/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 427

  • @danielteshale8910
    @danielteshale8910 2 роки тому +35

    በጣም ግሩም ሲት ኮም ነው ከሳቁ በላይ ቁምነሩ ይልቃል እንደ ሂሩት ያሉ የባላቸውን ድካም ፍቅራቸውን የማያደበዝዝባቸው ድንቅ ሚስቶች አሉ የቤታቸውን ጉድለት ሁሉ መሙላት የሚችሉ እንደሷ ያላቹ ሚስቶች ክብር ይገባችኋል🙏🙏

  • @samuelmuche
    @samuelmuche Рік тому +4

    ምርጥ ጥምረት የታየበት ሲት ኮም

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 роки тому +24

    ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም
    ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም
    ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም።
    በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ ደአዋች ይማሩበታል👈

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 2 роки тому +312

    በስቱ በሳምት ሁለት ጊዜ ይለቀቅልን በሳምት አዴ እረዘመብኝ እናት ሳባችሁን አካፋሉን

  • @biruktesfaye2698
    @biruktesfaye2698 2 роки тому +6

    የኔ ሄኒ እድድግ በሉልን ጎበዞች በስንቱ ግን ባህሪህ ያበሳጫል አንድ እንዴም ቆፍጠን በል እንደ ጋሽ ምንቴ

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Рік тому +4

    እውነትም መስከረም አበራ🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏

  • @misganawayele
    @misganawayele 2 роки тому +18

    ምርት መዝናኛና አስተማሪ ሲትኮም

    • @tarikyemedaniyalem6372
      @tarikyemedaniyalem6372 2 роки тому

      ይቅርታ ወንድም ትምህርት እንኳን የለም ስለ ኮከብ ቆጠራ ስለደብተራ እና ጠንቋይ የሚያወራ

  • @kdavid_1
    @kdavid_1 2 роки тому +68

    እስቲ የበስንቱ ትወና አድናቂዎች በLike አጨብጭቡለት💪

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 роки тому +76

    ከወር በላይ አላየሁትም ነበር እስኪ ዛሬ ልየው ግን ክፍት ብሎኛል ውድ እህቴ በሞት አጥቸ በሠው አገር መርዶ አይድረስባችሁ💔

    • @geteneshbenti1798
      @geteneshbenti1798 2 роки тому +3

      አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ መከፋቱ ሌላ ይዞ ይመጣል በቃ ተያት እግዚአብሔር መረጣት ነፍስን በገነት ይኑረው አንቺ ግን ተይ እኔ በወንድሜ ሀዘን በስውር ሀገር ስምህ ሳለቅስ ለበሽታ ተጋለጥኩ ተይ እህቴ በኔ የደረስ እንዳይደርስብሽ ተፅናኚ ፅልዪ

    • @aykelsied8614
      @aykelsied8614 2 роки тому +3

      አይዞሽ እህት የደረሠበት ያውቀዋል እኔም ያንችው ቢጤ ነኝ አንድና መተኪያ የሌላትን ታናሸን አጥቻለሁ በስንት አመት ናፍቆት ላይ ሀዘን ይከብዳል

    • @ባርችነኝየስደቷ
      @ባርችነኝየስደቷ 2 роки тому +2

      አይዞሽ እማ ፈጣሪ ነፍሷን ይማር ላችም ፅናቱን ይስጥሽ

    • @yeab4427
      @yeab4427 2 роки тому +1

      ayzosh yene ihit igziabiher nebswan be atsedegent yanrlish

    • @heymanotmengsha3171
      @heymanotmengsha3171 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ያፅናሽ ሟችቱን ነብስ ይማር

