Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድማችን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ !!!ቸሩ መድኃኔዓለም ለምድራችን ሰላምን ያድርግልን እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ብዛት ሁላችንም በምረቱ ይማረን::
ለሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል የደከማቾሁ ሁሉ እግዚአብሔር በእደሜና በፀጋው ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክላችሁ🙏🙏🙏
ሰላመ ክርስቶስ ከኔም ከእናንተም ጋር ይሁን እንዴት ቆያችሁ ይህችን ቀን እንድናይ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን 🙏
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
የሀጢዓታችንና የክፋታችን ብዛት ምድርን ተጭኗትና አቃጥሏት መልሳ ውጤቱን እየተፋችው ነውና አቤቱ እግዚኦኦኦ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በሀጢዓት ጨቅይቻለሁና በንስሐ አጥበህ በቅዱስ ስጋህ በክቡር ደምህ አጥበህ ንፁህና አዲስ የ40 ቀን ልጅ አድርገህ ከዚህ በከፋው አስጨናቂ የመከራ ጊዜ ሳታጋልጠኝ በሰላምና በጊዜ ጥራኝ አሜሜሜን🤲🤲🤲።
ወገኖች የዓለም ዜና ብትሰሙ ይህ በአገራችን የተከሰተ ብቻ እንዳልሆነ ትረዳላችሁ! መጨረሻው ዘመን ነው!
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
🙏🙏
ወንድማችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለቅዱሱ ለመዳኒያለም ልደት በዓል አደረሰ ። አባታችን ዬኒታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃለይወት ያሰማልን ።
አሜን 🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
እንደ እኔ ዘግይቷን ኃጢያታችን በዛ" የኖህዘመን ሰዎችስ ከዚህ በላይ ምንሰርተዋን"እረ ደም ጎረፈ ኢትዮጵያ😢😢😢😢 እስከ መቸ ነው አምላኬሆይ😢😢😢
እንኳን ደና መጣህ❤
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
ልልል እንክን አብሮ አድርስን 💞💞💞💞ወደምችን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
እግዝዮ ማሐርኔ🎉🎉🎉
እንኩዋን በደህና መጣህ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏❤️🙏❤️🙏
እንኳን ደና መጣህ
be zemen yohanes
Be Zemene Yohanis
Zemari melaek yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን🙏
😢😢😢😢😢
እንደኔ የከፋው ቃል ያጠረው ስለ ኢትዮጵያ 😢😢😢
Amen.
እንኳንደህናመጣህ ወንድም ለአባቶቻችን ቃለህይወትያሰማልን ሀገራችንንይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን ከመልሱ ልማር በ28መዋሉን እራሱአላቅም ነበር
ሰኞ 28 ‼‼ ነው ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ይቀደሳል ከዛ በአሉ 29 ማክሰኞ ማለት ነው ‼‼ውድ የአገሬ ልጆች ‼‼‼ መልካም የገና በአል ይሁንልን ለአገራችን እንፀልይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው አሜን ፫ 🙏🙏🙏 እምነት ብቻ ነው የሚፈፈልገው ከኛ ።27/4/17
በዘመነ ማቲዮስ
ትመስገን ወድማችን ሰላም ላት ይሁን እደምን ኣለ አነ አግዚአብሔር ይመስገን ኣሎሁ አይዟሇ በርታልን አኛ ኣርብ ኣግር ያለን ምን አደንምናደርግ እባክህ ኑጎርን በፆሎታቹ ኣስብኝ ወ/ት እዩሱሰ አባክ ቹ እንዳትርሱኝ❤
ዓመላካችን ቶሎ ናልን በቅዱስ ዮሐንስ ዘመን 😢😢😢😢
Amen. Amen. Amen 🙏❤ 🙏
መልሱን አላውቅም! ወገኖቼ ደስ የሚል የገና በዓል ይሁንላችሁ!!!
