ዘውድ እና ጎፈር 2 ሙሉ ፊልም | Zewd Ena Gofer 2 | Full Length Ethiopian Movie 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @yimerbikis2020
    @yimerbikis2020 Рік тому +404

    እንደሀበሻ ያለ ምቀኛ ህዝብ እኮ የለም 1.4m ሰው አይቶታል ሳቭስክራይቭ የሆነው ግን 156k ነው ይገርማል 😂

    • @SemSherif
      @SemSherif Рік тому +13

      ante fernje nek zem belke atsekes tew enjee bro 😂😂😂

    • @amansintayew5020
      @amansintayew5020 Рік тому +34

      ያየነውን ሁሉ ሰብስክራይብ ማድረግ አለብን እንዴ? ነው ወይስ ሰብስክራይብ ካላደረግን ማየት የለብንም ?

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 Рік тому +9

      የምር አሁን ገና አደረኩ 😂😂😂😂😂😂

    • @ESKEDARTUBE-fw3db
      @ESKEDARTUBE-fw3db Рік тому +9

      ይቅርታ ኖቲፊኬሽን ስለሚያስቸግረን ነው 😂

    • @DawitFirew-r4w
      @DawitFirew-r4w Рік тому +6

      ምቀኛ መሆን አልፈልግም ላዶርግ

  • @samerawt
    @samerawt Рік тому +206

    መዝሙር ዳዊት 90 :
    በልዑል በመጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላውስጥ ያድራል
    ❤❤❤

  • @Eyobzebene-y8c
    @Eyobzebene-y8c Рік тому +1754

    ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ምርጥ ስራ❤❤❤

  • @-nolawitube2481
    @-nolawitube2481 Рік тому +388

    ሰይጣን የሚፈልገው የሰው ልጅ ንስሀ ሳይገባ መግደል ነው።ንስሀ እንግባ እህት ወንድሞቼ

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 місяці тому +47

    የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነኝ እኔ ይሔን ፊልም በማየቴ እድለኛነኝ መምህር ተስፋየ የሚያቀርባቸውን ገጠመኝ ሳዳምጥ በአይነ ህሊናየ እስላለሁ ይሔን ፊልም ሳይ ግን ከመምህር ትምህርት ጋር አንድ አይነት ሁኖ አገኘውት😥 መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 እባካችሁ ይሔን ፊልም አይታችሁ በቤተሰቦቻችን ላይ የነበረውን እና ያለውን መንፈስ ፈትሹ 😥እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን🙏

    • @samssung3465k
      @samssung3465k Місяць тому +1

      እኔም እንደ አንቺ ነኝ

    • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
      @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን Місяць тому +1

      @@samssung3465k አወ እህቴ የመምህር ትምህርት ጋ አንድ ነው ደስ ይላል አጨራረሱም ቀመንፈሳዊ ነው ደስ ይላል
      3ኛው አይን የሚለውንም ካለየሽ እይው 🙏

    • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
      @AhhmmMaderimamarim-vm9vo Місяць тому +1

      Enami❤😢

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 Місяць тому +2

      እኔ ገና ላየው ነው መምዝህርን አይቼ መምጣቴ ነው አዩት ሲል ሰመቼ ላየው ነው

    • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
      @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን Місяць тому

      ​@@ጎዶልያስ-567እንዴት አየሽው ፊልሙን🥰

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh Рік тому +18

    መዝሙር 22 /23 እግዚአብሔር እረኛየ ነዉ የማሣጣኝ በለመለመመስክ ያሳድረኛል በገጠመኝ መምህር ተሥፋየላይ የሠማሁት በዚክ ደሞ በትወና አየሁት እኔ መምህር ተሥፋየነዉ እዮትሢል ሰምቸዉ ላየዉ የመጣሁት የሚገርም ሥራ ነዉ በርቱ እደዚክ ህዝቡን አቁት❤

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Рік тому +128

    የሟርተኞች የቅጠል በጣሾች ስራ በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ልጅ ስም ሁሉም ድል ይሆናል 🎉🎉🎉

  • @redietabera-on5tr
    @redietabera-on5tr Рік тому +600

    በክርስቶስ ክርስቲያን ለሆናችሁ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤ ከጨለማው አለም ነጻ የወጣን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ🙏

