Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Kale hiwet yasemaln astemari negerochin new yemtanesut
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ደስየሚል ትምህርት ነው እኔ በስደት አገር ነው የምኖረውአልዖም ከስራው አንዓር መምህር በፆሎት አስቡኝ ንስሀ አባት የለኝም የምኖረው ባረብ አገር❤❤❤❤❤
መነሻ የአምልኮት ስግደትለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስሀሌሉያ ለአብ ሀሌሉያ ለወልድሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስበረከቱን ለሠጠንሀይሉን ላበዛልንበዚህ ሰአት ላቆመንበቸርነቱ መንገድ ለመራንበዚህ ሰአት በፀጋው ለጠበቀንበብርሀኑ መንገድ ለመራንቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ሀያልቅዱስ ህያውቅዱስ ኤልሻዳይቅዱስ አዶናይቅዱስ ያህዌቅዱስ ፀባኦትቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅክብር ምስጋና ይግባውለዘለአለሙ አሜን።
ጎበዝ ልክ ነዉ❤❤❤
@@aynalemageze8592 በርቱ ጠዋትና ማታ መስገድ ሁል ጊዜ ግዴታችን ነውና እንበርታ
@@ይስሀቅአብርሃም እሺ
This is correct. Thank you for sharing for others 🙏🏽
@@ይስሀቅአብርሃም ከፀሎት ብሀላ ወይስ መጀመሪያ እንስገድ ከሰገድን ብሀላ በፀሎት ነዉ የሚያልቀዉ ???
እባካችሁ ይህንን ኮሜት የምታነቡ. የኦርቶዶክስ. ልጆች. በጸሎት አስቡኝ. እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን እዲሰጠኝ. 😢
የመምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ ግቢና አዳምጪ
አምላከ ቅዱሳን ያስብሽ ያስበን አይዞሽ በጸሎት በርች ለሁላችንም ማስተዋል እና ጥበቡን ያድለን🌹
@@SaraENat አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ያስብሸ🙏🏽
አንችንም እኔንም እመብርሃን ታማልደን
ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እዲሜ እና ጤና ይሰጥልን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅል ❤️❤️❤️❤️❤️
Qale hoyte yasemalen mamerochachen❤❤❤❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኃይል ወስልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~አግአዞ ለዓዳም •ሰላም~እምይ እዜሰ• ኮነ~ፍሰሐ ወሰላም :: ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
,የተዋህዶልጆች.እደትናቹህ.በፀሎት.አስቡኝ.ደካማነኝ.ወለተስላሴ..በጣም.የምያስጨንቀኝ.አዳድግዜ.እራሴን.የምያስተኘ.ምንደሁም.አልገባኝ.ግንደግሞ.ቅዱስገብርኤል.ቅዱስ.ምካኤል.ሁሌም.ቶሎ.ስጠራቸወ.ሰላሜን.አገኛለሁ..ፈጥነወ.የሚደርሱልኝ.በዚሁአጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብልን እህታችን ወለተ ስላሴ❤🙏
,አሜን.ሁላቸነንማ❤❤❤
አይዞሽ በፆለት በርች
Ayzosh Egziabher Selamun yestesh❤❤❤❤
ጸሎት እመቤታችን አይለይህ //ሽ
:+: ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን: በዕድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን: በዚሁ ተጠናክሮ ይቀጥልልን :+:
ከዚህ ሁኘ ኢትዬጳያ መያዝ እችላለሁ መምህር ንስሀ አባት❤
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን የስድት አባቴ በእውነት ቀዲልሚዲያ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
በውነቱ ቃለ ይወት ያሰማልን ትልቅ ትምርት ነው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
መምምህር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክላችሁ አረሜ ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጢና ይስጥልኝ 🙏🌷🙏🌷🙏🌷🙏🌷🌼🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ወንድማችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቸሩ መድሃኒያለም 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ወገኖቼ ላይክ አትርሱ ብዙ ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ
Kathy wet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ችግር የለውም እናንተ በእርቶን እንተባበር አለን ቃለትን ያሰማልን መምህራችን በርሜ የፀጋ የኖርልን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen
በእውነት ቃል ያሰማልን በጣም ጥሩ መልክት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ጸጋውን ያብዛላችሁ😇😇😇😇👏👏👏
Ellllllllllllllll amenn enantn iystn amlk ❤❤❤❤kal hiyot yasmaln
Kale heywete yasemalegne memheratgne 🙏🙏
