* ጥላሁን ጉግሳ ለ2ኛ ጊዜ ሲያገባ ሰርግ ያላደረገበት ምክንያት *"ለወደፊቱ እግዚአብሄር ፈቅዶ ልጅ ካለኝ በእሷ ስም ነው የምሰይማት" ገሊላ ርእሶም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 сер 2020
  • "ለወደፊቱ እግዚአብሄር ፈቅዶ ልጅ ካለኝ በእሷስም ነው የምሰይማት" የቤቶች ድራማዋ ማፊ ተዋናይት ገሊላ ርእሶም | ጥላሁን ጉግሳ ለ2ኛ ጊዜ ሲያገባ ሰርግ ያላደረገበት ምክንያት | Fekadu Fasil(በዜ) | Gelila Resom (ማፊ) | Tilahun Gugsa (ዘሩ ሞላ)
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому +127

    እመቤቴ ማርያም የጽዬን ተራራ
    ልብሽ አዛኝ ነው ለሰው የምራራ
    ሉቃስ በወንጌሉ ብጽዕት ነሽ ያለሽ
    ትውልድ ባንቺ ይመካል በብጽህናሽን በንጽህናሽ
    ስለእናቱ ስለድንግል ብሎ ስለቅዱሳኑ ብሎ ኢትዮጵያን አገራችንን ሰላም ያድርግል ለክፍዎች ልብ ይስጥልን እንጸልይ

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e 3 роки тому

      አሜን

    • @easypc2241
      @easypc2241 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому

      @@easypc2241 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ😍

    • @user-ey4wi4kf3c
      @user-ey4wi4kf3c 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ps3vi6oy2j
      @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому +1

      @@user-ey4wi4kf3c አሜን

  • @user-bl6tv8vm3q
    @user-bl6tv8vm3q 3 роки тому +232

    አይዞን ገሊላዬ እግዚአብሔር ነብስዋን ባፀደ ገነት ያኑርልን አይዞን

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ ማማ

    • @mesartbalta2850
      @mesartbalta2850 3 роки тому

      ዪመቻቹህቤቶች

    • @user-bl6tv8vm3q
      @user-bl6tv8vm3q 3 роки тому

      @@tube379 አደረኩሽ

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 3 роки тому

      እስኪ ደምሩኝ ውዶቸ

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому +2

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 роки тому +446

    የኔ እናት ገሊላዬ አይዞሽ ፈጣሪ ደግሞ የሱዋን ምትክ ልጅ ይሰጥሻል ውድድድ

    • @bpnoah463
      @bpnoah463 3 роки тому +4

      Wow dassi sillu ua-cam.com/video/4yNEC5Abx20/v-deo.html

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 3 роки тому

      rip💔

    • @maranatatube6951
      @maranatatube6951 3 роки тому +1

      Titaye subscribe argiligni adis negni

    • @bpnoah463
      @bpnoah463 3 роки тому

      @@maranatatube6951 ወዴት ወዴት ወዴት ሀሀሀሀሀሀሀsub inideraregi ua-cam.com/video/4yNEC5Abx20/v-deo.html💚💛❤😀😀😀😀😀

    • @kidstgetahun6046
      @kidstgetahun6046 3 роки тому +1

      @@bpnoah463 aa

  • @mekiyayoutube5974
    @mekiyayoutube5974 3 роки тому +76

    የአላህ 8 አመት ሞላቹ ማለት ነው እኔም 8 አመት ሆነኝ ስደት ከመጣሁ እነሱ እሁድ ጀመሩ እኔ ሰኞው መጣው የአላህ ጌዜው ይሮጣል አላህ ስደት በቃቹ ይበለን አላህ አገሬችን ሰላም ያርግልን

  • @fufabinttofiqalhamdulilaha9318
    @fufabinttofiqalhamdulilaha9318 3 роки тому +133

    ያ ኡምሪ ገሊላጥሩልጅ አላህ ይወፍቅሽ ጥሩ ሁሉም ነገሯ እደህትሽ የሆነች አላህ ህልምሽን እውን ያድርግልሽ ያርብ

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

    • @tube-fv5bt
      @tube-fv5bt 3 роки тому

      ua-cam.com/channels/bL0qnNZ993l7av5O_EKYHw.html

    • @ummuyoutube5834
      @ummuyoutube5834 3 роки тому

      ስብስክራይብ አርጉኝ🙏

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 3 роки тому +186

    ቤቶች ፍቅር ያሳዬን ትልቅ ትምህርት ያሰተማሩ ናቸው ቀጥሉበት

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому +2

      በቅንነት ሰብስክራይቭ እድርገኝ

    • @hanagezahagn4620
      @hanagezahagn4620 3 роки тому

      00

    • @hanagezahagn4620
      @hanagezahagn4620 3 роки тому

      @@tube379 9pp

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому +1

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @user-cc9dg4mj3e
      @user-cc9dg4mj3e 3 роки тому