  • @DaveDanano-zr3br
    @DaveDanano-zr3br Рік тому +363

    የድሮ ፊልም በባለሙያዎች እድሜ ይስጣችሁ ሰሞኑን ምርጥ ፊልሞችን መመልከት ጀምረነዋል

    • @getahunlema9557
      @getahunlema9557 Рік тому +1

      ዋውነው

    • @gdihdjbj4728
      @gdihdjbj4728 Рік тому +1

      አሜንንንንንም❤❤❤

    • @newaygirma1794
      @newaygirma1794 Рік тому

      ​@@gdihdjbj472811pqf,trydz 11111111122

    • @SosinaAmsal-nf2ue
      @SosinaAmsal-nf2ue Рік тому

      እኔም በጣም ተመችቶኛል አሁን የሚሰሩት ፊልሞች ግን ደግሞ ታዋቂወች ሲሰሩት ነዉ ደስ የሚለዉ የኩታራ መጨማለቂያ ሆነን ነበር አጋፋወች ኑሩልን አሪፊ ፊልም🤟

  • @Lenafekr
    @Lenafekr Рік тому +45

    ይዬ ፈልም ሳይሆን መልክት ነው እውነት ነው ከእግዚአብሔር ይሚበልጥ ምንም ነገር የለም ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @zedka4781
    @zedka4781 Рік тому +25

    እውነት አሰተማሪ ድራማ ነው አብሶ መናፍሰት የሉም እያሉ ለሚወሩ መምህር ተሰፋየ አበራ እድሜና ጤና ይሰጥልን ገጠመኝ አዳምጡ በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 Рік тому +263

    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @jerrynlm3567
      @jerrynlm3567 Рік тому +2

      ቃሉ ልክ ነው ግን አንቺ ድነሻል?

    • @tagesechtagesech42
      @tagesechtagesech42 Рік тому +6

      በክርስቶስ በማመን ድነናል 💯💯

    • @SamiAsgodom-rv4le
      @SamiAsgodom-rv4le Рік тому +3

      ኣሜን ❤

    • @Jesus-4721
      @Jesus-4721 Рік тому

      @@jerrynlm3567 awo eyesus beserawu sira awo dignalehu yale minim tiritr Jerye

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Рік тому +5

      አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ማዳን በሱ ብቻ ነው እውነተኛ

  • @liyagg6568
    @liyagg6568 Рік тому +226

    ነፃነት አይተንፍሱ ያልተወራላት ተዋናይ አንደኛ ነሽ❤❤❤❤

    • @KhanBaba-rh4eo
      @KhanBaba-rh4eo Рік тому +1

      በጣም ጎበዝ ናት ደስ ስትለኝ ስትሰራ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 Рік тому +1

      Hanan gn acting bzum atchlm

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Рік тому +2

      ልታይ ሌታይ ስለማትል ጎልታ አልወጣችምጂ ፊልሞቿ አደኛ ናቸዉ

    • @ellenia6757
      @ellenia6757 Рік тому

      Enem betam dess tlegnalech

    • @martatolera7065
      @martatolera7065 11 місяців тому

      እኔም ደስ ትለኛለች❤

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Рік тому +138

    😍😍😍😍የኔ አባት እረዥም እድሜ ይስጥልን የሌኒ አባት ይህ ሰውየ ያለበትን ፊልም እንደት እንደምወደው የኢትዮጵያ ድምቀት ናቸው አባቴ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bolishbappi1042
    @bolishbappi1042 Рік тому +89

    የመምህር ተስፋየ ተማሬዎች ይገባችኋል ይህ ፊልም 🥰

    • @ውለተኪሮስ
      @ውለተኪሮስ Рік тому +1

      ከገጠመኙ ኣንዱ ይመስለኛል

    • @ጌጥየማሪያምልጂ
      @ጌጥየማሪያምልጂ Рік тому +1

      እኔ እራሱ ገጠመኝ ነው ብዬ እያሰብኩ ነበር

    • @fikirf295
      @fikirf295 8 місяців тому +1

      ❤❤❤አዎ

    • @ElsaElsa-n9s
      @ElsaElsa-n9s 8 місяців тому +1

      Awo❤edmiwene yarezemew

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 7 місяців тому +2

      ሰላም የመምህር ተስፊየ ተማሪወች እድሜ ለመምህሮቻችን በደንበ ገብቶናል ለሚቃወሙት በዝ ይማሩልን

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ Рік тому +53

    ይለያል የምር የመምህር ተስፋየ ትምህርት ነው 🥰 እኔማ የሃበሻ ፈልም ማየት እቁሜ ነበር ሰላም 💚💛❤️ሃገራችን ሰላምሽ ይመለስልን 🥰🥰
    አሁን ጥሩ ድራማ ሰራቹ በርቱ 🥰🥰

  • @ኢክሩ-ሰ1በ
    @ኢክሩ-ሰ1በ Рік тому +731

    ልጅ መውለድ ላማራችሁ ሁሉ አላህ ይስጣችሁ ይስጠኝ😢😢😢😢😢

  • @ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ

    የሀገሬ ሲኒማ አለፈለት የነጮችንን ልቃሚ ትቶ በራሱ እውነተኛ ያለው ነገር በትወና ደስ ሲል የዚህ ፊልም ባለሙያዎች ሁሉ❤ እንወድዋችዋለን እናመሰግናለን ❤ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርቱ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +154