  • @binyam3098
    @binyam3098 2 роки тому +1

    ድንቅ ሲት ኮም .... ማስተላለፍ የተፈለገው ሃሳብ፡ የሁሉም ተዋናይ የትውና ብቃት ቃላት የለኝም

  • @nebelbalabesha5047
    @nebelbalabesha5047 2 роки тому +7

    እስቲ የበስቱ አድናቂ 😍😍😍

  • @mesimariyaminate
    @mesimariyaminate 2 роки тому +18

    በስንቱ አላይም ነበር እኮ አለማየሁ ያለበት ቦታው ሁሉ ይመቸኛል 🥰🥰🥰 ከአሁን በኃላ እኔ እሆናለሁ አንደኛ 🤣

    • @hayatbkewasa226
      @hayatbkewasa226 2 роки тому +1

      እዚህ ላይ ጅል ሆኖ ነው የሚተውነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому +1

      @@hayatbkewasa226 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @mesimariyaminate
      @mesimariyaminate 2 роки тому

      @@blentube3002 ደምረሻለሁ ውዴ🥰

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@mesimariyaminate 🙏😍😍😍

  • @መሠረትመሠረት-ዸ3ወ
    @መሠረትመሠረት-ዸ3ወ 2 роки тому +23

    እኔ አደኛነኝ የመዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ ያለናተ አይደምቅም ሸጎቸ❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @laninadeguadalupe4760
    @laninadeguadalupe4760 2 роки тому +14

    This episode got my eyes filled with tears. You'll forever be in my heart dad...missing you so much 💔

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 роки тому +8

    በስንቱ ውስጤ ነው ይመችህ አለሜ

  • @taleffyeshitila6696
    @taleffyeshitila6696 2 роки тому +11

    ባይዘዌ አባትና ልጅ አንዳይነት አዝጎች ናቸው😂😂😂😂😂🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @eyobtesfaye7236
    @eyobtesfaye7236 2 роки тому +18

    The best episode ever...love you guys.

  • @balewgeta7132
    @balewgeta7132 2 роки тому +7

    አይ በስንቱ😁😁😁እንደ ሂሩቴና በስንቱ ያለ ፍቅር ይስጠን😁😁❤❤

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Рік тому +1

    በሰቱ በጠም ደሰ የላን ዋው ይገርማን 🛐🛐🛐✝️📗🔔✔️📢✔️

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 роки тому +8

    #አሰላሙዓለይኩም #ወረህመቱላሂ #ወበረካቱሁ
    @በኔ ለይ አንድ ሰለዋት የወረደ በርሱ ላይ አላህ አስር ሰለዋት የወርድበታል። ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰልም።

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj 2 роки тому

      ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

  • @semariaasnahom1675
    @semariaasnahom1675 2 роки тому +2

    በህዎቴ የማከብራቸው የእውነት አርተስቶች

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 9 місяців тому +1

    ደጋግሜ እያየሆ የምስቀዉ ነገርስ 😂😂😂 2ተኛዬ ባዲስ ሳየዉ ኑሮልኝ አቦ❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +1

    ወይኔ መስኪ አሌክስ 💝ሄኑዬ እድግ 💝በል ሁሉም ቤተሰብ ❤ዉብ 👌

  • @eddie7229
    @eddie7229 2 роки тому +1

    በጣም ያዝናናል

  • @wintasweet3808
    @wintasweet3808 7 місяців тому +3

    😯ዋው በስንቱ ጎበዝ
    ነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 роки тому +4

    የልጅ ፍቅር እኮ💔ሲለምዱት ከባድን

  • @Wez123
    @Wez123 2 роки тому +2

    በማህጸኔ ያልከው በጣም ቢያስቅም ሰዋች ወደሌላ ነገር ወስደውት tiktok ላይ ቡና መጠጫ እንዳንሆን ባለፈውም ይሄ ሙሉቀን ቀሚስ አርጎ ምናምን እስከ አቦል ነው ቡና የጠጡብን ቃላት ቢመረጥ ባይ ነኝ በተረፈ ትመቹኛላቹ

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 2 роки тому +13

    What an episode!! feel very emotional when 'yene" says she stays.all actors perform brilliantly. Top level

