ባለቤቴ ፈረንጅ በማፍቀሯ ትዳራችን ፈረሰ - ጥላሁን ጉግሳ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 242

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 4 місяці тому +13

    ኢትዮጵያዊያን ስንባል ለምንድነው ሁሌ ሰለ ሰው የምናወራው አረ እስቲ የእራሳችንን አይምሮ እንጠቀም ጥላሁን ጉጊሳ የረሰውን ነገር አታስተውሰው።

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 5 місяців тому +29

    ይኸ የሁለቱ የትዳር አጋሮች የግል ጉዳይ በመሆኑ እኛን አይመለከትም፣ ለኛም አይጠቅመንም ሲጀመር የሁለቱ ፈቃደኝነት ከሌለ በስተቀር የሌሎችን የግል ጉዳይ Personal issue / ማንሳትና በሚዲያ ለሕዝብ ማቅረብ በሕግ ያስጠይቃል !!

    • @user-it7tz4fx7h
      @user-it7tz4fx7h 4 місяці тому

      ማንጠየቀሽ።፧ይመለከትሻልብሎ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 4 місяці тому +1

      @@user-it7tz4fx7h ጠቃሚ አስተያየቶችን በቀና መንፈስ መቀበል ሲገባህ በእውቀት ላይ ያልተመሰረተ የእልክና ለምን ተነካሁ እንቶ ፈንቶ ክርክር ታመጣለህ! ይኸ የሚጠቅምህ ከሆነ ቀጥልበት! ግን ደግሞ በርግጠኝነት ለሚዲያህ ውድቀት ነው! ቻዎ!!

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 4 місяці тому

      ​@@user-it7tz4fx7hአለቃ አንቀፅ ተጠቅሶብህ ፍርድ ቤት ያስገትርሀል ተው። ህግና ነገረ ህግ የማታውቅ ከሆነ ልልክልህ እችላለሁ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 5 місяців тому +72

    አሁን የደረሱበትን የሁለቱንም ሕይወት ለመበጥበጥ ካልሆነ በስተቀር የተዘጋውን ሰነድ ለመቀስቀስ ለምን አስፈለገ??

    • @getachewkebede-dd4rr
      @getachewkebede-dd4rr 4 місяці тому +5

      ሳታስፈቅዱ በሰዎች ትዳርና የግል ህይወት ጣልቃ አትግቡ አይመለከታችሁም እነሱ በሰላም እየኖሩ ነው ይሄ አካሄድ ለማንም አይጠቅምም ማንንም አያንጽም በዚህ ለመነገድ ወይም ሳንቲም ለመሠብሰብ ካልሆነ በቀር አርፈህ ተቀመጥ ወሬኛ።

    • @tesfaye6881
      @tesfaye6881 4 місяці тому +2

      በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ጥፋተኛ አሱን ነበር የማደርገው

    • @user-oo5vf2mh8c
      @user-oo5vf2mh8c 4 місяці тому

      አላስቀምጥም

    • @KAYKAY-kx8ou
      @KAYKAY-kx8ou 4 місяці тому

      @እናት
      የተዘጋውን ፋይል እንደዚህ ማውራት ምን ለማትረፍ ነው? የምታወራው ያልተጣራ በውሸት በመቃዠት የሰውን ሕይወት ማበላሸት አለማፈር ነው። አለማፈር አለማፈር ወራዳነት ነው።

    • @mesayababu4090
      @mesayababu4090 3 місяці тому

      q2

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 4 місяці тому +5

    ውዳችን ዘመኑ በኢየሱስም ይጨመርለት❤❤❤

  • @asfawaymeku1790
    @asfawaymeku1790 4 місяці тому +16

    ሁለቱም ተሳስተዋል ፤፤ ዋጋ ከፍለው መኖር ነበረባቸው ፣ እግዚሃብሄር ያጣመረውን ማንም አይለየው፣ እግዚሃብሄር መፋታትን ይጸየፋል

