Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክበሪልኝ የኔ ውድ አመሰግናለሁ❤❤
መቅዲዬ እንዴት ነሽ ፍቅረኛዬን የሆነ ቦታ ቆሜ እጠብቀዋለው ቆየብኝ እና ተናድጄ እየተጠበቁት እያለ ሚያምር ጋቢ አርጎ መጣና ነይ ብሎኝ ልንሄድ ስንል ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ነይ እንሳልም ይለኛ ከዛ እሺ ብዬው ወድያው አባታችን ሆይ ፀሎት ይጀመር እና እሱ ፀልየን እንሄዳለን ከዛ ምግብ እንብላ ብሎኝ ሚያምር አንድ እንጀራ በሽሮ ይዛ መጥቶ በለን እና ኢሄን ብትፈቺልኝ አመሰግናለው
ሰላም መቅድዬ በህልሜ የቤታችን አጋዥ የተጋገረው እንጀራ ሳያልቅ ለምን ሌላ እንጀራ ትጋግሪያለሽ እህሉን ለምን ትጫወቺበታለሽ አያልኩ ስቆጣት እሷም ዝም ስትል ምን ይሆን
እንዴት ነሽ መቅዲዬ በህልሜ ከጎረቤት ቤት ሆነን እኛ በዶሮ ወጥ እየበላን ጎረቤታችን ደግሞ ጥሬ ስጋ እየቆረጠች በማባያ ትበላለች ከዛ እሚያምር ሹርባ ተሰርቼ ነጠላ ጣል አደርግበታለሁ ከዛ ከሆነች ልጅ ጋር ሆነን በመስታውት እናያለን
መቅዲ እንዴት ነሽ የንሰህ አባቴ ምፀሀፍ ቅዱስም ይመስለኛል ታቦትም ይመስለኛል ጭንቅላታቸው ላይ ተሸክመው መጎናፀፊያም ተሸፍኗል ህዝብ ወደበዛበት እየሄዱ ነቃው
መቅዲ እንዴት አደራሽን ይሄን ህልም ፍቺልኝ ጥቁር ልብስ ከነነጠላው አዘዝቄ ለብሼ በለቅሶ መሀል ሳልፍ አየው ምድነው ፍቺው
መቅዲዬ እንዴት ነሽ እናቴ ,,,,, ፍቅረኛዬ ፈርጥ ያለባት የወርቅ ቀለበት ሲያደርግልኝ አየው ግን ፈርጧ የለችም ቦዶ ነው ለምን ፈርጡ የለም ስለው ወድቆብኝ ይሆናል አስደርጊበት ይለኛል ላስደርግበት እሄዳለሁ መቅዲዬ በማርያም በደንብ ንገሪኝ እባክሽ
ሰላም እህቴ የባለፈውን ሕልሜን አልፈታሽልኝም የዛሬውን እስኪ ከተሳካልኝ ልንገርሽ አባቴ አርፏል ሶስት ሴቶች የተከተፈ ስጋናና ጥሬ ጎመን የእዝን ምግብ አሰቀምጠው ወጡ እኔ ደግም ይህን ሁሉ ምግብ አስቀምጠው ወጡ ማንን ልጠራ ነው እላለው ምንድን ነው።
ሰላም መቅዲ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው የወንድሜ ሚስት ሰላጣ ስሰጣት ቲማቲም ቀይ ሽንኩርት ቃሪያ ሎሚ ደባልቄ ብይ ብዬ እሰጣታለው ሁለቴ ነው ያየሁት
ሰላም መቅዲ 🙏🏽 በ ህልም በ elevator ወደ ላይ እይህዲክ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር ኣብይ ያየኝል ከዛ 7 floor እውጣለው እና እዛ ወጥች ሶፍ ላይ ቁጪ እላለው
ሰላም እህቴ እናቴ ቤት ጎረቤቶች የኔ የሰፈር አብሮ አደጎች ተሰብስበው አያለሁኝ ቀጥዬ ደግሞ እራሴ ቤት ነው ከልጋ ላይ እንቅልፍ ወስዶኝ ባለቤቴ ይቀሰቅሰኛል እንግዳ ይዞ መጣ ሁለት ወንዶች ናቸው እኔ ከዚ በፊት አላውቃቸውም ስጦታ ቸኮሌት ነገሮች ይዘዋል ተነሳውና ቡና ላፈላ እያቀራረብኩ ዞር ስል ጥብስ ይበላሉ እንግዶቹ ብቻ ማን ሰጣቸው እኔ አልሰራሁም ብዬ ስጠይቀዉ እናቴ ናት አለኝ.ከናቱ ጋር አንድ ግቢ ነን
ቤቴ እንዳለ አበባ በአበባ ሆኖ ይመስለኛል ከዛ ውጭ ላይ ደግሞ ትልቅ ጠረንጴዛ ላይ አበባዎቹን አስቀምጫቸዉ አየሁ አበቦቹ ግን አሪቲፊሻሎቹ ሳይሆን በእቃ እሚተከሉት ናቸው
መቅድዬ ሰላም ህልሜ ፍቺልኝ ጫካ ነው ወራጅ ወሃ አለ ብዙ ሰው አለ ልብስ የማጥብ ከዛም ሁለት ሰዎች ሲጣሉ እኔ ከጫካ ወጣው ቶሎ ከዛም ያረኩት አጭር ጥቁር ቀሚስ ነው ጥቁር ታኮ ጫማ አርጌ ጫማው አልተመቸኝም አንድ ሰው ቤት gebaw አላቃቸውም እናት ልጅ ናቸው ልጅቱ ቡና ታፈላለች እዛ ቤት እንዲቆይ ፈልጋለች ምንጣፉ እነቴ በደንብ አትበዋለች ትለኛለች ከዛም እናታ እንደዚ አትበያት ብላ ተቆታቻት ፍታ ያስፈራል ንበር ተኮሳትራ ከዛም ወጣው ከዛ ቤት እህቴ አለች ሲወጣ ጫማዬን እረሳው ብዬ ልመለስ ሲል ተይው ስትልኝ አልተወዉም ብዬ ላመጣ ተመለስኩኝ ሸበጥ ንበር ወሰድኩኝ
ሰላም መቅዲ :በህልሜ እህቴ ቤት ይመስለኛል ከኪችኗ ከኦቨኑ ጭስ እየወጣ :እህቴ ቶሎ ብላ ሶኬቱን ነቀለችው እና ጭሱ አቆመ :ክዚያ ከእህቴ ባል ጋር ከቤታቸው ወጣንና በእግራችን እየሄድን እያለ የኔ ባለቤት እናገኘዋለን :የኔ ባለቤትም ደስተኛ አልነበረም :የእህቴን ባል በጥላቻ ያየዋል :ይህ ሁሉ ሲሆን እኔ ምንም አላወራም እስቲ ፍችልኝ አመሰግናለሁ