ቃለ ሕይወት ይሰማልን በህይወት በፀጋ ይጠብቅልን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስል እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ኅይወት ያሠማልን በእውነት መህራችን ጸጋውን ያብዛሎትሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ለኦዴንስ ያለክ ክብር ይለያል ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሔር አምላክይጠብቅልን እንደናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያኑርንል
Egizabeher hulle kategar yehuni Qalhiwot yasemaln bertuln besida yalnewa lejochachu Ayenachinachu❤❤❤
በእውነት አጥንት የሚያለመልም የሂወት ቃል ያሰማልን ነብስን የሚያክም ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልንበእድሜ በጤና በፀጋ ይጠበቃችሁ
እውነትም ቀንዲል ሚዲያ ምርጥ ሚዲያነው ቀጥሉ እኔ ብዙዎች የማላውቃቸው ነገሮች አውቄበታለሑ ትምሕርት ምትኩ የአገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ቀንዲልሚዳያም
Waqayyoon sagalee jireenyaa isin haa dhageesisuu Eebbiiffamaa baraa tajajiilaa keesanii isinif haa Eebbiisuu Eebbiiffamaa dachaa diriibaa Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
Egezaber yebarcatue ❤❤❤❤❤
አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማለን አባታችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
Ye ewunet egzbiher tsegawun yabazalchu🤲🤲🤲 betam betam teru temarta new bertu 👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
Kale heiot yasmline ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤❤❤
God bless you. I feel happy to hear God's words from you.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃል የለኝም በዚህ ፕሮ ግራም የተማርኩት ትምህርቱን ወደ መፅሀፍ ቀይሩልን ይሄን ማየት የማይችሉ ብዙ ቤተሰቦቻችን አሉ የሚያስፈልገውን ነገር እናግዛለን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏💙🙏💙🙏💜
ህይን ድንቅ ትምህርት ሼር ሼር ላይክ አንረሳ ❤❤❤❤በእወነት መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቀልህይዎት,❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን❤❤❤ ይህን የመሰለ የህይወት ቃል እንድንመገብ ምክኒያት የሆንከን ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን።
በእውነት ግሩም ትምህርት ነው በጣም ጥሩና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችንና ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ጥያቄ ለጠየቃችኹም ኹሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማችኹ ጸጋውን ያብዛላችኹ ✝️🕯👏
Amen amen amen kale ehwoitn yasemalen❤❤
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ነው በረቱልን እናመሰግናለን
ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹
ቃለ ሕይውት ቃለ በርከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
Enamsegenalen mamihre bizhu nigare endenaweke selaredachhun egzyabihare yetabikachu Amen 🙏
ተባረኩልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ወንድማችን ጨርሶ ይማርህ
ቃለ ሕወትን ያሰማልን ሊኩን ላኩልን ትምሕርቱን የምናገኝበት አላገኘሁትም🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
የህይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
Kale hiwotin yasemalin betam enamsgnalin fetari yebarkacheu🙏🙏🙏
🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤ በጣም ነው በጉጉት እመጠብቃችሁ
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን🙏🌹🌹ይሄንንም ፕሮግራም ላዘጋጅህልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🌹🌹
መምህራችን እግዚአብሔር ይፍቀድ ባለን አቅማችን እንረዳለን በመፅሀፍ ይዘጋጅልን
ቃል ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክልን መፅሓፉን እዲወጣ አቅሜን የፈቀደውን በገዘብ አግዛለው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ልማድና ክርስትና ብዙ ትምህርት እያገኘን ነዉ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችኹልን ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤
Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen 🙏
Bewunet mamerachen Kal hiwot yasemalen ejeg yemetem temert nw ye agalgelot zamnuten yarzmlen🙏🙏🙏
