Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን! ንጽሕና፥ ንጽሕና፥ ንጽሕና! አባ ገ/ኪዳን በእውነት ድንቅ መምህር!!!
እውነት ነው አባ ገ/ኪዳን ቃለሕይወት ያሰማልን፣ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ልደት ከተለያዩ አልባሌ ቦታ ወጣቱ ከሚያሳልፍ በለስላሳ ዝማሬ በምስጋና ማሳለፉ በጣም የሚደገፍ ነው🙏🙏🙏
ወጣቱ መምህራችን ፈጣሪ ይባርክህ ❖ሁሌም መልካም ፍሬ መጋቢ ትሆን ዘንድ አምላካችን ቃሉን ዘወትር በልቦናህ ላይ እየፃፈ ይመራህ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልህ ተባረክ✿✿✿
ሐ ምስጢረ ሜሮን ቃለህይወት ያሰማልን
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
Ere tekatelen! Egziabehair firdun yestachu! Yehitsanat amilak yifredebachehu! Ferde gemdel dagnoch
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ewnet new Amen. Amen AmenKale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እግዚአብሔር ይባርክህ ያቆይልን
አንተ የውነት ጎበዝ ነህ ምክንያቱም ትሰማለህ ማለትም አየደነገጥክ አትፖስት ብዬ አስተያየት ሰጥቼ ነበር ሰምተሃል አመሰግናለሁ ምክንያቱም ይሄ ለመነገድ ሳይሆን ለማስተማር ስለሆነ ስታብራራም ከሌሎች በተሻለ ሁኔታ ስለሆነ በርታ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏❤️🙏❤️
ወጣቱ ታቦቱን በማክበር ምንጣፍ ሲያነጥፉ እና ሲሸከሙ ቆይተው በስተመጨረሻ ግን በየመጠጥ ቤቱ በረንዳ ላይ ዩኒፎርሙን እንደለበሱ ሲጠጡ መታየት ያንን ሁሉ የሰሩትን መንፈሳዊ አገልግሎት ስለሚያጠፋባቸው ከዚህ ቢቆጠቡ እንደ እናት የምሰጠው ምክር ነው🙏🙏🙏
Enamesegnalen Diyaqon Tmesgen❤❤❤
Anesemamame
ሐ ምስጢረ ሜሮን😘 እናመሰግናለን
በፍድቤት በኩል ዝም ነው ነደናል!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እንኳን ደህና መጣህ ወንድምምምምምምም
እናመሰግናለን ወንድም
አባቶቻችን እየነገሩን ያለው ሁሉ የምናየውና የምንሰማው ሆኖ ያለፈውን መከራ ያስታገሰን የሚመጣውንም በጸሎትና ትእግስት መምህሮቻችን ትምህርት በተባልነው መጠን ሳይሆን ላቅ አድርገን በጾም በጸሎት ታግዘን እንድናልፈው አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን !!!
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሐ.ምስጢረ ሜሮን
ሚስጥረ ሜሮን! በጣም አዝናለሁ ተመስገን በአገራችን አንዳንድ ተረኞች በብልጽግና የተሰገሰጉ ብዙ ጎድተዋል!
መምህር ፋንታሁን ትክክል ነው የሚያስተምሩት ከበሮ ሲመቱ ድራማ የሚሰሩ መወገዝ አለባቸው ወይም የከበሮን ትርጉም ማወቅ አለባቸው🙏🙏🙏
ምስጢረ ሜሮን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድም❤
እግዚአብሔር በሰጠን እድሜ ንስሐ እየገባን ብንጠብቅ ነው የሚሻለው አለበለዚያ እሳት ይበላናል
🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በርግጥ ቃልኪዳን የተሰጠው ቦታ አለ እደ ዋልድባ ደብረሊባኖስ አነዚቦታዎች ለቅዱሳኑ ፈጣሪ በነሱ ምሌልጃ ዘመናችንን በጥንቃቄ በንስሀ ካራመድነው የነሱን ዋጋ ያሰጠናል የሄድንበትን አላማ በማክበር
❤❤❤
BDABLOS YAMAMT GANZAB AMEDE YADRGALE
ተዉጂ ወንድማችን ይኸሰዉ ለኛ ጨፍጫፊቺን ነዉ ገዳይ ነዉ ጠቅላይነቱ ለማነዉ አብይ አኅመድ ገዳይ እኛን አይወክልም 😢😢😢😭😭
ምዕመኑም በልማድ መመላስ ይበቃል በማስተዋልና በእውቀት መመለስ አለብን::
ለንስሃ አደርስሃለሁ ወይም አበቃሃለሁ ማለቱ ነው እንጂ ንስሃ ሳትገባ እዛ ቦታ ስለሂድን ብቻ እንድናለን ማለት እይደለም!ልብ ይስጠን!አሜን!!!
