EMS ወደ አንድነት የመጣው የጎንደር ፋኖ Oct 2024 W

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

КОМЕНТАРІ • 90

  • @gofan1279
    @gofan1279 15 годин тому +8

    በጣም አሪፍ አማራ ህዝባችን ይሄን ነው የሚጠብቀው

  • @TesfahunAbita-f1c
    @TesfahunAbita-f1c 2 години тому +4

    ወድምአገኝ ስርአት ያዝ ያማራፋኖ በጎደር ዋና አዛዥ ባየ ቀናው ነው

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 2 години тому +2

    አርበኛ ስሎሞን ጀግናችን እንወድህፕለን የጎንደር ፋኖ መሪ አርበኛ ስሎሞን ጀግናየ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 2 години тому +2

    💪🐅🟢🟡🔴ድል ለነፍጠኛዉ ህዝብ አማራ አይበገሬዉ አማራ ፋኖ

  • @Legg2424
    @Legg2424 32 хвилини тому

    እነዚህ በጣም ድልብ ናቸው ። እድሜ ለዲያስፖራ ። አለባበሳቸውም የተለየ ነው። የግብጽ መከላከያ ይመስላል። መሰቀሉን ለመሸከም ግን ፍጹም አይችሉም ።በጣም ከባድ ዋጋ ያስከፍላቸዋል። የሚያሳዝነዉ ግን መከራውና ስቃዩ ለህዝብ መትረፉ ነው ።

  • @mesayneway2963
    @mesayneway2963 4 години тому +13

    ወንድማገኝ የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና አዛዥ ፋኖ አርበኛ ባዬ ነው !!! ሰለሞን እነ እስክንድር በምስር ወጥ የገዙት ባንዳ ነው ለጎንደር ፋኖ አንድነት እንቅፋት የሆነ ግለሰብ ነው !!!

    • @QueenAmhara-z8d
      @QueenAmhara-z8d 2 години тому

      የማነሽ ጥንባታም : ጎንደርን ለጎንደሮች ተውልን :አንችነሽ ባንዳ መቸም የስክንድር ቅናት ሊድፋችሁ ነው: ደደብ : አርበኛ ስሎሞን መተኮስ ብቻ አይደለም ሲናገርም አይስትም : ጀግናየ ክበርልን

  • @maekel6789
    @maekel6789 Годину тому

    ድል ለአማራዬ ፋኖ❤

  • @AlexTesfa-n8n
    @AlexTesfa-n8n Годину тому +2

    አርበኛ ባዬ ቀናው ነው የአማራ ፋኖ በጎንደር መሪ ።

  • @dktube21
    @dktube21 Годину тому

    #አማራ
    የአማራን ምድር፣
    ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ከሰሜን እስከ ደቡብ
    ከመሀል እስከዳር ዙሪያውን ቢከበብ
    የአማራ ክንድ እሳት የማይጨበጠው
    የመጣውን ጠላት፡ እየለበለበ እምሽክ አደረገው።

  • @surafealbogale
    @surafealbogale 10 хвилин тому

    ጥሩ ነዉ

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 4 години тому +8

    የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና አዛዥ ፋኖ አርበኛ ባዬ ነው

  • @amenyehun3265
    @amenyehun3265 4 години тому +10

    የአማራ ፍኖ በጎንደር መሪው አርበኛ ባየ ነው ከ10 በላይ ክፍለጦር ነው ያለው ለምንድን ነው አንድ ክፍለጦር የሚመራ ግለሰብ የአማራ ፍኖ በጎንደር መሪ ነው ብላችሁ ለምን ማቅረብ ፈለጋችሁ🤔

    • @WesenAlemu-pj6jt
      @WesenAlemu-pj6jt 3 години тому

      ለምን ለሚለው ጥያቄህ መልሱ EMS ራሱ ከፋፋይ ስለሆነ የሚል ነው። ሰለሞን እና እያሱን እየጎተቱ ያለምንም ማብራሪያ የአማራ ፋኖ በጎንደር እያሉ ፕሮፓጋንዳ የሚለቁት በዩቲውብ ገንዘብ ከመሰብሰብ ባሻገር አማራን የመከፋፈል ድብቅ አላማቸውን ስላልተዉ ነው። ሰለሞን እና እያሱ እኮ እዚህ ሚዲያ ላይ ቀርበው ተሰራ እያሉ የሚወሸክቱት ጀብዱ በነሱ አንዲት ክፍለ ጦር የተሰራን ውጊያ ሳይሆን በሌሎች የተደረገውን ነው። ምን ታደርገዋለህ እስኳድ እንዲህ ነው!

