9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 515

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra 8 місяців тому +227

    የውሮ መውለድ የአፍሪካ ዋንጫ የሆነበት ሰው እንደኔ ማነው🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤

    • @AdisHayesoBeruke-qm4xx
      @AdisHayesoBeruke-qm4xx 8 місяців тому +2

      እኔ😅😅😅😅😅😅

    • @Yamrotsisay
      @Yamrotsisay 8 місяців тому

      😂😂😂

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 8 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @fanoskasu
      @fanoskasu 8 місяців тому

      ቀላል የአፍሪካ ዋንጫ ዘጠኝ ብቻ አይመስለኝም😂😂

    • @MalhetKelifa
      @MalhetKelifa 7 місяців тому

      😅😅😅😅

  • @EkramAdem-np3ip
    @EkramAdem-np3ip 7 місяців тому +8

    እኔማ ወሮየ እርግዝና ወለደች አቤትት በቃ የኔምአላማ ይሳካልኛል😂😂😂😂😂😂😂

  • @sosotete425
    @sosotete425 8 місяців тому +26

    ኢትዮጵያን እዚህ ቢት ነው ያየሁት እቺ ናት ኢትዮጵያ ያንድ እናት አባት ልጅ ሁኑ ሁሉም የራሱን ደስታ የሚያስቀድምበት እኔ ብቻ ይመቸኝ ያንዱ ጉዳይ አያገባንም እኔ ልደሰት እንጅ የማንም ጉዳይ አይመለከተኝም 😢😢

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 8 місяців тому +138

    ሰላም ያጣ ያግኝ
    ያረገዘ ይውለድ
    የታመመ ይዳን
    ያዘነ ይደሰት
    የውሮ ልጆ መቼም ተምሮ ነው የተወለደው😅

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 8 місяців тому +190

    አለምን ዞሮ የዉሮ ልጅ ተወለደ መቼም ሰላሳ ሁለት ጥሪስ ያወጣል ብዬ እገምታለሁ

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 8 місяців тому +7

      😂😂😂😂😂😂

    • @SjshNhshs-ir6ng
      @SjshNhshs-ir6ng 8 місяців тому +4

      😂😂😂😮😮

    • @TayechTs
      @TayechTs 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 8 місяців тому +4

      በስንት መከራ ህጳን ተገኝቶ ተወለደ😅😅😅😅😅😅😅 ይሄማ64 ጥርስ ነው የሚኖረው

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko 8 місяців тому +7

      ኬጅ ተመርቆ ነው የተወለደው😂😂😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 8 місяців тому +73

    ተመስገን የውሮ ልጅ ተወለደ ጥርስ አብቅሎ መሆን አለበት😂😂😂የሀገራችነም ችግር እደሚፈታ ተስፋ አለን የወሮ ልጅ ከተወለደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MekdiWeleyewa
    @MekdiWeleyewa 8 місяців тому +107

    የዉሮ ልጅ ለማየት እንደኔ የጓጓ👍

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 7 місяців тому +1

      ምን አገባሽ

    • @MekdiWeleyewa
      @MekdiWeleyewa 7 місяців тому

      @@tesfamariyamlegese2158 ሱዉ ጤና አቷል 😂ጉድጓድ ግባ ዋ!

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 7 місяців тому

      😮😮😮የሆሽ ነገረኛ ቋቋቲዬም​@@tesfamariyamlegese2158

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 7 місяців тому

      🤔🤔🤔​@@tesfamariyamlegese2158

    • @yerustarafa9939
      @yerustarafa9939 7 місяців тому +1

      እውነት ነው እንዴ😮😮

  • @케메르
    @케메르 7 місяців тому +55

    ዉሮ ያረገዘችዉ የሀገራችን ችግር ነበር እሷ ከወለደች ሀገራችንም ተስፋ አላት

  • @willbe8038
    @willbe8038 7 місяців тому +16

    ከዉሮ እኲል አርግዤ እሷ ሳትወልድ እኔ 2ለኛ ልጄን ወለድኲ እኳ😁😁😁😁

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 8 місяців тому +24

    ጋሽ ብሬ እኳን ደስ አለህአያት ኦንክ

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 8 місяців тому +8

    ውሮ እንኳን ማርያም ማረችሽ
    ችሎታችሁ እሚደነቅ ነው በርቱልን
    ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያርግልን

  • @tewodrosalemu6490
    @tewodrosalemu6490 7 місяців тому +4

    ስልክ እየደወሉ እርስ በ እርስ ያባሉንና እነርሱ ይቀራሉ:: እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏🙏

  • @wswd5859
    @wswd5859 8 місяців тому +54

    የውሮ ልጅ ከተወለደ በቃ አብይም ይወርዳል 😂😂😂

    • @Kidist858
      @Kidist858 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 8 місяців тому

      የእውነት ልጅ n😳

    • @المنزل2
      @المنزل2 8 місяців тому

      E 😂😂😂😂😂

    • @TaybaYaMam-t8k
      @TaybaYaMam-t8k 8 місяців тому

      😅😅😅😅😅

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 місяців тому +4

    በውጭአገራት ሆኖ ፍለጠው ቁረጠውየሚሉ አክቲቪስትባዬች ለኢትዬጲያ ህዝብ አይበጀውም ይሄ ድራማ መመሪያይሁናችሁ

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 7 місяців тому +7

    ይህ ድራማ አሁን እትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያሳያል ❤❤

  • @TamratBekele-ir7hj
    @TamratBekele-ir7hj 7 місяців тому +3

    2 ሳምንት አልታየም በሰላም ነው

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 8 місяців тому +17

    ውሮየ እንኳን በሰላም ወለድሽ❤❤😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 місяців тому +10

    ውርዬ በመጨረሻም ወለደች ::
    ኢትዮዽያችንም በቃሽ ብሏት የንግዴ ልጆቿን ፈረንጆቹ ማስቲካ ሰርተውባቸው እዚያው ያኝኳችው።
    ሰላሟን እግዚህአብሄር አስታቅፏት ለማየት ያብቃን።
    ድል ለ ኢትዮዽያ ሰራዊቶቻችን ለብልሁ መሪያችን ለ አብይ አህመድ ከመላው እውነተኞቹ ኢትዮዽያውያን የስራ ባልደረቦቹ ጋራ የሰጥልን።
    አሜን።

  • @heni9141
    @heni9141 7 місяців тому +6

    😅😅😅😅😅😅 በናተ ዘናታ እንበል እጂ የሳቅ ድምቀት ናቹ❤❤❤❤

  • @biskutkonjo2295
    @biskutkonjo2295 8 місяців тому +35

    የውሮ ልጅ ተወለደ 😅ጩቢቲ እንኳን አጎት ሆንክ 😂

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 7 місяців тому +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በእውነት እንዴት እንደምትመቹኝ ዋው ሺ ሣቅ አቦ ይመቻቹ

  • @SurafelAlula-ql8tz
    @SurafelAlula-ql8tz 7 місяців тому +6

    ኤጭ የረዱ ካራክተር በጣም ነው ሚያስጠላው ዛሬ። የኢትዮጵያ ሴቶች ከዚህ ተማሩ

  • @bestBiru
    @bestBiru 7 місяців тому +10

    የውሮ ልጅ ቤቱ ውስጥ (አክስትየውን) እንግሊዝኛ ይዞ መጣ😁😂😁😂😁

  • @ezenanews
    @ezenanews 8 місяців тому +18

    1000ኛ like ያደረግኩ ብቸኛው ሰው

  • @abdidegaga735
    @abdidegaga735 7 місяців тому +3

    የእውነት ነዉ የወለዳችሁ ፊቷ ገራጠብኝ ወላዲ መሠላች

  • @GadoTasisa
    @GadoTasisa 7 місяців тому +3

    Ijoolleen Oromoo manakoo kottaa, dhangaa mi'awaatu ana bira jiraa ❤

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 8 місяців тому +40

    ተመስገን የውሩ ልጅ ተወለደ😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 8 місяців тому +12

    በጣም የተለፋበት ነው የዛሬው በርቱ

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 8 місяців тому +6

    እንኳን ማርያም ማረች ውሮ❤

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 7 місяців тому +13

    የዉሮ ልጅ ትምርቱንም ሁሉንም ነገር አጠናቆ ነዉ የተወለደዉ❤😂😂😂😂

  • @የቅድስትድንግልማርያ-ወ6ፐ
    @የቅድስትድንግልማርያ-ወ6ፐ 7 місяців тому +3

    ዋው ውሮ ህንኳን ደስ አለሽ

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 8 місяців тому +4

    እንኳን ደስ አላችሁ በስከ መጨረሻ ውሮ ወለደች

  • @AberaRefissa
    @AberaRefissa 8 місяців тому +14

    የዉሮ ልጅ መቼም ማዉራት ጀምሮ መሆን አለበት የተወለደዉ

    • @Fatiaha-f4n
      @Fatiaha-f4n 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @Endal-p9c
    @Endal-p9c 7 місяців тому +6

