Lualawi ሉዓላዊ-መከላከያ ሠራዊት ለሚሊሺያ አስረክቦ ሊወጣ ነው/አብይ አዲስ ቅኝ ገዢ ሆኖ መጥቷል-የሶማሊያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት/የፋሲል ቤተመንግስት እና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 206

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 12 днів тому +35

    ሰላም ሲሳይ በዘፈን፣በጭፈራ፣በግጥም፣በፉከራ አገር አትገነባም... ሀገር የሚገነባው ታሪክን በማወቅ፣ታሪክን በማደስ የራስን ድርሻ በመወጣት ነው..... ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን !!!

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 12 днів тому +14

    መከላከያችን ኩራታችን

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 12 днів тому +15

    ክብር አይነኬዎቹ መከላከያ 🇪🇹🔐

  • @Myen0912
    @Myen0912 12 днів тому +15

    ምቀኛ ወደ ድል ይገፋል🇪🇹
    አብያችን❤

  • @computerengineering6852
    @computerengineering6852 12 днів тому +32

    አረ ሲሳይ እኔ በጣም የገረመኝ እኔ ውጪ የሚኖሩ አሜሪካ እና አውሮፓ የሚኖሩ መንግስት የሚቋወሙ
    እኔ ቀውስ እና እብድ መሆናቸውን አረጋግጫለው ፋሲል ግንብ ለምን ታደሰ ብሎ መናደድ ምን ያክል ሀገራችንን
    እንደሚጠሉ ነው የተረዳነው መንግስትን መቃወም እኮ ምክንያታዊ እንካን የሚመስል ቢሆን ጥሩ ነው
    ቪዲዎቻቸውን ለታሪክ ማስቀመጥ ነው በርታ ሲሳይ እውነት የምር ሀሳብ የላቸውም በርታ

  • @gnimulloogillo
    @gnimulloogillo 12 днів тому +17

    አስተዋይ ሰዉን ነህ ሲስ ጀግናችን

  • @adugna2835
    @adugna2835 12 днів тому +22

    ጎንደር እያለ ሲዘፍን የነበረ ሁሉ እየሄዱ ፎቶ ይነሱ መስራት አይችሉ የሚሰራን የሚተች አደጋ ላይ የነበረውን ቤተመንግስ በአዲስ መልክ አድሶ አሳምሮ እዲሰራ ያደረገው አብቹ ትውልድ ያነሰግንሃል🙏

    • @batrileta5214
      @batrileta5214 12 днів тому +7

      አብቹዬን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!አሁንም አእምሮው አስተሳሰቡ የተባረከ ይሁን!አሁንም ጥበብና ማስተዋል ይጨመርለት!፣ምቀኞችንና ውሸታሞችን ያሳፍራቸው!፣ሲስዬ ለእውነት በልዩነት እንድትቆም የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!አንተና እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን!ተባረክ!🙌🙏🎉❤

  • @keriya13
    @keriya13 12 днів тому +16

    ምርጥ መሪያችን❤❤❤❤

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 12 днів тому +10

    ተመስገን ሰላም አርግልን አገራችንን

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 12 днів тому +16

    ሲሳይ ሁሌም ለእውነትና ለሃገርህ ህዝብ አንድነት ስለቆምክ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 12 днів тому +22

    ክብር ውድ ሕይወታቸውን ሰውተው ኢትዮጵያን ላፀኑ የኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት በሙሉ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @computerengineering6852
    @computerengineering6852 12 днів тому +41

    የኢትዩጵያ መከላከያ ሰራዊት ማለት እንደ አይን ብሌናች ነው የምናየው
    በእሱ ቀልድ የለም እናት ሀገሩን የሚጠብቅ የትም ሀገር ወታደር የሌለው
    ልብ ያለው ጀግና የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ነው ክብር ለጀግኖቻችን!!!