በዘመነ ዬሐንስ ነው መልሱ
ይህ የመሬት መናወጥ የጀመረው በቤተ መንግሥት መስቀል ከተረገጠ በኋላ ነዉ ሁላችንም እንፀልይ
3:0አ አቤቱ ይቅር በለን6
ሰላም ለሁላችን ለቤቱ አዲስ ነኝ እንኳን ደህና መጣሸ በሉኝ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 🙏🙏🙏
እንዴት አመሻቹህ
KEDESTE DENGEL MARIAME YE ASERATE HAGERESHENE TEBEKEYATE....BE MEKERA TENA YELALE YE EGZIABHER KALE SEMOO YEBAREKE AMÈNE
Bezemen yohans
አዲስ ቤተሰብ ነኝ ቪዲዮው ወድጄዋለው እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ወንድሜ
መ, በዘመነ ዮሐንስ
እአኳን አደረሰህ አደረሣቹ❤❤❤❤❤
Egezio Egezio Egezio mahrene kerestos Esate gomora bethiopia are wegene yetenbite mefestemia enanehone atebeken ensteley 😢 Egeziabeher goy ende bedelachen sa home ende mehreteh temelketen sahalilene kedest
መልሱ መ/ በዘመነ ዬሐንስ ነው. 👏👏👏👏👏👏ግን ተመስገን ያለፈፈውን ጥያቄ መልሱ ትክክል ስላልመሰለኝ እባክህን መልስልኝ "እንሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙምንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች "?? ብሎ ያለው ቅዱስ ገብርኤል ነው 🙏🙏🙏🙏ግን ሐ/ ነብዬ ኢሳያስ እንዴት መልስ ሊሆን ይችላል እባክህን መልሱን አስረዳን ።👏👏👏👏👏 አስተካክልልን አመሰግናለሁመልካም የገና በአል ይሁንልን ለአገራችን እንፀልይ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏. 26/4/17
"እነሆ ድንግል ትጸንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች።" ትንቢተ ኢሳይያስ 1፤14
ዛሬ መጀመርያ ነኝ
🙏🙏🙏
ከእግዚአብሔር ውጭ ወዴት ልንሄድ? ተስፋችን እሱ ነው፤ አሊያ ክፉው ???
መፅሀፍንን ቅዱስንም መስበክያም ተብሎም ላይም ይሰበክበታልም ይላልም መስበክያም እንጅትም ሙልዉም እምነትም ለፀሎትም አይገልፅም ይላልም እራስዉም ተፅፎበትልም የሙሲም እምነትም እናም የክርስቶስንም መፃህፍንም ቅድዉስንም ሲፃፍንም ሲጠየቅም መልስዉም ከመፃህፍንም ቅዱስንም ላፈርስም አልመጣዉም ላዳብር እንጅይ የሙሲየም ፀሎትም ህግንም ላዳብርንም እንጅይ ላፈርስም አልመጣሁይም ይላልም በመፃህፍንም ቅዱስንም ተፅፍዋልም እራስዉም ክትስቶስም ይናረራልም ይህንም ማያምንዉም ጲንጢዎችም ናቸዉም ያልዉትም ትክካም አደልዉም ሚከተልዉትም ስራም
መ /ዘመነ ዮሐንስ ነዉ
Medekelen metegeten. Tekawumu egeseyabeher yesemachewal zem atebelu yebase sayemeta
ዘመነ ዮሀንስ
እኔማ ስብስክራይብ ሽር ልክ አርጉልይ መዝሙር አውጠቼ ነው ብስድት
ዘበነ ቅዱስ ዮሕንስ ክማልሱ ለምር ወድሜ
ድሮ ድሮ ሴቶች ከቁጥር አይገቡም ነበር። ተጠቅልለው አንገት ጎንበስ፤ ልጅ መውለድ፥ ቤት መንከባከብ! ቅ፡ ጴጥሮስ ሴቶችን መክሯል ባሎቻችሁ አስቸጋሪ፡ ቢሆኑም በእናንተ ይለወጡ! ሴቶችን ያለልክ መበደል ድሮ ቀረ!!!