    • @salamkwt7661
      @salamkwt7661 2 години тому

      አትቀደዱ ከየት መቶ ነው 10😂😂😂

    • @maekel6789
      @maekel6789 Годину тому

      ከፋፋዮች ዝበሉ ማንም ይምራ አማራ ፋኖ ይሁን ብቻ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 4 години тому

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ ይሁን :: 💚💛❤

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 4 години тому

    Go Fano!!!!!🎉❤
    We love you and God bless you 🙏🎊🏆🎉🙏❤️🎉🙏

  • @girummastewal7072
    @girummastewal7072 15 годин тому +1

    yafachihun ayadrgln ❤❤❤

  • @atalayademe6724
    @atalayademe6724 2 години тому

    ባየ ቀናው ነው መሪያችን።

  • @sintayehudamite7914
    @sintayehudamite7914 5 годин тому

    ድል ለአምሃራ ፍኖ!!!

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 4 години тому

    ሰላም እንዴት ነህ ወንድምአገኝ ፡ይሄ ፋኖ 💪💪💪 ያብባል ገና አማራ ፋኖ ልክ እንደ እዚህች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd 5 годин тому +6

    ወንድማገኝ ይህ ሰለሞን አጠና የሚባልሰው ለጎንደር አንድነት የሚሰራ ሰው አደለም ባልታወቀ ምክንያት ተጠልፋል ልብ ብለከው ከሆነ በአጠቃላይ በጎንደር ከማለት ይልቅ በመተማ እኛ የምንመራው ካራ ማራ ክፍለጦር ነው ብሎ የጠራው ጎንደር ውስጥ ከጎንደር ውጭ የሆነ ፋኖ አለ እንዴ ሲጀመር ይህ ለምንም አይሆንም ባየህን ትተህ አንድ ስትሆን ያምርብህ እንደሆነ እናያለን ማፈሪያ ነገር ነህ

    • @AmsaluTemare-z4z
      @AmsaluTemare-z4z 4 години тому

      በጣም ትክክልነህ እኔ እራሱ በጣም እሚከብደኝ ሰው ነው ሰለሞን አጠና

    • @QueenAmhara-z8d
      @QueenAmhara-z8d 2 години тому

      ይህ የጎንደሮች ጉዳይ ምንአገባችሁ ጎጠኛ አህያ : በናንተ የተነሳ አማራ አህያ የሚባለው :

    • @fayazgondar377
      @fayazgondar377 33 хвилини тому

      silegondre mnm neger gebtachehu enditefetefitu anifekidellachewem midre gotegna tenekakitenal...

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 4 години тому

    ወደ አንድ መምጣታችው በጣም ደስ ይላል

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 3 години тому +2

    እንዴት ነው ሰለሞን አጣናው የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና አዛዝምዥ የሆነው የምናቀው አርበኛ ባዬ ቀናውን ነው የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና አዛዥ ።

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 3 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @fayazgondar377
    @fayazgondar377 31 хвилина тому

    Jeginaw ena korattu ye amhara lij ye amhara fano begondar wana meri jegnaw SELOMON ATTANAW .....mnm madreg aychallem

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 4 години тому

    Dil le Jeginochachin Fano ❤❤❤❤❤❤

  • @mumuye5
    @mumuye5 Годину тому

    እኛ የምናውቀዌ አርበኛ ባየን ነው እስክንድርን የሚደግፍ አንቀበልም

  • @AbeniMoll
    @AbeniMoll 4 години тому +3

    ወንድማገኝ ምን ለማለት ፈልገህ ነው ባዬ ቀናው 10 ክ/ጦር እየመራ የአንድ ክፍለጦር መሪ እዝ ኣዛዥ ያደረከው ነው አንተም በእነስክንድር በሆድህ ተጠልፈህ ነው