    ከምንም በላይ ጤና ይበልጣል እና ፈጣሪ ለሁላችንም ጤና ይስጠን🙏🙏🙏

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Рік тому +15

    የመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት
    በፊልም መልኩ ስላየነው ደስ ብሎናል

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    ኮሜንት አይቼ የእንቁዬ የመምህር ተስፋዬ አበራ የሚያስተምረን ፌልም እንደተሰራ ኮሜንታተሮች ሲናገሩ አይቼ ነዉ የመጣሁት ተማሩ ዉዶቼ የቤተሰብ ጣጣ ለኛም ይተርፋል ከዶሮ ከበግ የተነሳዉ የቤተሰብ ጣጣ ይኸዉ ዛሬ የሰዉ ደም ይጠጣል በዘር እያባላ 😢😢😢 ልዑል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ በጣም አስተማሪ ፌልም ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን፫

  • @yemarmedia
    @yemarmedia Рік тому +72

    የክፉ መንፈስ ስራ በፊልም መልክ ቢቀርብም እውነት አዘል ነው ያስተምራል አባባ እውነቱን አይነት አባቶችን በውነተኛው አለም አብዝቶ ይስጠን

  • @اوديباي
    @اوديباي Місяць тому +4

    ትውልድ ሁሉ ሊያየው የሚገባ ፌልም መምህራችን መምህር ተስፍየ አበራ ያስተማረንን በተግባር ስለሰራችሁት እናመሰግናለን

  • @Haymi-cp7xv
    @Haymi-cp7xv Рік тому +519

    እውነት ለመናገር ለኔ የአመቱ ምርጥ ፊልም ነዉ ለኔ የኢትዮጵያ ፊልም በዚአመት በጣም ለውጥ እያሳየ ነው ደስይላል ማንም ጉልበተኛ ወይም ባለአስማት ከእግዚአብሔር በታች ነው ከፈጣሪ ጋር የሚዋጋ ወይም የሚስተካከል የለም ስለዚህ በእምነታችን መፅናት ያስፈልጋል ደሞ ክብር ማረግ ዝና የምናገኘው በስራችን በማንነታችን ነዉ እንጂ በብልጠት ወይም በምቀኝነት አይደለም ለማንኛውም እናመሰግናለን ቀጥሉበት አሪፍ ነው🎉🎉🎉

    • @yerosenadugna3703
      @yerosenadugna3703 Рік тому +2

      Amen amen 🙏

    • @alitekur1369
      @alitekur1369 Рік тому +2

      Haymi

    • @MamaM-mf8kc
      @MamaM-mf8kc Рік тому +3

      ለኔ ደሞ በዚህ አመት ከወጡ ምርጥ ፊልሞች ተርታ የሚመደብ ነው ።

    • @Haymi-cp7xv
      @Haymi-cp7xv Рік тому

      ወዬ​@@alitekur1369

    • @Haymi-cp7xv
      @Haymi-cp7xv Рік тому +2

      ​@MamaM-mf8kc እስማማለሁ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +9

    ውው እሄ ፊልም የመምህር ተስፈየ ነው ልበል የኢትዮጵያ ሰው ሂወት የሚያሳይ ፊልም ሀገራችን ፊልም ኢዱስተሪ የሀገሩን ችግር እያሳየ ነው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም እኔ እሄን ፊልም ሳይ የመምህር ተሰፍየን ገጠመኚ እየሰማው ነው የመሰለኚ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @content1i
    @content1i Рік тому +53

    የመናፍስትን አሰራርን የሚያጋልጡ ፊልሞች በደምብ መሰራት አለበት ምክኒያቱም በማወቅም ባለማወቅም እዛ ህይወት ዉስጥ ያሉ ሰዎች ይማሩበታል. እናመሰግናለን🙏

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 Рік тому +32

    አሁን ላይ የምናያቸው ፊልሞች በጣም ደስ ይላሉ አማረኛ ፊልም ማየት ትቼ ነበር የእውነት ❤

  • @samsungdubai4057
    @samsungdubai4057 Рік тому +36

    አቤት ድንቅ መልክት ነው አባቴ ያስተላለፉት እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ❤❤❤