ይህ ለቅጣት የመጣ ነው። አሕዛብ እምነታቸውን ይመርምሩ፤ በዋነኝነት ብልጽግና ሥልጣን ይልቀቅ። ከአምላክ ታዝዠ ከ18-26/4/2017 አዲስ አበባ ቆይቼ ትናንት ተመልሻለሁ። ገና በ30/4/17 እና 2/5/17 የበለጠ ይፈጸማል። ሕዝቡ አብይን ውረድ ብሎ ይውጣ፣ አለዚያ እመኑኝ አዲስ አበባና አካባቢዎች ይጎዳሉ። አብይ መስመጡ አይቀርም፣ የሚዳቋና መሬት ማህበር ጉዳይ ነው።
መልሱ አጭር ይመስለኛል ጌታ እራሱ ሴት በአደባባይ ወጥታ እንድትሰብክ ከፈለገ ከደቀ መዛሙርቱ መካከል ሴቶችን መርጦ ያካትታቸው ነበር ብዙ ተከታይ ሴቶች አብረውት ነበሩ እኮ ለምን ሰባኪ እንደሆነ አላደረገም ??? መልሱን ከፕሮቶስታንት ወንዶሞቸ እፈልጋለሁእባካችሁን መፅሐፍ ቅዱሱን በራሳችሁ ስሜት እየተረጎማቾሁ አታወንድቡት
Yigermal🤔 Leizih mels iko bizu mehed ayasfeligim. Ye Geta Inat, Dingil Mariam iko, wetia sitadtemirim hone andebetuan kef adirga yetenagerechibet minim bota yelem. Beirgit keirsua yebelete aleni? Hannam kemekabir bota sitataw, hawariat wede tesebesebubet heda yayechiwun negerechachew ingi, litastemir fekida wetita altauechim. Yeinezih amrtsrgnoch misale yemiaderguatin set iski awutitew lingerun. Keizia tenesten mabraria megesecha inagelachew zend.
ወንድሜ እኔ ትላንት ማታ በህልም ያየውትን ልንገር ህልሙም አንተ ማስታዊቅያ የምትሰራው ገዳም እሸቱ ስረዳ አየው መጀመርያ በቀን አስበ ነበር በኮመንት እነግራለው ብዬ ከዛ እሬሳውኝ ግን ማታ በህልም አየው ለምን አንተ ለእሸቱ እንድደርስ አታደርግም እሱ ልረዳህ ይችላል
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ! እያሰብኩ ነው እግዚአብሔር ቢያሳካልኝ
@nsiebho እግዚአብሔር ይፈጽምልህ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የልብህን ይፈጽምልህ
አሜን
መሬት መንቀጥቀጥ የመጀመሪያ ሳይሆን ምስራቁ ክልል እሳተ ጎመራ ድሮም አለ! የአፋር ምድር ዝቅተኛ የምድራችን ክልል እሳት ይተፋል!!!
Zamin.matyos Ken.Ehude.28
ቅንጭብጫቢ ኢየሱስ ፈጣሪ ሁኖ እያለ፤ ከቅ፡ ድንግል ማርያም ክብር፡ ተደባልቆ ተጽፎ ውዳሴ ማርያምን ዘወትር ያነባሉ የሚያሳዝኑ ናቸው!
ወንድማችን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ !!!ቸሩ መድኃኔዓለም ለምድራችን ሰላምን ያድርግልን እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ብዛት ሁላችንም በምረቱ ይማረን::
ለሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል የደከማቾሁ ሁሉ እግዚአብሔር በእደሜና በፀጋው ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክላችሁ🙏🙏🙏
ሰላመ ክርስቶስ ከኔም ከእናንተም ጋር ይሁን እንዴት ቆያችሁ ይህችን ቀን እንድናይ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን 🙏
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
የሀጢዓታችንና የክፋታችን ብዛት ምድርን ተጭኗትና አቃጥሏት መልሳ ውጤቱን እየተፋችው ነውና አቤቱ እግዚኦኦኦ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በሀጢዓት ጨቅይቻለሁና በንስሐ አጥበህ በቅዱስ ስጋህ በክቡር ደምህ አጥበህ ንፁህና አዲስ የ40 ቀን ልጅ አድርገህ ከዚህ በከፋው አስጨናቂ የመከራ ጊዜ ሳታጋልጠኝ በሰላምና በጊዜ ጥራኝ አሜሜሜን🤲🤲🤲።
ወገኖች የዓለም ዜና ብትሰሙ ይህ በአገራችን የተከሰተ ብቻ እንዳልሆነ ትረዳላችሁ! መጨረሻው ዘመን ነው!
