ሰበር ዜና-|ጠቅላዩ አዲስ ጉድ ይዘው ተከሰቱ-|“ከባድ ችግር ዉስጥ ነን”-“ሁሉም ኦሮሞ ከጎኔ ይሰለፍ”-አብይ-|ጉድ ያስባለው የአብይ አህመድ ንግግር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

КОМЕНТАРІ • 441

  • @ሰላም-ፈ7ረ
    @ሰላም-ፈ7ረ 7 місяців тому +20

    እግዛብሄር አለ እኛ ብንረሳዉ እሱ አይረሳንም ይፍረድ አድ ፈጣሪ የንፀሀን ደም

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 7 місяців тому +57

    አሁን ይሄ ኢትዮጵያን የሚወክል መሪ ነው??? ኢትዮጵያን እየመራ ስለ አንድ ብሔር 'ኦሮሞ ' ያወራል! አጭ በርባሪ! Game over! Fano is coming!👍👍👍

    • @TarikuTesfaye-yh9nb
      @TarikuTesfaye-yh9nb 7 місяців тому +1

      ምንያድርግ ህዋት በዘር የከፍፌላት ሀገር ተረክቦ ነው

    • @semanyawbekele184
      @semanyawbekele184 7 місяців тому +2

      እሄኮ ሁሉንም እንደሰፈር ደላላ በየግል እየደለለ ስልጣኑን ማቆየት ነዉ ሚፈልገዉ ምን ያርግ እንደልቡ ይዘርፋል እንዴት ብሎ ይለቃል በቀላሉ አጭበርብረህ ስልጣን ምቲዝበት ሀገር ነች የኛ ሀገር

    • @isamtatu7313
      @isamtatu7313 7 місяців тому

      ምነው አልሰማችሁም'ንዴ ሰሞኑን ከፋኖ ቤተሰቦች ጋር ሲነጋገር እንደነበረ?

    • @Mohammedarebu-s6w
      @Mohammedarebu-s6w 21 день тому +1

      ድል ለአማራ ፋኖ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 7 місяців тому +51

    ፈጣሪ የእውነት አምላክ ነው አንተ የግዴ ልጅ ታያለህ ድል ለፋኖ

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg 7 місяців тому +3

      Yes victory for fano 💪💪💪💪

    • @tesfayeendale1453
      @tesfayeendale1453 7 місяців тому +2

      በመሬትህ በወንዝህ እንደፈለግክ የሌላ ህዝብ መሬት ምን አስመኘህ የራስህን ሀገር መስርትና ኑር መብትህ ነው ሁሉም የራሱን ሀገር መስርቶ ይኖራል በግድ አብሮ መኖር የለም ከተከባበርክ ከፈለግክ ብቻ ነው አንድ ሀገር ይዘህ የምትኖረው ሶማሊላንድ ሀገር እየሆነች ነው ኦሮሚያም ሀገር ትሆናለች አማራም ሀገር መሆን ይችላል ትግሬም ይሁን ምን አጨቃጨቀን ከልተፈላለግን

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 7 місяців тому +2

      @@tesfayeendale1453 gala hager yelewm kolkole sew bela hula mnm ayfelgachum debubum semenum msrakum sew bela shetata gala yete tawkalachu Ethiopia enate mahaymoch araje sew bela awrewoch

  • @cliffshimiles1729
    @cliffshimiles1729 7 місяців тому +29

    አንተ ብቻ ነህ ያልገባህ -ሁሉም አውቆሃል - የአገራችን ጠላት እንደሆንክ ሁሉም አውቃል
    በሽተኛ ነህ - በሰላም ሚስትህንና ልጆችህን ይዘበሀ ጥፉ🙏

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 3 дні тому

      ድረሸችሁ ይጥፈ 😢😢😢😢

  • @abdiyesuf2336
    @abdiyesuf2336 7 місяців тому +9

    ድል ለአማራ ፋኖ fano my blood

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 7 місяців тому +37

    ይምጡልህ አንተ ደፋር ወንድነታቸውንማ ያሳዩሀል አንተ አረመኔ ቅዱስሚካኤል በሰይፉ አናትህን ይምታው

    • @getmer5301
      @getmer5301 7 місяців тому

      ከየት ይሁን የሚመጡት ? ከአውሮፓ ነው ወይንስ ከላቲን አሜሪካን ? እስቲ የት ደረሱ ? ሁሌ ፉከራ ሁሌም ቀረርቶ !
      በእርግጥ ምኞት አይከለከልም።ቢመጡስ ከአብይ ይብሱ እንጂ አይሻሉም።

