Abiy Ahmed is a genocide, leading ethiopians to poverty, destabilized Ethiopia,, causing socio economic crisis, unable to secure peace, no job opportunity, no education, no food security, inflation sky rocketing, no democracy,, Ethiopia is in he hands of fools 14:58 first time in 3000 years!!!!
Thank you for your explanation of what they were thinking about the situation in the country and how they are doing in the Addis Abeba all the people !
Our Eritrean 🇪🇷 advice to you remember when we Eritreans 🇪🇷 were all over Tigray, we were not taking live photos, ( We were recording videos for later use but not airing them live) and also when you are at war never allow ur army to use self phones, there are lots way that Military personal can communicate. Remember Prime Army has no moral to fight, you need to do lots of planning that help you destroy the enemy.
መሳይ ያለመታከት ቀን ከሌት ለምትሰጠን መረጃ ለምታደርገው የሚዲያ ግንባር ቀደም መረጃዎች በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን🙏
Du bist 💚wirklich 💛 die❤ Beste 💚💛❤
Z q😂⁵@@tegestyabzalendejene5665😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 57:07 😊😊😊😊aaaaaaaaaaaaà 😢5kbmbP. v.
መሳይ በርታ መስፍን አማን እንኳን ሰላም መጣክ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ምጣ ግዜ የለንም ድሉ ተጧጧፎል አማራ ያሸንፋል ፋኖ ድል ያደርጋል።
ፍሬህይወት እስከዛሬ ከቦታዋ ሳትነሳ የቆየችው የአብይ የጭን ገረድነቷ ብቻ ሳይሆን ምን ያህል ጠንክራ በኢትዮጵያ ላይ እንደዘመተች ያሳያል
እግዚአብሔር የያዘ ህዝብ ያሸንፋል
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አዲስ አበባ የኖርኩት ሁለት ዓመት ብቻ ነዉ ነገር ግን በፍፁም የበታችነት ስሜት የለብኝም። እኔ በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የሚደረገዉ ግፍ ያንገበግበኛል ፍትህ ለአዲስ አበባ ህዝብ 🙏ዉድቀት አብይ ከነ ግብረ አበሮቹ 😡
መሳይ መኮንን ምርጥ ወንድማችን። የአማራ ሕዝብ የቁርጥቀን ልጅ። እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ ተመኘሁልህ።
አቶ አብይ አህመድ የሞት ፍርድ የገባዋል።
ለምን?
Abiy Ahmed he will rule Ethiopia 🇪🇹 for the next 40 years .😅😅😅😅
አገርን ለUAE ከመሸጥ የክህደት ወንጀል ሊጀመር ይችላል::
@@MekiyaBulecan't you see that he is already staggering ?
Abiy Ahmed is a genocide, leading ethiopians to poverty, destabilized Ethiopia,, causing socio economic crisis, unable to secure peace, no job opportunity, no education, no food security, inflation sky rocketing, no democracy,, Ethiopia is in he hands of fools 14:58 first time in 3000 years!!!!