    • @abinetbekele8410
      @abinetbekele8410 4 місяці тому +1

      አንድ "ኢየሱስ ጓደኛችን ነው" ከሚሉ አገልጋዮችና "በፀጋው ድነናል" ከሚሉ ሰዎች "ፍቺን እጠላለሁ" የሚለውን ሀያሉ ፈጣሪን መካዳቸው መጀመሪያውኑ "ጓደኛቸውን😂" መለየት ነበረባቸው።መፍረዴ አይደለም

    • @MrGezai
      @MrGezai 4 місяці тому

      ትክክል

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 4 місяці тому +17

    ስንት ከፈሉክ ስም ለማጥፋት አለፈ እኮ ይሄ ታሪክ የቆየ ታሪክ 😢

  • @homehage4924
    @homehage4924 4 місяці тому +10

    ቁም ነገሩ ምንድነው አልገባኝም ዝም ብሎ መዘብዘብ

  • @user-kn8bj4ce4d
    @user-kn8bj4ce4d 5 місяців тому +12

    ይህ ቧልት እንጂ ሥራ አይደለም። ሥራ ሥራ

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha6181 6 днів тому +1

    መቻቻል ነበረባቸው ሁለቱም ሳያገቡ ቢቆዩ መልካም ነበር እሱዋም ከብዙ ችግርና መከራ ቦሀላ ልጆቹዋን አስተምራ እራሳቸውን አስችላ ወደሀገርዋ ተመልሳለች አብረው መሆን ይችሉ ነበር ጥላሁን ከአሜሪካ ወደሀገሩ የተመለሰበት ምክንያት በቂ አይደለም አራት ልጅ አስታቅፎ መሸሽ በጣም ያሳፍራል ያው አውርቶ መኖር የለመደ መስራት ይከብደዋል የሄለን ውሳኔ ትክክል ነው

  • @user-fx2hc1fp6h
    @user-fx2hc1fp6h 4 місяці тому +7

    ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ማንንም አይጎዳም።

    • @saraababa
      @saraababa 4 місяці тому

      በትክክል እኛ የምናመልከው እምላክ እያዳላም በትክክል። ሁሉንም ፍጡር በተለይ የሰውን ለጅ በሱ እምሳል ሰለፈጠረን በአዉነቱ መታደል ነው

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 4 місяці тому +6

    ጌታ ይቅረ ይበልህ

  • @user-dj8cq7bd2s
    @user-dj8cq7bd2s 17 днів тому

    " መፋታትን እጠላለሁ '' ይላል እግዚአብሔር ፡፡

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx 4 місяці тому +9

    ምን ዓይነት የ ማትረባ ሰዉነህ

  • @abeyotdubale7203
    @abeyotdubale7203 4 місяці тому +6

    አሁን ምን ይፍጠር ?

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 5 місяців тому +8

    both have done their best.

  • @bekelemako1175
    @bekelemako1175 4 місяці тому +3

    ወንድሜ ለዛ የሌለው አቀራረብ ነው ፡የአተራረክ ሁኔታ ደግሞ ይባስ ብሎ ፍጥነትህ ።ግን መርቅነህ ነበር ወይ?።

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 4 місяці тому +2

    እንኳን ፈረጅ አፈቀረች እሠይ

  • @belaka6918
    @belaka6918 4 місяці тому +2

    Chrstian kehonu huletegna gabcha ayifekedim be cherch yegebutn kalkidan yet adrgewut new?

  • @sebletilye3174
    @sebletilye3174 3 місяці тому +1

    የምርጫጉዳይነው ምርጫቸው ትክክልነው❤❤

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 4 місяці тому +5

    የድሮ መጥፎ ነገሮች መቀስቀስ አላማው ምንድነው ??

  • @TadesseHailu-jc9hz
    @TadesseHailu-jc9hz 4 місяці тому +14

    ምን መልእክት ልታስተላልፍ እንዳሰብክ አልገባኝም እንዲሁን የለፈለፍክ ይመስላል ።

  • @GebruUttura-ng7gv
    @GebruUttura-ng7gv 3 місяці тому

    God be with u both !!!