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 7 місяців тому

      ⁠ከአብይ ፡ ሚብስ ፡ የለም

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 7 місяців тому

      አህመድ ፡ ኢሳ ፡ ሞፋ ፡ ቡቱቶ ፡ የሱዳን ፡ የፈላታ ፡ ተወላጅ ፡ ቅሌንሳ ፡ ጀን ፡ ሳቢ ፡ ከአይራ ፡ ጉሊሶ ፡ በመጣ ፡ ጅን ፡ አጋንት ፡ ሳቢ ፡ ጠንቋይ ፡ ነውሚመራው ፡ አብይ

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 7 місяців тому +33

    አሁንም ባነጋገርህ የአንድ ብሄር የበላይነትን ያሳያል ኢትዮጵያ የሁሉም ብሄር ነች የኦሮሞ ብቻ አይደለችም!!!!

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 7 місяців тому +26

    Never trust Dr abiy and oromo ISIS government again let's go fano 💚💛❤️💪💪💪

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 7 місяців тому +1

      Why do you say Dr., he is not Dr. He is only 7 the grade.

    • @gariJiha
      @gariJiha 7 місяців тому

      It is so funny .We will see if fano win and lead oromo and Tigaru

  • @HwHwjjw-s3q
    @HwHwjjw-s3q 7 місяців тому +4

    አረባካችሀ በዘር አትከፌለን ያልተዋለደየለም እግዚአብሔርንም አታሰጨንቁት ምንለማምጣትነዉ ቢበቃጥሩነዉ ችግሩን አምላክይፈታዉ

  • @EeEe-mi8tb
    @EeEe-mi8tb 24 дні тому +6

    ጀግኖች ድል አማራ ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🐅🐅💪💪

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 23 дні тому +5

    ጀግኖቾ፣፣ድል፣ለአማራ፣ልጆች

  • @hajiabdu-xq1qe
    @hajiabdu-xq1qe 7 місяців тому +8

    ፋኖ ያሸንፋል አንጠራጠርም

  • @andarega6800
    @andarega6800 7 місяців тому +20

    እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን

  • @Mese-un1kt
    @Mese-un1kt 23 дні тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 7 місяців тому +16

    ጭራቁ አብይ የውሸት የማስመሰል በጠቅላላው የዳቢሎስ ምሳሌ ነው!!!

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድህ የፈሰሰው የንጹሃን ደም ጕርፍ ሆኖ ይውሰድህ የኢትዮጵያ አምላክ ያንተን መጨረሻ ሳያሳየኝ እንዳልሞት አምላኬ አደራ 😭😭

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 7 місяців тому +14

    ቀድሞ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ፉኖ ሲያራርጥህ እየዞሩ ማልቀስ

  • @Moma-cg9ff
    @Moma-cg9ff 7 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ድረስላት ሰላሟንም አስፍንላት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 7 місяців тому +4

    በአሁኑ ጊዜ መከራ የበዛበት ቤተክርስቲያን እና አማራው ለምን ሰላም አጣ መገደላቸው መዘረፋቸው መቼ ያበቃል ስለተጎዱት ኧረ እግዚኦ ፈጣሪ በቃ ይበል ያማል ያማል

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 7 місяців тому +27

    ይቺን ቀልድህን ትውጣታለህ ሰው ስንት ይሰራል አንተ ሰው ትበላለህ

    • @ururur6108
      @ururur6108 7 місяців тому

      አንቴ ለስልጣን ተጨናክ እኛ የምጨንቀን በግፍ ለምገደሉ ወገንና በመገረ ለላቹ አገራችን ነው አትቀልድ

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 22 дні тому

      ምግብ እያለ ምነው አብችዬን ጠመዳችሁት አብችዬ ጀግና ነው

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 7 місяців тому +20

    to let Mr. አብይ you must go 😢አቶ አብይ አህመድ የግራኝ መሀመድ ወንድም😢

  • @Tegset12Tegset12
    @Tegset12Tegset12 12 днів тому +1

    ድል ለአማራ ፍኖ!!🎉🎉🎉🎉

  • @ajwa0076
    @ajwa0076 7 місяців тому +4

    ፋኖዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 7 місяців тому +8

    በአጭሩ አገር መምራት አትችሉም አምስት አመት ሙሉ አንድ ቀን ሰላም የለም ሰው ማረድ ብቻ ነው ስራችሁ ብልግናን አንፈልግም

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 7 місяців тому +27

    እግዚአብሒር ፍርዱን ያስረክብክ የወንድሞቻችን ደም ድል ለፍኖ ለፍኖኖኖ

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 7 місяців тому +10

    እግዚአብሔር እኮ የራሱን ስራ ሊሠራ ነው

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 7 місяців тому +6

    አማራ አሸንፏል💪💪💪💪ፋኖ!!!!