  • @AkeMelaku
    @AkeMelaku Годину тому

    እኔ አንድ እንድሆኑ ለምን አትሰሩም የአማራ ትግል ይመለከተኛል የሚል ሁሉ ከመከፋፈል ይልቅ የእንትና አዛዥ ከማለት

  • @melessedelelegne6297
    @melessedelelegne6297 15 годин тому +1

    Please let’s know as a good news

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 4 години тому +1

    FANO 📗📒📕🙏🏻

  • @senedibrahimaliibrahim8794
    @senedibrahimaliibrahim8794 3 години тому

    እንኳን አንድ ሊሆኑ ይቅር እና ይባስ ብሉ በጉጥ እና በቡድን ተከፋፍለዋል

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 3 години тому

    💪💪💪💪💪💪

  • @mhretuabel781
    @mhretuabel781 4 години тому

    Jignoch fano❤❤❤❤

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 3 години тому

    ግን ከዚ በፊትም አንድ ሆኑ ተብሎ ቺርስ ብለን ነበር። የእውነት ይሁን።

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd 3 години тому

    😊😊😊😊😊😊

  • @fitihtigabu7820
    @fitihtigabu7820 4 години тому +1

    ደስ ይላል!! አንድነት ሀይል ነው! አንድነታችሁን አጠንክሩ፣ተዋደዱ፣ተማመኑ፣ከዳተኛ ልብ እንዳይጠጋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!

  • @abiyuyeshwas6822
    @abiyuyeshwas6822 3 години тому

    11:1 አንድ ሁኑ።
    አሳምነው ጽጌ።
    የሰማዕቱ መሪው ቃል ይተግበር።

  • @AhlamOmer-q5e
    @AhlamOmer-q5e 2 години тому

    ወደ አንድነት ቢመጡ ትግሉ ትግሉ ቶሎ ያልቅ ነበር

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 години тому

    ከባየ ቀናው ተገንጥሎ እራሱ መሪ ነኝ ይላል እንዴ ምን አይነት ግልብ ሰውየ ነው የአማራ ፋኖ በጎንደር መሪ ባዬ ቀናው ነው ሰለሞን አጣናው ተገንጣይቡድን ነው የነምስጋናው አንዷለም ግሩፕ ነው

  • @yy8751
    @yy8751 Годину тому

    ለምንድነው በጎንደር ያሉ የፋኖ አመራሮች ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ ሳይጠየቁ ራሳቸውን ኮፍሰው የሚናገሩት? መታረም አለበት ባይ ነኝ።

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 3 години тому +3

    የአማራ ፋኖ በጎንደር መሪው አርበኛ ባየ ቀናው ነው አታጭብርብሩ ስለሞን ተበየ ተልእኮ ምንድነው ? ይህ ሚዲያ ሊወገዝ ይገባል ምንም ያልስሩትንና ያልተዋጉትን እያመጣ እውቅና እንዲስጣችው ያደርጋሉ ከእዚህ ድርጊታችው ተቆጠቡ እጭ

  • @مريممحمد-ك8م2ظ
    @مريممحمد-ك8م2ظ Годину тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ❤