      @ቡራ ፊልምስኔ

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 3 роки тому +18

    እኔም
    ተላቅ ወንድሜን
    አጥቼ ነዉ ወደ ስዳት የተሰዳድኩት
    እናቴ ያለ አባት በችግርና በብዙ ትግል ቦኃለ አስተምራ
    ለደስታ ስንጣበባቅ እግዚአብሔር
    ወዶ ወሰደዉ እርሱም ሰጣን እርሱም (ነሰዉ ) ወሰዳዉ
    God is good All the time
    አይዞሽ ማፊ ሁላችንም እንዳንቺዉ ነን!💚💛💜💪

    • @user-wt5xv5mj9f
      @user-wt5xv5mj9f 3 роки тому +1

      አይዞሽ እህት እኔም እንዳንች ታላቅ ወንድሜ ጠፍቶብኝ ይኸው 8 አመቱ

    • @emyasefa1592
      @emyasefa1592 3 роки тому +1

      እንግዲህ ፊቀዱ ሁሉ የሱ ነዉ

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

  • @zemadaily
    @zemadaily 3 роки тому +309

    ፈጣሪ መልካም ቤተሰብ እና ሀገራችንን ለሁላችንም አንድ እናት ከፍ ያድርግልን

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому +5

      @@kaleabmesfin237 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርገኝ

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 3 роки тому +2

      ጎበዝ እርስትዬ አስተዋይ እኮነሽ።ምኞትሽ ይሳካልን መልካም አሳቢ በጥበብ እደጊ። ጅማሮሽ ያስደስታል ቀጥይበት ቆንጅትየ።

    • @user-kr6ji7jh5g
      @user-kr6ji7jh5g 3 роки тому +1

      ሚሉ ቆንጆ የትብ የለሽም

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому +2

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @meronasfaw6923
      @meronasfaw6923 3 роки тому

      I look wjjkk~

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 роки тому +86

    ማፊዬ ገሊላዬ ካንች እኩል ነው ያለቀስኩ አይዞሽ ፈጣሪ የእህትሽን ትክ ልጅ ይስጥሽ

  • @selamsusu2231
    @selamsusu2231 3 роки тому +92

    አይዞሽ ገሊላ የተመኘሽውን ልጅ አላህ ይስጥሽ ምኞትሽንም ያሳካልሽ😢

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 3 роки тому +1

    ጥላሁን ጉግሳ የአርቲስቶች አንበሳ
    መቼም እማያረጅ ዘወትር ጎረምሳ
    ጥንት የተወናቸው ሁሌም ኣይረሳ
    አዝናኝ አስተማሪ ትውድን ቀራጭ
    በልጅ በአዋቂዉ ሁሌም ተመራጭ
    እንዲ እኔደ ተወደድክ እንደተፈቀርኽ
    የሰማይ የምድሩ አምላክ ያኑርኽ
    እድሜህን አርዝሞት ሳይለዝዝ ጣዕምህ
    የፈጠረህ አምላክ በፀጋው ያኑርህ

  • @MohammedAli-tm7or
    @MohammedAli-tm7or 3 роки тому +6

    አላህ የተመሰገነ ይሁን እንደናንተ አይነቱን ከዘረኝነት የፀዳችሁትን ስናይ ነው ተሰፋ የማንቆረጠው
    የቤቶች ድራማ ቤተሰቦች ውድድ ነው ማደረጋችሁ respect🙏🙏🙏🙏

  • @user-dn2gw6cg4h
    @user-dn2gw6cg4h 3 роки тому +199

    ማፊየ አልቅሰሺ አስለቀስሺኝ ውይ አይዞሺ የኔ ቆንጆ

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህቴ

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 3 роки тому

      አይዞ ኝ ማፈዬ

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን

    • @sarahdaniel6772
      @sarahdaniel6772 3 роки тому

      etv hn

  • @fhcvvcdjhk8887
    @fhcvvcdjhk8887 3 роки тому +66

    ይሄ ሞት ያልነካዉ የለም አይዞሽ ገሊልየ ፅናቱን ይስጣችሁ ላንችም ለቤተሰቦችሽም

  • @alialiq2713
    @alialiq2713 3 роки тому +5

    እመብርሃን መፅናናቱን ትስጥሽ የኔ እህት ይሄ ሞት ወዳ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ አይዞሽ እመብርሃን የእህትሽን ምትክ ወልደሽ ሳሚ

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 3 роки тому +185

    ስንቶቻቹ ናቹ እንደኔ ቤቶች ድራማን በየሳምንቱ በጉጉት የምትጠብቁት❤️❤️
    በጣም ነው ምንወዳቹ ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን፡፡

    • @yabtsegasmauel8183
      @yabtsegasmauel8183 3 роки тому +1

      Anchi demo beye botaw mtashkualechiwn endene miketatel ylm anchina dawit tsige esu demo ke you tube new 2gna albumun eyefelege new mimesilew

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 роки тому

      @@yabtsegasmauel8183 ዉዴ ሰብ አርጊኝ በቅንነት

    • @bisratamsalu8357
      @bisratamsalu8357 3 роки тому +4

      anchi dmo menewe oxygen negn alsh..beyebotawe aydeberishim ende..yehene eko ayteshiwe atakim

    • @zed5662
      @zed5662 3 роки тому

      @@bisratamsalu8357 👍1ደኘ

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому

      @@yabtsegasmauel8183 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ😍

  • @user-cs1vu7lc8y
    @user-cs1vu7lc8y 3 роки тому +85

    ዉድ የተዋህጆ ልጆች እንኳን ለፆም ፈልሰታ በሰላም በጤና አደረሳችሁ

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e 3 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @habendenbel4329
      @habendenbel4329 3 роки тому