    • @Medina-s1s
      @Medina-s1s Рік тому

      Des Yile Emilewn Gabezkochihu🎉

  • @hometube8205
    @hometube8205 Рік тому +147

    ዘውድ እና ጎፈር 1 ምርጥ ፊልም ነበር የምትሉ👍👍
    ሔለን ❤❤❤ እና ናታይ የተጣመሩበት
    ደሞ ይህንንም ጥሩ ያርግልን

  • @againhope9751
    @againhope9751 4 місяці тому +2

    ይሄ ለኔ just ፈልም ብቻ አይደለም ትልቅ ለሕይወት የሚሆን ስንቅ ትምህርት ነው👍

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Рік тому +1

    Honestly እዚህ ፊልም ውስጥ ነፃነት አይተንፍሱ ከሁሉም ተዋናዮች በትወና ትበልጣለች። ዋናዋ መርማሪ እሷ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር ስክሪብት የመያዟ ነገር ራሱ high ነው❤she is natural ትወና የሚያውቅ ካለ ይረዳል ብዬ አምናለሁ ነፂዬ stay strong beautiful lady❤❤

  • @teminitdegu1569
    @teminitdegu1569 Рік тому +62

    መጡ መጡ ምርጦቹ ❤❤❤❤ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ኣርትስቶች እናመሰግናለን በእቃ እቃ ፍልሞች ሰልችቶን ነብር

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Рік тому +3

    ጠንቅዋይነት በምድራዊውም በሰማያዊውም ዓለም የተጠላ የሞት መንገድ ነው

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 Рік тому +18

    “ከደሙ ጋር ምንም አትብሉ፤ አስማትም አታድርጉ፥ ሞራ ገላጭም አትሁኑ።”
    - ዘሌዋውያን 19፥26

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 Місяць тому +1

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ምንግዜም እግዜአብሔር አሸናፊ ነው ጎዶልያስ መምህር ተስፍየ አበራ እድናየው ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Рік тому +36

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን ምልጃ በረከቱ አይለን🤲🤲🤲❤❤❤በርቱ ሀኒ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል❤❤❤

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 Рік тому +237

    ልክ እንደ ፊልማችን የሀገራችንም ሰላም ወደ ድሮ ይመለስልን

    • @like-ps9so
      @like-ps9so Рік тому +1

    • @RossChali
      @RossChali Рік тому

      Wade duro? Hey look forward selam kewalah bicha aydelechem wade fetim alech

  • @GebruMechalK
    @GebruMechalK Рік тому +44

    ዋው የኢትዮ_ፊልም ጣዕም እንደድሮዎቹ መጣፈጥ ጀምሯል ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤

  • @tizitagetachew7373
    @tizitagetachew7373 Рік тому +66

    ኧረ ሰሞኑን በቆንጆ ሀገርኛ ፊልሞች ተንገላታን🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ ከቆንጆ መልእክት ጋ❤❤

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 Рік тому +2

      ምን ምን ናቸው እኔም ልያቸው

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Рік тому +3

    ብጣዕሚ ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል ካብ ፊልም ቀዲሚቲ ዝሰርዓ እያ ።
    ኣብ ሃገርና ከምዚ ዝበለ ዝተሓበአ ነገር ክውጽእ ኣለዎ ግድን ከም ሰብ ንእምታን ክንሓስብ ። እግዚአብሔር ሰላም የውርደልና ❤።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 24 дні тому

    ይህን አደል እንደ መላክ መንክራት። ግርማ ዉንደሙ ያሰተማሩት❤❤❤

  • @ZemikailAsthbha
    @ZemikailAsthbha Рік тому +104

    ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ምርጥ ስራ❤❤❤ አሁን ነው የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ተራመደ ማለት የሚቻለው ።ጎበዞች በርቱልን ! ስሞኑን በአሪፍ ፊልም አበሽበሹን የኢትዮጵያን ፊልም እንድስትሪ እየተነሳ ነው

  • @betelshawul2199
    @betelshawul2199 Рік тому +43

    የዉጭ ፊልም እያየው ነው የመሰለኝ OMG🎉❤️👍👍

  • @emaamaen
    @emaamaen Рік тому +21

    የመምህር ተስፋዬ ትምህርት በደንብ እየሰራ ነው👏 አሪፍ ነው❤

  • @eishi503
    @eishi503 Рік тому +16

    የአመቱ ምርጥ ፈልም ብዬዋለሁ😍❤️ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን በስደት ያለነው በሰላም በፍቅር ለሀገራችን ያብቃን አሜን 💚💛❤️🙏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    መምህር ተስፋዬ ይህንን ነው እሚያስተምረው እግዚአብሔር አሟሟታችን ያሳምርልን ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን

  • @beyaynet.
    @beyaynet. Рік тому +213

    ያበደ ነው ፤ የኢትዮጵያን የፊልም እንድስትሪ ከፍ ካደረጉ አርቲስቶች መሃል " ሃናን ታሪክ" እና "መስፍን ሃይለእየሱስ" ለኔ ምርጦች ናቸው 👍

