Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የምንወድዎ የምናከብርዎ ሊቀ ሊቃውንት ዘመኑ ያቀረበልንን ዘመናዊ መሳሪያ በመጠቀም ጊዜዎትን ሰጥተው ስንት ሊቃውንት ከጉባዔ ቤት ደጅ ጸንተው ጊዜ ሰጥተው የሚማሩትን ትምህርት እኛ ደግሞ ሳንደክምና ሳንለፋ በተመቸን ሰዓትና ቦታ ሆነን ይህን የመሰለ መንፈሳዊ ምግብን ስለሚመግቡን የማያልቅበትን መንፈሳዊ ጸጋን አብዝቶ ይመግብልን። የበለጠ የሚያገለግሉበትን ዕድሜና ጤናን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን!!!ተወዳጅ ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ!!!ዘመንህን ባርኮ "ሀበ ዘየዐቢ መዓርገ ክህነት" ያድርስልን!!!ጸጋውንም አብዝቶ ይስጥህ!!!
አምላኬ ቢፈቅድ ብመለኩስ እወዳለሁ ይቺን ፀጋ አምላኬ አድለኝ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 አሜን
ምንኩስና ጥንቃቄ እና ማስተዋል ይፈልጋል በስሜት ተነሳስተው መመንኮስ ጥሩ አይደለም በደንብ አድርጎ ስለ ምንኩስና መወቅ አስፈላጊ ነው።
ምንኩስና እንደሚወራው ቀላል አደለም ለመመንኮስ የመነኮሳት መፅሐፍት ማንበብ ትግስት ትሕትና ትህርምት ወዘተ ያስፈልጋል
@@degneshkidanu355 ስለ ምክራችሁ አመሰግናለሁ የጌታ ፈቃድ ይሁን እሱ ያለውን ይስጠን አሜን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!❤❤❤
ቀለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለ ቀንዲል ሚዲያ ቃላት የለኝም የህወሃት ምግብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
አቤት አንደበት ጥኡም ነው መንህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስፈልገው የነበር ትምህርት ነው❤እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ በርከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃነ🎉
እግዚ አብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳዲርብን አሜን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮን መልአክ ለሚሰጡን ትምህርት የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቆት
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎትን ዘመናት ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቀንዲያ ሚዲያ የልባችን መብራት በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረበታለሁ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በሚጣፍጥ አንደበትዎት ፈትፍተዉ ስላስተማሩን እናመሰግናለን በጣም እንወዳችኋለን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ሰምተን ከመጥፋት ይጠብቀን አምላካችን የተዋህዶ ልጆች 😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ እና በጤና ያቆይልን የአገልግሎትን ዘመናት ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን ቀንዲያ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረበታለሁ በርቱልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ዉድ ድንቁው መምህራችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእውነት በስርዓቱ ቢሆን እጅግ ደስ ይላል ቤተክርስቲያንን እያሳያቹን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን
አሜን ቃለህይወት ቃለበረከ ያሰማል መምህራችን🙏❤❤❤
አንቀጽ 10 ይለያል ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል እጅግ ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሑ ፀጋውን ያብዛላችሑ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስመኮን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኦርቶዶክስ እንቁ ኑሪልን ❤❤❤ እኛም በህጉና በተዛዙ ጸንተን እንድንኖር በጸሎተው አየርሱን ❤❤ ዲያቆን ቀዳሚ ጸጋ በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ገና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፉቁራትና🎉🙏
ቃልዮት ያሰመልን መምህር አሜን አሜን 🤲🤲❤❤
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
Abtochachin Qalyotin Yasemalin Yabtochachin Berket Yidresen Amen ❤❤❤❤
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን ❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen
አሜን አሜን ቃልዮት ያሰመልን መምህር ❤❤
በእውነቱ ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤አሜን ፫❤❤❤❤
እግዚ አብሔር ይመስገን መ ምህር ወድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ግሩምነው ይሄስረአት ተጥሶነው ዛሬ መነኩሴነኝ እያሉ የወረዱት አምላከ ቅዱሳን ማረን ያሰማነውን በእዝነልቦና ችንያሳድርብ ን ቃለህይት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መ ምህር ወድማችን እግዚ አብር ይስጥልን እሮብ አልደርስ ነውየሚለኝ በተስፋነው የምጠብቃችሁ በርቱልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አውነት ነው አባታችን ፈጣሪ ሊቦና ይሰሰጠን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ ገብረ ኪዳን መምህር ስማአኮነ መላክን በሰላም ይጠብቅ ልን ያቆይልን።
Amen❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ሳብ እረዘም ያድርግልን🙏🙏🙏
Enkan Dana matachu yee kandil midiya mamirochachin 🎉🎉🎉❤❤
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት እድሜዎ ያርዝምልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏
Ebakachu Lthiheme teiaka melese felegalhu Enatoche yensuna deberelibanose lemenkusena yehadalu kthiame behwala L40kene koyitaw menekusenane ykbelalu yehase ewenetgna menkusena newe ebakachehu abatoche melese felegalhu melese setugne kalehiwot yasemalgne
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
Amen!!!