  • @jossy1382
    @jossy1382 7 місяців тому +5

    ፋኖ ወደፊት !

  • @Peak.570
    @Peak.570 7 місяців тому +7

    ህዝብን እየበላ ያለው እሱ ነው! አራጅ!

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 7 місяців тому +19

    ዘረኛ

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 7 місяців тому +13

    ወደህበግድህአሽቀጥሮይጥልሀልዘመነካሴድልልልልልልልአማራ

  • @yohannesabo
    @yohannesabo 7 місяців тому +2

    እናኝ ሁለቱ የሞቱት በሞት ከልተሸኙ ሀገረችን ሰለም አይሆንም ብቻ ፈጣሪ ሀገራችን ከክፉ ይጠብቀን:: አቤቱ ክፉዎችን አንተ አስወግድልን

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 7 місяців тому +1

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ምህርት ኡስባት

  • @andiesteweldeberhan1299
    @andiesteweldeberhan1299 7 місяців тому +8

    የመንግስቱ ሃይለማርያም የመጨረሻው ቀናት ይመስላል የኢትዮጵያው መሪ የሚናገረው!!!!!! የባድመ ጦርነት የኢትዮጵያ ጦርነት አልነበረም ያሳደጉህ(የወያነ) ጦርነት እንጂ!!! የራስህ ያልሆነ መሬት ለመውሰድ ያደረግከው ጦርነት ነው የነበረው፣። በመጨረሻም እውነት አሸነፈች!!!!!

  • @etetu9375
    @etetu9375 7 місяців тому +9

    የአንድ አገር መሪ ነኝ ያለ ያለመሪ ከሰማንያ ብሔር ብሔረሰብ በላይ መሪነኝ ብሎ የተቀመጠ መሪ በአንድ ብሔረሰብ ስር እየተርመጠመጠ አስቸገረ ወደቀልብህ ተመለስ አያዋጣም

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 22 дні тому +4

    ጉድጓድ ግቡ አንትና ግብረአበሮችክ ጉዳችሁ ፈላ ዲል ለፋኖ ዲል ለተገፈውአማራ

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 7 місяців тому +4

    ድል ለፋኖ ሙት ለባኔዳዉ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 23 дні тому +2

    ድል፣ለፍኖ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 7 місяців тому +6

    ይህ ማለት እኔ የኦሮሞ መግስት ነኝ እያለን ነው ይህ ከብት ኦሮሞ ብቻ ከኔ ጎን ይሁን አቢን የሚደግፍ ክዶክተርአቢተለይቶ አይታይም ይህ አራጂ ፍኖ ፍኖ አማራ አማራ የተገፍ ህዝብ ያሽንፍል ፍኖ ፍኖ❤❤❤❤❤

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 7 місяців тому +12

    እግዚአብሔር መጣ ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 7 місяців тому +6

    እባካቹህ ተጨንቋል የሚል ቃል አትጠቀሙ በጭራሽ ሰውዬው የሚጨነቅ አደለም። የሚፈልገው እያጣላ ሰው መኖር ወደ ገሃነም መግባት ነው አለቀ።

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 23 дні тому +2

    ጀግኖች፣ድል፣ለአማራ፣ልጆች

  • @abebekesete
    @abebekesete 7 місяців тому +2

    ለምን በሪፖርት መልክ አቀረብከው ትርጉሙን በደምብ ማብራራትና ማጋለጥ ነበረብክ ትንሽ ነገር ቢቀረውም አቀራረቡ ጥሩ ነው መረጃው ወድጀዋሎክ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 7 місяців тому +6

    እረህዝቤ ምንነካው ይህንን ቆሻሻ መንግስት ህዝቡን ጨርሶ ሀገሩን ለማን ሊያርገውነው😢

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 7 місяців тому +3

    መንግስቱ ሀማሪያም ህወሀት አምቦ ሲደርስ ከነበረዉ ጋር ተመሳሳይ ሁኔታ ጋር አንድ ሆነ ቀድሞ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል.

