መጽሐፍ ቅዱስ አይጋጭም ምላሽ ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @zdzd8790
    @zdzd8790 3 місяці тому +1

    AMEEEEEN 👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤😘😘😘

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @betiadis
    @betiadis 4 місяці тому +4

    እንዴ ያሳፍራል ከአንድ ክርስቲያን ነን ከሚሉ ይሄንን መስማት! ፀጋውን ያብዛልህ ዴቭዬ

    • @Eotc628
      @Eotc628 2 місяці тому

      tifozo kemthogni anbbi

  • @solyana177
    @solyana177 3 місяці тому +1

    ጥሩ ማብራርያ ነው ዴቫችን እግዚአብሔር ይባርክህ🥰🙏

  • @Aman70s
    @Aman70s 3 місяці тому

    ❤👏👏👏👏👏

  • @AbrishoMan
    @AbrishoMan 4 місяці тому

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @BisratGeremegn
    @BisratGeremegn 4 місяці тому

    😊😊👏

  • @lewichristianmedia2402
    @lewichristianmedia2402 4 місяці тому

    👏👏👏

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq 2 місяці тому

    የሚገም ማብራሪያ 🙏

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @Kena_belong_to_jesus
    @Kena_belong_to_jesus 4 місяці тому

    Perfect🤌🤌👏👏👏👏🥰

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @ahuva_1
    @ahuva_1 4 місяці тому +1

    ያስገረመኝ ቪዲዮ ነው... አኬ በስሜታዊነት ያልሆነ ነገር ብሏል trying to defend the ገድልስ

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @dawitadmasu231
    @dawitadmasu231 4 місяці тому

    le ake tselyu

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @kalebdida
    @kalebdida 4 місяці тому +1

    ene mferaw christianityn endaytewu new bezih bezih

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @truthforalltube
    @truthforalltube 4 місяці тому +1

    አኬ ገድል ለማዳን ብሎ ገደል ገባ። ያሳዝናል። እንዴት አንድ ክርስቲያን በቃለ እግዚአብሔር ላይ እንዲህ ደፍሮ ይናገራል? የማይታመን ነው!

    • @YeshuaApologetics
      @YeshuaApologetics  3 місяці тому +1

      በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው!

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @IsraelTofik
    @IsraelTofik 4 місяці тому +2

    የአክሊል ሀሳብን አግኝተኸዋል ብዬ አላምንም መፅሀፍ ቅዱስ ይጋጫል ሲል ማለት ነው ሚለውን ብትጠይቀው በደንብ ያብራራዋል በዚህ ጉዳይ የዛሬ 2 አመት ወይ ሶስት አመት ከአንዱ ጋር ሲወያይ ምን ለማለት እንደሆነ ትረዳ ነበር...

    • @YeshuaApologetics
      @YeshuaApologetics  4 місяці тому +1

      በምንም አውድ ይጋጫል ተብሎ አይነገረም። The law of non contradiction የሚቃወም አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭት ማምጣት አይችልም። ተሳስቷል ይታረም ንገረው ወዳጁ አይደለህ።

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @zablontesfaye420
    @zablontesfaye420 4 місяці тому +2

    አክሊል ሸሀዳ መያዙ ነው በቃ😩

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      ካሳቷ ፍቅራችሁ
      ሰዉ ከወደደው ነው
      ወስዶእንዳይከታችሁ
      መጠታችሁ ታጠቡ
      አላህ ነው ጌታችሁ

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 11 днів тому

    አይጋጭም ይዋለቃል እንጂ

  • @mehariart
    @mehariart 2 місяці тому

    Pente 😂😂😂😂

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw 4 місяці тому

    አከ 😂😂😂

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 11 днів тому

    መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @MerhawiAndemichael
    @MerhawiAndemichael 3 місяці тому

    መጽሃፍ ቅዱስ በህትመት ደረጃ ልጣረስ ይችላል። ትልቁ ችግር በህትመትና በመጽሃፍ ቅዱስ ያለ ልዩነት አለማወቃቹ ነው። ይሄ ያመጣው ደግሞ መጽሃፍ ቅዱስን በቤተክርስትያን ዓይን አለመረዳታቹ ነው።

    • @YeshuaApologetics
      @YeshuaApologetics  3 місяці тому

      @@MerhawiAndemichael በህትመት ደረጃ ይጣረሳል ማለት ምን ማለት ነው?