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነቱ እንባ ሁሉ ተናነቀኝ በአንደብታቼው ጥኡምነት ያች ቀን ናፈቀችኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
ለሁላቹዉም ቃል ህይወትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልነመምህርነ!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዲህ አይነት መምህሮችን ያብዛልን
ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦናን መምህርናን፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemaln 🙏 ♥️
አሜን በእውነት በጣም ትልቅ እናጥልቅ ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን።
አሜን፫በኡነት ቃለሒወት ያሰማልን ወዲሞቻችን በርቱልን ከእናንተ ብዙ ነገሮች እየተማርን ነዉ💕🙏💕🙏💕🙏
እግዚአብሔር እናንተን አያሳጣን እረጅም እድሜ ይስጥልን
እንኳን ደሀና መጣችሁ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በጣም ነው ብዙ ነገር እየተምርኩኝ ግን እኮ እኛ አካባቢ መንኩሰው በቤታቼው ነው የምኖሩት እኔ እራሱ አላቅም ነበር ካለችኝ ጊዜ ላይ ዛሬን ጨምሮ ይችን ቃል እንደሰማ የፈቀደለኝ አምላኬ ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናንተስ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
❤
amennnnn amennnn yewnet kale ywetn yasemaln❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእዉነት ይህንን ሶሻል ሚድያ ለበጎ ነገር በመጠቀም እንደናተ አይነት ያሉ መጋቢያንን ያብዛልን,በዕድሜ በጤና ያኑርልን,እግዚአብሔር ይስጥልን
እውነቱ ይህ ነው በደንብ ታስቦበት የሚገባበት ነው መምህራችን በሚገባ አሰረድተውናል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Abata bewenete kale Hiwot yasemalene betame newe ewentune yemegelsute
ቃል ሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ዲያቆን ወንድማችን እግዚኣብሔር ጸጋና በረከቱ ያብዛልን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን በእውነቱ በእድሜ በጤና ቆዩልን🙏
Asey Enqan dena metachu 🇪🇷
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
ቃለ ህይወት ያሸማልን ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ። ወንድሜ ቀዳሜፀጋ እባክህ ስለ ታቦት አጠቃላይ ትምህርት ቢሰጠን
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለክቡር መምህራችን❤❤
ሰላም ለእርስዎ ብይሁን አባታችን እና ወንድማትን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልኝ
❤❤❤❤❤❤kale hywet yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል ትምህርት አቤቱ ለዚች ቀን ያብቃን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!።
❤❤❤❤❤kale.hwate.ysmalen
ለመምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ጤና እና የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ይባርክልን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤👏
እንኳን ደና መጣቹ
😢ይኸንን ትምህርት ለመስማት እየፈለኩ ስንት ቀን አልፌዉ ዛሬ ግን ሰማሁት ስለምኩስና ብዙ አጥጋቢ ትምህርት አላገኘሁም ብዙ ፈልጌ ይኸ ትምህርት ግን ብዙ ጥያቄዎችን መልሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ባይገባኝም ።
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እጅግ እየጠቀመን ነው በርቱልን ቀጥሉበት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የተወደዳችሁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲሎች❤❤❤
ተባረኩ ጥሩ ትምህርት ነው
መምህራችን አስበ መምህራንን ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ይሠማል ን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Baga Nagaadhan dhuftaan barsisota keenya baay'ee isini jalana .
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የምንወድዎ የምናከብርዎ ሊቀ ሊቃውንት ዘመኑ ያቀረበልንን ዘመናዊ መሳሪያ በመጠቀም ጊዜዎትን ሰጥተው ስንት ሊቃውንት ከጉባዔ ቤት ደጅ ጸንተው ጊዜ ሰጥተው የሚማሩትን ትምህርት እኛ ደግሞ ሳንደክምና ሳንለፋ በተመቸን ሰዓትና ቦታ ሆነን ይህን የመሰለ መንፈሳዊ ምግብን ስለሚመግቡን የማያልቅበትን መንፈሳዊ ጸጋን አብዝቶ ይመግብልን። የበለጠ የሚያገለግሉበትን ዕድሜና ጤናን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን!!!