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
🙏🙏
ወንድማችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለቅዱሱ ለመዳኒያለም ልደት በዓል አደረሰ ። አባታችን ዬኒታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃለይወት ያሰማልን ።
አሜን 🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
እንደ እኔ ዘግይቷን
ኃጢያታችን በዛ" የኖህዘመን ሰዎችስ
ከዚህ በላይ ምንሰርተዋን"
እረ ደም ጎረፈ ኢትዮጵያ😢😢😢😢
እስከ መቸ ነው አምላኬሆይ😢😢😢
እንኳን ደና መጣህ❤
🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
ልልል እንክን አብሮ አድርስን 💞💞💞💞ወደምችን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
እግዝዮ ማሐርኔ🎉🎉🎉
እንኩዋን በደህና መጣህ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏❤️🙏❤️🙏
እንኳን ደና መጣህ
be zemen yohanes
Be Zemene Yohanis
Zemari melaek yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን🙏
😢😢😢😢😢
እንደኔ የከፋው ቃል ያጠረው ስለ ኢትዮጵያ 😢😢😢
Amen.
እንኳንደህናመጣህ ወንድም ለአባቶቻችን ቃለህይወትያሰማልን ሀገራችንንይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን ከመልሱ ልማር በ28መዋሉን እራሱአላቅም ነበር
ሰኞ 28 ‼‼ ነው ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ይቀደሳል ከዛ በአሉ 29 ማክሰኞ ማለት ነው ‼‼
ውድ የአገሬ ልጆች ‼‼‼ መልካም የገና በአል ይሁንልን ለአገራችን እንፀልይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው አሜን ፫ 🙏🙏🙏 እምነት ብቻ ነው የሚፈፈልገው ከኛ ።
27/4/17
በዘመነ ማቲዮስ
ትመስገን ወድማችን ሰላም ላት ይሁን እደምን ኣለ አነ አግዚአብሔር ይመስገን ኣሎሁ አይዟሇ በርታልን አኛ ኣርብ ኣግር ያለን ምን አደንምናደርግ እባክህ ኑጎርን በፆሎታቹ ኣስብኝ ወ/ት እዩሱሰ አባክ ቹ እንዳትርሱኝ❤
ዓመላካችን ቶሎ ናልን በቅዱስ ዮሐንስ ዘመን 😢😢😢😢
Amen. Amen. Amen 🙏❤ 🙏
መልሱን አላውቅም! ወገኖቼ ደስ የሚል የገና በዓል ይሁንላችሁ!!!
በዘመነ ዬሐንስ ነው መልሱ
ይህ የመሬት መናወጥ የጀመረው በቤተ መንግሥት መስቀል ከተረገጠ በኋላ ነዉ ሁላችንም እንፀልይ
3:0አ አቤቱ ይቅር በለን6
ሰላም ለሁላችን ለቤቱ አዲስ ነኝ እንኳን ደህና መጣሸ በሉኝ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 🙏🙏🙏
እንዴት አመሻቹህ
KEDESTE DENGEL MARIAME YE ASERATE HAGERESHENE TEBEKEYATE....BE MEKERA TENA YELALE YE EGZIABHER KALE SEMOO YEBAREKE AMÈNE
Bezemen yohans
አዲስ ቤተሰብ ነኝ ቪዲዮው ወድጄዋለው እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ወንድሜ
መ, በዘመነ ዮሐንስ
እአኳን አደረሰህ አደረሣቹ❤❤❤❤❤
Egezio Egezio Egezio mahrene kerestos Esate gomora bethiopia are wegene yetenbite mefestemia enanehone atebeken ensteley 😢 Egeziabeher goy ende bedelachen sa home ende mehreteh temelketen sahalilene kedest
መልሱ መ/ በዘመነ ዬሐንስ ነው. 👏👏👏👏👏👏
ግን ተመስገን
ያለፈፈውን ጥያቄ መልሱ ትክክል ስላልመሰለኝ እባክህን መልስልኝ
"እንሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙምንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች "??