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 12 днів тому +17

    "አሁን ወቅቱ ጎንደርን ማደሻ ጊዜው ነው? " እንዳይሉን። ምክንያቱም ፅንፈኞች ስንዴ ሲታረስ ፣ዛፍ ሲተከል፣ ኮሪደር ሲሰራ ፦"ጊዜው ነውን " ይሉ ስለነበር። ለማንኛውም በሁሉም ዘርፍ እንሠራለን እንጂ ተቀምጠን አለቅስም ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 днів тому +24

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 12 днів тому +19

    ሲስ የማንም የፖለቲካ ወገንተኝነት የማታቀነቅን ባለ ምጡቅ አዕምሮ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይለምልም እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ ።
    ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ይሁን ።

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 12 днів тому +6

    እኔ የጠበቅሁት ፅንፈኞች የፋስል ግንብ ተነቅሏል ይላሉ ብዬ ነበር ነጭም ሆኖ መሰራቱን ካመኑ እሰዮ ነው።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 днів тому +4

    እናመስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ። and then long Life For you and your family and your Etheiopian Government.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 днів тому +2

    Thank ሲሳይ አጌና ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 12 днів тому +19

    ምስጋና ለኢትዮጵያ ሰራዊት ::

  • @gnimulloogillo
    @gnimulloogillo 12 днів тому +22

    መከላከያችንን ዘላለም ይኖራል

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 12 днів тому +7

    ❤❤❤ thank you Sis! You are our hero ❤❤

  • @GuguGagascreen
    @GuguGagascreen 12 днів тому +15

    ሐገሩን የሚወድ መሪ እንዲ በተግባር እያሣመረ እያደሰ እያስዋበ የሚያሳይ መሪ የሐረር የጀጎል ግንብ የጎንደር የፋሲለደስ የላሊበላ ውቅር በተክርስቲያን የጅማ አባ ጅፋር የአደዋ መታሰቢያ ገና አክሱም አንዴት አንዴት ተደርጎ እንደሚታደስ ይታየኛል። ኢትዮጲያን መወደድ ማለት ይሄው ነው ።

  • @GatachaweBekele
    @GatachaweBekele 12 днів тому +7

    በርታ

  • @YonasTesfaye-b4s
    @YonasTesfaye-b4s 12 днів тому +2

    ስላም ነው

  • @belack-n9v
    @belack-n9v 12 днів тому +7

    ጥምቀትን በጎንደር❤

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 12 днів тому +4

    We are proud of the Ethiopian Defense Forces; millions will support and sacrifice for motherland Ethiopia!❤Ethiopia🇪🇹

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 12 днів тому +6

    Thank you so much for your integrity and service 😊

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 12 днів тому +2

    ሰው እንዴት ከእውነት ይርቃል ? ማለት ሁሌ በጦርነት እንዴት መኖርን ይመርጣል ? በጣም ይገርማል ሁለት ህይወት የለንም ለምን ማስተዎል ተሳነን እግዚአብሔር ይርዳን መሪን የሚሾም እግዚአብሔር ነው ። እናስተውል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም አነካውም አያወርደውም !!!

  • @eyasutade5890
    @eyasutade5890 12 днів тому +11

    Abich Our legend and the King of Africa

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 12 днів тому +6

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 12 днів тому +5

    ❤❤❤❤ሲስ ገላለጥካቸው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 12 днів тому +9

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar Ethiopia lezelalem Tenur

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 12 днів тому +9

    የወያኔና የሻዕቢያ የእንግዴ ልጆች አውርተው ይቀራሉ እንጂ ምንም የሚያመጡት ነገር የለም

  • @kassechtaedesse4631
    @kassechtaedesse4631 12 днів тому

    💚💛❤ሀገሬ ሁሌ ከፍ በይልኝ ሲስ በርታ እውነትን የያዘ መቼም አያፍርም ❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 12 днів тому +12

    በሀገራችንየሚሰሩድንቅስራወችቤተመንግቱትናትፍስለደስየተረሳሊፈርስየነበረንየታደጉትመሪዶርአብይአህመድአሊታሪክይዘክሮታልእናመሰግናለን🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️