  • @user-rq2zx1yu3x
    @user-rq2zx1yu3x 3 місяці тому

    ትክክል ነው አይደሉም ለማለት ነገሩ ሰይፈጸም በፍት ነበር ያለቀ እና የሞተውን መን ቀስቃሽ አደረገን

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203 4 місяці тому +1

    Wate happen????

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 4 місяці тому +2

    ትክክል ውሳኔ ነው የሁለቱመ

  • @muleabdisa
    @muleabdisa Місяць тому

    የሁለቱመ ዉሳኔ ትክክል ነዉ

  • @solophelps5769
    @solophelps5769 4 місяці тому +1

    Let them live their life pls.

  • @hailegidana5541
    @hailegidana5541 4 місяці тому +3

    ያንት ትዳርሰ ምን ላይ ነው?

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 3 місяці тому +1

    Hulum lik nachew

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 5 місяців тому +1

    Tultula yalbelahin atekek

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q 12 днів тому

    ለነገሮች መቸኮል የለብንም ልጆች በናትና በአባት አብረው ማደግ አለባቸው ባይ ነኝ ግንኮ ገና ስለትዳር አላቅም እኔ ብሎ መካሪ😅😅😅😅

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 4 місяці тому

    4tum tikikil ayidelum yetedebelaleke gabicha fich man fikidolachew nw? igziabher ayifekedim Fichin!!

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 місяці тому

    የኢትዮጵያ ዮኒቨርሲቲዎች ያዘጋጁት ጠማማ ትውልድ ያፈሩበት የኢትዮጵያን አንድነት ያፈረሰው ደም መጣጩ መርዘኛው የዪኒቨርሲቲ ምሁራኖች ናቸው(ገበሬው)

  • @GebruUttura-ng7gv
    @GebruUttura-ng7gv 3 місяці тому

    Be happy for the rest of it lives !

    • @GebruUttura-ng7gv
      @GebruUttura-ng7gv 3 місяці тому

      Let the AlMighty God bless the rest of ur life. I advise u to pardon each other.

    • @OsmanAyalewe
      @OsmanAyalewe 2 місяці тому

      እደውም እረፍት ያጣሀው አሁን ነው ።ወይ አግባ ወይ ታረቅ ሰላም ከፈለክ።

  • @aklilujano4154
    @aklilujano4154 4 місяці тому

    Is this true?
    For.to me.,it is strage

  • @getachewnegasa3455
    @getachewnegasa3455 4 місяці тому

    Ye Fetari Kal Ayifadim!

  • @diqojawwii6642
    @diqojawwii6642 3 місяці тому +2

    ሰለ እነሱ ምን አገባኝ .

  • @user-yr9ne6td2e
    @user-yr9ne6td2e 3 місяці тому

    ያሳዝናል

  • @abiyamberber8773
    @abiyamberber8773 5 місяців тому +2

    The title is misleading...

  • @tamrtabebe5561
    @tamrtabebe5561 4 місяці тому +2

    ምን አባክ አገባህ ።

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa 2 місяці тому

    ይህ መሆን አልነበረበትም
    በከርስትና እምነት መፋታት አይፈቀድም ዘመኑ እጅግ ያሳዝናል ከእግዚ. ቃል ውጭ እየተፋቱ ሌላ ማግባት ምን የሚሉት ነው ቤተክርስትያንስ ስራዋን መዘንጋቷ ምን የባላል? እግዚ.በምህረቱ ያስበን

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 4 місяці тому

    እንኮንንንንን

  • @begashawbelguda5089
    @begashawbelguda5089 3 місяці тому +1

    asazagn sewu nehe kemere wenedemehe laye enedezehe ayenete tenekole mene yetekemahale