መሣይ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው
ድል ለፋፋኖኖ ❤❤❤ መሳይ አንተና አንተን የመሰሉ ጋዜጠኞች ባይኖሩ የበሻሻው እብድ ማን እራቁቱን ያስቀርልን ነበር
አማራ አሁንም አማራ ያሸንፍል💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
መሳይ ጀግናው እረፍት አድርግ እንቅልፍ ያስፈልገሃል አይዞን አማራ ያሸንፋል
Ahun eko benesu almeshem
Dil le fano
@@Mike_Tom_1000Tom መሳይ ለነብሰገዳዩ መርዝ ነው የህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ
በፋኖ ነፃ እንወጣለን የምትሉ ኢትዮጵያውያን ሼር ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም መሳይ ከሀብታሙም ከዘመድኩንም በላይ ታማኝ ጋዜጠኛ ነው የግንቦት ሰባትን እያሰብክ የምትቆዝም ሁሉ ቀናተኛ ነህ በድሮ በሬ ያረሰ የለም ብርሃኑ ነጋ ያለ ፍትሃት ተቀብሯል መሳይ ግን እንደገና ከአማራ ጋር አብቧል አቢይ አህመድ እንኳን መሳይን ከኢትዮጵያውያንም በላይ ነጮቹን አታሎ ኖቬል ተሸልሟል መሳይ በኮመንት ስድብ አልሟሟም እንጂ ከእኔ የበለጠ የሚጠለው ሰው አልነበረም አሁን ገብቶኛል መሳይን እንደግፍ
ፋኖ ጀግኖቹ በርቱልን 💚💛❤️
ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤️
💐💐💐 ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች። ብልፅግና ከስሯል መደመር ወድቆ መቀነሱ በጣም ተባብሶል። ተንበርክኮ አንካሳውን ሊያንበረክክ አሞሌ ጨው እያስላሰ ነው። 🤠
መሳይ የማከብርህ ጋዜጠኛ እና ወንድማችን ለኢትዮጵያ ብሎ ለአማራ የምታረጉት አስተዋፅዖ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
እግዛቤር. አንተ. ድረሰልን❤
As an Amhara I would like to thank our Ogaden brothers for their stand with Amharas and Tigray.
ድል ለተገፉው ያማራ ህዝብ። ያማራ ልጆች ወድምቻችንን በፀሎታችን እግዚአብሔር በደሙ እንዲሸፍን ሣታክት እንፀልይ። እግዚአብሄር ተዋጊ ነው ሁልግዜም ከተገፎ ጋር ነው።
ሁለት ምርጥ የኢትዮጵያ ድንቅ የቁርጥ ቀን ልጆች እድሜ ጤና አምላክ ይስጣችሁ ሥራችሁንም ይባርክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
You are a genious to get this kind of evidence. God bless you and Bless the providers
ይህንአይነት በጣም ጠቃሚ መረጃ በውስጥ መስመር ለፋኖ አመራሮች ቀድሞ መላኩ ጠቃሚና ለድሉ ትልቅ አጋዥ ስለሆነ ቀድማችሁ ለነሱ እደላካችሁ እርግጠኛ ነኝ
.ይህንአይነት በጣም ጠቃሚ መረጃ በውስጥ መስመር ለፋኖ አመራሮች ቀድሞ መላኩ ጠቃሚና ለድሉ ትልቅ አጋዥ ስለሆነ ቀድማችሁ ለነሱ እደላካችሁ እርግጠኛ ነኝ መሳይ ያለመታከት ቀን ከሌት ለምትሰጠን መረጃ ለምታደርገው የሚዲያ ግንባር ቀደም መረጃዎች በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን🙏አማራ አሁንም አማራ ያሸንፍል💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
⁰⁰
#ፋኖ ያሸንፋል
#አማራ ይነግሥል ግድ ነው።
💚💛❤🤴🦁💪👈
Where is fenno?are you dreaming.
@@MekiyaBuleyou’re delusional.