      Amen

    • @senitube2278
      @senitube2278 3 роки тому

      እንኳንም አብሮ አደረሰን እማ😘😘🌹🌹🌹🌹

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому +1

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u 3 роки тому

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-ou7dw8fb2y
    @user-ou7dw8fb2y 3 роки тому +3

    አይዞኝ ገሊላዬ ነብሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን አንቺንም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ የድንግል ልጅ አሜን ያሰብሽውን የልብሽን መሻት ልደታ ትፈፅምልሽ አማ

  • @jordana7775
    @jordana7775 3 роки тому +3

    ጋሽ ጉግሳን በጣም ኑው የምወደው የ ኢትዮጲያ አንጋፋ ተዋንያችን ሰላም እና ጤንው ይብዛ ከ የቀድሞው ጦር ሰራዊት ከ ሳውዝ

  • @user-ui3jg2tf5w
    @user-ui3jg2tf5w 3 роки тому +110

    የኔ ውድ አይዞሽ እደ እኔ እህቱን የሚወድ አለ😭

    • @iloveyoumama6484
      @iloveyoumama6484 3 роки тому

      እኔ አለሁ

    • @yoditmekonen3379
      @yoditmekonen3379 3 роки тому +1

      Ename alahu Ehete malat uffff kalate yanesanale la eheta

    • @user-ev4tc5zq7j
      @user-ev4tc5zq7j 3 роки тому +2

      እኔ አለው እህቴም እናቴም አባቴም ናት በጣም ምንም ነው የምወዳት እንጃ ቃላት የለኝም እህቴ እመቤቴ ትጠብቅሽ

    • @user-ri6po3hs8j
      @user-ri6po3hs8j 3 роки тому

      እኔ እህቴን በጣም እወዳለ ሁ ግን በሥደት ሁኘ ወደ አኬራ ሄደችብኝ ።እህትን ማጣት ከባድነው ።

    • @user-ui3jg2tf5w
      @user-ui3jg2tf5w 3 роки тому

      @@user-ri6po3hs8j የአላህ አላህ ይረሀማት ከባድ ነው ወላሂ እህቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነች አላህ ክፉዋን አያሰማኝ

  • @user-cs1vu7lc8y
    @user-cs1vu7lc8y 3 роки тому +60

    ኡፍፍፍፍ ዛሬ ዉስጤ ይጨነቃል ፀልዩልኝ

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 3 роки тому +1

      አይዞሽ ሀያቲ አይዞሽ ፈጣሪ ልቦናሽን ያረጋጋልሽ እማ

    • @user-cs1vu7lc8y
      @user-cs1vu7lc8y 3 роки тому

      @@solihabesha722 አሜን አሜን አሜን ዉዴ

    • @user-ro6os1lj3n
      @user-ro6os1lj3n 3 роки тому +1

      አይዞሽ

    • @user-cg5bl1fr9y
      @user-cg5bl1fr9y 3 роки тому

      አይዞሽ ሲስተር

    • @user-ze1eb1rb3b
      @user-ze1eb1rb3b 3 роки тому

      አብሽሪ ማር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 3 роки тому +37

    አይዞሽ የኔ ማር አስለቀሽኝ እፍፍፍፍፍ ፅናቱን ይስጥሽ ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ ልጅም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @hadyah1580
      @hadyah1580 3 роки тому

      @@

  • @Enen550
    @Enen550 3 роки тому +25

    ገሊላየ አይዞሽ እኔም ታናሽ እህቴን ታጣኃት 13 አመቴ ሁሌም በልቤ ትኖራለች እፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም እዳች ስወልድ ልጀን በህቴ ስም ነው የማስጠራት ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማርልን😭😭😭😭😭😭😭 ታናሽ እህት በጣም ነበር የምወደው

    • @user-lb7dq5pv6j
      @user-lb7dq5pv6j 3 роки тому

      ነፍሷን በአፀደገነት ያኑራት አይዞን ያማል

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 роки тому +81

    ገሊላዬ ጌታ እየሱስ ልጅ እንዲሰጥሽ እፀልያለሁ. ትወልጃለሽ የኔ እናት

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @bhlole5835
      @bhlole5835 3 роки тому

      አሜንን ጌታ ኢየሱስ ይሰጣት

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u 3 роки тому

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 3 роки тому

      @@friends8813demerenal

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 3 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን ኑ

  • @Etu2312
    @Etu2312 3 роки тому +31

    ገሊላ እህትሽን እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው የእኔ እናት አስለቀስሽኝ😢

  • @aishahussain6659
    @aishahussain6659 3 роки тому +2

    አይዞሽ ገሊላ አላህ የፈለግሺው ልጅ ይስጥሽ
    የሁላችንም የሚጎዱ ነገር ነው የህት ቁስል ሁሉም
    ሰው ላይ አለ

  • @sosinagirma5383
    @sosinagirma5383 3 роки тому +4

    ማፊየ ሀዘኑ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርግ አያፍርም አይዞሽ ምኞትሽ ይሳካል።