    የውሮ ልጅ ስሙን ሚያው ቢሆን ያምራል አስባችሁታል......ውሮ ሚያው

  • @የኡሚልዕልት
    @የኡሚልዕልት 8 місяців тому +29

    የዉሮ ልጂ ከተወለደ የኔም አላማ ይሳካል ማለት ነዉ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 8 місяців тому +1

      አወ ተስፋ አለን 😂😂😂😂😂

    • @Wusase
      @Wusase 7 місяців тому

      Endet

  • @TizitaSileshi
    @TizitaSileshi 2 місяці тому +1

    ሁላችሁም 😗😙😙እንወዳችኋለን የኛ አዝናኞች❤

  • @የማርያምልጅ-ጸ6ዐ
    @የማርያምልጅ-ጸ6ዐ 8 місяців тому +4

    እኳን በሰላም ተገላገልሺ ዉርየ

  • @josseyofficial
    @josseyofficial 8 місяців тому +7

    Uffff wuriye enkuan geta redash ❤😂😂😂😂

  • @solocmc
    @solocmc 8 місяців тому +16

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ውሮ ትልቁ ጥያቄ የውሮልጅ አባቱ ማነው?

    • @YateViva
      @YateViva 8 місяців тому +5

      ወንድ ውሮ 😂😂😂

    • @hanadesalegn8596
      @hanadesalegn8596 8 місяців тому +2

      ene negn bro

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @user-od2qk6it9i
      @user-od2qk6it9i 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂🎉😂😂🎉😂🎉

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 2 місяці тому

      ​@@YateVivaአራ በሳቅ 😂😂😂😂ሰዉ ይኮምተል😅😅😅

  • @AlmazTeferi-yw3jk
    @AlmazTeferi-yw3jk 8 місяців тому +17

    እኮን። በሰላም ተገላገልሽ

  • @user-fisher21
    @user-fisher21 8 місяців тому +5

    Wiro alweledechm le filmu nw yeweledechw yemir sitweld lemaref meselegn mn tasibalachu

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 7 місяців тому

      Eee? Ena ahunm aleweledechem? Selamawi self eneweta

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 8 місяців тому +4

    ኮሜታተሮች እኳን ደሥ አላችሁ በጉጉት ሥጠብቁት የነበረዉ የዉሮ ልጂ ተወለደላችሁ😂😂😂😂😂😂ሂዱ ገፎ ብሉ😂😂

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 8 місяців тому +6

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ውሮ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 8 місяців тому +4

    Hulachum chaweta chemirachuwal bertu 💕💕💕💕💕💕🙋‍♀️

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 8 місяців тому +5

    በስተመጨረሻም የውሮ ልጅ ተቀላቀለን እዛው ቢኖር ይሻለው ነበር ከዚ ከተበከለ አለም

  • @TizitaSileshi
    @TizitaSileshi 2 місяці тому +1

    የኔ አዝናኞቼ ወዳችኋለው❤❤❤❤

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ 3 місяці тому

    ዛሬ የረዱ ካራክተር በጣም ያስጠላል ዉሮ አሳዘንሽኝ እኳን ወለድሽዉ ልጅሽም እዳቺዉ አዝግ እዳይሆን😍

  • @EyasuAssefa-uc5tt
    @EyasuAssefa-uc5tt 7 місяців тому +2

    Minawu tefachu yewuro liji iskamiyadigi newu inde

  • @WeynshetWeyni-bl3wk
    @WeynshetWeyni-bl3wk 8 місяців тому +7

    ውሮ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤❤

  • @AnewarHameza
    @AnewarHameza 8 місяців тому +9

    እኔ ምለው ውሮ የውነት ነው እዴ የወለደችው ወላድ ፊት ሆነችብኝ

  • @emu-fasilawit
    @emu-fasilawit 8 місяців тому +9

    ተመስገን የዉሮዬ ልጅ ተወለደ 😂😂

  • @weynijone
    @weynijone 8 місяців тому +4

    ዉሪዬ እንኳን ደስ አለሽ ልጅሽን እግዝአብሄር ያስድግልሽ ማርዬ

    • @SelmonBekel
      @SelmonBekel 8 місяців тому

      የምር አደረከዉ😅😅😅😅

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 8 місяців тому

      በአላህ የውሸት ነው እዴ ያረገዘችው

    • @misraali2505
      @misraali2505 8 місяців тому

      አረ ተው 😂😂😂😂😂

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 7 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 7 місяців тому

      ኧረ ድራማ ነው😅😅😅😅

  • @KONJITANGASU
    @KONJITANGASU 8 місяців тому +3

    ውሮ እንኳን ተገላገልሽ ❤❤❤❤❤

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 2 місяці тому

    በጣም እወዳቸዋሁ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 8 місяців тому +3

    For z first time I feel smt special on zis episode..