እግዚኦ ማርናክርስቶስ ማለት አሁን ይመስለኛል 😢😢
ሐ/ ሚስጥረ ሜሮን
አሜን3🎉🎉🎉
መልሱ ሐ/ ሚስጥረ ሜሮን ነው አመሰግናለሁ ተመስገን በርታ 👏👏👏👏👏ለአባ ገብረኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁም አባቶቻችን አባ ገብረኪዳን እራሳችሁን አፅዱ ብለዋል እውነቱ እሱ ነው ። 🙏🙏🙏🙏🙏ማንም ተጠያቂ ስለ ሌለ በሕይወታችን ንፁህ ሆነ ን እራሳችንን ለእግዚአብሔር እናስገዛ 🙏🙏🙏🙏🙏በርቱ ወገኖች እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏እረ እነዛ ሰዋች ከአፋቸው መልካም አይወጣም ‼‼ ዛሬ ደሞ መራገም ጀመራችሁ እረጋሚ ‼ እራሱን. ‼ ደርጋሚ ይላል ያገሬ ሰው ወደ እራሳችሁ እንዳይመለስ ተጠንቀቁ ‼‼ ልቦና ይስጣችሁ 4/5/17
በርታልን ወንድማችን ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
መ/ ምስጢረ ትንሳዔ ሙታን
ሐ/ መልሱ ሚስጥረ ሜሮን ነው የማይካተተው ስላለ ጥያቄው መልሱ ሐ/ ነው የሚሆነው ።
ክርስትያን የሆንን ሁሉ ለመሪዎች እንድንጸልይ ታዘናል! 100% እኔ የማምንበት ገና ሳይመረጥ ትንቢት በጆሮያ አገር እንደሚመራ፡ (ጴንጤ) ሰምቻለሁ! ክፉው መንፈስ፤ ፈጣሪ እንደመረጠው አውቆ ጦር አመጣ!
ኧረ በማርያም መጀመሪያ ላይ ስለ ህፃናቱ መደፈር ብሎ ያቀረበውን ሙሉውን የት ማግኘት እችላለሁ? የት ላይ ነው የተለቀቀው??ወይ በዚህ ላክልኝ ሙሉን ማየት እፈልጋለሁ።።።
ሓሓሓሓሓሓ በለው ምን አሉና ተፀለየለት
Mister Meron.
ይማይጨመር ምስጢረ ስላሴ ነው
Mistre mearon
ወገኖቼ፤ ኃያሏ አገር ሚሊዮኖችን ማን አባቱ ይጠይቀኛል ብላ አስርባ፥ አፍርሳ ብትንትናቸውን አውጥታለች! በእውነት ሰውን በራሱ ምሳሌ ፈጥሮ፤ ኮሚኒስት፥ እስላም ብሎ በእሳት ያነዳል፥ ያስርባል በጭራሽ! አምላካችን ርሁሩህ ነው!!!
አይ መናፍቃን መቼ ይሆን የመድረክ ላይ ጉራችሁ የሚያበቃው አይ አለመታደል እግዚአብሔር ይማራችሁ
Abune Matias kewodeku iko koyitewal! Begulbet litakomuachew tigedaderalachuh ingi!! Fetari yikir ayibelachew! Yetiopia Amlak yifareden! Hizbachinin afinew be diabilos indireget feridewumetalina!!!
ይሄ ሕፃን የደፈረውን ዓይነት ታሪክ፤ ሰውየው ባደረገበት ክልል፤ ወጣት ሴት ላይ ያረፈው ጋኔን ሲለፈልፍ፤ በየለቱ ስራችን ያለእረፍት ግብረ ስጋ ግንኙንት እንዲያደረጉ ውስጣቸውን እንወጋለን!!!