❤🎉🎉🎉tabarku
ቃለህይዎት ያሰማልንበጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት
እኔ ወለተ ሰንበትን በፆለት አስቡኝ ክርስቲያን ነኝ ግን ከሀይዛብ ቤት ነው የምሰርው እና የአርብ ምግብ የፆም ምግብ የለም እባካችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ በፆለት አስቡኝ
ግርም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ ከሙስሊም እህት ወድሞች ጋር ስንቀላቀል ከነሱ በላይ ካልሆን ለሚሉ አሽቃባጭ አስመሳይ ክርስቲያኖች ሰው የራሱን እምነት ባህል ሲያከብር ሰውም ያከብርሀለ❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን የብዘላቹ የምትስተላልፉት ትምህርት እጅግ በጣም ተጠቅመንበታል ቃለ ህወትን ያሰማልን❤❤❤
Kalehwet yasemaln memhr betam tru merhagbr new edme ketena gar yadlln emebete ttebkachu❤❤❤
❤🎉🎉
በእውነት አስተማሪ ፕሮግራም ነው::እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ::
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት በጣም እየተማርንበት ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ቼሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ መምህር እጅግ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በእውነት❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤😇🙏🏾🥹🥰💕😍✝️✝️✝️
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲
በእዉነት መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤እኛራሱ እድለኛነን ጠያቄወቹም ተባረኩልን ብዙ የምንማረዉ እናንተ በምጠይቁት ነዉ ❤❤❤❤
ቃለሄወት ያሰማልን ምምሕር በኡነት እድሜ ይሰጥልን ❤❤🎉
Enamesgenalen memhrachin gebche lemadamet besint gud ena wustia eyetebeseache neber begid yadametukut eske mecheresha ❤❤ lemn endetebesachohu sle aweku eske mecheresha madameti slalebegn erasia asgedje new yadametikutu amesegenalohu endmena Tina yselen
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንወንድማችን ቀዳሜፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመንህን የርዝምልን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ሀሳባችሁን ያስፈፅማችሁ
እፍ ተመሥገን መልካም ኧረፍት የምትመግቡኝ ወንድሞቸ ፍጻሜውን ያሣምርልን
Amene
በውነቱ በጣም ደስ የሚል አስተምሮት ነው ቃሎት የሰማልን እድሜውን ከፀጋ ጋር ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏🥰
ኩቡር መምህርና እንካዕ ብሰላም መፃኩም ቃለ ህይወት የስምዐልና🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ምትኩ በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው ድሮ ጊቢ ጉባዔ አስተምርውኛል...በርቱ!
የምር በጣም ግሩም ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ነገር እያስተማራቹሁን ነው ይህ መርሐ ግብር በጣም ነው የወደድኩት ይቀጥልልን ወድማችን ቀዳሜ ፀጋ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏
እድሜና ፀጋውን ከጤናጋ ያድላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ውድ መምህሮቻችን😢😢😢እንዳው ይህን ሁሉ ትምህርት ምክር ተግሳፅ ሰምተን ፍሬን የምናፈራ ያድርገን።አሜን በእውነት።ሰላም ለሃገራችን።ህይዎት የሆነውን ቃሉን ለሚመግበን አምላካችን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን።
አሜን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ዳቆን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእውነት ግሩም ነው ❤❤
እግዚአብሔር ይመዝገን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ሁላችሁም ጥያቄ ይሁኖ መልስ ነው እግዚአብሔር በብቱ ይጠብቃችሁ ቃልህዎትን ያሰማልን ምምራችን አይኔም ሚዲያ ባለቤቱም እግዚአብሔር ይባረኩ ❤️❤️❤️🙏🙏
መምህር እንክዋን ደና መጡልን ወንድማችን ቅዳሜ ፀጋ ፀጋው የበዛልህ በእውነት ዘመናቹ ይባረክ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ምን አይነት ሐጢያተኛ እንደሆንኩ የማቀው እኔ ነኝ ከሐጢያት ለመውጣት እየታገልኩ ነው አባቴ በጸሎት ያግዙኝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️💐💐💐💐ባርቱልን ባቤቱ ያፅንቹ ❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐
Sagalee jireenya sina dhagesisuu barsisaa keenya umurii tajaajjillaa keessan nuf yaa dheeresu AMEEN. Obolesaa keenya sinis Sagalee jireenya sina dhagesisuu AMEEN.