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 2 місяці тому +1

    እኛ ምን አገባን አናትህም ይፍረስ

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 4 місяці тому +1

    ተጋብተው የኖሩት 20 ዓመት ትዳራቸው ከፈረሰ 20 ዓመት አሁን ላይ የግል ህይወታቸውን እየኖሩ የምን መፈትፈት ነው ፈትፋች አማሣይ

  • @abateguangul7893
    @abateguangul7893 4 місяці тому +3

    ምን ፋይዳ አለዉ?አዘብዛቢ።

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 4 місяці тому

    ወይ ጥሌ ቤቶች ጨረፍ ጨረፍ አርገህ ይህን ታሪክ ብታካተው ቤቶች ላይ ብታካተው ስለመለያየት ስለመፋታት ስለመካካድ መልሶ ስለማግባት ብዙ ብዙ ነገር ይወጣው ነበር አይ ዘሩ ቀለጠ ለዚህ ነው ለካ ዘሩ ቀለጠ የምትለው ጥሌ ቀለጠ ብትለው አይሻልም????

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj 2 місяці тому

    Qedada

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 4 місяці тому +2

    Mendenew yesew personal life history mawrat ladmachena letemelkach yetemal sew zem belo yerasun nuro lemen aynorem yerasun ayawk yesew yeteyek yebalal yehe new

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 5 днів тому

    የኢየሱስ ክርስቶስ እናትን ድንግል ማርያምን ክደህ ነው ሮማን ከነ ልጆችህ የተካድከውችህ ?

  • @john7630
    @john7630 4 місяці тому

    2 waif 🎉🎉🎉2 haz band 🎉h

  • @tme251
    @tme251 4 місяці тому +1

    Zembel altemechegeme

  • @Samwho617
    @Samwho617 4 місяці тому

    Good for her 😂😂😂❤😂😂😂

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 4 місяці тому +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሚያራክስ ሰው ነው

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 4 місяці тому

    መረጃው አልነበረኝም እኳንም መልሰህ ገረብከው።

  • @mohammedabdella7085
    @mohammedabdella7085 3 місяці тому

    ባለቤታ አሜሪካ መኖር አልፈልግም ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ ብለው ሲወስኑ ሚስት ደግሞ ከልጆቼ ጋራ አሜርካን ነው የምኖረው ብለው ስለውስኑ ትዳራቸውን በዚሁ ምክንያት ፈረስ። ስለዚህ ሁለቱም የትዳር ጋደኛ ፈልገው ተግባተው እየኖሩ ስለሆነ ማንኛቸው ናቸው አጥፊ ተብሎ ያለቀን ጉዳይ አንስቶ መወያየት በፍጹም አያስፈልግም።

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew 3 місяці тому

    በሰዎች ግል ሂወት መላምት ትርክት ከመስራት ሌላ ስንት ነገር እያለ ይህም ለመተርክ እንደምን መረጣችሁ?

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 4 місяці тому

    ሁለቱም ጥሩ ላይ ናቸው።

  • @user-ld4qm1zv9s
    @user-ld4qm1zv9s 4 місяці тому

    Teqeyerchi

  • @user-rh2wn2xo9o
    @user-rh2wn2xo9o 3 місяці тому

    Two of them are true

  • @user-wc2qs7ey7l
    @user-wc2qs7ey7l 5 місяців тому +2

    ከፈታት በኋላ ለምን ይጠይቃል

  • @dawitbewket7761
    @dawitbewket7761 4 місяці тому +1

    Ena min yitebes

  • @misekertekeste3403
    @misekertekeste3403 2 місяці тому

    ምን አይነት የተሳሳተ ዘገባ ነው እንደገና ይጠናቀር

  • @mrtsigesitotaw4027
    @mrtsigesitotaw4027 2 місяці тому

    ያነበቡት መጽሐፍ ቅዱስ ይፍረድ እኛ ምንም አንልም ።

  • @user-kl8js3di1l
    @user-kl8js3di1l 3 місяці тому

    እንኳን ደሰ የለህ አንተሰ አበሻ አታገባም ጤና ሁን ግፋ ብቻ አትሰራ

    • @OsmanAyalewe
      @OsmanAyalewe 2 місяці тому

      እኔም እሰማማለሁ ግን ፍታኝ እያለች ካሰቸገረችውሰ ፍላጎቷን ለመሙላት ብሎ ከኋነሰ የፈታት ።የሰው ልጅ ፈተና ብዛቱ ???