ክፍው መንፈስ ድንበር እንዳለው ስማር ግርም ነው ያለኝ! አስቡት ለብዙ መቶ ዓመታት ጦርነት በንጉሦቹ ዘመን መገዳደል ታሪካችን ነው! ሰሜኑን ኤርትራን ጭምር አገራችንን ከጦርነት እናስመልጥ!!!
Memher wake everything complain why?😢😢 Please
ሚስጥረ ሜሮን
Egzeabher yemaren, yetebeken, selam beeju neew!? 🙏 🙏 🙏 Wedante merkath yemeles? Yeh merekat yeseitan aganentoch metkat?! Egzeabher kenants gar yehun, hulun yayal?! Berry, tetenkeku, bezelotachin beruk enasbachualen, beruk honen beainelibonachen enasebachualen.Yegeta Iyesus Chrstos ejoch yedegfachu?!
ይህ ሃገር በዚህ ልክ የቆሻሻው በምን ምክንያት ነው??
እኔ ምለው የአእላፋት ዝማሪ ከሆነ በኋላ ብዙ ሰወች ተጠመቁ ተባለ እሽ ጥሩ ነው ግን እስከዛሬ የተሰበከው ወንጌል ስብከት አልመልሳቸው ብሎ ነው ዛሬ ዝማሬው የመለሳቸው እውነትስ ዝማሬው ከልብ ገብቷቸው ነው ወይስ ግዚያዊ ስሜት ይገርማል???
ሐ /
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄሱን መጽሐፍ አጠበች አሉ! ከእናንተ እምነት ውጭ የሆኑትን ማንኛውም ነገር አታንቋሽሹ! በፍቅር ምከሩ እንጂ ጠብ አትፍጠሩ!!!
M MISTRE MUTAN
ልክም አይደለም የማይመለከተን ቤት እባክህ አትውሰደን
,ሚስጥረ ምሮን
Dafariwoch keferdu lela steralised mederg alebachew!!
mister meron
ሰለመናፍቃን ለመግለፅ ካሰብክ ሙሉ ሃሳባቸውን በቪዲዬ ማቅረብ አስፈላጊ አይደለም ስለዚ ትንሽ ቀንጨብ አድርጎ ማቅረብ ይቻላል የጎላ ቪድዮችን ማቅረብ ማስታወቂያ ይመስላል ቢታረም እላለው
10:00 10:02
ወላጅ እራሱ የተደፈረበት ማጅር ግንዴውን አይልም ለዛውም ዘጠኝ ቤተሰብ ፈሪ ቦቅቧቃ ህዝብ
ከቁርባን በላይ ናቸው የተባለ አልሰማሁም ።ነገር ግን ከቁርባን የተከለከለ አባት አውቃላሁ ። አንተ ሰነፍ ራስህ ብትጠይቅ ይበጅህ ነበር ።
መሪው ምን ያድርግህ ህዝቡው ራሱ በክፋት ላይ የተሰማራ አይደለም እንዴ አሁን ከቀረብከው ዜና አንፃር እንኮን መሪው ነው እንዴ እንዲደፋር ያዘዘው??
ታቦቱ ዝም ብሎ አንተ ምን አናገረህ ነክተው ለምን እነደሆሴ አልተቀሰፈም?? አየህ እውነተኛው ታቦት እኩዋን በጭንቅላት መሸሸከም ይቅርና ታቦቱን የሚነካ ሥጋ ይሙት ነው የሚለው እኔንተ የነብስ ወከፍ ታቦት ቀቀርፃችሁ ታቦት አላችሁ !! ኡፍ እ/ር እንኩዋን ታቦቱን ሠወረው !!
19 በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ። 'የዮሐንስ ራእይ 11:19
Ere min aynet zemen deresen! Melkam siserum metechet, yehe yelela yemeslal, amagnu manen yeketel? Ebakachehu sewun atawozagbu, hulunem yemiyawuk amlak ale ! Wotatun bezih dereja wode B/christian memeles tilik del yemeslegnal. Yetekorekore sew be social midia sayhone kiretawun beglu lemimeleketew madres yechalal, yaleza gin yelela kiskesa yemeslal ena erswom biastewulu melkam new.