Kale hiwet yasemaln astemari negerochin new yemtanesut
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ደስየሚል ትምህርት ነው እኔ በስደት አገር ነው የምኖረው
አልዖም ከስራው አንዓር መምህር በፆሎት አስቡኝ ንስሀ አባት የለኝም የምኖረው ባረብ አገር❤❤❤❤❤
መነሻ የአምልኮት ስግደት
ለአብ እሰግዳለሁ
ለወልድ እሰግዳለሁ
ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
ምስጋና ይሁን ለአብ
ምስጋና ይሁን ለወልድ
ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
ሀሌሉያ ለአብ
ሀሌሉያ ለወልድ
ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
በረከቱን ለሠጠን
ሀይሉን ላበዛልን
በዚህ ሰአት ላቆመን
በቸርነቱ መንገድ ለመራን
በዚህ ሰአት በፀጋው ለጠበቀን
በብርሀኑ መንገድ ለመራን
ቅዱስ እግዚአብሔር
ቅዱስ ሀያል
ቅዱስ ህያው
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ቅዱስ አዶናይ
ቅዱስ ያህዌ
ቅዱስ ፀባኦት
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
የድንግል ማርያም ልጅ
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለአለሙ አሜን።
ጎበዝ ልክ ነዉ❤❤❤
@@aynalemageze8592 በርቱ ጠዋትና ማታ መስገድ ሁል ጊዜ ግዴታችን ነውና እንበርታ
@@ይስሀቅአብርሃም እሺ
This is correct. Thank you for sharing for others 🙏🏽
@@ይስሀቅአብርሃም ከፀሎት ብሀላ ወይስ መጀመሪያ እንስገድ ከሰገድን ብሀላ በፀሎት ነዉ የሚያልቀዉ ???
እባካችሁ ይህንን ኮሜት የምታነቡ. የኦርቶዶክስ. ልጆች. በጸሎት አስቡኝ. እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን እዲሰጠኝ. 😢
የመምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ ግቢና አዳምጪ
አምላከ ቅዱሳን ያስብሽ ያስበን አይዞሽ በጸሎት በርች ለሁላችንም ማስተዋል እና ጥበቡን ያድለን🌹
@@SaraENat አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ያስብሸ🙏🏽
አንችንም እኔንም እመብርሃን ታማልደን
ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እዲሜ እና ጤና ይሰጥልን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅል ❤️❤️❤️❤️❤️
Qale hoyte yasemalen mamerochachen❤❤❤❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኃይል ወስልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~አግአዞ ለዓዳም •ሰላም~እምይ እዜሰ• ኮነ~ፍሰሐ ወሰላም ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
,የተዋህዶልጆች.እደትናቹህ.በፀሎት.አስቡኝ.ደካማነኝ.ወለተስላሴ..በጣም.የምያስጨንቀኝ.አዳድግዜ.እራሴን.የምያስተኘ.ምንደሁም.አልገባኝ.ግንደግሞ.ቅዱስገብርኤል.ቅዱስ.ምካኤል.ሁሌም.ቶሎ.ስጠራቸወ.ሰላሜን.አገኛለሁ..ፈጥነወ.የሚደርሱልኝ.በዚሁአጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብልን እህታችን ወለተ ስላሴ❤🙏
,አሜን.ሁላቸነንማ❤❤❤
አይዞሽ በፆለት በርች
Ayzosh Egziabher Selamun yestesh❤❤❤❤
ጸሎት እመቤታችን አይለይህ //ሽ
:+: ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን: በዕድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን: በዚሁ ተጠናክሮ ይቀጥልልን :+:
ከዚህ ሁኘ ኢትዬጳያ መያዝ እችላለሁ መምህር ንስሀ አባት❤
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን የስድት አባቴ በእውነት ቀዲልሚዲያ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
በውነቱ ቃለ ይወት ያሰማልን ትልቅ ትምርት ነው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
መምምህር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክላችሁ አረሜ ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጢና ይስጥልኝ 🙏🌷🙏🌷🙏🌷🙏🌷🌼🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ወንድማችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቸሩ መድሃኒያለም 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ወገኖቼ ላይክ አትርሱ ብዙ ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ
Kathy wet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ችግር የለውም እናንተ በእርቶን እንተባበር አለን ቃለትን ያሰማልን መምህራችን በርሜ የፀጋ የኖርልን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen
በእውነት ቃል ያሰማልን በጣም ጥሩ መልክት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ጸጋውን ያብዛላችሁ😇😇😇😇👏👏👏
Ellllllllllllllll amenn enantn iystn amlk ❤❤❤❤kal hiyot yasmaln
Kale heywete yasemalegne memheratgne 🙏🙏