  • @amanreshid8910
    @amanreshid8910 4 місяці тому

    😮

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 3 місяці тому

    ልክ ናቸው። አንድ ይሰለቻል። ከቻሉ ሶስተኛ

  • @danielgudeta6284
    @danielgudeta6284 4 місяці тому +1

    would you please creat another teachable contents other than talking someone´s life?

  • @SeneyetArgaw-rw3kh
    @SeneyetArgaw-rw3kh Місяць тому

    እንጊዲህ መልከም የትዳር ዘመን ለሁለቱም

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 4 місяці тому

    Tilahun tekekel new eswa setageba esum ageba kedma yagebachew eko eswa nat

  • @aknahus
    @aknahus 3 місяці тому

    የተለያዩበት ምክንያት ጥላሁን ሀገራችን እንግባ በማለቱና ሚስቱ ደግሞ ባለመስማማት መሆኑን በውስጥ ታሪክህ ነገርከን:: ርእስህ ላይ ደግሞ ጥላሁን ተናገረ ብለህ ያስቀመጥከው ያልወጣውን ነው:: እባክህ ሙሉ ሰው ሁን አትዋሽ::

  • @Israelabyirdaw7
    @Israelabyirdaw7 4 місяці тому

    WEnd lij ende set woregna yehonebet zemen qoy setochu min yisru

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 3 місяці тому

      ሴቶቹማ ታላላቅ ስራቸውን እያስመዘገቡ እኮ ነው!!!!!!!!

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 5 місяців тому +1

    ዶላንት ትራምፕ ሳይሆን ዶናልድ ትራምፕ በሚል ይስተካከል !

  • @kererto-ex3sw
    @kererto-ex3sw 4 місяці тому +1

    The question you forwarded for the audience is non of their business

  • @Co_equal
    @Co_equal 4 місяці тому +2

    enat tv and enat party..tseb achari nachihu.
    sadly, you use the special name "mother,"

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 3 місяці тому

    እና ምን ይጠበስ እና ፈረንጅ እንደሚያረገው አታረግም ነበር ዝም ብለህ መብራት እያጠፋህ ከላይ ጉብ ከምትል።

    • @OsmanAyalewe
      @OsmanAyalewe 2 місяці тому

      ነውር ነው አንተ አችልም ማለት ነው???።

  • @yohannesdemssie1760
    @yohannesdemssie1760 Місяць тому

    ፈታ አልፈታ ምን እናድርግ

  • @Laworos
    @Laworos 4 місяці тому +6

    Min ageban?

  • @user-qp7er3cm2e
    @user-qp7er3cm2e 4 місяці тому

    ይህ ቅን የሚመስል ግን መርዝ ያለበት ነው። እነሱ ተዋደዱ ተጋቡ በቃ ስለሰው አስተያየት ለምን ተፈለገ የሥራ ቅጥር ልትቀጥራቸው ይመስላል?ወይ ልትሾማቸው?