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 2 роки тому +2

    ሁላችንም እንደ በስንቱ ንፁ ልብ በኖረን አሌክሶ ትችላለህ ስልህ

  • @mesiyosef6706
    @mesiyosef6706 2 роки тому +2

    እድሜ ይ ስጣችሁ

  • @MulieAbie
    @MulieAbie Рік тому +1

    ለልጅቷ ያላችሁ ፍቅር ደስ ይላል

  • @Lets_get_to_know_Africa
    @Lets_get_to_know_Africa 2 роки тому +24

    እግሬን ላፍታታ ያሉትን ግን የት ሰምተው ነው ወ/ሮ ዙፋን 🤣🤣🤣🤣
    ሀሙስን ምወድበት ምክንያት በስንቱ😘😘😘😘

  • @stu6020
    @stu6020 Рік тому +2

    ይመቻችሁ 💞💕💚😀😀

  • @helenmulugeta9081
    @helenmulugeta9081 2 роки тому +2

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨተረስኩት ደስ ሲል

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 2 роки тому +13

    This is an amazing sitcom that I’m always raising my thumbs up 👍 at the beginning. & yene is wise beyond her years.

  • @abyssinia1569
    @abyssinia1569 2 роки тому +4

    ባል ተብሎ እንደዚ ሲቀል ሲዋረድ ያሳዝነኛል 🥺🥺🥺

  • @Youssef4749-j9m
    @Youssef4749-j9m 2 роки тому +1

    እኔ በጣም ድስ የሚለኝ የቤቱ ማች እና ቤቱ በጣም ያምርኛል

  • @samritame
    @samritame Рік тому +1

    So emotional 😢

  • @amentilahun7691
    @amentilahun7691 Рік тому +1

    Alexiye betam eko new yamewedeke sarake betam bgugute new yemitebekew ❤

  • @gofereethiopian101
    @gofereethiopian101 2 роки тому +15

    The cutest and most realistic comedy sitcom ever. Keep going guys, you are the best and you are the only one who can be a true role model for the next generation And you are the best of the few threads that are contributing so much to our country's screenplay industry.

    • @gofereethiopian101
      @gofereethiopian101 2 роки тому

      LOVE YOU ALL "በስንቱ SITCOM CREWS" 😍🥰😘💕💕♥️❣️💖💝💘💓💗💞💟💋👌🤙🙏

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 роки тому +11

    የሐሙስ ምሽት ድምቀታችን በስንቱ👏👏👏👏👏😂😂😂😂

  • @wehib__tttg4192
    @wehib__tttg4192 2 роки тому +1

    Betam yegermal you guys bring all the time new ajenda

  • @mirtabebe9770
    @mirtabebe9770 2 роки тому +1

    በጣም ትገርማለህ በስዬ 😂😂😂አነጋገር ደስ ይላል w🥰🥰🥰w

  • @akliluhaile9116
    @akliluhaile9116 2 роки тому +5

    የተማሪዎቹን ዩኒፎርም ላይ ኮሌታው ላይ መስቀሉ ተዘቅዝቆ ነው
    አስተውሉ እየሳቁ አለቁ

  • @militetsegaghebremichael9576
    @militetsegaghebremichael9576 2 роки тому +4

    Awesome Besentu family.cheers!!!!

  • @felagotsisay6702
    @felagotsisay6702 2 роки тому +1

    ufffffffff😊😊😁😁😍😍 endet des mil sitcom nw.... betam des ylal ketlubet endaykuaret adera adera

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +2

    እውነት ነው መወለድ ቋንቋ ነው ዋናው ለስው ልጅ ፍቅር መስጠት ነው👍

  • @magdesabebeb7835
    @magdesabebeb7835 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @chandrithapa6007
    @chandrithapa6007 2 роки тому +1

    Lessons learned and hopefully kept.