  • @adugna2835
    @adugna2835 12 днів тому +5

    ሲሳይ ዘመንህ ይባረክ

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 12 днів тому +5

    We are brathers and sister from the republic of Somalia

    • @Home_21-u7p
      @Home_21-u7p 12 днів тому +1

      Wondumu don't be a liar

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 днів тому +7

    ጥምቀትን በጎንደር ከተማ

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 12 днів тому

    ሲስዬ ተባረክ እውነተኛ አክቲቪስት ነህ እግዚአብሔር የባርክህ !!🙏

  • @meseretregassa2146
    @meseretregassa2146 12 днів тому +5

    በእውነት መቼ ነው ክመተቸት የምንወጧው ያሳዝናል
    እንድ በሰው ልጅ ደም መነገድ የለመደ ዩትዮብር ቢተች አይደንቁኝም

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 12 днів тому +2

    Selam sis ❤❤❤❤❤❤

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 12 днів тому

    መሬዬ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏 ሲስዬ እውነት ነው !!🙏

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 12 днів тому +3

    We all love sis

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my 12 днів тому +4

    ሲሳይ አንድ ነገር አለ እስከዛሬ ሳንረዳ ለብዙ ጊዜ ከነዚህ ሰዎች ጋር በሙግት በማስተማር በመምከር ብዙ ተለፋ ተደከመ ምንም የሚያሳዩት ለውጥ የለም እነዚህሚዲያላይ የሚጮሁ ምንም ቢደረግ የማይስማማቸው ሰዎችን እና እኛ በሁለት እንክፈለው እነዚህ ሰዎች የአእምሮ ዘገምተኛ በሽተኞች የስነልቦና ችግር ያልባቸ ው እነዚህ በዚህ ይመደባሉ ሌላኛው ለኢትዮጵያ እድገት ቀንና ሌት ጊዜያቸውን ሰውተው ስለሀገር ለህዝብ ሰላም ተግተው የሚሰሩየብሩህ አእምሮ ባለቤቶች ከነዚህ ዘገምተኞች ጋር በቃላትም በትዝብትም ከነሱጋር የምንሟገትበት ጊዜ የለንም እነዚህን ከነ ተከታዮቻቸው ጋር መሰረተ ትምህርት እንዲማሩ ከህዝብ ከመሪጋር እንዴት እንደሚኖር ማሰልጠኛ ተዘጋጅቶላቸው ሰብስቦ ማስገባት ይመረጣልለወደፊቱ ከነዚህ የሚወለዱ ልጆች ለሀገርም ለትውልድ መከራ እንዳይሆኑ መፍትሄው ላይ ይሰራ

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 12 днів тому +1

      Mami it is absolutely a very nice remedy!

  • @miliyon938
    @miliyon938 12 днів тому +2

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 12 днів тому +9

    አብይ የፍቀር ሰው በይቅርታ የምያምን ቅን መሪ ነው
    መንጋው ዘረኛ በምንቀኝነት የተለወሰ የስይጣን ተልኮ ተቀባይ የኢትዮጵያ አርግማን ነው
    አብይ ይመራል አነሶም አንደ ውሃ
    ይተናሎ
    አግዚአብሔር/ አላህ ያምጣወን መሪ ያአለም ኃይል አያጠፋውም!

  • @NuruMuhammed-h3z
    @NuruMuhammed-h3z 12 днів тому +5

    ክብር ለጀግናው መከላከያችን

  • @ephremabebe6200
    @ephremabebe6200 12 днів тому +1

    ግንብ ራስ

  • @daniel4799
    @daniel4799 12 днів тому +1

    Truth Media

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 12 днів тому +4

    ሲስ ጠቅላይ ሚኒስቴረ ዶክተረ አብይ አመድ እናመሰግናለን ፈሲል የደስ በማደሱ ክፉ ለሰራብ በበጐ ተቀበለው ይባላል❤❤❤❤

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 12 днів тому +4

    መከላከያ ከወጣ አማራ ክልል ብሎ ነገር የለም።ይበተናሉ ፋኖ አደገኛነቱ ለፌዴራል መንግሥት ሳይሆን ለራሱ ለአማራው ሕዝብ ነው ።እርስ በርሱ ይጠፋፋል።የመሳፍንቱ ዘመናት ቅድመ አያቶቻቸው ያረጉትን ነው እደገሙ ያሉት ።

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 12 днів тому +3

    የኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ባጠቃላይ የዚህ አለም ችግር ሃይማኖቶች ናቸው

  • @abebeduresa2048
    @abebeduresa2048 12 днів тому +1

    ❤❤

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 11 днів тому

    ጀግና አብይ ወላሒ እወደዋለሁ ❤❤❤

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 12 днів тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yasinkedir9668
    @yasinkedir9668 12 днів тому +2

