ሙሉ ቀን የሚዋልበት ስፓ በቤልቪው ሆቴል/ዙረት/ //በእሁድን በኢቢኤስ//
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
ድንቅ ዝግጅት አቀራረብሽን ሁሌም ይደነቃል በርቺ መቅዲዬ
I am so speechless. What a gorgeous hotel we must support this kind of business never seen before. He’s very calm and relaxed and very intelligent. Thanks, ebs for sharing I will stop by when I am in Ethiopia to check it out.
ስራው በጣም የሚገርም ከ አገሬው ፖለቲከኞች እንዲህ አይነቱን ጐበዝ ሰው ማየት አይሰለችኝም ደሞ ቀለል ያለ ሰው ስራው ግን ታላቅ
ሺ አመት ኑር ወድሜ
Ato wondwosen is sooooo 🙂 👌 such a beautiful hotel God bless Ethiopia 🇪🇹 እናንተ ነቀርሳ ዘረኞች ይህችን የመሰለች ሃገር እና ይህን የመሰለ ሰው ነው እንግዲህ አላሰራ የምትሉት ምህረት አርጎላችሁ ያለንን ጸጋ እንድንጠቀምበት እና ሃገራችን ገብተን ሰላም እንድንኖር ይርዳን
በተለይ የእትዮጵያ አርስትሶች ዱባይ ካናዳ ቱርክ ገለመሌ የምትሉትን ተውትና እዛው አገራቹ ላይ ተዝናኑ ምክንያቱም ለአገረም እድገት ይጠቅማል አገራችን እጅግ ሚያማምሩ ነገሮች አሉ ግን ፍቅር አጣን 😭😭😭 ወይ አምላኬ በቃቹሁ በለን😭😭😭🙏🙏
#ዱባይ መሰለኝ ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር #አንድነት ያድለን ለሀገራችን አንድነት ብኖር እኮ #ኢትዮጵያ እስከ አሁን የዓለም አስጎበኘ አንደኛ ትሁን ነበር ተመስገን ነው አሁንም መልካምና ቀና ልጆችዋ #አላት ለኢትዮጵያ
Mekedes the best in this program.
ሰላም ጤና ይስጣቹሁ ኢትዩጵያና ኢትዩጵያውያን ለባለቤቱ ደሞ እግዚአብሔር ከህሉ ክፋ ይጠብቅህ ወጣት ነህና ዕድሜ ከጤና ጋ ይብዛልህ ፈጣሪ ለበረከትም ያብቃህ 👍❤
Five Star ምን ያንሰዋል i love it more i hope we visit him with God's help 🙏
በጣም እሚያምር Hotel ነው. በርታ Brother 👏🏾
I been working in this place, I so happy for you Wende!I glad You bought Bellevue again ,u are one of the kind person
I wished I was aware this when I were in Ethiopia on my vacation, thank you ebs for next time. Keep it up
ዋው ይሄ ሁሉ አገልግሎት ተሰጥቶ ለስድስት ሰው መቶ ሀያ ሺህ በጣም ርካሽ ነው በጣም ያምራል ስታንዳርዱ ውጭን ያስንቃል።
I just say that!!
@@gy8086የኛ ህዝብ ምንም አያውቅም የዋሁን ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በተለይ ደግሞ ህፃናትን
Wow 🎉😊I plan to visit. God willing.
Beautiful hotel with amazing view l know the old one l use to have lunch with my friends when I visit Ethiopia l use to love the view you change it so much just wow l can’t wait to enjoy the spa when I come back to Ethiopia congratulations
Thank you asfaye the first time you guys come this area I borne here close to wow
በጣም ይገርማል አገራችን ውስጥ እንደዚህ ያማረ ሁሉን ያሟላ ሆቴል መኖሩ አገራችን ሰላም ብትሆን የት በደረስች ነበር ያሰኛል:: አቶ ወንድወሰን ትልቅ ሰው ነው ፓለቲከኛቹ ካልጠለፉት ገና ብዙ ሊሰራ ይችላል::
My favorite spa in the town.
Beautiful place really we went to see when we’re coming back home
Mekdye Konjo 😍keep up ur great job 👍🏿
waw kal yelingm #1 betam yamral bertu
መቅደስ ለምትሄድበት ቦታ ሁሉ ተዘጋጅታ በቂ እውቀት ነው ያላት በውነቱ ይህ ለሌሎችም ነው ይበረታታል ተመልካችን ማክበር ማለት ይህ ነው
Good job! It is so wonderful hotel & place. The all setup is Awesome!!!
በጣም ተመችቶኛል ደስ የሚል ሆቴል ነው አብዛኛው ሰው ይጠቀምበታል የሚል ተስፋ አለኝ
Great job
ድንቅ ሆቴል ነዉ ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ ጎራ እንላለን
Beautiful እጅግ በጣም ነው የሚያምረው ። መቅዲ አልወጣም ብለሸ አሣይለም ጠይቂ ከዚ ወጥተሸ ወዴት ነው የሚኬደው? Amazing Job Wende.