መዝሙር ምስጋና ነው ።ለምን ህዝቡ ተሠብስቦ እግዚአብሄርን አመሠገነ ነው?ልቦና ይስጣችሁ።እነ ቅዱስ ጳውሎስ በእስርቤት ሁነው ዘምረዋል አመስግነዋል እኛም እንዘምራለን።አንዳንድ ሠወች ሁሉ ነገር ከራሳቸው ካልመጣ ምቀኝነትነው መሠል ደስአይላቸውም።
መምህር ዲያቆን ዩርዳኖስ አበበም ሆነ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ያስተላለፉት መልዕክት እንደ መልዕክት ችግር የለበትም ሆኖም መልዕክቶቹ የተላለፉበት ጊዜ በፍጹም ትክክል ያልሆነ ነው ምክንያቱም የአህላፋት ዝማሬ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነብሶችን በታደገበት ዋዜማ መሆኑ ነው፡፡ ምነው ወጣቱ የበዓላት ዋዜማን በጭፈራ ቤት እና ቤኮንሰርቱ እየተንከራተተ ሲያከብር ትነ ፍሽ ብለው የማያውቁ ሰዎች ለምን አሁን?አንዳንዴ ፈሪሳዊነት…..
ከ25 ዓመት እስራት እና ከሞት ፍርድ ማን ይሻላል???? ዝም ስንል አበዛችሁት እኮ
ኦርቶዶክስ አልመሰልከኝም እንዴት ዲ/ን ዮርዳኖስ ያላለውን እንደመናፍቅ ትጠቀምበታለህ
የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ተብሎ ተጽፍል!!!ይህ ሁሉ ደምና እንባ እየፈሰሰ እሱ ስለተመቸው እየሆነ ያለው ልክ እንደሆነ የሚያሰብ ሰው መንፈሱ ከወዴት እንደሆነ መመርመር ያስፈልጋል ?
አንተ በአእላፋት ጨረባ የጨረቃ ዝማሬ ላይ ከነበርክ መከራችን ሰፊ ነው ለማለት እችላለሁ
መምህር ዋቄ፤ 100% በአጋንንት መንፈስ ተጠልፈዋል! እንዴት በሉኝ? ፖለቲካ ጠ/ሚር ብልጽግናን ጠልተው ኢየሱስን ቃሉን መበረዝ ሳዑልን ሆኖ ክርስቶስን ማሳደድ ነው ከሐዋ፡ ስራ የሳዑልን ታሪክ አንብቡ! ቃሉን አንካድ! በደል የለም ሳይሆን በፖለቲካ ክርስትና?
እውነትን መናገር በዚህ ዘመን አስቸጋሪ ነው:: መ/ር በጨለማ ላለ ብርሃንንህን ግለጽ በርርታ !!!
እንደ ከብት አሰብክ 19:51 ምሁር አታውቅም።የተጠለፍክ አንተ ነህ!!! ምርጥ የኦርቶዶከስ ጠበቃ ናቸው።
ዲያቆን ዮርዳኖስ አገልጋይ ወንድማችን ነው ነገር ግን ይህ አቋሙን አጥብቄ አቃወማለሁ!
አባ ገብረ ኪዳን መጀመሪያ ላይ ያስተላለፉትና አንተም ያስተላለፍከው ትክክል አይደለም ለቅዱሳን የሰጠውን ቃል አይነሳም ላልምረው ደጅህን አላስረግጠውም ይላል ይህንንስ ምን ትሉታላችሁ ብናስተውል ጥሩ ነው
የተሳሳትከው/ሽው አንተ/አንቺ ናችሁ ምክንያቱም እንደፈግን በሀጥያት ተጨማልቀን የቃልኪዳን ስለረገጥ ያለንስሀ ምህረት የለም በመጀመርያ ለአስታየት ከመቸኮል ቆም ብሎ እራስን መልካም ነው ብዬ አስባለሁኝ
እራስህ ልብ በል በብልጣብልጥ መዳን የለም ንስሃ ለመዳን it is the key
እረ ልክ ናቸው አባ
መሄዱን ሳይሆን የተቃወሙት ሃጢአትን ነው! ድካማችን ፍፃሜ አንዲያገኝ ንስሃ መግባትን ገንዘብ አናድርግ! አባታችን ያስተማሩት ምንም አይነት ጉድለት የለውም!