    ነጃሺ ኢትዮጵያን በጣም ያስተዋወቀ ቦታ ተረሳ።

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 12 днів тому +2

    Abbichu king ❤❤❤❤❤❤

  • @zebenehaile1207
    @zebenehaile1207 12 днів тому +5

    በአማራው ካፈርን ቆይተናል። እንዴት ሲባል በኢሳይያስ (ኤርትራ) በአልሲሲ (ግብጽ) በመሳሰሉት ተቀጣሪነታቸው ውርደት ነው፡ ከሁሉም በላይ ወያኔን ሲደግሙትና ከእነርሱ ጋር ተባባሪነታቸውን ያሳየን ቅጥረኝንታቸው ዋነኛው ጉዳይ ይህም ፀሐይ የሞቀው ዓለም ያወቀው መሆኑ ነው።

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 12 днів тому +5

    ልደቱን የምናስታውሰው በመስከረም 30 ነው ።

  • @natydemisee1072
    @natydemisee1072 12 днів тому

    Goodd

  • @markonmedia-
    @markonmedia- 12 днів тому +2

    😍😍😍😍😍😍

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 12 днів тому +4

    👍👍👍👍👍👍

  • @Asd-d7k
    @Asd-d7k 12 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 12 днів тому +6

    ወንድም ሲሳይ አጌና የኢትዮጲያ ትልቁ ችግር ከወያኔ ትግሬው ነው በኢትዮጲያ ከ80 ቢሄር በላይ አለ ግን አንድ ሰው በትግሬ ክልል ሂዶ የሚሰራ ወይም የሚኖር የለም ግን ትግሬዎች ኢትዮጲያን እያደሟትና እየሰረቋት ነው በዚህ 230 ዓመት ውስጥ ስንት ጦርነት ነው በኢትዮጲያ የከፈቱት ስፍር ቁጥር የለውም

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 11 днів тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 12 днів тому +1

    The State of Ethiopia is in a great shape; those who are dreaming of power in the back door will face millions who will defend the motherland fiercely!

  • @seyaKacgb
    @seyaKacgb 12 днів тому +4

    ❤😂❤❤❤

  • @AlemtsehayAsefa
    @AlemtsehayAsefa 12 днів тому +1

    ሲሳይ እንዳፍ ያርግልን ኢትዬጲያ ውስጥ ግን አንድ ነገር አለ ቋንቋ ሁሉ ቀጥታ አይተረጎምም ይህ ማለት ሰምና ወርቅ አለው ማለት ነው ሰሙ ቀጥታ ትርጉም ሲሆን ይህ ማለት የህግ ማስከበር ስራዎች በስኬት ተጠናቋል ማለት ወርቁ ግን ?

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 12 днів тому +2

    ሲሳይ ከናዝሬት እስከ አሰላ ያለው መንገድስራ የኮሪደርልማት ተብሎ ግራና ቀኙ ላይ ያሉት እቤቶችን አፍርሰው ቁጭብላል ለምድነው መቼሊሰሩነው እዬን ጠይቅልን

  • @ggway5503
    @ggway5503 12 днів тому

    ወይ መካላከያ ..... ሳያስፈታ ወጣ ማለት ነው ? 😢

  • @mintesinotesuma6613
    @mintesinotesuma6613 12 днів тому +4

    ውሾቹ ከጟላ ጟላ እየተከተሉ ይጮሃሉ ግመሉም ጉዞውን ቀጥሏል። በጭፍን አንድን ሰው ስለጠላህ ሀገር ላይ የሚሠራውን ሁሉ ማጥላላት ትልቅ ደደብነት ወይንም ቀናተኝነት ነው። ምንም ይሁን ምን ሀገር ላይ የሚሠራውን ማድነቅ ይገባል ብዬ አምናለሁ።

  • @EliasRiga
    @EliasRiga 12 днів тому +1

    ሲሳይ አጌና መልካሙን ላንተ እየተመኘሁ በመንግስት በኩል እየተሰሩ ያሉ መልካም ሥራዎች ቢኖሩም ትኩረት ሊደረግበት የሚገባው የኑሮ ውድነት እናለወጣቱ የሥራ ፈጠራ ቢታሰብበት መልካም ነው።

  • @molo0
    @molo0 12 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 12 днів тому +1

    IT IS ALL ABOUT POWER & ECONOMI SSUE .