Mind blowing! Thankyo Wondesen! I he been there once, can't wait to comeback. Extremely creative. አንድ ፈረንጅ ፈልጉና በዶላር ደሞ ንገሩን። ለፈረንጆቹም !!
English subtitles would be appreciated so that tourists easily understand the introduction
I’ll explore this place with my lovely wife in a few months.
Before you imagine going anywhere, buy yourself socks and buy your wife avocado and berbehreye.
@@Forever-db3gd Unfortunately, my wife doesn't eat avocado. I've no problem buying socks for myself. I think you sell avocado that is your job this is the best way to advertise your business.
ሲያምር
መቅዲ ቆንጆ አንቺ ቆንጆ ሀበሻ ነሽ ፊትሽን የሚቀቡሽ በጣም ጥሩ አይደለም ይስተካከል
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ❤
ትንሽ ጨለምለም ያለ ይመስላል፣ ግን ቆንጆ ነው። security camera ቢያደርጉበት ጥሩ ነው የግሌ አስተያየት ነው።
በርቱ በጣም ደስየሚል ነው እንመጤለን
በጣም ያምራል እንዲ አይነቱት ሀገር ወዳድን ባለ ሃብት ያብዛልን ገንዘብ ኖሮክ ስንቱ በአውሮፖ እና ከሀገር ውጭ ኢንቨስት የሚያደርግ ሰው አለ ስለዚ ልትመሰገን ይገባል 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሆቴሉን ሳንጠቀም እስፓን መጠቀም ይቻላል ወይ?
Omg amazing I can't believe this is in my country
Wow....is this really in Ethiopia? It's amazing👌👍😊
Wow so nice
እጅግ ያምራል።
በጣም ያምራል ከፍ በይልኝ ሀገሬ
Wow i know it your from suss i like belvew!!
Wow merte nwe
ዋው ልዩ ነው👌👌👌👌
🤩WOWS🙏 I CAN'T BELIEVE IT'S!) SO COOL👍 PERFECT👏💯 NICE. YES, 🇪🇹ETHIOPIA CAN GO IN PROSPERITY ROADS WHEN LIKED THIS TALENTED BUSINESS MAN WILL MORE ALL THIS PERSONAL INITIATIVE IT MEANS PRIVATE SECTOR GIVE THE MORE ADVANCE 4-COUNTRY!))
Wowww betam konjo new bereta egzeabher yeredah negerochihen yasamereleh
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
Wooow Amazing is this my country ?? 💜❤️
መልካምእለተሰበትይሁንላቸሁ
Wooow
Very nice
ስልካቸውን ማግኘት ይቻላል???
Wow!👌
yemir betam arif bota new gin lene bicha new balebetu pm abiy ahmedin yemeselegne nigigrum chimir zimdna ma alachew😀
29:39 በቀን 120ሺህ ብር (2000 ዶላር)። የኢትዮጵያ እብደት!
Thank you
Le penthouse new yegebawal
እኔ ግን በምንም መልኩ ከፓለቲካ ጋ እንዳ ታያይዙብነኝ እንጅ እኢትዩፂያዊ ውስጥ ስራ ሳይሆን የሚሰራው ዝርፊያ ነው የሚመስለው። በብዙ በአደጉ እገሮችም የህ ብር እካ በጣም ብዙ ነው።
@@ethiopia6030 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ሆቴሉ ሀሪፍ ይመስላል ግን በመስኮት ውጭ የከተማው እይታው እንደስሙ አይማርክም ትንሽ አረንጓዴ እይታ የሚታይበት ይሻላል።ከማረከኝ ዋሻው ነገሩ ስፓው ልዩ ነው አልጋውና ፎጣቸው ዲኮራቸውም ሁሪፍ ነው።ትንሽ ያሳቀኝም የገረመችኝ ወንዶችም ጥፍራቸውን ይሰሩበታል ብሎ ቀለል አርጎ ሲያወራ እሷም እንደጋዜጠኛ የመለሰቻት መልስ ጎበዝ!ሆ ወንድ አገረድ እየበዛ ተቸግረናል ማለት ነው ጎበዝ🙄😜በቀን 20 ሺ ብር ለአንድ ቀን በለው🙄
Waw betam yameral.bezalay balebayetu serhatu .metechie eskayewe guaguchialew.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
እባካችሁ የት ነው ያለው ይሄ ሆቴል ጠቁሙኝ❤
የሆቴሉ ስም ማን ነው አንድ ሰው ሊልክልኝ ይችላል እባካችሁ አማራን አልገባኝም።
Mekdi konjo
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ሰዎች አስተውላችኋል ግን ባለቤቱ አብይን ይመስላል 🤔
@@ethiopialove2463 ያልተጻፈ የምታነቡት ነገርስ ያልተባለ የምታወሩት ነገርስ 🤦 🤦♀️
You can't get contact number of this hotel any where. I dont know why these hotels don't have a contact number and if they have.. no one picks them.. need to improve..
