Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጎንደርዬ ሞቼ ወድሻለው❤❤❤❤❤ ናፋቂሽ ከሸዋ
በርታ ብሮ ድል ለአማራ fano
አማራ ፍቅር ነዉ
አማራዬ ኩሩ ህዝብ ሁሉእሚአምርበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራ ባልሆን ምንይውጠኝ ነበር❤❤❤❤
አሁንስ ኦሮሞ እየዋጠህ አደለ እንዴ ጉራ ብቻ
ደነዝ@@hermelagirma
😢 1 million @@hermelagirma
@@hermelagirmaanten yiwitihal amhara gn enkuan Oro taliyanim aldeferechiw
ኦሮሞ ነዉ ያልከዉ ሽዉ ክክክክ ማን ማንን እደሚድሥ አያቅም ቆርጠናል ባባየ የመጣ ቢመጣአናቆምም ድል ብቻ ነዉ እሚያስቆመን @@hermelagirma
አቦ እንደዚህ ነው እንጅ የድሮ ባህላችን እያመጣችሁ መስራት ❤️❤️😘አማራየ ምርጥ ህዝብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤
ገና ታስደምመናለህ አንተማ ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ ❤
አማራዬ ቀን እየመጣልን ነው አይዞን ጎንድር
ጎንደር ሰለተወለድሁ እጅግ በጣም ደስተኛነኝ😊
ማሸነፍ ልምዱ አርጎት ጎንደሬው ምግባሩንየታገለው ሳይወድቅ አይፈታም ዝናሩን💪💪💪 እንዳታስቡት አማራ አይሸነፍም
እውነት ነው
ትክክል
❤❤❤❤❤❤❤በትክክል@@selamawitgebretsadik3097
አረ ይለያል 💪💪
አበረታቱት የት አላችሁ ነፍጠኞች በቀጣይ በወሎ እንጠብቃል❤
በርታ ወንድማችን❤
ጎንደር ገዳሚቱ ❤ 💚💛❤️
አማራ ጀግራ ህዝብ ነው የተወለድኩበት ጎንደር ለየትይላል❤ ለዋለለት ሲውል የሞተለት ሲሞት ሰው ሁኖ ይገኛል ሰዎች የጠፊለት ጎንደሬው💚💛❤️✅
ጎንደሬወች በጣም እወዳችኋለሁ እህታችሁ ከራያ ቆቦ❤️❤️ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🙏🙏
❤
አሜን
❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን
ሸጋዎች እኛም ውድድድድ💕
አሚን❤❤❤
አምና አስቻለው ዘንድሮ ይግዛው ድምቅ በሉልን የእናትዋ ሊጆች ምርጥ ስራ ቤተ አማራየ❤❤❤
ትለያለህ ወንድሜ አይዞህ በርታልኝ❤❤❤
አማራ ኩሩ ህዝብ ነው የምንለው በምክንያት ነው አንድ አማራ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ከፋፋዮች አትድከሙ ይግዛው ተባረክ
በጣም ወድጀዋለው ጎንደሬ ነኝ የጎንደር ባህል በደንብ ገልፀህዋል 🙏🥰🥰🥰🥰ግን ደሞ ስለ አማራነት ብቻ ሚያቀነቅን ሙዚቃ ናፍቆኛል ሽዋ, ጎንደር ጎጃም ወሎ ምናምን ማይል አማራ አማራ ሚል የሁሉም አማራ ባህልን ባንድ ያዘለ ስራ እንጠብቃለን አማራነት ይለምልም🙏🥰🥰
❤❤❤❤❤
ተባረክ ዘፈንን እያሉ ጆሯችንን ሲበሱት ከርመው እንዲህ ለዛ ያለው ቃና አሰማሀን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
የታጠቀን ሱሪ አጥብቅው ሲመኙ ይሄው መቅደል አምባ ተማርከው ተገኙ 😂😃የቅኔ አባት ማን እንደ አማራ
ጀግናየ ብየሀለሁ የኔው
ጎንደሮች ስወዳቺሁ እህታቺሁ ከሸዋ❤❤❤❤❤
እምየ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ያርብ ❤❤❤
የዋጎቹ ልጅ ሁሌም ጥበብህ አይንጠፍብህ ወንድማለም ድንቅ እና ወጉን ባህሉን የጠበቀ ውብ ስራ ነው በርታልን::
ሀገሬ ጎንደር አምራ ምትኖር 🥺🫶🏾💚
ዝምብለህ ግጨኝ የበላይ ልጅ👍
ገጨሁህ
❤❤❤❤
ገጭተንሀል ተርፈህ ይሆን የበላይ ልጅ ደሜ 😂😂
@@mastietamru4776ף
@@elsitube7921❤ףף
Ygzaw, my favorite traditional singer lately!