ቃለ ሕይወት ይሰማልን በህይወት በፀጋ ይጠብቅልን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስል እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ኅይወት ያሠማልን በእውነት መህራችን ጸጋውን ያብዛሎት
ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ለኦዴንስ ያለክ ክብር ይለያል ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሔር አምላክይጠብቅልን እንደናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያኑርንል
Egizabeher hulle kategar yehuni Qalhiwot yasemaln bertuln besida yalnewa lejochachu Ayenachinachu❤❤❤
በእውነት አጥንት የሚያለመልም የሂወት ቃል ያሰማልን ነብስን የሚያክም ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን
በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠበቃችሁ
እውነትም ቀንዲል ሚዲያ ምርጥ ሚዲያነው ቀጥሉ እኔ ብዙዎች የማላውቃቸው ነገሮች አውቄበታለሑ ትምሕርት ምትኩ የአገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ቀንዲልሚዳያም
Waqayyoon sagalee jireenyaa isin haa dhageesisuu Eebbiiffamaa baraa tajajiilaa keesanii isinif haa Eebbiisuu Eebbiiffamaa dachaa diriibaa Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
Egezaber yebarcatue ❤❤❤❤❤
አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማለን አባታችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
Ye ewunet egzbiher tsegawun yabazalchu🤲🤲🤲 betam betam teru temarta new bertu 👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
Kale heiot yasmline ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤❤❤
God bless you. I feel happy to hear God's words from you.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃል የለኝም በዚህ ፕሮ ግራም የተማርኩት ትምህርቱን ወደ መፅሀፍ ቀይሩልን ይሄን ማየት የማይችሉ ብዙ ቤተሰቦቻችን አሉ የሚያስፈልገውን ነገር እናግዛለን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏💙🙏💙🙏💜
ህይን ድንቅ ትምህርት ሼር ሼር ላይክ አንረሳ ❤❤❤❤በእወነት መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቀልህይዎት,❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን❤❤❤ ይህን የመሰለ የህይወት ቃል እንድንመገብ ምክኒያት የሆንከን ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን።
በእውነት ግሩም ትምህርት ነው በጣም ጥሩና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችንና ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ጥያቄ ለጠየቃችኹም ኹሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማችኹ ጸጋውን ያብዛላችኹ ✝️🕯👏
Amen amen amen kale ehwoitn yasemalen❤❤
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ነው በረቱልን እናመሰግናለን
ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹
ቃለ ሕይውት ቃለ በርከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
Enamsegenalen mamihre bizhu nigare endenaweke selaredachhun egzyabihare yetabikachu Amen 🙏
ተባረኩልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ወንድማችን ጨርሶ ይማርህ
ቃለ ሕወትን ያሰማልን ሊኩን ላኩልን ትምሕርቱን የምናገኝበት አላገኘሁትም🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
የህይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
Kale hiwotin yasemalin betam enamsgnalin fetari yebarkacheu🙏🙏🙏
🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤ በጣም ነው በጉጉት እመጠብቃችሁ
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን🙏🌹🌹ይሄንንም ፕሮግራም ላዘጋጅህልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🌹🌹
መምህራችን እግዚአብሔር ይፍቀድ ባለን አቅማችን እንረዳለን በመፅሀፍ ይዘጋጅልን
ቃል ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክልን መፅሓፉን እዲወጣ አቅሜን የፈቀደውን በገዘብ አግዛለው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ልማድና ክርስትና ብዙ ትምህርት እያገኘን ነዉ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችኹልን ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤
Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen 🙏