  • @digidag9256
    @digidag9256 7 місяців тому +7

    አሁን እንደቻይና እቃ ከመዝረጥረጥ ዬገዱን ምክር ብትሰማ መች እንዲህ እይነት ውርደት መች ይደርስ ነበር

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 7 місяців тому +7

    ሰውየው ዛሬም ያው ነው ፡ እውሸትን እውነት ለማስመሰል ሳይሆን እውሸትን እውነት ማድረግ ላይ ተጠምዷል፡፡ ኮስተርተር ብለህ ካስፈለገም አልቅሰህም ቢሆን አሳምን ነው ስራው፡ ይህ ሰው ካልተወገደ ይች አገር አትድንም እምኑኝ አትድንም!!!

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 7 місяців тому +14

    There will be not negotiating . There will not be tribal politics in Ethiopia.we UPROOT prosperity and build a new all Ethiopian society

  • @belayalemu5173
    @belayalemu5173 7 місяців тому +3

    ሌላ ምን ይባላል የጎሰኝነት የእብደት በሽታ ያው መቃዠት ነው።

  • @bitetsegaye8743
    @bitetsegaye8743 7 місяців тому +13

    አማሩ 7 ቤት ቆጥሮ እንደሚበቀል ታያለህ። በሻሻ የእናትህ መቃብርም አይተርፍ። አመድ ትሆናለህ።

  • @MarcusMatjila
    @MarcusMatjila 6 місяців тому

    Tnx its lovely news

  • @bhbc3128
    @bhbc3128 7 місяців тому +3

    ሰዎች የሆንን ሁሉ በእውነት በእርሶ ተታለናል። በፊት ለፊትና በበስተኀላ ሆነው የሚሰሩት ስራ እጅግ ግራ አጋቢና ግልጥነት የጎደለው ነው። ነገር ግን እግዚአብሔር እንደሰው አይታለልም። በግዜ ንስሀ ግቡ እና በመልካም ልቦና ህዝቡን ይምሩ።

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 23 дні тому

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @robertaalt
    @robertaalt 7 місяців тому +3

    ተገደደ አማራጭም የለውም ድርድር ከነፍሰበላ
    ሀይማኖተ ቢስ.ፍጡር ጋር.ቀላሉ አዳምናሔዋን
    ወደ ቀድድሞው ገነትመመለስ ይቀላል.ሚሊዮኖ
    ችን ያሰጨረሰና መሳለቂያ ያደረገን.የለም.ይባል💪

  • @hussenMoammed
    @hussenMoammed Місяць тому +2

    ለዚህ ነው የአማራን ህዝብ እሚጨፈጭፈው

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 19 днів тому

    Abiy is the best..This is it.Oromoo must unit against Amhara nefetegna in all aspects of life.

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 7 місяців тому +11

    አብይ የኦሮሞ ታጋይ እንጂ የአገር መሪ እንዳልሆኑ ቡግልፅ ነግረውናል 'ማንም የፈለገውን ፕናገር እኛ ስራችንን እየሰራን ነው ወሬ ነው ሁሉም" ማለት እሳቸው ኦሮሞ የሚፈልገውን እየሰሩ ነው ብሄር ብሄረሰቦች የፈለጉትን ያውሩ ወሬ ነው ብለዋል