ብሎ ያለው ቅዱስ ገብርኤል ነው 🙏🙏🙏🙏
ግን ሐ/ ነብዬ ኢሳያስ እንዴት መልስ ሊሆን ይችላል እባክህን መልሱን አስረዳን ።
👏👏👏👏👏
አስተካክልልን አመሰግናለሁ
መልካም የገና በአል ይሁንልን ለአገራችን እንፀልይ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏. 26/4/17
"እነሆ ድንግል ትጸንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች።" ትንቢተ ኢሳይያስ 1፤14
ዛሬ መጀመርያ ነኝ
🙏🙏🙏
ከእግዚአብሔር ውጭ ወዴት ልንሄድ? ተስፋችን እሱ ነው፤ አሊያ ክፉው ???
መፅሀፍንን ቅዱስንም መስበክያም ተብሎም ላይም ይሰበክበታልም ይላልም መስበክያም እንጅትም ሙልዉም እምነትም ለፀሎትም አይገልፅም ይላልም እራስዉም ተፅፎበትልም የሙሲም እምነትም እናም የክርስቶስንም መፃህፍንም ቅድዉስንም ሲፃፍንም ሲጠየቅም መልስዉም ከመፃህፍንም ቅዱስንም ላፈርስም አልመጣዉም ላዳብር እንጅይ የሙሲየም ፀሎትም ህግንም ላዳብርንም እንጅይ ላፈርስም አልመጣሁይም ይላልም በመፃህፍንም ቅዱስንም ተፅፍዋልም እራስዉም ክትስቶስም ይናረራልም ይህንም ማያምንዉም ጲንጢዎችም ናቸዉም ያልዉትም ትክካም አደልዉም ሚከተልዉትም ስራም
መ /ዘመነ ዮሐንስ ነዉ
Medekelen metegeten. Tekawumu egeseyabeher yesemachewal zem atebelu yebase sayemeta
ዘመነ ዮሀንስ
እኔማ ስብስክራይብ ሽር ልክ አርጉልይ መዝሙር አውጠቼ ነው ብስድት
ዘበነ ቅዱስ ዮሕንስ ክማልሱ ለምር ወድሜ
ድሮ ድሮ ሴቶች ከቁጥር አይገቡም ነበር። ተጠቅልለው አንገት ጎንበስ፤ ልጅ መውለድ፥ ቤት መንከባከብ! ቅ፡ ጴጥሮስ ሴቶችን መክሯል ባሎቻችሁ አስቸጋሪ፡ ቢሆኑም በእናንተ ይለወጡ! ሴቶችን ያለልክ መበደል ድሮ ቀረ!!!
ይህ ለቅጣት የመጣ ነው። አሕዛብ እምነታቸውን ይመርምሩ፤ በዋነኝነት ብልጽግና ሥልጣን ይልቀቅ። ከአምላክ ታዝዠ ከ18-26/4/2017 አዲስ አበባ ቆይቼ ትናንት ተመልሻለሁ። ገና በ30/4/17 እና 2/5/17 የበለጠ ይፈጸማል። ሕዝቡ አብይን ውረድ ብሎ ይውጣ፣ አለዚያ እመኑኝ አዲስ አበባና አካባቢዎች ይጎዳሉ። አብይ መስመጡ አይቀርም፣ የሚዳቋና መሬት ማህበር ጉዳይ ነው።
መልሱ አጭር ይመስለኛል ጌታ እራሱ ሴት በአደባባይ ወጥታ እንድትሰብክ ከፈለገ ከደቀ መዛሙርቱ መካከል ሴቶችን መርጦ ያካትታቸው ነበር ብዙ ተከታይ ሴቶች አብረውት ነበሩ እኮ ለምን ሰባኪ እንደሆነ አላደረገም ??? መልሱን ከፕሮቶስታንት ወንዶሞቸ እፈልጋለሁ
እባካችሁን መፅሐፍ ቅዱሱን በራሳችሁ ስሜት እየተረጎማቾሁ አታወንድቡት