መድረኩን በእስክስታ ያደመቀው ተወዳዳሪ -የኤልያስ ተባባልን ሙዚቃ 'ተወዳጅ' በዳንኤል ዮሐንስ | Nbc Talent Show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @RahelYohannes-j4g
    @RahelYohannes-j4g Місяць тому +4

    የኔ ወድም የኔ ጀግና ሁሌም አደኛ ነክ❤ ገና ብዙ ታሳየናለክ

  • @Damu6.
    @Damu6. Місяць тому +1

    ይሄ ልጅ በሙዚቃ ያልሰለጠነ ሙዚቃ ያልተማረ አይናፋር መሆኑን ገምቻለዉ ሆኖም ለሙዚቃ ጊዜ ከሰጠና ራሱን ከጠበቀ ከሁሉ በላይ ከተወዳዳሪዎቹ የማይወዳደር ምርጥ ድምጻዊ እንደሚሆን እምነቴ ነዉ ይህ ጽሁፍ ምስክር ይሁንልኝ ። ዉብ በተፈጥሮ የተሰጠዉ ደስስስ የሚል ድምጽ አለዉ ። ነገ ድንቅ ቦታ እናይሀለን አምናለዉ 👌👌👌👌

    • @berhanusisay3588
      @berhanusisay3588 21 день тому

      በደምብ እኩል የተሰማን ነገር ነው። የድምፁ ሀይልና ቀለም አጋዣ አግኝቶ በቴክኒክ በሙዚቃ ከበሰለ የሚደርስበት አይገኝም። መሸታ ቤት ክለብ ሰምጦ ካልቀረ....

  • @HamedAuh
    @HamedAuh Місяць тому +3

    ጎበዝ የራሱ ቃና የግሉ የሆነ አሪፍ ድምፅ አለው ስታይልም ጭምር

  • @YosephTsgaye
    @YosephTsgaye Місяць тому

    ቆንጆ ነው ❤

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 Місяць тому

    ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Місяць тому

    ይገርማል ግጥሙን ገና ዛሬ ነው በጥራት የሰማሁት ያዝናና የለ እንዴ😃👌

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Місяць тому

    ዳንኤል በጣም ጎንዘሃል 5መጥ ውስጥ ግዴታ መግባት አለንህ በርታ please ጥሩ ድምፅ አለህ 😊❤

  • @HamedAuh
    @HamedAuh Місяць тому +4

    ተወዳዳሪ ሳይሆን ከባንዱ ጭምር ነባር ዘፋኝ የኮንሰርት ሙዚቃ ነው የሚመስለው

  • @bahlutadese1151
    @bahlutadese1151 Місяць тому

    konjo demte alhe ngre gen musicwen ablshitahwal wandma i am.sorry bige ronge badhu it us oarfcet❤

  • @amicomoviecentre6903
    @amicomoviecentre6903 Місяць тому

    Camera recording is 0000000 completely wrong

    • @berhanutaye5976
      @berhanutaye5976 Місяць тому

      what was wrong? let us take lessons, please