ወዳጄ ቃልኪዳኑ እኮ ንስሃ እንድንገባና ራሳችንን እንድናነፃ እንጂ ዝምብለን ደርሰን መጠን ዝም ልንል አይደለም
ለምን ተጸለየለት ነው?እናንተ እንደ ሚኒሊክ ላሉት ሙታን እየጸለያችሁ አይደለም? እንደ ጊዮርጊስ ላሉት የግሪክ ወታደር እየጸለያችሁ አይደለሜ?እናንተን ካልመሰለ ሰው ሰው አይመስላችሁም?
ዮርዳኖስማ ምቀኛና ትቢተኛ ነው::
መስሎህ ነው
እውነተኛ ሰው በ እግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው ዘንድ አይወደድም እንድሱ አይነት መምህራንን ያብዛልን
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን! ንጽሕና፥ ንጽሕና፥ ንጽሕና! አባ ገ/ኪዳን በእውነት ድንቅ መምህር!!!
እውነት ነው አባ ገ/ኪዳን ቃለሕይወት ያሰማልን፣ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ልደት ከተለያዩ አልባሌ ቦታ ወጣቱ ከሚያሳልፍ በለስላሳ ዝማሬ በምስጋና ማሳለፉ በጣም የሚደገፍ ነው🙏🙏🙏
ወጣቱ መምህራችን ፈጣሪ ይባርክህ ❖ሁሌም መልካም ፍሬ መጋቢ ትሆን ዘንድ አምላካችን ቃሉን ዘወትር በልቦናህ ላይ እየፃፈ ይመራህ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልህ ተባረክ✿✿✿
ሐ ምስጢረ ሜሮን ቃለህይወት ያሰማልን
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
Ere tekatelen! Egziabehair firdun yestachu! Yehitsanat amilak yifredebachehu! Ferde gemdel dagnoch
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ewnet new Amen. Amen Amen
Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እግዚአብሔር ይባርክህ ያቆይልን
አንተ የውነት ጎበዝ ነህ ምክንያቱም ትሰማለህ ማለትም አየደነገጥክ አትፖስት ብዬ አስተያየት ሰጥቼ ነበር ሰምተሃል አመሰግናለሁ ምክንያቱም ይሄ ለመነገድ ሳይሆን ለማስተማር ስለሆነ ስታብራራም ከሌሎች በተሻለ ሁኔታ ስለሆነ በርታ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏❤️🙏❤️
ወጣቱ ታቦቱን በማክበር ምንጣፍ ሲያነጥፉ እና ሲሸከሙ ቆይተው በስተመጨረሻ ግን በየመጠጥ ቤቱ በረንዳ ላይ ዩኒፎርሙን እንደለበሱ ሲጠጡ መታየት ያንን ሁሉ የሰሩትን መንፈሳዊ አገልግሎት ስለሚያጠፋባቸው ከዚህ ቢቆጠቡ እንደ እናት የምሰጠው ምክር ነው🙏🙏🙏
Enamesegnalen Diyaqon Tmesgen❤❤❤
Anesemamame
ሐ ምስጢረ ሜሮን😘 እናመሰግናለን
በፍድቤት በኩል ዝም ነው ነደናል!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እንኳን ደህና መጣህ ወንድምምምምምምም
እናመሰግናለን ወንድም
አባቶቻችን እየነገሩን ያለው ሁሉ የምናየውና የምንሰማው ሆኖ ያለፈውን መከራ ያስታገሰን የሚመጣውንም በጸሎትና ትእግስት መምህሮቻችን ትምህርት በተባልነው መጠን ሳይሆን ላቅ አድርገን በጾም በጸሎት ታግዘን እንድናልፈው አምላክ ይርዳን
አሜን አሜን አሜን !!!
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሐ.ምስጢረ ሜሮን
ሚስጥረ ሜሮን! በጣም አዝናለሁ ተመስገን በአገራችን አንዳንድ ተረኞች በብልጽግና የተሰገሰጉ ብዙ ጎድተዋል!
