому

    መዲ ለኔም እድገዥልኝ እመኛለሁ ለምን ብትይ ሀቀኛ ነሽ ኢንሻ አላህ ትገዥልኛለሽም ቁጥርሽን ስጭኝ ውዴ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 7 місяців тому

    እህቴ ቁጥርሽን ፈልጌ ነበር በምን ላግኝሽ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 8 місяців тому

    እኔ በጣም ነው የማደቅሺ ሀቀኛነሺ ዋጋዋን በየቀኑ ትናገሪያለሺ ሌሎቹ ዋጋ በየቀኑ ሰለሚጨምርነው የማንናገርው ይላሉ ሁለት አይናገሩም

  • @debritutaddasa1958
    @debritutaddasa1958 8 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-dr5mk9br2m
    @user-dr5mk9br2m 7 місяців тому

    ባገኝደሥተኛነኝ

  • @user-nd8ri9xz1h
    @user-nd8ri9xz1h 8 місяців тому

    በፈጠረሽ መልክት መልሽ❤❤❤❤

  • @mekiyahussenyoutub6077
    @mekiyahussenyoutub6077 7 місяців тому

    ቁጥሮን የምታቁ ፃፍልኝ እሰኪ

  • @SwSwits-te4dn
    @SwSwits-te4dn 8 місяців тому

    med tey lanem geye tay be imo sent angarkush😢

  • @rokiyamohamed-bk7ri
    @rokiyamohamed-bk7ri 8 місяців тому

    በወሣብ መልሺልኝ ሥደዉል አታነሺም

  • @user-vx3ot6lo1z
    @user-vx3ot6lo1z 8 місяців тому

    ስልክ ቁጥርሽን ??

  • @aminatyimer-hc4th
    @aminatyimer-hc4th 7 місяців тому

    ቁጥርሽን ላሊልን

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 8 місяців тому +7

    ውድ የመድየ ተከታዮች እስቲ ድል ለፍኖ በሎ ኢተርኔት እዲከፈት

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 8 місяців тому +1

      አብይ በአቅሙ 😂 ቀጣንኮ አላህይድፍውና

    • @OmuMrad245
      @OmuMrad245 7 місяців тому

      እውነት ብለሻል ልጆቸን እናቴን በቪድወ ሳይ ድካሜ ይለቀኝ ነበር እህህህ ያረብ ሠላሙን አምጣልን😢

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 7 місяців тому

      @@user-nv2tv5bc8t ቀጣን ይህ ውርጋጥ

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 7 місяців тому

      @@OmuMrad245 ከባድ ነው ማርያምን ስራ መስራት አስጠላኝ ከባለቤቴ ጋር አስር ጌዜ ማውራት ለምጀ እደት ልቻለው

  • @magadimaggadi6990
    @magadimaggadi6990 8 місяців тому

    ቁጥርሽን አስቀምጭልን

    • @user-nd8ri9xz1h
      @user-nd8ri9xz1h 8 місяців тому +1

      ፕሮፋይሎን ተጫኒ ማሬ አለለሽ❤

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 8 місяців тому +1

    ተው የመዳም ቅመሞች ስልኮን እርዱኝ

  • @fgty4821
    @fgty4821 8 місяців тому

    መዲ ጠፋሽ

  • @user-tk8wv4cl7y
    @user-tk8wv4cl7y 7 місяців тому

    Quxirishi banishing hihitee

  • @makkahussein9844
    @makkahussein9844 8 місяців тому +1

    እረመድ ቁጥርሽን በአላህ ኮሜት አታነቢም መሠል ስትግዜ ፃፍኩልሽ ውደ

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 місяців тому +2

      09 03 19 30 36
      ቁጥሯ ይሄ ነው

    • @makkahussein9844
      @makkahussein9844 8 місяців тому

      @@ttww9470 ዋሳብ አልወጣልኛለ ውደ