  • @user-tt8qk2un5j
    @user-tt8qk2un5j 3 роки тому +5

    *እንኳን ደና መጣቹ*
    *ደስ የሚል ድራማ ነው የምሰሩት በርቱ ስወዳቹ*
    *በእግዚአብሔር ኢትዮጵይ ይጠብቅልን እናት አገራችንን የአድስ አበባ ልጅች አገር እንጅ ቤኤር የለንም*

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 роки тому +90

    ገሊለየ ስወድሽ የኔ ፀባየ ሰናይ ቁጥብ ሴት

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 3 роки тому +4

    ኡፍፍፍፍፍ ገሊላ ማርያምን አስለቀሽኝ ሞት ከባድ ነው እህህህህ እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭😭🥰

  • @genidereje1848
    @genidereje1848 3 роки тому +28

    ባዕታ ማርያም ትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @salams503
    @salams503 3 роки тому +8

    ​​በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ሞገስንና መልካም ዝናን ታገኛለህ።
    በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
    በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
    ምሳሌ ምዕራፍ 3 ● ኢትዮጵያዊ ስላማቸሁ ይብዝ ኦርቶዶክስ እህቶቼ ብርቱ ፅሎት አደርጉ

    • @zenagech447
      @zenagech447 3 роки тому

      Yhin gebra sedom profile adergashe aykabdem

  • @zinet-ku4tb
    @zinet-ku4tb 3 роки тому +224

    ገሊላየ አንጀቴን በላሽዉ አስለቀሽኝ ይሔ ሞት የማይገባበት ቤት የለም

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому +3

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህቴ

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 3 роки тому

      ma gedelaati ?

    • @kikoadido2316
      @kikoadido2316 3 роки тому +2

      Awo betam yasaznal neger gn degmom edmewa gena bihonm mnalbat eko fetari yihenn neger endatay bilo yihonal
      Yefetari wsane biyasaznenm lebego new

    • @betheldawit1993
      @betheldawit1993 3 роки тому +1

      Very Touching! Am sorry!

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 3 роки тому

      እስኪ ደምሩኝ ውዶቸ

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 3 роки тому +10

    ገሊላዬ አብሽሪ ማማ ይከብዳል ሁላችንም በተራ ተጋዝ ነን በሀዘን ያልተጠቃ ማን አለ ብለሽ ነው ኡፍፍፍ ቤቶች እወዳችሃለው

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን

  • @nardosnarde2295
    @nardosnarde2295 3 роки тому +29

    የግሽኗ እምትመላለሽባት እመቤቴ ማርያም ትሰጥሻለች አይዞሽ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 3 роки тому

      አረ አሰጣትም

    • @nardosnarde2295
      @nardosnarde2295 3 роки тому

      ለምን

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 3 роки тому

      @@nardosnarde2295 ማሪያም ሞታለች ልጂ የሚሠጠው ፈጣሪ ነው ብዬ ነዋ ማማዬ እደኔ አስተሳሠብ እደዛ ነው ያንቺን አላውቅም

    • @nardosnarde2295
      @nardosnarde2295 3 роки тому

      @@user-nv2ov7ri2l አይ ጾም ነው እንጅ ብዙ ማለት እችል ነበር ልቦና ይስጥልኝ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 3 роки тому

      @@nardosnarde2295 ይቅርታ ተቆጥተሽ ነው መብትሽ ነው ለምኛት ትስጥሽ ለኔ ግን እንኳን ልትሰጠኝ አሷ ለራሷ እርዳታ ያስፈልጋታል ብዬ ነው የማምነው

  • @hananhabshawit9811
    @hananhabshawit9811 3 роки тому +19

    ማፊየ አይዞሽ ማማየ 😭😭😭አታልቅሽ
    በተረፈ ቤቶች ድራማ የምትሰሩት ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i 3 роки тому +14

    ገሊላዬ አይዞች ሁሉም ይሄ ቁስል አለው የኔንም ቁስል ነካችብኝ ብቻ ተገድኖ ይብሰል ያውም በስደት ቀብር ላይ እንኮን ሳልገኝ ማንም ይሄን ሀዘን አይበልበት አልቅሶም ባይወጣም ግን እርምን እንደማውጣት ጥሩ ነገር የለም እግዚአብሔር አፍስህን በገነት ያኑርልኝ የኔ ከርታታ

    • @user-xm1ui2gv1r
      @user-xm1ui2gv1r 3 роки тому

      አይዞሽማሬ

    • @jdhd9577
      @jdhd9577 3 роки тому

      በጣም እኔም በሰው ሀገር ብቻየን ቀብሬው አለሁ ወድሜን በመኪና አደጋ ሙቶ ደሞ እዝህ ሁኔ እህቴን አልቀበርኳትም ሀገርቤት ሙታ ብቻ ተገጥሞይብሰል

  • @stmalebelay4703
    @stmalebelay4703 3 роки тому +1

    ገሊላዬ አይዞሽ እኔም በጣም የምወዳትን አንድ ያለችኝን ታናሽ እህቴ አጥቻለሁ እና ነፍሳቸውን ይማረው እህቴ ወርቅዬ መቼም አረሳሽም እወድሻለሁ ሁሌም በልቤ ትኖራለሽ የኔ ቅመም የእህት ሞት ከባድ ነው እህትማማች ባየሁ ቁጥር ሁሌ እናፍቃታለሁ ግን ከፈጣሪ የሚጣላ ማን አለ እና ይሁን ብዬ አለሁ