Bewunet mamerachen Kal hiwot yasemalen ejeg yemetem temert nw ye agalgelot zamnuten yarzmlen🙏🙏🙏
❤🎉🎉🎉tabarku
ቃለህይዎት ያሰማልን
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት
እኔ ወለተ ሰንበትን በፆለት አስቡኝ ክርስቲያን ነኝ ግን ከሀይዛብ ቤት ነው የምሰርው እና የአርብ ምግብ የፆም ምግብ የለም እባካችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ በፆለት አስቡኝ
ግርም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ ከሙስሊም እህት ወድሞች ጋር ስንቀላቀል ከነሱ በላይ ካልሆን ለሚሉ አሽቃባጭ አስመሳይ ክርስቲያኖች ሰው የራሱን እምነት ባህል ሲያከብር ሰውም ያከብርሀለ❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን የብዘላቹ የምትስተላልፉት ትምህርት እጅግ በጣም ተጠቅመንበታል ቃለ ህወትን ያሰማልን❤❤❤
Kalehwet yasemaln memhr betam tru merhagbr new edme ketena gar yadlln emebete ttebkachu❤❤❤
❤🎉🎉
በእውነት አስተማሪ ፕሮግራም ነው::እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ::
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት በጣም እየተማርንበት ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ቼሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ መምህር እጅግ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በእውነት❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤😇🙏🏾🥹🥰💕😍✝️✝️✝️
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲
በእዉነት መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤እኛራሱ እድለኛነን ጠያቄወቹም ተባረኩልን ብዙ የምንማረዉ እናንተ በምጠይቁት ነዉ ❤❤❤❤
ቃለሄወት ያሰማልን ምምሕር በኡነት እድሜ ይሰጥልን ❤❤🎉
Enamesgenalen memhrachin gebche lemadamet besint gud ena wustia eyetebeseache neber begid yadametukut eske mecheresha ❤❤ lemn endetebesachohu sle aweku eske mecheresha madameti slalebegn erasia asgedje new yadametikutu amesegenalohu endmena Tina yselen
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
ወንድማችን ቀዳሜፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመንህን የርዝምልን በርቱልን
እግዚአብሔር አምላክ ሀሳባችሁን ያስፈፅማችሁ
እፍ ተመሥገን መልካም ኧረፍት የምትመግቡኝ ወንድሞቸ ፍጻሜውን ያሣምርልን
Amene
በውነቱ በጣም ደስ የሚል አስተምሮት ነው ቃሎት የሰማልን እድሜውን ከፀጋ ጋር ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏🥰
ኩቡር መምህርና እንካዕ ብሰላም መፃኩም ቃለ ህይወት የስምዐልና🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ምትኩ በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው
ድሮ ጊቢ ጉባዔ አስተምርውኛል...
በርቱ!
የምር በጣም ግሩም ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ነገር እያስተማራቹሁን ነው ይህ መርሐ ግብር በጣም ነው የወደድኩት ይቀጥልልን ወድማችን ቀዳሜ ፀጋ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏
እድሜና ፀጋውን ከጤናጋ ያድላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ውድ መምህሮቻችን😢😢😢እንዳው ይህን ሁሉ ትምህርት ምክር ተግሳፅ ሰምተን ፍሬን የምናፈራ ያድርገን።አሜን በእውነት።ሰላም ለሃገራችን።ህይዎት የሆነውን ቃሉን ለሚመግበን አምላካችን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን።
አሜን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ዳቆን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእውነት ግሩም ነው ❤❤
እግዚአብሔር ይመዝገን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ሁላችሁም ጥያቄ ይሁኖ መልስ ነው እግዚአብሔር በብቱ ይጠብቃችሁ ቃልህዎትን ያሰማልን ምምራችን አይኔም ሚዲያ ባለቤቱም እግዚአብሔር ይባረኩ ❤️❤️❤️🙏🙏
መምህር እንክዋን ደና መጡልን ወንድማችን ቅዳሜ ፀጋ ፀጋው የበዛልህ በእውነት ዘመናቹ ይባረክ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ምን አይነት ሐጢያተኛ እንደሆንኩ የማቀው እኔ ነኝ ከሐጢያት ለመውጣት እየታገልኩ ነው አባቴ በጸሎት ያግዙኝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️💐💐💐💐ባርቱልን ባቤቱ ያፅንቹ ❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐
Sagalee jireenya sina dhagesisuu barsisaa keenya umurii tajaajjillaa keessan nuf yaa dheeresu AMEEN.
Obolesaa keenya sinis Sagalee jireenya sina dhagesisuu AMEEN.