መምህር ፋንታሁን ትክክል ነው የሚያስተምሩት ከበሮ ሲመቱ ድራማ የሚሰሩ መወገዝ አለባቸው ወይም የከበሮን ትርጉም ማወቅ አለባቸው🙏🙏🙏
ምስጢረ ሜሮን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድም❤
እግዚአብሔር በሰጠን እድሜ ንስሐ እየገባን ብንጠብቅ ነው የሚሻለው አለበለዚያ እሳት ይበላናል
🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በርግጥ ቃልኪዳን የተሰጠው ቦታ አለ እደ ዋልድባ ደብረሊባኖስ አነዚቦታዎች ለቅዱሳኑ ፈጣሪ በነሱ ምሌልጃ ዘመናችንን በጥንቃቄ በንስሀ ካራመድነው የነሱን ዋጋ ያሰጠናል የሄድንበትን አላማ በማክበር
❤❤❤
BDABLOS YAMAMT GANZAB AMEDE YADRGALE
ተዉጂ ወንድማችን ይኸሰዉ ለኛ ጨፍጫፊቺን ነዉ ገዳይ ነዉ ጠቅላይነቱ ለማነዉ አብይ አኅመድ ገዳይ እኛን አይወክልም 😢😢😢😭😭
ምዕመኑም በልማድ መመላስ ይበቃል በማስተዋልና በእውቀት መመለስ አለብን::
ለንስሃ አደርስሃለሁ ወይም አበቃሃለሁ ማለቱ ነው እንጂ ንስሃ ሳትገባ እዛ ቦታ ስለሂድን ብቻ እንድናለን ማለት እይደለም!ልብ ይስጠን!አሜን!!!
እግዚኦ ማርናክርስቶስ ማለት አሁን ይመስለኛል 😢😢
ሐ/ ሚስጥረ ሜሮን
አሜን3🎉🎉🎉
መልሱ ሐ/ ሚስጥረ ሜሮን ነው አመሰግናለሁ ተመስገን በርታ 👏👏👏👏👏
ለአባ ገብረኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁም አባቶቻችን
አባ ገብረኪዳን እራሳችሁን አፅዱ ብለዋል እውነቱ እሱ ነው ። 🙏🙏🙏🙏🙏
ማንም ተጠያቂ ስለ ሌለ በሕይወታችን ንፁህ ሆነ ን እራሳችንን ለእግዚአብሔር እናስገዛ 🙏🙏🙏🙏🙏በርቱ ወገኖች እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
እረ እነዛ ሰዋች ከአፋቸው መልካም አይወጣም ‼‼ ዛሬ ደሞ መራገም ጀመራችሁ
እረጋሚ ‼ እራሱን. ‼ ደርጋሚ ይላል ያገሬ ሰው ወደ እራሳችሁ እንዳይመለስ
ተጠንቀቁ ‼‼ ልቦና ይስጣችሁ
4/5/17
በርታልን ወንድማችን ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
መ/ ምስጢረ ትንሳዔ ሙታን
ሐ/ መልሱ ሚስጥረ ሜሮን ነው የማይካተተው ስላለ ጥያቄው መልሱ ሐ/ ነው የሚሆነው ።
ክርስትያን የሆንን ሁሉ ለመሪዎች እንድንጸልይ ታዘናል! 100% እኔ የማምንበት ገና ሳይመረጥ ትንቢት በጆሮያ አገር እንደሚመራ፡ (ጴንጤ) ሰምቻለሁ! ክፉው መንፈስ፤ ፈጣሪ እንደመረጠው አውቆ ጦር አመጣ!
ኧረ በማርያም መጀመሪያ ላይ ስለ ህፃናቱ መደፈር ብሎ ያቀረበውን ሙሉውን የት ማግኘት እችላለሁ? የት ላይ ነው የተለቀቀው??ወይ በዚህ ላክልኝ ሙሉን ማየት እፈልጋለሁ።።።
ሓሓሓሓሓሓ በለው ምን አሉና ተፀለየለት
Mister Meron.