    • @MerhawiAndemichael
      @MerhawiAndemichael 3 місяці тому +1

      ​@@YeshuaApologeticsበህትመት ደረጃ ልጣረ ይችላል ወይም ሊሳሳት ይችላል ማለት፡ መጽሓፍ ቅዱስ ከአንድ ቁንቋ ወደአንድ ቋንቋ ሲገለበጥ የተርጓሚ ወይም የጻሓፊ ስሕተት ሊገባው ይችላላ ማለት ነው። ለምሳሌ መጽ ሳሙ እና መጽ ዜና የአንድ ሰው እድሜው 23 እና 43 ነብር ሲል። ሁለቱም የአንድ ሰው እድሜ ሊሆኑ እንደማይችሉ የታወቀ ነው። ስለዚ ኣንዱ ስህተት ነው። ይሄ ተሳሳተ ብለን ግን መጽሐፍ ቅዱስን ኣንጥለዉም። ገድላት ድራሳናትም እንደዛው። አኬም ያለው ይሄ ነው። እንደመጽሓፍ ቅዱስ ባይሆን የተባለው ግን፡ይሰመርበት።ተወዳጅ ወንድሜ።

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @gizachewdubale5131
    @gizachewdubale5131 3 місяці тому

    ጌድለትን ላለማውገዝ ነው እኔ ሁሉ ?

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @Eotc628
    @Eotc628 2 місяці тому

    ante kentu sew aklil yalalewun bleh sewochn lemasat atmokr mejemeriya and hunu eyesus talak wendme new emil sew yzeh ydebral

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @KaleTsidk236
    @KaleTsidk236 4 місяці тому +1

    አዩዩ እንደው ዝምብለህ ደከምክ፣ ራሱን እንዴት ይህ ተፈጠረ ብለህ ብትጠይቀውኮ፣ ካንተ በተሻለ ያብራራልህ ነበረ። የርሱ intention እንዳሰብከው አይደለም። ለማንኛውም እንዴት እንደማይጋጭ ማብራሪያ መስጠትህ ጥሩ ነው።

    • @YeshuaApologetics
      @YeshuaApologetics  4 місяці тому +2

      @@KaleTsidk236 መግቢያዬ ላይ ጽፌ ነበር አላነበብክም ወንድም ኪሩቤልም፤ በላይ ያብራራል? ስለ እኔ ማንነቴን ሳታውቅ ከአንተ በላይ ያቃል ምናምን የሚሉ ኮመንቶች አይበጁህም...(ከጌታ ውጪ ሁሉም ሰው አዋቂ አይደለምና) ለሌላ ጊዜ እንዲህ አትጻፍ ጥሩ አይደለም። በተረፈ መልሱን ስለወደድከው ተባረክ።

    • @Zebiba-k2j
      @Zebiba-k2j 4 місяці тому +1

      ኦርቶዶክስ ካላብራራልህ ባይዋጥልህም ዋናው መቀበልህ ነው🎉

    • @KaleTsidk236
      @KaleTsidk236 4 місяці тому

      ​@@Zebiba-k2j ኧረ?😁😁

    • @KaleTsidk236
      @KaleTsidk236 4 місяці тому

      ​​@@YeshuaApologeticsይቅርታ ሰውየው፣ ሐሳብ የሰጠውት በሠራኸው ቪዲዮ ላይ ነው፣ ለዚህ ደግሞ ስላንተ ማንነት ማወቅ የሚጠበቅብኝ አይመስለኝም። ማንነትህ የሚመለከት ሐሳብም አላቀረብኩም። አንተ ዐቃቢ እምነት ስትሆን ይህንን መረዳት እንዴት ያቅትሀል? "ካንተ በላይ ያውቃል የሚሉ ኮሜንቶች " 😁😁 ኧረ ተው እኔ አልወጣኝም።

    • @YeshuaApologetics
      @YeshuaApologetics  4 місяці тому +2

      @@KaleTsidk236 ካንተ በተሻለ ያብራራል...ያልከው ንግግር ጤና አዳም ይጎላታልና እሷን አርማት ነው ያልኩህ😁 anyhow እኔ እየተማርኩ ያለሁ ሰው ነኝ ኮመንትህም ገብቶኛል Thank you bro.

  • @BelayAyeleYifra
    @BelayAyeleYifra 2 місяці тому

    esti akemu kalke anteme live gibana aweawe

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @መድሎተአሚን-n9h
    @መድሎተአሚን-n9h 2 місяці тому

    አንተ እራሱ የምታወራው ማስረጃ የሌለው ነው እሱ ከመፅሃፉ ቅዱስ ቃል በቃል እያነበበ ነው አንተ ግን የራስህን ትርጉም እየሰጠኸ ነው 😂😂😂

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7

  • @AbrishoMan
    @AbrishoMan 4 місяці тому

    👏👏👏👏👏👏

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 11 днів тому

      መፅሀፍ ቅዱስ ሴት ልጁን መሸጥ ይፈቅዳል? ⁷ ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ እርስዋ አትውጣ። ዘፀአት 25:7