@@MekiyaBule ህልም አንዳልሆነ በቅርቡ ታየው አልህ። #ፋኖ ያሸንፋል
@@ፍኖ we are waiting ✋️
@@MekiyaBule ጥሩ ጠብቅ
#ፋኖ ያሸንፋል
አማራ አንድ ሁን አንድነት ሀይል ነው
የመርካቶው ከባድ የእሳት አደጋ ሆን ተብሎ እንደተደረገ ብዙ መረጃዎች እየወጡነው ህዝብን ለማፈናቀል ሆን ተብሎ ወያኔ ስታረገው የነበረውን ነው አሁን በመርካቶ የተደረገው አቤቱ በቃ በለን
መሳይ በፕሮፌሽንህ እና በየቀኑ ለምታመጣው ዜና እና ውይይት በጣም የምትመሰገን ነህ።
ድል ለአማራ ፋኖ
መሳይ ❤❤❤❤አንተ ልዩነህ ❤❤❤❤
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
መሳይ ጀግና እናመሰግናለን በርታልን ሰለምሰጠን መረጃና የምሰራውን ለንፁሃን ድምፅ ለምኮነው ግን ኑፁሃን አማራ ጭፍጨፋ በሉ 😢😢😢🥹🥹
ድል ድል ድል ለጀግናው አይበገሬው የአማራ ፋኖ ለሀገር ወዳዱ የአማራ ህዝብ 💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
መሣይጉበዚወዲማችን❤❤❤❤❤
የምንም ጊዜ ጀግናችን መሳያችን ስለ ሁልጊዜ መረጃህና ስለ አዲሳባ ድምፅህ ክብረት ይስጥልን🙏👏👏👏
መስፍን ትክክል ነው ፋኖዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው በተጨማሪም ማንም እየተነሳ ኢንተርቪው ማድረግ የለበትም ከፈለገ እዚያው ቦታው ላይ ተገኝቶ መዋጋት አለበት።
ክበሩልን እወተያሸንፋል መሳይ በጣምእናመሰገናለን ድልለኖ የወሰጥ መረጃ አቁባይ አረበኞቺ እገዚቤረ ይጠብቃቺህ
❤❤❤❤❤❤❤መሳይ. ተባረክ
H
Thank you for your explanation of what they were thinking about the situation in the country and how they are doing in the Addis Abeba all the people !
Tnx mesaye ❤❤❤❤
በመጨረሻ መስፍን ያለውን እስማማለሁ ምክንያቱም በማንኛውም ክልል ፋኖ ሲቆጣጠር ማንኛውም ማህበረሰብ ወጥቶ ፎቶ መነሳናትና ማሳየት መቆም አለበት
መሣይ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
የአዲሳባ ብልጭጭ ፈጣሪዎች ህዝቡን በድሮን እያስጨፈጨፉ በረሀብ በበሽታ እያስጨረሱ አዲሳባ ላይ ፏፏቴ ሲለው መብራት በየቦታው ተሠቅሎ ህዝቡ ግን በውሀ እጥረት በመብራት በፈረቃ በማጥፋት በተጨማሪ በኑሮ ውድነት እያሰቃየ ህዝቡን በየቦታው እየበታተነ እና እያጎሳቀለ ይገኛል
መሳይ እናመሰግንሃለን በርታ።
አማራ ያሸንፋል
እግዚአብሔር ከፋኖ ጎን ነው መቼም አይሸነፍም።በርቱልን
ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
አለን ወንድም መሳይ ድል ለአሳረኛው ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ፋኖ እስረኛ አደለም እሳር የሚያበላ ጀግና ነው የኔ ጀግኖች እራሳቸውውም እንደዛ ሲሉ ደስ አይለኝም
Our Eritrean 🇪🇷 advice to you remember when we Eritreans 🇪🇷 were all over Tigray, we were not taking live photos, ( We were recording videos for later use but not airing them live) and also when you are at war never allow ur army to use self phones, there are lots way that Military personal can communicate. Remember Prime Army has no moral to fight, you need to do lots of planning that help you destroy the enemy.
ድል ለአማራ ልጅ ለፋኖ ለጀግኖቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን መስፍን የጠላት የድርን ስግናል መቆጣጠሪያን መማርክ ሳይሆን
ማውደም ነው
ፍኖ ከማረከውማ የድሮን ስግናሉን
በቀላሉ ፍኖ ለጥቅት ይዳራጋል
በተጠቀሱት ቀጠናዎች ቦታዎች የሚቀሳቀሱ ፍኖዎች ይህን መረጃ
በቀላሉ ማየት የለባችሁም
በአስቸኳይ ይህን የሚያወደም ሃይል አውቃራቹ
በፍጥነት እውድሙት
ድል ለፍኖ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
እረ ታይቶ የማይታወቅ ሁኔታ ከ 12 ሰአት ጀምሮ እስከ አሁኗ ደቂቃ መርካቶ እንደጧፍ እየነደደችነው ወገኖቼ በየእምነታችሁ ፀልዮ
Geta yabredelen entsley ( pray pray ) for katelo
መሳይ ጀግናችን
እውነተኛ ተንታኝ ታማኝ ጋዜኛችን እግዚአብሔር ይስጥህ ኑርልን ሰሚ ብናጣም ችግራችንን እግዚአብሔር ይድረስ ድምፃችን ይበቀልን ጠላታችንን
በጣም ይገርማል!!!!!