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 7 місяців тому

      ተናግሯል ፡ ሰው ፡ ግን ፡ ለምን ፡ እንደማይሰማ አይገባኝም ፡
      ማደንዘዣ ፡ ጠንቋይ ፡ ስላለው ፡ ይኖራል

  • @kingphone2911
    @kingphone2911 7 місяців тому +3

    ሁመጀመርያ የትዪጵያ ህዝብ ክልልህ አይደለም እያላችሁ የምትገሉት ህዝብ እኮን አገርህ ነው በፈለገው ኑር ብላችሁ ነፃ የመናር አድል ስጡት አገር ማለት ህዝብ ነው ህዝብ አገር ነው ባገሩ በተወለደበት ባይታወር አርጋችሁ ነፍጠኛ እያላችሁ ከህፃን እስካዋቂ እየግደላችሁ እዴት ነው የስላም ስው እንባል ብላችሁ የምትቀርቡት መጀመርያ እደስው አስቡ ስው ለመሆን ስታስቡ ስው ወደናተ ይመጣል ህዝባችን ደበር አይከለውም በፈለገው ይኑር ብላችሁ የዘር ፖለቲካ ይቅር ብላችሁ እስኪ ካፍችሁ ይውጣ ከዝያ ኦሮሞ ከይትዪጵያህዝብ ይታረቃል እናተ የበታችነት የተጫናችሁ የክብር ባዱራችሁን ጥላችሁ አባቶቻችሁ የወደቁላትን ባዱራ አርክሳችሁ እዴት ስላም ይመጣል በክልል ባዲራ አየስግዳችሁ ክብር ኢትዩጵያን አድ አርጎን የያዘነን ባዲራ ወርውራችሁ ሀይማኖት አጥፍታችሁ በዘር ከፎላችሁ እዴት ለስላም የምታወሩት ህዝብ ባግሩ እየተፈናቀለ ስው በዘር ተለይቶ እየተገደለ ስለስላም ማውራት ውሽት ነው አቅርቦ ለማስር ካልሆነ መጀመርያ ኢትዪጵያዋ በፍለገው አገር ይኑር ብለህ አውጅ ከዛብኾለ ከክልልህ ውጣ ያለውን አሳድድ ከዝያ አገር እዳገር ትኖራለች

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 7 місяців тому

    አሏህ ሆይይይይይይ የሀገራችንን ጉዳይ አንተ እይልን

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 7 місяців тому +2

    No news is
    Good news!!
    Peace ❤🇪🇹

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 7 місяців тому +4

    ዘንዶ👿👿😈😈😈😈😈😈😈😈

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 7 місяців тому +4

    ትጎተቻለሽ ገና አብቹ አይአዞሽ

  • @adendemissie8472
    @adendemissie8472 7 місяців тому +3

    የ ኦሮሞ እዝብ ያቃል የ ሱ ታሪክ እዳልሆነ የ አማራን እና የ ትግራይን ታሪክ እየዘረፍክ ያለህው አድዋ ላይ የ ጄኔራሎች የ አያታቸው ስም በ ኦሮምኛ የ ተቀየረው

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 7 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ፡አረ ሃጉሬ
    የገዛ ገላዋ ያፈራው ተባይ ፤
    ተደብቆ አይቀርም ፡ባንዳ ና አድርባይ።❤❤❤

  • @AyshaBedewi-v2u
    @AyshaBedewi-v2u 7 місяців тому +8

    ስልጣን ለኦሮሞ መስጠት ለህጻን ልጅ ብርጭቆ እንደመስጠት ነው አለ ባለራዕዩ መለስ ሰላም ናፈቀን እኮ

    • @derejegutahuluka8766
      @derejegutahuluka8766 7 місяців тому

      ከተፈጠርክበት ጀምሮ የመራህ፤ አገሪቷን በሁለት እግሯ ያቆማት ኦሮሞ ነው ። ከሚኒሊክ ጀምሮ ቁጥር አንድ ማን እንደነበር በጥንቃቄ መርምር። አስከ ዛሬ ተራ ያልደረሰው እኮ አለ።

  • @JunediAli-eq8lz
    @JunediAli-eq8lz 7 місяців тому

    እንደዚ ጥሩ ጥሩ ነገር ዘግቡ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን።

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 7 місяців тому +1

    እውነት ነው

  • @BethlehemAbera
    @BethlehemAbera День тому

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን እና መሰሎችህን እግዚአብሔር ዝም እትበል አብይ ግን አታፍርም

  • @tigistdegu2734
    @tigistdegu2734 7 місяців тому +2

    ይኸው ህዝቡን አወያይቻለው ለማለት ነው ለኮንቪውዝድ ነው ለምን ሽመልስ አብዲሳን አያውቅም ሌላው ሑሉን እያወረዱ አይደል።።።

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 7 місяців тому +1

    የብሔርቁማርመጨዋትአየሰለቸውምልጅየለውም

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 22 дні тому

    ዉነቱነዉ😢😢ሰላምይሻለናል።ለሁሉም

  • @ThadesseMamo
    @ThadesseMamo 23 дні тому

    የሃገራችን ህዚብ ልያውቅ የምገባው ነገር ሰላም ፈላግ ሁለ አሸናፍ እንደሆ እወቁ።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 20 днів тому +1

    አቶ አብይ 50አመት ለማትኖር ከቶ ምን አስጨነቀህ ፌትህ ማዲያት በማዲያት ሲበላሽ😢 ያሳዝናል ስልጣን የሜወድ ሁሉ አማሟቱ ይከፋል

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 7 місяців тому +1

    አይደል እንተያያለን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 місяців тому +4

    መጋቢት መጣችችችችችችችችችች

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 7 місяців тому +4

    አብይ ኦሮሞን ከወደደ ለምን ክልሉ የሰው ማረጃ አረጉት ደም ስለሚጠጣ ነው ያወደሱት አብይ ሰው ይበላል ደም ይጠጣል ።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 24 дні тому +1

    We don't have to specify any ethnic naming. This will bring about division.