አቤት አማራችን አንጀት አርስ ነን
አምሀራየ የኔ ኩሩ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን😢😢 በርታ ወድም አለም
ጎንደርዬ ሳላቃት የምናፍቀኝ❤❤❤አንደኛ ድምፅ💚💛❤
አማራነት ይለምልም አማራነት ከፍ ይበል 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ያምራል በርታ
ትችላለህ ወንድምአለም 🔥
የኔዋ ጎንደር አማራየ አፍ ያስጭናል ባህሉን እሴቱን የጠበቀ ማራኪ ስራ ነው ወንድምአለም የዋግ ሰቆጣ ጀግና አስደመምከን ውድድድድድ❤❤❤❤
❤❤❤አማራነት ከፍ ይበል❤❤❤ በርታልኝ ወንድማለም ከምር ትችላለህ
ትክክለኛ የጎንደር ለዛ ያለወሰ ሙዚቃ ነው በየ ቤታችን ሁሊ የሚዘፈነው አይነት ነው የሠማውት 😂❤❤❤ እነዚህ ጎንደሬወች ምነኛ ጨዋታ ያውቃሉ
የኔ ጀግና በርታ ሀቢቢ
የምገርም ፣ ለጆሮ ፣ ተስማሚ. ባህሉን የጠበቀ ድንቅ ስራ ነው ወንድሜ
እናንተስ እናንተስ ቁመት ነው ልካችሁ ጀግናው ጎንድሬ በ አንገት በለጣችሁ 🙄😂አወ እውነት እንደውም( ምርቃና )በለው💪💪አረ like ለዚህ ባለ ቅኔ ጀግና 👍
❤❤
😂😂😂😂😂👍
ዋው በጣምየሚያምርስራ አንደኛ ጎንድርየ ሁሌም አዲስ
ማየት የምፈልገው አገር ቢኖር ጎንደርየንራያ ቆቦየወች ሙትት ብለን እንወዳችሁአለን ❤
❤❤❤❤❤❤❤ደሜዋ
እኛም ውድድድ ኑሩልን❤❤❤❤
ኸረ ጠላትሽ ድብንይበል እኛም የፍቅር ጥግ ድረስ ውድድድድድድ አማራነት ይለምልም።
እኛም ውድድድ ሸጋዋ❤
ማን ነው እንደ እኔ ይሄ ዘፈን ሲሰማ በደስታ ልቡ የሚረበሸው። በአእውነት ወንድማችን በጣም እነአመሰግንሀለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እሰይ እንዴት ደስ ይላል ውይይ❤❤❤
አማራየ ጎንደር በጣም ዋው ምርጥ ስራ ወንድም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ብርታልን ወንድማለም ምርጥ ስራ ነው ቱፊቱን ሳይለቅ ❤❤❤
ምን አይነት ድምፃዊ ነህ ዋው❤❤ አበበች ሰቆጣ ላይ ግን አይደርስም!!!
በርታ
ውብ እና ያማረ ዜማ ቅንብር አማራየ❤❤❤ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና አማራው ፋኖ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🎉🎉🎉🎉
አሪፍስራነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ትለያለህ ወንድም ይግዛው 👌👌👌👌👌
ዋው አማራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉
አንድ ካልሆን በልተው ይጨርሱና አገው ዋግ አማራ ብለው ለሚከፍፍሉን ሰዋች ፈቲ ከሰጠናቸው እያናጠሉ ይጨርሱናል።።ስለዚህ አንድ አማራ ብቻ❤❤
My beautiful people Amaranth Gonder ❤❤❤❤ Yigzaw you're amazing ❤❤❤❤❤ በርታ ወንድምአለም የዋግ ሰቆጣ ህዝብ የራሳችን አካላችን ናችሁ እጅግ በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤❤❤ Selamawit from England
ዋዉ አማራዬ ❤❤❤❤
አማራየ እምይ ጎንድር ስላምሽ ይምለስ ❤❤❤😢ተባርክ ወድማችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
በጣም ደስ ይላል
This song is worth 100million view.