    • @saraabebe-p8h
      @saraabebe-p8h Рік тому +10

      ውሸት አትቀባጥር

    • @nigistalene9670
      @nigistalene9670 Рік тому +8

      ከአስር ሚሊየኑ የሆነ ነገር ገፍተር አርጋልሀለች መሰል አሽቃበጥክ

    • @meareg59
      @meareg59 Рік тому +1

      ስትጭርስ መቀባጥር ምንድነው

    • @mahidermussie1852
      @mahidermussie1852 Рік тому

      hanan 😂😂😂

    • @out-lawz91
      @out-lawz91 Рік тому +1

      Esmamalew

  • @martabekele4734
    @martabekele4734 Рік тому +15

    ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች ሮሜ፣10፣9፣10 እየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰህር እግዚአብሔር ከሙታን እዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ ፣ ሰው በልብ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናል ።❤❤

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Рік тому

      ተባረኪ ❤❤❤❤❤

    • @martatenker5973
      @martatenker5973 Рік тому

      አሜን ኢየሱስ ያድናል❤

  • @jomati5590
    @jomati5590 Рік тому +6

    ይህን ምታነቡ ሁሉ እመቤቴ ማርያም የጎደላችሁን ትሙላላቹ

  • @The_animaw
    @The_animaw Рік тому +10

    በኢትዮጵያ ፊልም ተስፋ አልቆርጥም ።
    እንደዚህ አይነት ምርጥ ፊልም ላይ መተወን ህልሜ ነው።
    ሃናን ታሪቅ ❤አድናቂሽ ነኝ

  • @AmeenAmeen-cb5sj
    @AmeenAmeen-cb5sj Місяць тому +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር መምህርዬ እረጅም እድሜ ይስጥህ እረ በቤቱ ስንት ጉድ አለ😢😢😢😢

  • @zahar447
    @zahar447 Рік тому +16

    ይህ የምታዩ በሙሉ ፍቅር ጤና ደስታ በረከት ይግባ ቤታቹ❤❤❤❤❤

  • @Lily_Gabriel
    @Lily_Gabriel Рік тому +53

    አቤት ግን ሰሞኑን የኢትዮጵያ ፊልሞች ድንቅ ሆነዋል🎉Hands down the most fascinating Ethiopian movie I've seen lately !👌 The storyline had me hooked from start to the end.

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    ምገርም ነው እነ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ የምያስተምሩት ትምህርት ነው እዚህ ላይ ያየውት😢❤

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 7 місяців тому

      እውነት ነውእግዚአብሔር ይመስገን ቢያስ ለሚቃወሙት አሪፍ ነው

  • @የክርስቶስበራያኔኝ

    በጣም ጥሩ ይህን እክል በፍልም መልኩ ከመጣ አገሬ አደገች ማለት ነው መምህር ተስፋዬ እና አባታችን መለከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ልፋት በጥቅቱ እዝህ ለይ አይቻለሁ በረቱ የአመቱ አንደኛ ፈልም ብዬወሌዉ

  • @rasjohn1907
    @rasjohn1907 Рік тому +2

    የሱፍ አበባ፣ዘጠኝ ሞት እና ዘውድ እና ጎፈር። best movie in this year.
    ፊልም ናፍቆን ነበር እነዚህ ፫ ምርጥ ፊልም የሰጣችሁን የፊልም ባለሞያዎች እጃቹ ይባርክ። Thank you for written in this movies.💚💛❤️

  • @tigist19
    @tigist19 Рік тому +51

    የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ፊልም ተሰራበት ዋው አሪፍ ፊልም ነው እስኪ በፊልም ከነቃችሁ በደብ እዩት ተረዱት 😢🙏
    አክተሮቹ ዋው እናመሰግናለን ❤

    • @misrach2350
      @misrach2350 Рік тому +3

      እውነትነው፣የሱትምህርትውጤት፣ነው❤❤

    • @tadiwosgerema6800
      @tadiwosgerema6800 Рік тому +2

      ጥሩ እይታ ነው❤

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ Рік тому +3

      በጣም ገርሞኝ እውነት የገባው ሰው አለ ወይ ብዬ ኮሜንት እያነበብኩ ነበር አንችን አገኘሁ

    • @tigist19
      @tigist19 Рік тому

      @@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ ብዙ ልጆች ይኖራሉ ያው አይኮምቱም እንጂ ውዴ

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому +1

      በትክክል

  • @biniblack1220
    @biniblack1220 Рік тому +38

    ጠጆ ያለበትን ፊልም ማለፍ አልችልም 👍

  • @hasset_ye_ema__1365
    @hasset_ye_ema__1365 Рік тому +27

    የብዙ ቤት ችግር የብዙ ቤተሰብ መበታተን መሰቃየት ምክንያት ነው ግን ማመን የማንፈልገው ነገር ነው እንዲ አይነት እውነታን አዘል ፊልሞች ይብዛልን እንማርበታለን🙏

    • @mersh-gv3xj
      @mersh-gv3xj Рік тому

      ያጋጠመን ምን ማድረግ ኣለብን?