  • @masreshaalcho4048
    @masreshaalcho4048 3 роки тому +5

    ገሊላዬዬ የኔ ውድ ስወድሽ ቤቶች በጣም ነዉ የምወዳቹ ደስ ይላል በራቱ በጣም ከሚገርማቹ እኔ አራስ ቤት ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ልጅኝ 8 አመት ሙላው ይገርማል

  • @fekirhaylu3068
    @fekirhaylu3068 3 роки тому +22

    ማፊዬ ቁስሌን ቀሰቀሽው እኔም ታናሽ እህቴን በድንገት የሰው አይን አሞት አባቴ ስለሚሳሳላት አሩጦ ሀኪም ቤት ወስዶ መርፌ አስወጋት ማስታገሻ እናም ላትመለስ ተለየችን ሁሌም ተናፍቀኛለች ሮሚ😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 3 роки тому

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ

    • @zinetadefa4629
      @zinetadefa4629 3 роки тому

      አይዞሽ እህቴ

    • @draxistdraxer5029
      @draxistdraxer5029 3 роки тому

      Yesew ayn new yalshiw

    • @user-fn9xl1di9l
      @user-fn9xl1di9l 3 роки тому

      አይዞሽ ማማየ

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому

      @@zinetadefa4629 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህቴ

  • @user-vw7tv4hn5y
    @user-vw7tv4hn5y 3 роки тому +40

    ይሄ ሞት ያላንኳኳው ቤት የለም ገሊላዬ አብሽር እኔም እናቴን በልጅነቴ ነው ያጣኋት ሁልግዜ ያማል ልብ በጣም ያለበት ያቀዋል ውዴ😭😭😭😭😭

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 3 роки тому

      😭😭😭😭

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому

      @@zeynebmd1065 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ

    • @user-xb1lq2gd3u
      @user-xb1lq2gd3u 3 роки тому +1

      አይዞሽ ዉዴ

    • @user-np2yf2nw1j
      @user-np2yf2nw1j 3 роки тому

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ሟች ነው

    • @lailauaq5383
      @lailauaq5383 3 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l 3 роки тому +34

    🥀 ሶላት 🥀
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅
    ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው
    ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸
    ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ
    መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር
    አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣
    ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣
    ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣
    ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣
    አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣
    መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ
    የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ።
    🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
    በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣
    ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣
    ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣
    አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣
    የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣
    ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣
    እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣
    አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣
    ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣
    እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣
    እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣
    እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣
    የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣
    ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣
    እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣
    ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣
    በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣
    ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣
    በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣
    የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣
    የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣
    የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣
    የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ።
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
    በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣
    ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣
    የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ
    የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣
    ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣
    የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣
    እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣
    ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣
    ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣
    🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
    ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣
    አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣
    አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣
    እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣
    አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ
    ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣
    አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣
    ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣
    ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪
    ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ
    ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛ua-cam.com/video/ITjXziL4Etg/v-deo.html

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 роки тому +1

      እራሱ ሙሐመድ ፡ ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱና በተከታዮቹ 'ኣሏህ' ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ ነኝ እንጂ ሌላ አይደለሁም ብሏል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [አል-አሕቃፍ]፡ ቁ. ፱)።👉📖
      ስለዚህ ፡ የእራሱን 'ነብይነት' የሚጠራጠረውን የሙሐመድን መመሪያዎች መከተል የህይወት ዘመንን ማባከን ነው ። 🤔

    • @user-hq7iz9yx5h
      @user-hq7iz9yx5h 3 роки тому

      ታይ Ty ፀሐይ Sun በመያገበ አትግበ እምነታችን ለኛ ተወው ምድራ ጀሂል

    • @user-hq7iz9yx5h
      @user-hq7iz9yx5h 3 роки тому

      ታይ Ty ፀሐይ Sun ደሞ በአንታ አፈ የታከበሩ ነብየችን አይጠሩም እንጨትህን አምልክ ከሙስልም ርእስ ውረድ

  • @fanafana3234
    @fanafana3234 3 роки тому +1

    እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ አይዞሽ ገሊላዬ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @user-ze1eb1rb3b
    @user-ze1eb1rb3b 3 роки тому +62

    ወላሂ ማፊዬ አንጀቴን በላሽው አብሽሪ ማሬ ሁላችንም ወደዛው ነን😭😭😭😭

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 3 роки тому +20

    ሰላም ሰይፉ እንኳን ደና መጣህ ቤቶችየ ስወዳችሁ
    ገሊላዩ አይዞሽ 😭😭

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 3 роки тому +4

    አይዞሽ ነፍሶን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ ፈጣሪ

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 3 роки тому

    እኔም እንዳንችው ነኝ እህቴ ሀዘንሽ ይሰማኛል ማርያም የምትባል ልዩ የሆነች እህቴን አጥቸአለሁ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ ቤቶች ድራማ በርቱልን በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 3 роки тому +22