  • @ወልቃይቴው
    @ወልቃይቴው Рік тому +2

    እምየ ሚኒሊክ ያ የጥቁር ንጉስ
    ነጭን አባረረው አርጎ ፈስ በፈስ

  • @billy-s7c
    @billy-s7c 8 днів тому

    i like this move

  • @danadishethyobia250
    @danadishethyobia250 2 роки тому +1

    በስዬ ፊልሞችህ ስራዎች ሁሉ በጣም ነው ምወዳቸው

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 2 роки тому

    Betam des yemil tiwena bravo

  • @yalemtsegatadesse8221
    @yalemtsegatadesse8221 2 роки тому +13

    ''እኔ ሻንጣ ስለሌኝ ነዋ ምታሰቃየኝ''😁😁.hahah😁😁በጣም ወድጄው የምከታተለው ምርጥ ድራማ ነው
    ያልገባኝ 1 seen ቢኖር የሂሩት አባት መጨረሻ ላይ ከቤት ወጥቶ, እንዴት እግሩን ሊያፍታታ እንደሆነ እንዳወቁ 🙄

  • @KBG7734
    @KBG7734 8 місяців тому

    Hrut ❤besntu, best actors

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 роки тому +1

    ysaki menci sewdachu ❤❤❤❤

  • @RobelRobert-v1v
    @RobelRobert-v1v 8 місяців тому

    Hhhhhhh 😂😂😂😂 ilove it 😍❤💖♥💕💓😍 happy birthday 🎂🥳🎉🎈🎁🎊🎂🥳🎉🎈 besntu

  • @henokeshetu8670
    @henokeshetu8670 2 роки тому +1

    Besntu ymechih 👍❤️🥳🎉

  • @EkramFedlu
    @EkramFedlu 8 місяців тому +1

    በሥንቱ እንዝናናበት😊

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +9

    ስወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @yoni1612
    @yoni1612 Рік тому +1

    ተምራልቹ 😆😆

  • @kibatube5329
    @kibatube5329 2 роки тому +23

    በስንቱን የሚወድ እንደኔ
    እስኪ በላይክ🤙🤙🤙

  • @sarabihonegn1094
    @sarabihonegn1094 5 місяців тому +2

    ይሄ ፊልም በሳምንት 2 ይሁን የምትሉ like አድርጉ

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ

    አቶ ምንተስኖት " እግሬን ላፍታታ " ብለው መውጣታቸውን ከወዴት ሰምተው ነው ወ/ሮ ዙፋን " እግሬን ላፍታታ ብለህ ነው የወጣኸው " ብለው የደገሙት !
    በተረፈ የኔ በቤተሰብነቷ ለመቀጠል በመወሰኗ ደስ ብሎኛል !!!

  • @yohanamehari3727
    @yohanamehari3727 2 роки тому +1

    Bsntu andjaa neh we lov you guys

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 роки тому +5

    ያባወራው ልብ አፍር የሚስትዬው ትእግስት ድራማ ባይሆን ኖሮ ክክክክክክክክክ

  • @CyGu-k3d
    @CyGu-k3d Рік тому +1

    ወይአሌቅስ😂😂😂በሳቅጨረሰኝ

  • @Tewe5957
    @Tewe5957 2 роки тому +2

    በሥንቱ በየቀኑ በታየ !

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +1

    ❤💝❤

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 Рік тому +1

    Sosoooo professional keep doing it

  • @meazadesta3785
    @meazadesta3785 Рік тому +1

    Busy day

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 роки тому +1

    አቦ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ🌹🥀❤💞

  • @abdialemar9770
    @abdialemar9770 2 роки тому +1

    በሰንቱ ወሰጤ ነው።

  • @rawdaismael4257
    @rawdaismael4257 2 роки тому +4

    ባለፈው ስለ ዮጋ አሁን ደግሞ ስለ ኮከብ ቀጠራ በስንቱ ምን እያስተማረን ነው?

  • @EthioSmart01
    @EthioSmart01 2 роки тому +1

    😁😁😁 ኧረ እንደውም በሳምንት 3 ቀን ቢታይ የማይሰለች ስራ እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏

  • @AbcAbc-r8r8f
    @AbcAbc-r8r8f Рік тому +1

    ዋዉ

  • @aliseaid
    @aliseaid 2 роки тому

    Henock betam gobez lij

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 2 роки тому

    እዉነት እያጣፋጠልኝ አለቃ ደስ ስል ትለያለችሁ።

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 роки тому +2

    በጣም ድንቅ ድራማ አዝናኝ አስተማሪ👌👌👌💐

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 роки тому

    ውይ በስንቱ።።። የሁልግዜም መነሻ እሱ ነው። የሳምንት ሰው ይቡለን

  • @HaftomMokonen-y8t
    @HaftomMokonen-y8t 8 місяців тому +1

    Meron. Love😂❤😅😅😂😂❤😂😂

  • @kidusdaniel4599
    @kidusdaniel4599 9 місяців тому +1

    The last part ተጫረሱ 🤣🤣🤣

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 роки тому +40

    የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ ❤️😂😂😂😂

    • @selamethio1707
      @selamethio1707 2 роки тому +1

      አሁንስ ሱስ ሆኑብኝኮ ፣🤔🤔

    • @ephremhailu1698
      @ephremhailu1698 2 роки тому +1

      እህቴ የሳቅሽ ምንጭ ውጫዊ (በስንቱ .).መሆን የለበትም። b/c ድራማው ሲያልቅ ድብርት ውስጥ ትገቢያለሽ። መኖርሽ ፣ተፈጥሮሽ ፣ የሰው ልጆችን ለመርዳት ያለሽ ቅን ልቡና እንዲሁም በዙሪያሽ ያሉ ቤተሰቦችሽ እነዚህ ሁሉ የማይነጥፋ እና የማይደበዝዙ የሳቅሽ ምንጮች ናቸውብዬ አስባለው ። ካጠፉው ይቅርታ።

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@selamethio1707 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @kebruazene3668
    @kebruazene3668 2 роки тому +1

    አንደኛ ድራማ

  • @aynalemdemessew6916
    @aynalemdemessew6916 2 роки тому +1

    አሪፍ ፊልም ነው እና በየቀኑ ቢቀርብ ደስይለኛል

  • @mekdi805
    @mekdi805 Рік тому +1

    😂😂በደብ ስቄ ቁም ነገር የማገኝበት ብሮግራም

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 2 роки тому

    Betam newu dess yemilewu bestu twenawu 👌👌👌😍😍😍

  • @ReflectionInteractives
    @ReflectionInteractives 2 роки тому +1

    What a sitcom [applause]👋👋👋👋

  • @waltenigussassefa8897
    @waltenigussassefa8897 2 роки тому +4

    አስቂ + አስተማሪ 👌

  • @Ab12sport
    @Ab12sport 2 роки тому

    ብዙም እድሉን አላገኘሁም ፈጣሪ ብሎ ከአሌክስ ጋር ሰርቼ 🙏

  • @channel44s
    @channel44s 2 роки тому +1

    እረ በሳምንት 1 ቀን ይርቃል 2 ቀን አድርጉልን ።
    ወደ ኋላ እየሄዱ መገረብ ሰለቸኝ ደጋግሜ ደጋግሜ ሸመደድኩት በተለይ የሸባዎቹን ስላቅ 😅😅

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 роки тому +1

    አረ በሳምንት 2 ግዜ ይለቀቅልን👌✌️

  • @helen9673
    @helen9673 2 роки тому

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @senaigzie3032
    @senaigzie3032 2 роки тому +2

    Oh my God Henok 🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️

  • @bekitube8687
    @bekitube8687 2 роки тому +1

    ምርጥ ስራ

  • @beagoodmuslim4900
    @beagoodmuslim4900 2 роки тому +1

    Henok besak gedelkegn

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Рік тому +2

    ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ😢

  • @beki4007
    @beki4007 Рік тому +1

    የፎቶ ነገርስ😂😂😂😂

  • @abrahakahsay
    @abrahakahsay 2 роки тому +9

    Thinking of modern family when they tell their stories on camera

    • @ffee6998
      @ffee6998 2 роки тому

      ዉይ በስቱ ❤️❤️🥰🥰

  • @Joels398
    @Joels398 2 роки тому

    " የሂሩት እናት አባትየውን አንተ እግሬን ላፍታታ ብለህ አይደል የወጣዃው " ያሏት መካተቷ ትክክል አይመስለኝም ፀሀይን ልጠይቅ በሚለው ቀድመው ስለወጡ