በዝህ ሰአት በህይወት ከመኖር በላይ በጣም የሚያሣዝን ዘመን የለም። ሰላም የምመጣው በእርቅ በይቅርታ ፍጹም ሠላማዊ መንገድ መሆኑ ቀርቶ ፍጹም በተቃራኒ መንገድ ከላይ እሳት ከታች እሳት በሚተፋ በጣም ቴክኖሎጂ በተደገፉ መሣራያ ብሎ አሚኖ ወገን በወገኑ እየተጨፋጨፋ ማየት በጣም ያሣዝናል።
ድል ለፋኖ ውድቀት ለፋሽሽቱ ብልፅግና።
ከውስጥ ሆናችሁ መረጃ የምትሰጡ እናመሰግናለን አከር ሚዲያ መረጃወችን ሰብስበህ ለህዝብ ስለምታቀርብ ❤እናመሰግናለን
ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you Messay.
መሣይ ጤና ይሥጥልን የኔ ወንድም
ፍፃሜው ላይ ደርሰናል።
የመላው የአማራ ተወላጆች በአለም ሁሉ ያላችሁ የአማህራ ተወላጆች በአማራ ላይ የተደቀነው የጥፋት አጀንዳ አውቃችሁ እባካችሁ መሳይ የሚያጋልጠውን የጥፋት አጀንዳ በመተባበር ለአለም ሕዝብ ማጋላጥ አለብን እንተባበር።
አድስ አበባ መርካቶ እሳት አደጋ ደረሰ ይህ መንግስት ግን ምንም እድል የለውም ምናለ ቢፋታን
በጣም መዦገር ሆነብን
ለተገፋት ሕዝብ የሚራራ ፈጣሪ አምላክ ስለሚራራ ፋኖ ያሸንፋል! ሰላምና በረከትን ለአማራ ሕዝብ ፈጣሪ ይሰጣል! አሜን!!!
ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል !!! መሣይ መኮንን ሐቀኛና በሳል ጋዜጠኛ ነህ እናመሠግናለን።
የቴሌንና የኢትዮጵያ አየር መንገድን አገልግሎት ላልተወሰነ ያለመጠቀም አድማ መመታት አለበት::ከሕዝብና ካገር ጥቅም በተፃራሪ የቆሙ ወንጀለኛ ድርጅቶች ሆነዋል::
Thanku mesay and mesfn❤
ምናልባት ዳንኤል ክብረት ይሆናል መረጃውን የሚሰጠው እሱ እኮ አይታመንም።
በጭራሽ አይሳካለትም ፋኖ ያሸንፋል
True report mesay! Keep it up we are watching your program daily 👍!
Thanks
በርቱ መሳይ ይህን ወሮበላ አገዛዝ አጋልጥ።
Messay and Ato Mesfin. You are true, Jegnoch
Thanks very
Much brother information
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ይድረሳቸው ለማድረስ ሞክሩ
Thankyou brothers
አማራያሽንፋል❤❤❤❤❤❤
Ahun eko benesu almeshem
Dil le fano
ፋኖ የ እግዚአብሔር የ አላህ ተዋጊ ነዉ
አብይ ምንም ቢአደርግ አይሳካለትም ድንግልን እመኑኝ።
በርታ
ደሊ ለአሳረኛው ፋኖ💪💪💚💛❤
ድልለፍኖ
የገባቲህተሁሉ ላይ አረጎ ሚክያተጠቃሚ ክሆነ ህዝባቺንን ይረዳል የኢተጲያ ህዝብ እረዳታ ያሰፋልገዋል በተለበማንነታቼወ ለሚፋናቅሉ ለሚገደሉ ፤ላይክሸረ መሳይአፋ አወቶ ሰለማይናገረ
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
የአዲስ አበባን ህዝብ ይበለዉ
ብልጽግናን አጨብጭቦ የመረጠ ነዉ
ፍትህ ለተገፍዉ ለሚጨፈጨፈዉ ህዝብ !!!