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 12 днів тому +2

    🎉❤

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 12 днів тому

    Amesegenalehu

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 12 днів тому +3

    እኝህ የኛ ጠቅላሚንስተር እንደው ግርም አይሏችሁም?ከሱማሌ ላንድ ጋር ሲወያዩ የሰው ሀገር ሉአላዊነትን ተጋፍተዋል ይሏቸዋል ከ ዋናዋ ሱማሌ ጋር ሲወያዩ ደግሞ ቅኝ ገዥናቸው ይሏቸዋል እንደው ምን ቢያደርጉነው እኝህ ጠቅላይ ሚንስትር የሚመሰገኑት ?

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 12 днів тому +3

    አይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መሪዎች ማፈሪያዎች አሜሪካ እክኮያሉትምክአሜሪካ መንግስት እየዋሹ በየ ባንኩ safe deposit box ውስጥ ይደብቃሉ "" አትስረቅ የሚባለውን ስረቅ አትግደል የሚለውን ግንባሩን በለው " እያሉ ከ እግዚአብሔር ትዕዛዝ የሻሩ ናቸው ምን ይደንቃል????

  • @andualemtamiru6534
    @andualemtamiru6534 11 днів тому

    ay sesay

  • @SintayewTessma
    @SintayewTessma 12 днів тому

    ሲስዬ በስንቱ መልስ ተሰቶይቻላል

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 12 днів тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ አንድም በዕውቀት የተመሰረተ ነፃ ገለልተኛ ምክንያታዊ በጋዜጢኛነት ሙያ የተካነ አንድም ጋዜጠኛ መጥፋቱ ያሳዝናል!😭😭😭

    • @mesfinweldai
      @mesfinweldai 12 днів тому

      ልምድ ልውውጥ እንዲረዳ አንተ ጎበዝ የምትላቸው ጋዘጤኞ እነማንና የትኛው ሚዲያ ላይ እንደሚገኙ ብትጠቅስ

  • @GeseseGirma
    @GeseseGirma 12 днів тому +1

    ሲስ እበክህን አንድ አንድ ጊዜ ስለ ሙስናም ዜናም ስራ ሕዝቡ በጣም የታቻጋሬበት የለቃሴበት ሙስናን ነዉ በታለይ ኦሮምያ አደማ

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y 12 днів тому +2

    ሲስ ሰላም ነው

  • @fekadunucha3188
    @fekadunucha3188 12 днів тому +1

    white House አስመስለውታል።

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 12 днів тому +2

    ሲስዬ የተቃውሞ ኃይል ሳይሆን የሚፎካከር ኃይል ነው መምጣት ያለበት። ለእንደ ወያኔ አይነት ሀገር አፍራሽ መንግስት ተፎካካሪ ኃይል ለመሆን ሲዳዳቸው የነበሩ ኃይሎች እነልደቱ ለነ ዶክተር አብይ አይነቱ ሀገር ገንቢ መንግስት ተቃዋሚ እንኳን መሆን አቅቷቸው እናስወግደው ይሉናል። ከብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ጋር ነው ከዚህ በኋላ ልደቱም ሆነ ጀዋር መራራም ሆነ ነገራ የሚነፃፀሩት። ለህወኃት ሲራራ የነበረ ልባቸው ለ pp ሊጨክን አይችልም ኢትዮጵያ ላይ መጨከን ነው የሚሆነው።

  • @gnimulloogillo
    @gnimulloogillo 12 днів тому +1

    የሚሰሩ የለው ልማት ቢቆም ኑሮው ይህ ሁሉ የምታየው የፀጥታ ችግር አይኖርም ነበር መሰለኝ

  • @mimiyany3185
    @mimiyany3185 12 днів тому +1

    አፈር ብላ በስተርጅና ቀለልክ አይ ሲሳይ

  • @WoreknehShebiru
    @WoreknehShebiru 12 днів тому

    እነማን ሰላም እንቢ አሉ ስማቸውን እየጠራህ አውራ

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 12 днів тому

      አሁን ጆሮህ መስማት ችሏል?😂😂😂

    • @tigistkebedegulma7942
      @tigistkebedegulma7942 12 днів тому +3

      ዘመነ ካሴ ጃል ማሮ ታላቁ እስክንድር እርስ በርሳቸው እንኳን መስማማት ያልቻሉ ደናቁርት ስብስብ "አራት ኪሎን ያስረክቡንና እንደራደር "ማለታቸውን አልሰማህም ማለት ነው ወይንስ ያንተም ጆሮ ተደፍኗል? አታላግጥ እሺ