ይማይጨመር ምስጢረ ስላሴ ነው
Mistre mearon
ወገኖቼ፤ ኃያሏ አገር ሚሊዮኖችን ማን አባቱ ይጠይቀኛል ብላ አስርባ፥ አፍርሳ ብትንትናቸውን አውጥታለች! በእውነት ሰውን በራሱ ምሳሌ ፈጥሮ፤ ኮሚኒስት፥ እስላም ብሎ በእሳት ያነዳል፥ ያስርባል በጭራሽ! አምላካችን ርሁሩህ ነው!!!
አይ መናፍቃን መቼ ይሆን የመድረክ ላይ ጉራችሁ የሚያበቃው አይ አለመታደል እግዚአብሔር ይማራችሁ
Abune Matias kewodeku iko koyitewal! Begulbet litakomuachew tigedaderalachuh ingi!! Fetari yikir ayibelachew! Yetiopia Amlak yifareden! Hizbachinin afinew be diabilos indireget feridewumetalina!!!
ይሄ ሕፃን የደፈረውን ዓይነት ታሪክ፤ ሰውየው ባደረገበት ክልል፤ ወጣት ሴት ላይ ያረፈው ጋኔን ሲለፈልፍ፤ በየለቱ ስራችን ያለእረፍት ግብረ ስጋ ግንኙንት እንዲያደረጉ ውስጣቸውን እንወጋለን!!!
ክፍው መንፈስ ድንበር እንዳለው ስማር ግርም ነው ያለኝ! አስቡት ለብዙ መቶ ዓመታት ጦርነት በንጉሦቹ ዘመን መገዳደል ታሪካችን ነው! ሰሜኑን ኤርትራን ጭምር አገራችንን ከጦርነት እናስመልጥ!!!
Memher wake everything complain why?😢😢 Please
ሚስጥረ ሜሮን
Egzeabher yemaren, yetebeken, selam beeju neew!? 🙏 🙏 🙏 Wedante merkath yemeles? Yeh merekat yeseitan aganentoch metkat?! Egzeabher kenants gar yehun, hulun yayal?! Berry, tetenkeku, bezelotachin beruk enasbachualen, beruk honen beainelibonachen enasebachualen.Yegeta Iyesus Chrstos ejoch yedegfachu?!
ይህ ሃገር በዚህ ልክ የቆሻሻው በምን ምክንያት ነው??
እኔ ምለው የአእላፋት ዝማሪ ከሆነ በኋላ ብዙ ሰወች ተጠመቁ ተባለ እሽ ጥሩ ነው ግን እስከዛሬ የተሰበከው ወንጌል ስብከት አልመልሳቸው ብሎ ነው ዛሬ ዝማሬው የመለሳቸው እውነትስ ዝማሬው ከልብ ገብቷቸው ነው ወይስ ግዚያዊ ስሜት ይገርማል???
ሐ /
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄሱን መጽሐፍ አጠበች አሉ! ከእናንተ እምነት ውጭ የሆኑትን ማንኛውም ነገር አታንቋሽሹ! በፍቅር ምከሩ እንጂ ጠብ አትፍጠሩ!!!
M MISTRE MUTAN
ልክም አይደለም የማይመለከተን ቤት እባክህ አትውሰደን
,ሚስጥረ ምሮን
Dafariwoch keferdu lela steralised mederg alebachew!!
mister meron
ሰለመናፍቃን ለመግለፅ ካሰብክ ሙሉ ሃሳባቸውን በቪዲዬ ማቅረብ አስፈላጊ አይደለም ስለዚ ትንሽ ቀንጨብ አድርጎ ማቅረብ ይቻላል የጎላ ቪድዮችን ማቅረብ ማስታወቂያ ይመስላል ቢታረም እላለው
10:00 10:02
ወላጅ እራሱ የተደፈረበት ማጅር ግንዴውን አይልም ለዛውም ዘጠኝ ቤተሰብ ፈሪ ቦቅቧቃ ህዝብ
ከቁርባን በላይ ናቸው የተባለ አልሰማሁም ።ነገር ግን ከቁርባን የተከለከለ አባት አውቃላሁ ። አንተ ሰነፍ ራስህ ብትጠይቅ ይበጅህ ነበር ።
መሪው ምን ያድርግህ ህዝቡው ራሱ በክፋት ላይ የተሰማራ አይደለም እንዴ አሁን ከቀረብከው ዜና አንፃር እንኮን መሪው ነው እንዴ እንዲደፋር ያዘዘው??