  • @ግዮናዊግዮናዊ
    @ግዮናዊግዮናዊ 4 години тому +4

    ይሄ ሰውየ ችግር አለበት የአማራ ፋኖ በጎንደር መሪ እኔ ነኝ ይላል።

    • @QueenAmhara-z8d
      @QueenAmhara-z8d 2 години тому

      ይሄ የጎንደሮች ቢዝነስነው ምንያገባሻል ደደብ ጎጠኛ

  • @ysasyysasy3650
    @ysasyysasy3650 4 години тому

    1 አማራ

  • @abogida
    @abogida 3 години тому +1

    ባዬ ቀናው 💪💪💪💪

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 3 години тому +2

    ሰለሞን አጣና በጣም አስቀያሚ አስተያየት አርበኛ አሰግድ ላይ ከሰነዘረ በኃላ እንዴት እንደናኩት

  • @MekdisAddisu
    @MekdisAddisu 4 години тому +1

    ብኩርናውን በምስር ወጥ የሸጠ ይሀ ሠላሞን ሣይሆን ሳጥና** ነው

  • @MetadelMnichl
    @MetadelMnichl 10 хвилин тому

    ጎንደር ላይ ግን ስንት ዋና አዛዥ ነው ያለው?? ሀብቴ ወልዴ :ባዬ ቀናው :ሰለሞን አጣና: መሳፍንት ተስፉ: ኢያሱ😂😂😂😂 ፈጣሪ ወይ ድረስ አንድ ሁኑ እስኪ🙏

  • @TeshomeTesema-is5kt
    @TeshomeTesema-is5kt 11 хвилин тому

    Aye Wendemaggne fano moto ytkeber elet main tawera yehon ketergena yehon ayedbrhem

  • @AyenewWuletaw-u9c
    @AyenewWuletaw-u9c 3 години тому

    በየቀነው ነው አዛዥ ሠለሞን አደለም

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 5 годин тому

    Fano ye wayane qaxaregna naw

  • @hailyesusgizachewNegash
    @hailyesusgizachewNegash 3 години тому

    K17 wor behuala wedandenet mel zena atafrum

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 5 годин тому

    Fano and shane is the same

  • @Gutanamocel
    @Gutanamocel 4 години тому

    ትግል ላይ አንድ ሆነህ. ስልጣን ላይ ብትጣላ ይሻላል ፣ አለዛ ትበላለክ

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d Годину тому

    አርበኛ ስሎሞን ጀግናችን እንወድሀለን

  • @yafethailemariam4293
    @yafethailemariam4293 3 години тому

    ያቺ የግንቦት 7 ነገር አትለቃችሁም አይድል?! እስክንድርን የሚደግፋትን ለማጠናከር ትሯሯጣላችሁ ::

  • @Dan77779
    @Dan77779 2 години тому

    ሰለሞን አጣናው የአማራ ፋኖ በጎንደር ሃላፊ አይደለም። ለምን ይዋሻል? ይህ ሰው የፌክ ኢትዮጵያኒስቶች አጀንዳ አስፈፃሚ ነው። የአማራ ፋኖ በጎንደር ሃላፊ አርበኛ ባየ ነው።

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 5 годин тому

    Bateleyi wuci quc balachu egnan miyabalu ye gabits qaxaregna hula dakamoch

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 2 години тому

    ሰልሞን አጣን ምክትል እንጅ መሪ ኣይደለም ፣ የእስክንድር አሽከር ነው

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 5 годин тому

    Bad news Ethiopia is the greatest country fano leba naw i am amahara fano is not amahara

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 2 години тому

    ምነው ጎጠኛና የጎጠኛ አህዮች ተንጫጫችሁ : የጎንደር ፋኖ መሪ አርበኛ ስሎሞን ነው ቢመራችሁም ዋጡት አትንጨርጭሩ

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 5 годин тому

    Ethiopia tashenifalech ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MuhamedDawed-db5hm
    @MuhamedDawed-db5hm 2 години тому

    ሰለሞን አጠና ፋኖ አደለም

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 4 години тому

    Indet indezeeh yinegeral? Mereja yemeesetunin hulu bilo memesker ayihonim? You are accuser and whiteness against your own people. How many mistakes are you guys doing?

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 5 годин тому

    Amahra malet le Ethiopia andanet mimot naw enante tser ethiopia nachu ye Ethiopia military malet ye amahran hizab yifared enante junta nachu

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 5 годин тому

    Enante nachu tsere amahara junta hula

  • @atalayademe6724
    @atalayademe6724 2 години тому +1

    ባየ ቀናው ነው መሪያችን።

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 5 годин тому

    Enante nachu tsere amahara junta hula