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 7 місяців тому +3

    የእባብ፣ግልገል፣ነህ፣አብይይይ፣መርዝ፣አንተ፣ነህ፣የበላህን፣አፈር፣ብላ

  • @xamdanmaxamed328
    @xamdanmaxamed328 6 місяців тому

    Massalah

  • @mesimesi-xk4vb
    @mesimesi-xk4vb 3 дні тому

    ፉኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahabSamah
    @ZahabSamah 17 днів тому

    Del fano ❤❤❤❤❤❤❤

  • @getanehtewabe-v1t
    @getanehtewabe-v1t 6 місяців тому

    cheers efort more enough

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 7 місяців тому +4

    Abiy must go to ICC with all his PP administration 🙄

  • @YaredMeseret-m5q
    @YaredMeseret-m5q 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 7 місяців тому +4

    እኔ የምለው ኦሮሞ ይምጣልኝ ማለት ምን ማለት ነው ሃገሪቷ የኦሮሞ ብቻ ነው ያለው ማነው? ይሄ ንግግር የጤና አይመስለኝም ባለፈው የአፍሪካ መርዎች ስብሰባ ላይ ተሰደበ አነተ ስልጣን ላይ ከመጣህ ጀምሮ ነው አፍሪካ የተበጠበጠችው አሉት ስለዚህ ይህ ሰው ፅበል መሄድ አለበት እንግዲህ ፈጣሪ ፍርዱን ሊሰጥ ተዘጋጅቷል ለዚህ ነው የሚቅበዘበዝው

  • @-allll7522
    @-allll7522 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @FeeSee-d3d
    @FeeSee-d3d 11 днів тому

  • @ConfusedAirplane-fs8fk
    @ConfusedAirplane-fs8fk 7 місяців тому +6

    Haaaaa.the.father of.lair.abey and shmels.stuiped.crimnail group.

  • @gezahegntemesgen9853
    @gezahegntemesgen9853 7 місяців тому

    we need peace

  • @DestaDejen
    @DestaDejen 7 місяців тому +6

    አምላኬ ሆይ ለህዝቦቿ ሰላማዊ መንግስት አምጣልን

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 7 місяців тому

    ይሄ ማስታወኪያ በኦሮሞ ህዝብ ይነግዳል😢😢😢😢ጤናው ያሳስባል

  • @gariJiha
    @gariJiha 7 місяців тому +1

    አብይ ያሸንፋል like it or not

  • @asrattadesse480
    @asrattadesse480 21 день тому

    ዕውነት ነው ኢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች ለኢትዮጵያ ደም ከፍለዋል ።
    ዛሬ ደግሞ እንግዴ ልጆቹ የኢትዮጵያውያንን ደም እያፈሰሱ ነው።

  • @Mamush-b9y
    @Mamush-b9y 22 дні тому

    ቦርኮ

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 22 дні тому +1

    Abate zeregna mengest

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 23 дні тому

    ድልለፍን፣

  • @tsige8516
    @tsige8516 7 місяців тому +1

    መቶ ዓመት የታገልነዉ ለማን ነዉ ከአንድ የአገር መሪ ??????????????????????????????????????

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 7 місяців тому +1

    abiichuuu 🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AlekAshewa
    @AlekAshewa 21 день тому

    ግራ ያጋባል ይለፋሉ ይደክማሉ ግን ማን ያግዛቸው ብቻቸው ሆኑ

  • @miktsegaye05
    @miktsegaye05 7 місяців тому

    መጨረሻም ኦሮሞ ድረሥልኝ እንደሚል እናቃለን ግን ኦሮሞ እንደዚ መንግሥት አልተዋረደም አልተገደለም ሢጨንቀው ድረሥልኝ ኦሮሞ ኦሮሞ ከገዳዪ ጋር አይሠለፍም የኦሮሞ ጠላት ኢሄ መንግሥት ብቻ ነው