Usually, brand new businesses don't get listed right away.
Des yilali Egiziyabiher yibarkih gin ferenjochi yegnan ayitekemum enga gin sim kunikua bota meniged yenesun enitekemalen
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ፀዲት ያለ ሆቴል ስምር ታድሎ በላቤቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
It is so beautiful but too expensive For 1 day 120 no extremely expensive!! If you need a good customer you have to do something about it
ይቺናት አገሪ በጣም ያምራል
ዊይ መቅዲዬ በጣም አስጎመጀሽኝ እርጉዝ ነኝ በናትሽ እስፖንሰር አርጊኝ እና ጋብዢኝ
Mimaye❤❤❤
የዶ/ር አብይ አህመድ ሆቴል !! ህዝቤ አትሸወድ
Oh,yeaha 😊 😃 😀
120,000 birr for one day🤯
አይ ህይወት እንዲህም ይኖራል አንድን ከፍ አንድን ዝቅ ለምን😂😂😂😂 ስራተኛ አይፈልጉም
Tebedu abo
በቀን100 ብር ለስታንዳርዱ አልጋ ቢሆን አሪፍ ነበር የምትሉ ላክክ አርጉ ክክክክክ
መልካም ንጽህና ፣ አለባበስ እና ባህሪይ ለተላበሱ ደንበኞች ከሆነ እስማማለሁ ።
#መቅዲ ዛሬ ግን ጥቁር ሆንሽ ነበርሽ እዴ kkkkk
Serehateshen wedeleshalew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
አስፍዬ ፍሬንች ስትናገር አፍህ ውስጥ እንቁላሎች የምትመታ ነው የሚመስለው😂
😂😂😂😂😂
ከአማርኛ ውጭ በተለምዶ ፡ ለምግብ እና ለጠበሳ ማን እንደ ፍሬንች ስለሚባል ይሆናል ። 🤔
Wagaw gn edet nw??? Esti yegebachu?
Temetatangh nw mokeriw
@@jatube725 temetatagn malet sint bekutir ngerugn esti
@@jatube725 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
👍👍
👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Abet agelebabetshema Saladenk alalfem yemigerm mastawekiya nw 😅
ዛሬ ደሞ ጥሩነሽ ዲባባን መሰልሽ
የዙረቷን ሬከርድ አክርራ ሰባበረችው እንዴ ፧
ዋጋው እኮ አንድ ቤት ይገዛል ክክክክክክክ
👍
Konjo eyta malet new astekakywu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
አረ መዳም ነች ምድሟዜል ለአላገባች ነው አስፍሽ
ጅምታ ከወረደ በህዋላ ነዉ ሁሉንም ነገር የተዉከዉ
Ye Zeyit wechi asmerironal enkuan lnmokrew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
120 ሺ በቀን😂 ወገን ኧረ እንዴት ተበላሽተናል
weyna dehnetan telawet
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
Every single thing is imported, Ethiopia don't produce any of the material used to build this Hotel. It doesn't impress me
I bet you , the gravel and cement used in the construction of the hotel is produced in Ethiopia to say the least.
O መቅዲ ንቅት ያልሽ ቀልጣፉ ሴት
Lemndnew gn des yematyign...
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ይሄ ሙልጭ ያለ የወያኔ አሽከር የነበረ ሌባ አለ እንዴ??
120,000😁😁😁😁
Wide ayidelem le40 sew barbecue alew eko 3 weski spa le 6sew maderya
Betame teru neger hono. Lemesleten yeged ye foreign seme mehon alebet? So sad that everything abatochachen yetebekute neger befekadegnet eyatanew new.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
be normal fitsh migrem melkshen aynew batkbabis biker
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ጊዜው የቂሮ ነው በየቦታው እየቦጨቁ የራስ የሆነን ነገር መገንባት ነው::
Stop he is not lero like you say dont talk to mach work Hard okay!!!!!!
ወረኛ እንኳን
@@nuneshnunesh3986 ቄሮ ስትነካ ሳይጠሩህ አቤት ትላለህ😀
@@Wolde-1 ወደድክም ጠላክም ግዜው የቄሮ ነው
'በቡጨቃ' የተገነባ በሕግ ይወረሳል ፦🤔
Einige markieren new
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ዴሉክስ ከማለት ዲላክስ ብትይ ትክክል ነው
azenku lekerachu..
መልካም ሰውኔህነ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ ወንድሜ ለንተ የለውን ለመንም አልሰጠብህም ተመስገን በርታ ሁሉም በይቅርታ ማለፉ በረከትን የመጣል 🥰
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ዋጋውስ😭😂
ፍሬንድን ከጥበቃ ላይ ነው የተዋሳችሁት በቲሽርትና በጂንስ
Anchi lelibs techenekin esu birr eyamerete new😂
@@betelihembirhanu9264 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
የዘንድሮ ጥበቃዎች የደንብ ልብስ ይለብሳሉ ። 👮