  • @user-up9yf5hq3f
    @user-up9yf5hq3f 3 місяці тому

    Esey yet abatu besew haymanot beqdusan lay malagex waga yaskeflal

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 місяці тому

    ጥላሁን ጉግሳ አላለም ለላይክ እና ለሰብስክራይብ ስትል የሰው ስም አታጥፋ በህግ ያስጠይቅሃል ምን አገባህ የራስህን ቤተሰብ ታሪክ አውራ ሃሜተኛ አያገባህም ስለነሱ ለዮቱብም እናመለክታለን stop

  • @user-nk1sh2dq3i
    @user-nk1sh2dq3i 4 місяці тому

    Deg aderegechih

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb 3 місяці тому

    ለምያልፍ ዓለም በክርስቶስ ከምኖሩ አይጠበቅም ታድያ ምኑን አስተማሪ ሆኑ አበው መቻል ምን ይከፍል ሆድ ከሀገር ይሠፍል ይላሉ

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 4 місяці тому

    አስትያየት ስጡ ተብያለሁ ግንምናገባኝ?እትዬ ማሚቴን ጠይቃቸው እስቲ

  • @teshomeasfaw9180
    @teshomeasfaw9180 4 місяці тому

    ታሪኩ አሰተማሪ ነው ሲጀመር ፍፃሜው ይታወቃል ለልጆቻቸው ሞራል እንጂ ከአርቲስትና ደራሲ ምን ....

  • @meseledebo
    @meseledebo 4 місяці тому

    ምንአይነቱ ዝርክርክ ሆዳም

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 4 місяці тому +2

    It is none of my business. Thousands get married a day and thousands get divorced a day. What is special about these guys that makes me give you my comment. But I have a question for you. Did you get their permission to make your story?

  • @user-xp5xn2ge1q
    @user-xp5xn2ge1q 2 місяці тому

    Huletum. Tkikil. Nachew

  • @user-yd1of4jw4w
    @user-yd1of4jw4w 4 місяці тому

    በጣም የሚያሣዝን መሆን ያልነበረበተ በተለይ ፈጥና ወደ ሌላ ትዳር መግባቷ ሥብራቱ እንዳይጠገን አደረገው

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 3 місяці тому

      አትፍረጂ!!!!!!

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Місяць тому

      she has never married him , he was her fiance. besides, he divorced her. what options did she have?

  • @hani9864
    @hani9864 5 місяців тому

    ጥላሁን ጉግሳ ከወይዘሮ ሔለን በፊት አሁን አሜሪካ የምትኖር ሚስት ነበረችው እዉነቴን ነው ሰርጉን ( ቀለበቱን ) ታድሜ ነበር ይህ ጋብቻ ግን ሳይውል ሳያድር ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ ሆነና ባጭሩ ተቀጨ
    ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ።

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 4 місяці тому

    አዛሉ አታደርገውም?

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 2 місяці тому

    Enat TV minew endawerahew kehone yeteleyayut bemenoria bota mircha lay betekesetew Liyunet enji. ante balkew mik iat ayidelem. Silezih tonun tinsh kezkez argew. Pls eyetestewale!

  • @tesfaindalew836
    @tesfaindalew836 2 місяці тому

    “Yaa Ximotewos, wanta hadaraa sitti kenname jabeessii eegi! Dubbii midhaan hin qabne isa wanta qulqullaa'aadhaan mormu irraa, wanta sobaa isa "Beekumsa" jedhame dhugaadhaan mormu irraas fagaadhu!”
    - 1Xim. 6:20

  • @teg22345
    @teg22345 4 місяці тому

    Ere egna men ageban hooohooo

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 4 місяці тому

    Anat'h yifres!!

  • @YeshukaKucho
    @YeshukaKucho 3 місяці тому

    ሰውዬው ብዙ በምድር ላይ 3ሰው ብቻ የሚያውቁት ምሰጥር አለና ሀሎ በለኝ

  • @mesfinwondimulemma9916
    @mesfinwondimulemma9916 3 місяці тому

    ሉቃስ 16፥ 18 ይነበብ ፨

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 4 місяці тому +1

    Menem atetakameme faranju ganezabonem gulebatone nawe yametamakebate

  • @enactfaa
    @enactfaa 2 місяці тому

    ማሪያምን የካደ ክህደት ይፈጸምበታል።በአንድ ኢንተርቪው ማሪያምን ሲሳደብ ሰምተናል።

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 2 місяці тому

    ፔንጤ ማለት እንዲህ ነዉ???