  • @GudaTadesse-iv3lq
    @GudaTadesse-iv3lq 8 місяців тому +6

    At last at last wuro birhanu become a mother 😀🤪

  • @OscalPad-vg2pe
    @OscalPad-vg2pe 2 місяці тому +1

    የውሮመውለድ
    ምንተፈጠረ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube896
    @tube896 8 місяців тому +5

    የውሮ ልጅ ላይብረሪ ግብቶ ነዉ መስል የወጣው ድጋሚ ትምህርት ቤት መግባት አይጠበቅበትም እርግጠኛ ነኝ ይሄኔ አንደኛ ኮሜንት የሚፀፈው እሱ ነዉ

  • @fuadhassen9292
    @fuadhassen9292 7 місяців тому +2

    ጠፋችሁብን ዘጠነኛው ሺወች ሁለት ሳምንት አለፋችሁ አረ ናፈቃችሁን

  • @TadiyosTante
    @TadiyosTante 4 місяці тому

    አግዚአብሔር ይመስገን ፊልም ደስላል 😮ዛሬ ሳምት ምድንነው ፊልም ስምጮምመንት

  • @BnbnBnbn-jr3vo
    @BnbnBnbn-jr3vo 3 місяці тому

    Anchi,wuro gn yawldshiw,lij,yawnt lij nw,lij kawn,malkam ❤❤❤

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 8 місяців тому +4

    በጉ የት አለ ውሮ መውልዶ ተመስገን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 4 місяці тому +2

    ዋዉ ጩባዉ ስወደዉ❤😂😂

  • @MekdiEtet
    @MekdiEtet 8 місяців тому +4

    ውሮ እንኳን ወለደች ግን ቀልዳችሁ ከዚ ህም በላይ ነው ቀልዳችሁን አስተካክሉ

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 8 місяців тому +6

    ውሮ አትወልድም እያላችሁ ለነበራችሁ ወለደችላችሁ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ
    @የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ 7 місяців тому +5

    የዉሮ ልጅማ የግር ኳስ ዳኛ ነዉ የሚሆኑት ፊሽካ እየተነፋበት ተወልዶ

  • @madi2644
    @madi2644 8 місяців тому +4

    እኮን፡፡አላህ፡፡በሰላም፡፡ገላገለሽ

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 8 місяців тому +5

    እና ውሮ በ 12 ወሯ ወለደች ነው የምትሉኝ ?

  • @tsiyonhantal5916
    @tsiyonhantal5916 8 місяців тому +3

    ye wiro Lig ende aheya ande amet tergzo tewelede mechem timhirt chersual gen abatu manew yemiyawk be comment yenager

  • @mareritbanomare2774
    @mareritbanomare2774 8 місяців тому +4

    ቃላት ያጥራኛል አላላም ጩቢቲ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Firiyyeshawa3764
    @Firiyyeshawa3764 6 місяців тому +1

    Ara 9gnaw shi lamin takoarata🥰🥰

  • @مانعاليامي-ظ4ت
    @مانعاليامي-ظ4ت 7 місяців тому +4

    አይ ጩቢቲ እና ኡሮ 😅😅😅

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 8 місяців тому +9

    የውሮ ልጂ ሥንት ጥርስ እዳበቀለ ንገሩን😅😅😅😅😅😅😅 ይሄማ ጣጣውን ጨርሶ ነው የመጣው

  • @Megersaadugna-q1j
    @Megersaadugna-q1j 7 місяців тому +1

    ዋውውው ውሪዬ አምሮበታል ደግሞ። 😅😅

  • @Tige-g5e
    @Tige-g5e 8 місяців тому +9

    ወይኔ ረድሄት ዛሬስ ሠለቸሽኝ!