ተወዳጅ ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ!!!
ዘመንህን ባርኮ "ሀበ ዘየዐቢ መዓርገ ክህነት" ያድርስልን!!!ጸጋውንም አብዝቶ ይስጥህ!!!
አምላኬ ቢፈቅድ ብመለኩስ እወዳለሁ ይቺን ፀጋ አምላኬ አድለኝ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 አሜን
ምንኩስና ጥንቃቄ እና ማስተዋል ይፈልጋል በስሜት ተነሳስተው መመንኮስ ጥሩ አይደለም በደንብ አድርጎ ስለ ምንኩስና መወቅ አስፈላጊ ነው።
ምንኩስና እንደሚወራው ቀላል አደለም ለመመንኮስ የመነኮሳት መፅሐፍት ማንበብ ትግስት ትሕትና ትህርምት ወዘተ ያስፈልጋል
@@degneshkidanu355 ስለ ምክራችሁ አመሰግናለሁ የጌታ ፈቃድ ይሁን እሱ ያለውን ይስጠን አሜን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!❤❤❤
ቀለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለ ቀንዲል ሚዲያ ቃላት የለኝም የህወሃት ምግብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
አቤት አንደበት ጥኡም ነው መንህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስፈልገው የነበር ትምህርት ነው❤እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ በርከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃነ🎉
እግዚ አብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳዲርብን አሜን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮን መልአክ ለሚሰጡን ትምህርት የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቆት
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎትን ዘመናት ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቀንዲያ ሚዲያ የልባችን መብራት በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረበታለሁ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በሚጣፍጥ አንደበትዎት ፈትፍተዉ ስላስተማሩን እናመሰግናለን በጣም እንወዳችኋለን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ሰምተን ከመጥፋት ይጠብቀን አምላካችን የተዋህዶ ልጆች 😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ እና በጤና ያቆይልን የአገልግሎትን ዘመናት ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን ቀንዲያ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረበታለሁ በርቱልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ዉድ ድንቁው መምህራችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእውነት በስርዓቱ ቢሆን እጅግ ደስ ይላል ቤተክርስቲያንን እያሳያቹን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን
አሜን ቃለህይወት ቃለበረከ ያሰማል መምህራችን🙏❤❤❤
አንቀጽ 10 ይለያል ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል እጅግ ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሑ ፀጋውን ያብዛላችሑ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስመኮን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኦርቶዶክስ እንቁ ኑሪልን ❤❤❤ እኛም በህጉና በተዛዙ ጸንተን እንድንኖር በጸሎተው አየርሱን ❤❤ ዲያቆን ቀዳሚ ጸጋ በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ገና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፉቁራትና🎉🙏
ቃልዮት ያሰመልን መምህር አሜን አሜን 🤲🤲❤❤
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
Abtochachin Qalyotin Yasemalin
Yabtochachin Berket Yidresen Amen ❤❤❤❤
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን ❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen
አሜን አሜን ቃልዮት ያሰመልን መምህር ❤❤
በእውነቱ ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤አሜን ፫❤❤❤❤
እግዚ አብሔር ይመስገን መ ምህር ወድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ግሩምነው ይሄስረአት ተጥሶነው ዛሬ መነኩሴነኝ እያሉ የወረዱት አምላከ ቅዱሳን ማረን ያሰማነውን በእዝነልቦና ችንያሳድርብ ን ቃለህይት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መ ምህር ወድማችን እግዚ አብር ይስጥልን እሮብ አልደርስ ነውየሚለኝ በተስፋነው የምጠብቃችሁ በርቱልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አውነት ነው አባታችን ፈጣሪ ሊቦና ይሰሰጠን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ ገብረ ኪዳን መምህር ስማአኮነ መላክን በሰላም ይጠብቅ ልን ያቆይልን።
Amen❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ሳብ እረዘም ያድርግልን🙏🙏🙏
Enkan Dana matachu yee kandil midiya mamirochachin 🎉🎉🎉❤❤
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት እድሜዎ ያርዝምልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏
Ebakachu Lthiheme teiaka melese felegalhu Enatoche yensuna deberelibanose lemenkusena yehadalu kthiame behwala L40kene koyitaw menekusenane ykbelalu yehase ewenetgna menkusena newe ebakachehu abatoche melese felegalhu melese setugne kalehiwot yasemalgne
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
Amen!!!
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነቱ እንባ ሁሉ ተናነቀኝ በአንደብታቼው ጥኡምነት ያች ቀን ናፈቀችኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
ለሁላቹዉም ቃል ህይወትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልነ
መምህርነ!!