  • @Sema-v4x
    @Sema-v4x Рік тому +2

    በጣም ጥሩ ነው አርቲስቶች እናደንቃለን የመናፍስቱ ሀይል እና ክፍት በሰው ልጆች እና መከላከያው ገብቷቹዋል ቀጥሉበት ትውልዱ የዋለለ ነው መንፈሳዊነት መስማት ባይፈልግም በድራማ መልኩ ግን እየተረዳ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያክብርልን😢❤

  • @GetachewFetene
    @GetachewFetene Рік тому +6

    በእነት በጣም ያለቀስኩበት አስተማሪ ፊልም ነው ለተዋናዮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ይህን ፊልም ደጋግመን ልናየው ይገባል የሰይጣንን ክፉ ስራ ምን እደሚመስል የሚያስረዳ ነው የእግዚአብሔርንም ጥበብ ታስታውሳላችሁ ስዕል አድኖውን እዳየ እዴት እደሆነ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @kalimola2459
    @kalimola2459 Рік тому +14

    ዋው ገራሚ ፊልም እና አስተማሪም ጭምር ጨርሼ አይቼዋለው ደራሲና ተዋናዮች እናም አቅራቢዎች ከልብ እናመሰግናለን

  • @yonasbalcha3581
    @yonasbalcha3581 Рік тому +5

    በጣም እጅግ በጣም እናመሠግነለን ከቀረፃ እስከ ቅንብር እስከ ድርሰት እና ትወና የተሣካለት ፊልም ነው::
    ለቀጣይ ፊልም መሥራት ለሚያስቡ ሞራልም ምሣሌም የሚሆን ፊልም ይሁን .

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Рік тому +133

    የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ነው ይሄ ፊልም እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ደረጃ አርቲስቶች መስራት ከጀመራችሁ እየነቃችሁ ነው ማለት ነው ቀጥሉበት 😌😌

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ Рік тому +6

      በጣም ገርሞኛን

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 Рік тому +8

      @@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ እኔም ገርሞኛል ድካሙ ፍሬ እያገኘ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል 🙏

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ Рік тому

      @@zdtube5432 በጣም ተመስገን ነው

    • @kaleabmesfin2979
      @kaleabmesfin2979 Рік тому +8

      አማርኛ ፊልም የማየት ብዙም ፍላጎቱ የለኝም ግን ይሄን አስተያየት ስላየውት ብቻ አየዋለው። አመሰግናለው

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 Рік тому

      @@kaleabmesfin2979 እየው ጥሩ ነው

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    መምህራችን ተስፋዬ አበራ ምርጥ ፊልምነው ሲልነው ማየት የጀመርኩት

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ሠሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን እያየን ነው የፊልሙ ኢንዱስትሪ እንደገና እየተነሳ ነው እናመሠግናለን ያበዴ ፊልም ነው እዩት ቅመሞችዬ #ሀኒዬ ስወድሽ❤

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 Рік тому +161

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @tigistbekele2123
    @tigistbekele2123 Рік тому +5

    ማርያምን በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በተለይም ትልቅ አባት ባሉበት እግዚአብሔር ሲከበር ይታያል በጣም ወድጀዋለዉ 👌

  • @Mesiasfaw-tx7nv
    @Mesiasfaw-tx7nv 2 місяці тому +2

    እውነት ገሩም የሆነ ፊልም ነው አስተማር ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን 😢😢

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 7 місяців тому +1

    አቤቱ ጌታሆይ ለንሰሀ አብቃን የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነውቀጥሉበት ወገን እናስታውል መቸም የመምህር ተስፋየ ተማሪወች ግራ አይገባችሁም እኛ ነቅተናለ ወገኔ ይህን ፊልም ያያችሁ ሁሉ ጀርባችሁን አጥኑ የማን ልጅነኝ እያላችሁ አገራችን እራሱ ዝብሎ ሰው የሚገደለው በመንፈስ ምክናየት ነው እናስታውል መፍትሄው

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ Рік тому +16

    ዘመኑን የሚዋጂ ፍልምነው አምላክ ሁሉንም ለንስሃ ያብቃንንን

  • @_kemuelmedia4445
    @_kemuelmedia4445 Рік тому +216

    አሁን ነው የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ተራመደ ማለት የሚቻለው ።ጎበዞች በርቱልን !