ብል?ግና አማራን አላወቀውም ፍቅር እንጂ ፀብ አይገዛውም
አብይ አህመድ ብቻውን የቀረ ዲክታተር ሆኗል
ሲያምርህ ይቅር ቅጥረኛ ይሄን ሰካራም ሰው ብለህ አብይ እጥፍ ድርብ ደጋፊ አለው ተወቀጥህ አልቅስ 👎👎👎👎👎👎👎
@@ethiop-q1d አብይ አህመድ ከውጭም ከውስጥም ካካ እንደነካው እንጨት የሚጠየፈው ሰው በዝቷል። የጎረቤትና የሩቅ አገር መሪዎች የሚጠየፉት ገዳይ ዲክታተርአብይ አህመድ በጦር ወንጀል ተከሶ እንደሚፈረድበት አያጠራጥርም!
@@ethiop-q1d አውቆ የተኛ የጭን ገረድነት የተስማማው ቢቀሰቅሱት አይሰማም።
@@namanekemti8556 ተሰማለህ ለሐገሬ ኢትዮጵያ ለመሪዬ ለዶክተር አብይ ኢትዮጵያን የሚወድልኝመሪ ምንም ብሆን አይቆጨኝም አንተ እናንተ ኢትዮጵያ የሸጥክ የካድክ ለሻቢያ ለግብጽ ለሱማሌ የተገረድህ ለሆድህ የተሸጥክ ባንዳ እንዳንተእንደእናንተ ከመሆን መሞት ይሸላል
Victory Amara
ሰላም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪
ኦሮሞ ስልጣን ላይ የመጣው አገር ለማፍረስ ህዝብ ለመግደል ለሌላ ነገር አይደለም ነው.
በተለይ አማራውንና ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ለማጥፋት ነው የመጡት ስልጣን ላይ .
ከዚያ ኢትዮጵያ ለቀኝ ግዛት አሳልፈው መስጠት .
መሣይና መሥፍኔ እንዴት ናችሁ? ዓለም የተቀየረችው በጥቂት ሰዎች ነውና አይዛችሁ።
ይህንን ሚድጥራዊ ዜና ለፋኖ አመራሮቹ ብቻ በመናገር የተሻለ ውጤት ማግኘት ሲቻል እንዲህ አይነት ወታደራዊ ሚስጥር ለፓፕሊክ ማቅረብህ የህዝቡን ስነልቦና ለመስረቅ እና ለፋና ጥቅም እንደሌለው ልንገርህ ይገባል።
Yasazenal
ትክክል መደረግም ያለበት ይሄ ነው
እዉነት ነዉ
ፍሪሂወት የአብይ አህመድ የጭን ገረድ ናት (ዉሽማ) ማለት ነዉ።
Msay
😂😂😂 ፍሬዬ የዐብይ ውሽማ ናታ ???? ድል ለፋኖ መረጃው ታሪክ አይረሳውም እግዚአብሔር ይሰጣቸው ❤
Fano 💚💛❤️💪💪💪
አንድሮይድ የእጅ ስልክ እና ከኢንተርኔት ጋር ግንኙነት ያለው ማንኛውም የአቅጣጫ ጠቋሚ በፍጹም ፋኖዎች መያዝ አይገባም
በተጨማሪም ምርከኞች የሚለብሱትን በኪስ ይዘው ሊመጡ የሚችሉት ጠቋሚ መሳሪያዎች ለምሳሌ ቀለበታቸው ሃብላቸው ሰዓታቸው እስክርቢቶ መሰል ነገር ስለሚይዙ ልክ እንደተማረቁ መፈተሽ ቢቻል ሌላ ልብስ ጫማ ቢቀይሩ
መልዕክት ልውውጥ ላይ ሚስጥራዊ ኮድ መጠቀም
ይህን ፋኖዎች ከፈጸሙ በብዛኛው የድሮን ጥቃት አይጋለጡም
ይገርማል ደራ ተወልደው በቤተሠብ ተደራጅተው