    ገሊላዬ ማር አይዞሽልኝ አንች ብቻ አይዴለሽም እኔ ታላቅ ወንዴ ሞት መቼም ከሆዴ አይወጣም እና አይዞን

    • @user-dg6ov2wu5n
      @user-dg6ov2wu5n 3 роки тому +1

      አላህበጀነትያኑራቸዉ።።።።

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @user-nq3it1qq5d
      @user-nq3it1qq5d 3 роки тому

      አይዞሽ ማማየ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p 3 роки тому +57

    ገሊላ አይዞሽ የኔ እናት እኔንም አሰለቀሽኝ. አይዞሽ ፅናቱ ይሰጥሽ አሳዘሽኝ የኔ ውድ

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን

  • @easypc2241
    @easypc2241 3 роки тому +8

    ደስ ስትሉ የዉነት ቤተሰብ ነዉ የምትመስሉት

  • @ghjw7751
    @ghjw7751 3 роки тому +6

    እኔም ተነሽ እህቴን በመክነ አደገ ነው የጠዋት ብቻ ሁሉ በሱ ፍቀድ ነው ነብሶወን ይመረው የኔ እኔም ልጅ ነበርኩ ስደግ ስመጠ ሀዘኑ በጠም ማረረ ነው 😭😭😭😭

  • @hanna3904
    @hanna3904 3 роки тому +42

    አይዞሽ ገሊላየ ሁሉም ወደዛው ነው ላቺም ፍሬ ይስጥሽ የኔ ውብ

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

  • @emuyeeyemariyamljja8229
    @emuyeeyemariyamljja8229 3 роки тому +13

    ማፊ ጠንከር በይ ነፍሶን በገነት ያኑርልን

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን

    • @emuyeeyemariyamljja8229
      @emuyeeyemariyamljja8229 3 роки тому

      @@friends8813
      እሽ

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 3 роки тому +2

    ቤቶች አስተማሪ እና አዝናኝ የቤተሰብ ድራማ ነው እናመሰግናለን!!!

  • @gfbh4631
    @gfbh4631 3 роки тому +2

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ እሶንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያድርግልን አሜን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому +32

    ቤቶች ትለያላችሁ ሁሌም አዲስ ሀሳብ የምታነሱት መልእክት ጠቃሚ ነው

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому

      በቅንነት እንዛመድ

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому

      @Khalid Amir በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርገኝ

    • @user-ps3vi6oy2j
      @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому

      @Khalid Amir እሺ

    • @user-ps3vi6oy2j
      @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому

      @@tube379 እሺ

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን

  • @hlinaelu1012
    @hlinaelu1012 3 роки тому +9

    ገሊላ አይዛሽ የኔ ቆንጃ ነፍሳን ይማረው

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 3 роки тому +1

    ገሊላየ አይዞሽ ነብሷን ይማረው ሁላችንም ወደዛውነን የዘሩን ቤተሰቦች ሁላችሁንም አድናቂያችሁነኝ በርቱ

  • @mariaomer6803
    @mariaomer6803 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ሀገር ተኮር የቤተሰብ ድራማ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤንነትን ይስጥልኝ ሰብልዬ በድንገተኛ አደጋ ብናጣትም ሁሌም በማይሰለቹ ስራዋ ስናስታውሳት እንኖራለን በተለይ በትንሽንሽ ፀሐዮች የሬዲዮ ድራማ የሚረሳ ያለ አይመስለኝም

  • @user-ws7mt1zw1f
    @user-ws7mt1zw1f 3 роки тому +24

    ገሊላዬ ዛሬ ማልቀስ ፈልግ ነበር በጣም ደብሮኝ ባንቺ ሰበብ ወጣልኝ አስለቀሽኝ😂😂😂 ነብስ ይማር ብያለው

    • @user-hn7it6fr9p
      @user-hn7it6fr9p 3 роки тому

      Kkkkkkkkkkkkk

    • @user-ws7mt1zw1f
      @user-ws7mt1zw1f 3 роки тому

      @@user-hn7it6fr9p egzabern ewnten nw betam neber yetecenanekut lemejemeriy gize sidetin samarirew besite mecereshaye

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 роки тому

      gin manti yemotachi inde 🤔🤔🤔🤔

    • @user-ob8tg2bv3l
      @user-ob8tg2bv3l 3 роки тому

      ክክክክክክክክክ

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h 3 роки тому +9

    የኔ ውድ አይዞሽ እህህህ እኔ አያቴን መቸም አረሳትም ስለ ሞት ሲወራ አያቴ ሁልግዜ በጭንቅላቴ አለች

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 3 роки тому +1

      እኔም ዉዴ 4 አመቷ ግን ሁሌ ትዝ ታለችኝ ማልቀስ ነዉ ስራዬ እህህህህ ነብስሽን በገነት ያኑረዉ ♥እመይዬ♥ የኔ ስስት♥ መቼም አረሳሽም♥♥♥

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 3 роки тому +1

    አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ አብሽሪ ሁላችንም ሀጅ ነን በዚህች ምድር ላይ የሚቀር የለም ሁሉም በተራው ይጓዛል እስከዛ አላህ እድሜያችን ያርዝምልን

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 3 роки тому +1

    ቤቶች ምርጥ መልክት ይዞ የሚያዝናና ዋው ሁላችሁንም ውድድድድ

  • @Yotor_YesGoYes
    @Yotor_YesGoYes 3 роки тому +4

    በህንደኬ እና በአቶ ታምራት በአርቲስት ፍሬህወት ታምራት ወላጅ አባት
    መካከል ስለተፈጠረው ጉዳይ (አቶ ታምራት ህንደኬን ስለመድፈራቸው ብትሰራበት)
    ሰይፉ በዚህ ጉዳይ ላይ ብትሰራበት መልካም ነው!
    አንተም ለአርቲስቶች ያደላል 'comfort zone' ውስጥ ነው የሚሰራው
    በሚል ትታማለህና ስራበት!!!