    • @thelast2387
      @thelast2387 Рік тому +5

      Bemechew aytekew new filmun😂😂😂

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 Рік тому

      Tramd becha 🏃‍♂️ 🏃‍♀️ nw ymibalw

    • @HjibfXgtvg
      @HjibfXgtvg Рік тому

      💖💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋😇😭💔🤲🤮🗨😪

    • @WaledAletf
      @WaledAletf Рік тому

      Waleed abdlltuaif 26:34

  • @sisayderebe5449
    @sisayderebe5449 Рік тому +3

    በዚህ መልኩ በየቤታችን ፈርተንና ተጨንቀን አጋንንትን ታቅፈን ለምንኖር በፊልም ማቅረባችሁ በጣም ደስ ይላል ሌሎች ፊልሞችን ደግሞ እሰከነ መፍትሄዉ ብታሳዩን ደስ ይለናል በርቱ እግዚያአብሄር ይጠብቃችሁ ፈተና አለዉ ፀሎዩ

  • @Kidist-di8jk
    @Kidist-di8jk Рік тому +2

    በነገራችሁ ላይ መቀጠል የነበርባቸው ወይም ያለባቸው ብዙ አሉ ደስ ብሎኛል አስተማሪ ነው በዚህ ቀጥሉ

  • @aserlopwle
    @aserlopwle Рік тому

    የኔ መልካም አባት እድሜ ከጤናዉ ያድሎት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማሂየሴትልጅ-መ1ወ
    @ማሂየሴትልጅ-መ1ወ Рік тому +15

    ያመቱ ምርጥ ፊልም ተብሎ መሰየም አለበት 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🎤✍️💪👌

  • @Roza-sj7du
    @Roza-sj7du Рік тому +15

    ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን።❤🎉🎉

  • @gdvdh4743
    @gdvdh4743 Рік тому +7

    የኢትዮጵያ ፊልሞች በጣም እየተሻሻሉ ነው በርቱልን ቀጥሉበት ዋው ገራሚ ፊልም 👌

  • @ያማልበጣም
    @ያማልበጣም Місяць тому +2

    የመምህር ተስፈዬ ተማሪ ነኝ ጋብዞነው ደስ ይላል በርቱ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    👏👏👏 ዋውውውው ምርጥ ገጠመኝ ነው ይሄ ፊልም የእኛ ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን እንዲነው እኮ ሴጣንን ያዋርዳል ያሽመደምዳል መምህርዬ ረቡኔዬ ይሄ ያንተ ውጤት መሆን አለበት

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Рік тому +8

    ዋው።።። ወንጀል።።።።ፍቅር።።።የሰይጣን ስራ።።። ሀቅ።። ሁሉንም ያካተተ ፊልም።። ይመቻችሁ።። እናመሰግናለን።።። ሀናንዬዬዬዬዬ።።። ጠጆጆጆጆጆጆ

  • @hweleyewa5563
    @hweleyewa5563 Рік тому +7

    wow በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው የዘረኝነትንም መንፈስ ፈጣሪ ያንሳልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤

  • @DawitDawitDawitDawit
    @DawitDawitDawitDawit Рік тому +6

    በጣም በምወዳቸው የፊልም አክተሮች ደስ የሚል ፊልም እናመሰግናለን 🥰🥰🙏🙏

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Рік тому +1

    wow. amazing ፊልም ማየት ናፍቆን ነበር ል,ብ ሙልት የሚያረግ በዚህ, ፊልም የተሣቸፋችሁ ሁሉ ክብር, ይገባችኁል እነመሠግናለን❤❤❤

  • @mihret2121
    @mihret2121 Рік тому +7

    እውነት ነው ደራሲዎቻችን እንደዚህ አይነቱን መልካም የተባለ ትምህርት እየቀሰሙ ወደ ህዝብ ሲያደርሱ ደስ ይላል ክበሩልን መምህሮቻችንም መዳኒያለም ይጠብቅልን

  • @enatee
    @enatee Рік тому +7

    ይሄ ነገር ቁጥር 3 ሚኖረው እየመሰለኝ ነው አይመስላችሁም??
    ቦርሳው እኮ የት አንደደረሰ አላወቅንም
    ብቻ ቆንጆ ፊልም ነው👏👏👏👏

    • @bireti7553
      @bireti7553 Рік тому +1

      Wow yefilmu hasabe biyalekebachawu enkan fenche sechi hasabe naw yanesashewu

  • @betelhemsamuel6273
    @betelhemsamuel6273 Рік тому +46

    የ ኢትዮጵያ ፊልሞች ትልቅ ለውጥ እየታየባቸው ነው ከፍ እያሉ ነው በርቱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @KickEditStudio
      @KickEditStudio Рік тому

