በገና በቲዩነር እንዴት እንቃኛለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @workinehkibret2040
    @workinehkibret2040 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ወድማችን ቅኝቱ ላይ በሰላምታ ነው የቃኘህው በሌሎች ቅኝቶችንም አሳየን ሻርፕ ፍላት ፊደላቶችን ከቁጥሩ ጋር አድርገህ በቦርድ ለይተህ ፅፋህ ብታሳየን ከቻልክ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @doyouknowthis-bt9md
    @doyouknowthis-bt9md 2 місяці тому

    በገና ማሰራት ፈልጌ ነበር መምህር ሄኖክ

  • @buzuneshtamirattesems6800
    @buzuneshtamirattesems6800 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በርታ ወድማችን

  • @YordanosYehuala
    @YordanosYehuala 15 днів тому

    የስልክ አፕልኬሽኑን እንዴት ማግኘት እችላለው? Please help me

  • @beyenealemayhu7376
    @beyenealemayhu7376 2 роки тому +3

    የትኝዉን ክር እንደቃኘህ እንኳን አይታወቅም ካሳየህ በትክክል አሳዬን

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 роки тому

      ስለ አስተያየቱ አመሰግናለሁ ፡፡፡ግን ይታያል በዛ ላይ በቁጥር እና በሜጀር ተገልጿል

  • @Fidel15
    @Fidel15 Рік тому +1

    ወንድማችን ቱነሩን የት ማግኘት እንደምንችል ብትነግረን።
    Thank you 🙏

  • @henokghirmay5693
    @henokghirmay5693 Рік тому +1

    በገናው 10 አውታር ነው ያለው ግን አምስት እያላቹ ነው ግራ ገባኚ አንድ በአንድ አስረዱን እግዚአብሄር ይስጥልን 🙏

    • @tsehaizewge6598
      @tsehaizewge6598 8 місяців тому

      እኛ የምንጠቀመው 5 ድምፆችን ሲሆን በጣት አቀማመጣችን 1ኛ አውታር በአውራ ጣት፣ 4ኛ አውታር በአመልካች ጣት፣ 6ኛ አውታር በትልቁ ጣት፣ 8ኛ አውታር በቀለበት ጣትና 10ኛ አውታር በትንሿ ጣት ነው። ሌሎቹ አውታሮች ማረፊያ ናቸው። ለምሳሌ- 2ኛ አውታር ለአውራ ጣት ማረፊያ ነው፣ 3ኛ አውታር ደግሞ ለአመልካች ጣት ማረፊያ ነው። እያለ ይቀጥላል።

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  5 місяців тому

      በ 5 አውታር ብቻ አይደለም በአስሩም ይደረደራል

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 2 роки тому +1

    አዲስ በገና አስመጥቸ እንዴት እንዴሚቃኝ አልቻልኩም ገናም አልተገጠመም ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ሃሳብህን አጋራኝ እባክህ

  • @HenokHabtom-s8b
    @HenokHabtom-s8b 9 місяців тому +2

    Tuner የት ይገኛል ስንት ዋጋው

  • @natnaelhabtewold1640
    @natnaelhabtewold1640 2 роки тому +1

    Where can I buy the tuner

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 роки тому +1

    የበገና ዋጋ ስንት ነው ወንድሜ የትስ አገኛለሁ

  • @bezaberr2171
    @bezaberr2171 Рік тому +1

    Tunerun yet new yemnagegnew wagaws

  • @BezaBeza-p6h
    @BezaBeza-p6h 2 місяці тому

    አረ በናትክ አስረዳኝ

  • @soe96563
    @soe96563 Рік тому +1

    How can I get the tuining gagget or is your address or your phone number I have my own begena but couldn't tuine it.