  • @student6278
    @student6278 3 роки тому +62

    ውይ ሴት ልጂ ጥሎባት ራቁቷን መሄድ ምናለ ልክደወንዶች አሟልተው እንደሚለብሱት እኛም ብንለብስ

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 3 роки тому +2

      ወዶች ትክክል ሲለብሱ ሴቱ ይራቆታል ልብስ ያጡ ይመስል ልበሱ ቢባሉ ጭራሽ እራቁት መሄ እደብድ ተጀመረ ሴቱ ስልጣሌ መስላቸው ሴይጣን እየተጫወተባቸው ነው ምንም ቢሰለጥኑ ወዶች ልብሳቸው ጭራሽ እያመራ ነው

  • @saraterefa9399
    @saraterefa9399 3 роки тому

    ስወዴቹ የቤቶች ድራማ ቤተስቦች ገሊላ አይዞሽ እመቤቴ መፅናናትን ትስጥሽ እሳን የምትመድል ልጅ አምላክ ይስጥሽ

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 3 роки тому +2

    የምወዳቸው ሰዎች ናቸው ቤቶች ድራማ ሰሪዎች ናቸው በርቱ😍

  • @user-bl6tv8vm3q
    @user-bl6tv8vm3q 3 роки тому +174

    እኔ ምለው ሴፉን ማነው ኢንተርቪ ሚያደርግልን ጥያቄ ነበረኝ

    • @user-fu4pd2hw7c
      @user-fu4pd2hw7c 3 роки тому +1

      እኔም አለኝ ብዙጥያቄ

    • @rodwanazzam1395
      @rodwanazzam1395 3 роки тому +2

      Men ? Lemlseleshe😃

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 роки тому

      @@rodwanazzam1395 እንደመር

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 роки тому +1

      @@user-fu4pd2hw7c 😂😂😂እንደመር ሰብ ግጪኝ

    • @tube379
      @tube379 3 роки тому +1

      @@user-fu4pd2hw7c በቅንነት ሰብስክራይቭ አድር

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 3 роки тому +3

    አይዞሽ፣እግዚያብሄር፣ነብሶንባፀገነትያስገባት፣ሁላችንም፣እውነታውአለም፣እንሄዳለን።

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 3 роки тому +2

    ገሊልዬ የኔ እናት አጀቴን በላሽው
    እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑርልን

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 3 роки тому +2

    ልጄ አማርኛ በደንብ መናገር እና መስማት ችሎአል እና በጣም ይገርመኛል አንዱም ፖርት አያልፈውም ከነ አክሰንቱ በጣም ይወዳችኋል❤

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 3 роки тому +6

    ጥላሁን ጉግሳ በእውነት እግዚአብሔር ክሶሃል ውብ ሚስት ነው የሰጠህ🙏 ትዳራችሁን ይባርከው❤❤❤

  • @zekariasakillo5162
    @zekariasakillo5162 3 роки тому +4

    ጋሽ ዘሩ ምርጥ አባት በርቱልን ፍቅር የሆነ ፋሚሊይ Like

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 3 роки тому +2

    እኔ ትልቅ ወድሜ ሙቶብኛል መካሬየ ነበር አስተውይ ነበር ውድሜ ነብስህን ይማርው መቸም አርሳህም ሳስብህ ውስጤ ይስበራል ማሄ አይዞሽ ሁላችን ወደዛው ነን

  • @zemenawit
    @zemenawit 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ የምትወጅውን ሰው በሞት እንደ ማጣት ከባድ ነገር የለም ፣ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ እሺ

  • @bezabeza4008
    @bezabeza4008 3 роки тому +13

    ቤቶች 1ኛ የቲቪ ድራማ ነው ።

  • @user-gu6hl9ys9b
    @user-gu6hl9ys9b 3 роки тому +12

    አይዞሽ የኔ ቅመም አስለቀሽኝ😭😭

  • @mymy2257
    @mymy2257 3 роки тому

    በጣም አሥተዋይ ነህ ብቻ የን እሁን ዘንድ ጥሩ አይደለም ትክክል ነህ መፀናናትን ይሥጥሺ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 3 роки тому

    አይዞሽ እህት አለም አታልቅሽ እኔንም አስለቀስሽኝ ፣ጥላሁን ጉጉሳ የጀግኖች ጀግና ነው በዚህ ስምንት አመት ውስጥ እነሱን እሰባስቦ ጥላ ሆኖ እስካሁን መዝለቁ ለብዙ የስራ መስኮች በተለይ እንድ ነገር ጀምረን መዝለቅ ፣ማስቀጠል ዳር ማድረስ ለማንችል ሰዎች ትልቅ አርያ የሚሆን ሰው ነው ።