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 12 днів тому +3

    ወያኔ ጁንታው ትግሬው በአስመራ መንገድ ያለጫማ በእግሩ ተጉዞ ለሥራ ነበር የሚመጣ ውነቱ ይህ ነው ሁሉ የትግሬ ሺማግሌ ያውቁታል የትግሬ ክልል ወደ ወልቃይት የሚያደርስ መንገድም አልነበረም በአስመራ መንገድ ለሥራ በየዓመቱ ቡዙ ሠራተኞች ይመጡ ነበር እንጂ ወልቃዬት አንድ ቀን ትግሬ ሁኖ አያውቅም ትግሬ ወሰኑ ተከዜ አይጠጋም አይሻገርም በቃ አከተመ በቃ ወልቃይት ኢትዮጲያዊ ነው ባንዴራው አረጓዴ ብጫ ቀይ ነው ፍፁም ኢትዮጲያዊ ነው

    • @Home_21-u7p
      @Home_21-u7p 12 днів тому

      አባትህ ወልቃይት የገባው ለአዝማሪነት እንደነበርስ አልተነገረህም

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 12 днів тому +1

    ፖሊስም ሆነ ሚሊሺያው መመርመር አለበት ሌብኑት በዝቷል:

  • @merimakemal560
    @merimakemal560 12 днів тому +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 12 днів тому +2

    ለክሊፕ ይሆናል ትክክለኛ ገለፃ አይ ሲስ አንተን የወለደች እማማ ለዘለአለም ትወደስ

  • @desutazema8344
    @desutazema8344 12 днів тому +1

    ሲሳይ ላለህ አቋም እና እይታህ በጣም ትልቅ ክብረ አለኝ። ሲሳይ የቀለም ጉዳይ እኔ እዛው ፊት ለፊት ተወልጄ ያደኩት አስካሁን በግሌ ማውቀው 70 አመት በላይ ነው ማውቀው ከአሁን በፊት የውጭ ጅርጅት በብረትና ጣውላ ደገፍ አርገው ነው የተውት ፍርስራሽ ከመሆን ነው የዳነው ይህን ሀሳብና ስራ ለሰሩት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ሲሳይ አንድ ጥያቄ ጠይቅልኝ ኖራ እና ጀሶ ከለር ምን ዓይነት ነው? ጠይቅልኝ እባክህ ድሮም አሁንም በሁለቱ ማቴሪያል ነው የተሰራ ምን ም አዲስ ነገር አለ?

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 12 днів тому

    የማይሰራ : ብቻ : ነው : በማያውቀው : ውሃ : ይወቅጣል : ምንም : ለውጥ : ላያመጣ!! ይህ : አይነቱ : ሰው : ውሽትን : እንደዕውነት : ነው : የሚያነበንበው,: የሚሰማው,: ካለ!!

  • @jtngeneralinvestment79
    @jtngeneralinvestment79 12 днів тому

    wushetan new

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn 12 днів тому

    ኢትዮጵያ እንደዚህ ግዜ ተዋርዳ አታቅም። መከላከያ በእርስበእርስ ጦርነት የራሱ ህዝብ የሚጨፈጭፍ የሆነበት

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 11 днів тому

      🤪🤪🤪🤪🤪

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn 10 днів тому

      @gemiye.gemiye1832 ከዚህ ውጭ ምን አቅም አለሽ ከሽከር 😂😂😂

  • @manayeasrese3215
    @manayeasrese3215 12 днів тому

    ምርኮኛው 😂😂😂😂 ግን ብልፅግና በስንት ብር ነው የገዛህ አብይ 😂😂😂😂😂

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 12 днів тому

    ወይ ቀሲስ በላይ ይገርማል

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 12 днів тому +1

    Ignorance is the source of all evils