      ቤቲ ምነው ሰላምም አይደለሽ መሰል😂😂😂😂😂

  • @tebabe
    @tebabe Рік тому +51

    የታመመ ይሻር በስደት ለታሰሩ ፍትህን ላገራችን ሰላምን ለሰው ልጅ ፍቅርን ስጠን😢
    ፊልሙ ያበደ ነው🏅🏅🏆🏆🏆🏅🏅

  • @lidiya727
    @lidiya727 Рік тому +5

    በጣም አሪፍ ነው በዚህ በርኩስ መንፈስ አሰራር ነው ብዙ ሰው ህይወቱ የሚተራመሰው ንስሐ ሲገቡ ሲጸልዩ ማሳየት ነበረባችሁ ርኩስ መንፈስ ያለ እግዚአብሔር ያለ ጸሎት ያለ ጾም አይወጣም

  • @Amase-v7z
    @Amase-v7z Рік тому +5

    ዋው የአመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ 👌 እኝህ አባቶች ስወዳቸው ♥️🥰👌👌👌

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Рік тому +5

    ይህን ወር የፊልም አምሮታችንን እየተወጣን ነዉ ክበሩልን ጥበብ አልሞተችብንም ክብር ለእናንተ ለዉድ አርቲስቶቻችን ክብር ለደራሲና ዳይሬክተሮቻችን ክብር ጥበብን አጥበቀዉ ለያዙዋት የጥበብ ሰዎች በሙሉ❤❤✊

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Рік тому +33

    ከኮረና ጊዜ ጀምሮ ፊልም የማይበት ጊዜ ናፍቆኝ ነበር የሰፈር ጩጬ እያመጡ አዛ አድገውን ትቼ ነበር

  • @IPhonetastic-x2v
    @IPhonetastic-x2v Рік тому +7

    ዋው በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ምርጥ ፊልም ሀናን የኔ ጀግና መስፍኔም ምርጥ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤

  • @Bilumaya
    @Bilumaya Рік тому +2

    Best movie amazing Jobs first time i comment Ethiopia movie thank you⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Місяць тому +2

    የመምህር ተስፋዬ የሚስተምረው ትምህርት የሚያስተምረው በፊልም የተሰራ ነው የመሰለን ወገኖቼ ንቁ በዚህ ዘመን በአገራችን እሄም አለ ደራሲው እንዲሁም አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን

  • @MarwaAbrha
    @MarwaAbrha Рік тому +11

    የመምህር ተስፋየ ትምርት በፊልም በማየቴ ደስ ብሎኛል❤

  • @Utiopia
    @Utiopia Рік тому +5

    መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ኦርቶዶክሳውያን እንኩዋን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባእል ገና አደረሳችሁ 🥰

  • @meseretmeseret2179
    @meseretmeseret2179 Рік тому +9

    የምር ይሔ ታሪክ ለፊልም ብቻ አደለም እኛ ጎረቤት ራሱ አለች ሶስቱ ልጇቿ እንደዚህ ጠንቋዩ ቤት በሔደች ጊዜ ያብዳሉ ስትቀር ደሞ ደህና ይሆናሉ 😢
    በተለይ ወንዱ ልጅ ይሔን በደንብ ሰለሚያውቅ ሲያመው እናቱን ካልገደልኩ ይላል
    አንዷ ሴት ልጅ ደሞ ሳኡድ ሒዳ ሁለት አመት ስትሰራ እናቲቱ ጠንቋይ ጋ ስላልሔደች ሰላም ነበረች ከዛ እናቲቱ መሔድ ስትጀምር ልጅቱ አብዳ ሰወቿ ወደሀገሯ ላኳት 😢
    እናቲቱ ደሞ ለምን ትሔጃለሼ ስትባል ዝም ብለሽ ሒጅ ሒጅ ይለኛል ትላለች
    ከዛ ግን የሰፈሩ ሰው ተመካክሮ ወስኖ ፀበል ወሰዷቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንና አሁን ከ5 አመት በላይ ሆናቸው ሰላም ናቸው

  • @DeboraHanok
    @DeboraHanok 3 місяці тому +1

    Waww mert film Arif 😍😍😍🥰🥰🥰👍👍👍

  • @TadielTesfaye-tt2bw
    @TadielTesfaye-tt2bw Рік тому

    ምርጦቹ ምርጥ ፊልም እውነተኛ ትምርት በጣም እናመሰግናለን በዚ ውስጥ ነው ኢትዮጵያ ህዝቡአ እያለቀ ያለው ፈጣሪ ይታደገን 🤲🙏አሜን በእውነት አሜን🤲