  • @johanjesu9320
    @johanjesu9320 3 роки тому +4

    I can feel your pain I know how difficult because I'm suffering losing my because I lost my youngest brother 3 year ago my God comfort your heart

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 роки тому +10

    ማፊዬ ስወድሽ 💖 እህትሽን ነብስ ይማር 🙏

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 3 роки тому +2

    አይዞሽ ገሊልየ ፅናቱን ይስጣችሁ ላንችም ለቤተሰቦችሽም

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 3 роки тому

    አይዞሽ ገሊላየ በጣም ከባድ ነው የሀዘን ነገር የደረሰበት ነው የሚያቀዉ ነብሶን ይማረው ማማዬ

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 роки тому +21

    እኔኮ ከማዳም ስራ በዋላ የሳምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቃችው🤗🤗🤗💚💛❤🌷🌷🌷

    • @friends8813
      @friends8813 3 роки тому

      የግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 роки тому +22

    ሰይፍሻ ተው ግን እድልን ጋብዛት ??😥
    ቤቶች ተወዳጂ የቤተሰብ ድራማ ነው እናመሰግናለን !🙏

    • @Selam12973
      @Selam12973 3 роки тому

      ፎቶዬ በመጫን ደምሪኝ ያገሬ ልጅ

  • @hirottelahon6038
    @hirottelahon6038 3 роки тому

    አቶ ጥሌ ለማለት በጣም ዪከብደኛል በጣም የማከብረክ አደናቂክ ነኛ አባቴ በሕይወት የለም ሰሙም ጥላሁን ዪልማ ዪባላል እና ሰምክ ከአባቴጋ ሰለ ሚመሳሰልኝ በጣም ነው የምወደክ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ለአንተና ለቤተሰብክ ዪሆንን ቤቶች ዉስጤ ናችሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 роки тому +1

    ገሊላ ምስኪን አሳዘነችኝ እግዚብሄር ፅናቱን ይስጥሽ

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 3 роки тому +3

    መቼም ልብስና ሜካፕ ጎድ ይሸፍናል ገሊላ የመገምትሽ ደስተኝ ብቻ ነበር ለነገሩ ሰው ሆኖ አዘንተኝ የማይሆን የለም አይዞሽ ፈጣሪ ነፍሶን በገነት ያኑር

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 3 роки тому +8

    የኔ ቆንጅ አይዞሽ ውደ አስለቀሽ የኔ ማር አብሽር

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d 3 роки тому +1

    ገሊላዬ እመብርሀን በቀሪ ዘመንሽ በፍሬ ትባርክሽ ከፍሬም ፍሬ ትስጥሽ

  • @mebratbereket2732
    @mebratbereket2732 3 роки тому

    ሰይፉ እጅግ የሚያስደስት ትቪሾው ነው ያለህ፡ እና ካልሰራሁ ያንተን ፕሮግራም ኣያልፈኝም።
    ክብር ላንተ ይሁን እድመና ጤና ይስጥህ🙏

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 3 роки тому +3

    Wow, እሌልልልልcongregations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉!!!! በጣም ደስ ይላል ጌታ ትዳራችሁን ይባርካችሁ🙏😇😇😇😇😇

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 роки тому +12

    ለቤቶች ና ለዘጠነኛውሺ ትልቅ ፍቅር አለኝ😍😍ደሥ የሚሉ ቤተሠብወች

  • @emmamitiku8060
    @emmamitiku8060 3 роки тому

    I wish the same for Ethiopia peace and God bless Ethiopia

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 роки тому +1

    ገሊላ አይዞን እግዚአብሔር ያፅናሽ ሀዘን ከባድነው እግዚአብሔር በልጅ ይጎብኝሽ

  • @nomankabir8783
    @nomankabir8783 3 роки тому +3

    ማፊዬ አልቅሰሺ አሰለቀሺኚ በሰው ሀገር አይዞሺ ማሬ እኔም አባቴንም ወዲሜንም አጥቻለው የኔ ቆንጆ አይዞሺ ማሬ❤❤

  • @abebawfnetahun6805
    @abebawfnetahun6805 3 роки тому +3

    ዉይ የኔ እናት አይዞሽ,አብሪሽ ነው ያለቀስኩት, እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑራት

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 3 роки тому

    በእዉነት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አይለያቹ ዉዉዉዉድድድድ ሴይፉየ ሁሉም እንዳንተ ብሆን

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው እሱ የሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 3 роки тому +5

    የኔ እህት አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ቁስልሽ እኔም ዉስጥ አለ ትልቅ ወንድሜን አጥቼ አለሁ እየተቃጠልኩ የኔም ቀኔ ደርሳ ይችን አስጠሊታ አለም እስክሰናበት😭😭😭😭

    • @asraslove6574
      @asraslove6574 3 роки тому

      አይዞሽ እማ 😥

    • @Jusesmyking6625
      @Jusesmyking6625 3 роки тому

      ኣይዞሽ እግዚኣብሄር ጽናቱን ይስጥሽ