ታቦቱ ዝም ብሎ አንተ ምን አናገረህ ነክተው ለምን እነደሆሴ አልተቀሰፈም?? አየህ እውነተኛው ታቦት እኩዋን በጭንቅላት መሸሸከም ይቅርና ታቦቱን የሚነካ ሥጋ ይሙት ነው የሚለው እኔንተ የነብስ ወከፍ ታቦት ቀቀርፃችሁ ታቦት አላችሁ !! ኡፍ እ/ር እንኩዋን ታቦቱን ሠወረው !!
19 በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።
'የዮሐንስ ራእይ 11:19
Ere min aynet zemen deresen! Melkam siserum metechet, yehe yelela yemeslal, amagnu manen yeketel? Ebakachehu sewun atawozagbu, hulunem yemiyawuk amlak ale ! Wotatun bezih dereja wode B/christian memeles tilik del yemeslegnal. Yetekorekore sew be social midia sayhone kiretawun beglu lemimeleketew madres yechalal, yaleza gin yelela kiskesa yemeslal ena erswom biastewulu melkam new.
መዝሙር ምስጋና ነው ።ለምን ህዝቡ ተሠብስቦ እግዚአብሄርን አመሠገነ ነው?ልቦና ይስጣችሁ።እነ ቅዱስ ጳውሎስ በእስርቤት ሁነው ዘምረዋል አመስግነዋል እኛም እንዘምራለን።አንዳንድ ሠወች ሁሉ ነገር ከራሳቸው ካልመጣ ምቀኝነትነው መሠል ደስአይላቸውም።
መምህር ዲያቆን ዩርዳኖስ አበበም ሆነ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ያስተላለፉት መልዕክት እንደ መልዕክት ችግር የለበትም ሆኖም መልዕክቶቹ የተላለፉበት ጊዜ በፍጹም ትክክል ያልሆነ ነው ምክንያቱም የአህላፋት ዝማሬ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነብሶችን በታደገበት ዋዜማ መሆኑ ነው፡፡ ምነው ወጣቱ የበዓላት ዋዜማን በጭፈራ ቤት እና ቤኮንሰርቱ እየተንከራተተ ሲያከብር ትነ ፍሽ ብለው የማያውቁ ሰዎች ለምን አሁን?አንዳንዴ ፈሪሳዊነት…..
ከ25 ዓመት እስራት እና ከሞት ፍርድ ማን ይሻላል???? ዝም ስንል አበዛችሁት እኮ
ኦርቶዶክስ አልመሰልከኝም እንዴት ዲ/ን ዮርዳኖስ ያላለውን እንደመናፍቅ ትጠቀምበታለህ
የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ተብሎ ተጽፍል!!!ይህ ሁሉ ደምና እንባ እየፈሰሰ እሱ ስለተመቸው እየሆነ ያለው ልክ እንደሆነ የሚያሰብ ሰው መንፈሱ ከወዴት እንደሆነ መመርመር ያስፈልጋል ?
አንተ በአእላፋት ጨረባ የጨረቃ ዝማሬ ላይ ከነበርክ መከራችን ሰፊ ነው ለማለት እችላለሁ
መምህር ዋቄ፤ 100% በአጋንንት መንፈስ ተጠልፈዋል! እንዴት በሉኝ? ፖለቲካ ጠ/ሚር ብልጽግናን ጠልተው ኢየሱስን ቃሉን መበረዝ ሳዑልን ሆኖ ክርስቶስን ማሳደድ ነው ከሐዋ፡ ስራ የሳዑልን ታሪክ አንብቡ! ቃሉን አንካድ! በደል የለም ሳይሆን በፖለቲካ ክርስትና?
እውነትን መናገር በዚህ ዘመን አስቸጋሪ ነው:: መ/ር በጨለማ ላለ ብርሃንንህን ግለጽ በርርታ !!!
እንደ ከብት አሰብክ 19:51 ምሁር አታውቅም።
የተጠለፍክ አንተ ነህ!!! ምርጥ የኦርቶዶከስ ጠበቃ ናቸው።