  • @mariouset142
    @mariouset142 8 місяців тому +3

    ስወዳችሁኮ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 8 місяців тому +15

    ተወለደ ተመስገን 😂😂😂

    • @BettyKassa
      @BettyKassa 3 місяці тому +1

      Qadjojpjxkf0pdidj😅😅😂😂❤❤❤

    • @BettyKassa
      @BettyKassa 3 місяці тому +1

      Riiiirerr

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 8 місяців тому +3

    ተመስገን ዉሮ ወለጀች

  • @TadiyosTante
    @TadiyosTante 4 місяці тому

    አግዚአብሔር ይመስገን ፊልም ደስላል

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 7 місяців тому +4

    የውሮ ልጅ እንደኔ ለማየት የጉም ማን ነው እስክ በላይ🤙😂

  • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
    @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ 8 місяців тому

    ማስታወቅያ አታብዙ ማየትእያስጠለንነው

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 8 місяців тому +2

    Wereyyee enkwan dehna weledshi ❤😂😂 gin sami lek aydelem Wereyyee seteweld sami yemimetaw 😂😂😂😂

  • @neima2690
    @neima2690 8 місяців тому +3

    ፈጣሪየሆይ በአሳሪ ቃሚያ ተወለደ

  • @Ayelech-co8wu
    @Ayelech-co8wu 7 місяців тому +2

    እካን፡በሰላም፡ወለድሽ

  • @eskedarshawarega604
    @eskedarshawarega604 7 місяців тому

    እንደው ይችን ለልጆች ደስ የምትል ካራክቸር ከትዳር ውጭ ወለደች ብሎ ማቡካካት ምን ይሉታል የውነት ከሆነም ረፍት አትሰጧትም ዉጭ ሄደች ምናምን አትሉም ሁሉ ተነስቶ መጥፎ ምሳሌ መሆን ደስ አይልም

  • @ffujugih5100
    @ffujugih5100 7 місяців тому +1

    እኳን ማርያም ማረችሽ ዉሮየ 😊❤️😧

  • @Hikma1o7
    @Hikma1o7 8 місяців тому +1

    Yamir batam batam maliktachu darsognal gabtognal amasaginalaw qalat yatragnal qaxilubat❤❤❤❤❤❤

  • @ቲቲሻ-ኰ3ኰ
    @ቲቲሻ-ኰ3ኰ 7 місяців тому +2

    እልልልልልልል ተመስገን

  • @ኤልዳናየማርያምልጅ
    @ኤልዳናየማርያምልጅ 7 місяців тому +2

    ተመሰገንየውሩልጅተወለደ

  • @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
    @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ 7 місяців тому +1

    ውሮ እኳን ወለድሽ በጉጉት ልገሊን ነበር ላልቸገረን ሆ 😂😂

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 8 місяців тому +11

    ተመስገን የውሮ ልጅ ተወለደ አብይም ከስልጣን ይወርዳል😂😂

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 7 місяців тому +1

      😁😂😂😂😂 ህልም አይከለከልም እናንተ አልሙ አብቾ ገና ይገዛችኃል እየመረራችሁ ዋጡት 😂😂😂

    • @ሂዊነኝተስፈኛዋ
      @ሂዊነኝተስፈኛዋ 7 місяців тому +1

      حححححح

    • @pinielmekebo3049
      @pinielmekebo3049 6 місяців тому +1

      994 አመት ይቀረዋል

  • @bertukanfekerberhan8907
    @bertukanfekerberhan8907 7 місяців тому +2

    ጩቢቲ አሽሙርህ ይከብዳል እድሜ ለሌቦቹ

  • @MeseretWndosen
    @MeseretWndosen 8 місяців тому +4

    😂😂😂😂ጮቢው😂😂

  • @KsaKsa-s2o
    @KsaKsa-s2o 8 місяців тому +2

    እልልልልል እንኳን ማራም ማረችሽ ድራማም ቢሆን

  • @EferemAfoqi-jh5wm
    @EferemAfoqi-jh5wm 7 місяців тому +1

    የውሮ ልጅ እቢ አልወለድም ብሎ ደና ቀን ቢጠብቅ የባሰ ቀን ሲመጣ ተስፋቆርጦ ተወለደ

  • @SeblaKabada
    @SeblaKabada 8 місяців тому +9

    እንግሊዝኛ በግሩ ሄደ እረዱ 😂😂

  • @addisalemsedebo
    @addisalemsedebo 7 місяців тому +2

    #ene alamenkum wro weledech//

  • @Firiyyeshawa3764
    @Firiyyeshawa3764 6 місяців тому +1

    Abbu barbarre godda inde ke katalo filmiya bohala xafachu😂😂

  • @Nebyudinku
    @Nebyudinku 8 місяців тому +7

    ውሮ ወለደች በቃ ሆዳ ውስጥ ስላደገ ሰኞ ትምህርት ይጀምር

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 8 місяців тому +4

    ፆሙ ሳይገባ አልወለድም ያለው የውሮ ልጅ ተወለደ እስኪ ስም አውጡለት