Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም አናመሰግናለን በርታ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ብናፍቆት እንጠብቃለን
እኔም ስለምትሰጡኝ ሀሳብ ከልብ አመሠግናለሁ። የበገና ስልጠናዎች ደግሞ በየሳምንቱ አርብ አርብ ይለቀቃሉ።
Betam enamesegnalen
ጎበዝ ወንድሜ እኔ የወደድኩት እያንዳንዷን ረጋ ብለህ ስለምታሳየን ጥሩ ነው ቀጥልበት
እሺ እህቴ እናንተም በጸሎታችሁ አስቡኝ
በጣም ነው ደስ የሚለው ♥♥♥
አመሠግናለሁ እህቴ
በርታ ወንድሜ።
እሺ ወንድሜ
ከቻልክ ኮሜነትም ላይ ቢሆን ቁጥሩን አስቀምጥልን
Quxirun iyasaye bihon arif neber
ቁጥሩ እኮ የምታውቁት የአባታችን ሆይ መዝሙር ነው ። ልዩነቱ ተደርበው የሚባሉትን እና በነጠላ የሚባሉትን መለየት ነው ።
ቁጥሩ ግን አልተቀመጠም
በጣም ደስ ይላል ግን ለጀማሪ ተማሪ በቁጥር ቢሆን ይሻላል
ወንድሜ ቁጥሩ ስለማይቀየር እኮ ነው ያልጻፍኩት። የአባተችን ሆይ ዝማሬን ቁጥር የምታውቀው ከሆነ ሌላ ብዙም የተጨመረ ነገር የለውም
በቁጥር አርግልን ወንድሜ
ቁጥር አለው እኮ።
አረ የቁጥር ያለ
በቆጠራ ስንዘምር የምንጠቀማቸው ቁጥሮች ናቸው የተለየ ነገር የለውም