ቀብራረው ጎንደሬ❤
ዉይ አማራ መሆን እኮ መታደል ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፈጣሪ ሆይ ሠላም አውርድልን በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሠግናለን ወንድማችን በርታልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖየአማራ ህዝብ ወደ ፊት
እውይይ በጣም ዉድድድድድ አድርጌዋለሁ የኔ the Camelot of Africa my Gondar ❤❤❤❤❤ሁሉ ነገሯ የሚያምር ቃል የማጣልሽ ነገርስ እናታለም
ልክ እንዳንቺ የኔ ልብ ንፁህ🙏
የኛ የዋግ ጀግና የሰቆጣ ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤ትችላለህ አባቴ❤
#ጎንደር የኔ ስርክ አዲስ የኔ ስስት ሁሉም ከፍ በይልኝ ውንድሜ ይገዛው ምርጥ ሰራ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታ ❤❤❤❤❤
ዋውውው !!! ነው
አሪፍ ስራነው በርታልንአማራዪ ቀጣይ ለሽዋ አማራ እደምሰራ ተሰፋ አለን 💚💛❤✅😍
ሀገር ጎንደር አሞራ የሞት ኖር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Gonder muchi new mwedat from welkayet, Amhara, Ethiopia 💚💛❤💪💪💪
ጎንደር ❤❤❤
ትችላለህ አይገልፀውም ወድማለም በርታልን የአማራው ኩራት አበበች ሠቆጣ♥♥♥
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ግዝየ አሪፍ ስራ ነው አማራየ !!
wow ገና ብዙ እንጠብቃለን ምርጭስራ💚💛❤️
ዋውውውው አማራዬ❤❤❤❤
ጎንደርየ የኔ እናት ገና ትነግሻለሽ ❤❤በጣም ምርጥ እና አንደኛ የሆነ ስራ ነዉ ወንድም ትችላለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሪፍ ስራ ነው በርታልኝ ይግዝሽ ወንድሜ
የነጭ የባለ ኩታ ጃኖ ለባሽ ልጅ ስትሆን ሁሉም ያምርብሀል ።አምሓራ ድንቅ ህዝብ ድንቅ ምድር ❤
በርታ ግዝሽ
እንዲህ ነው እንጅ ሙዚቃ ዋው ምርጥ ስራ ይህን መስመር እንዳትለቅ👌በርታልን ወንድማለም❤ አማራዬ🩸🫂
የኔጀግና አናተለም ❤❤❤
አርት ድንበር የላትም እና ካንተ የሁሉንም ቢሄረሰብ ሙዚቃ እንጠብቃለን በርታልን አባቴ❤❤❤❤❤❤
1ኛ በርታ
ሃገሬ ጎንደር አብራ ምትኖር!
አሪፍ ስራ ነው በረታ
አማራወች የት ናችሁ ጎንደር መሰረታችን ሸዋ መናገሻችን ማንነታችን አማራ አማራወች ውድድ ነው ማረጋችሁጎጃምና ወሎ ❤❤❤❤
ዋው አማራዬ ትክክለኛ የጎንደር ለዛ ክበርልን❤❤❤
እሰይ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰💪💪💪💪
እጅግ ጥዑም ስራ ነው ክንዳለም በርቱ ። Great job!! ምዝገናገን 🙏!
Wendime anidegnanew hagerachinn selam yarigilin❤😢
ይግዛው በላይ የኔ አንደኛ የሰው ልክ እኮ ነህ ማርያምን ❤❤❤❤
አስለቀስከኝ አገሬ ጎንደር ናፈቀችኝ ኦፉ
አማራነት ውበት ❤ አማራዬ ሙቸም እወዳችኋለሁ ❤❤
አሪፍ ስራ ነው በረታ አድናቂህ ነኝ የባህል ዘፍን አድነቂ ነኝ ከባህረዳረ በጎጃምኞም ብቅ በል
ምርጥ ስራ ነዉ ካተ ብዙ እጠብቃለን አማራዬ
አቤት አማራ❤💃💃💃💃❤💪💪
እናታለም ጎንደር አንችን ክፉ አይንካሽ ወልዶ አሳድጎኛል አፈር እና ዉሀሽ ❤እናት ሀገሬ መንነቴ ገና ትነግሽልኛለሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋዋዋውውው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጵያ በሃሌ ዉይ ስወድሽ ጎደር ጀግናዬ 💪💪💪💪🙏🙏🙏🥰🥰🥰👌👌👌❤️❤️❤️😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘😘😘
ማርያምን ትችላለህ ወድሜ በርታልኝ ይግዛው💪❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋዉዉዉ ጎንደር ገዲሚቱ ድንቅ ስራ ነዉ ❤❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤
ኡፍፍ ጎንደርዬ እንዴት እንደናፈቀኝ።
ጎንደርዬ ሞቼ ወድሻለው❤❤❤❤❤ ናፋቂሽ ከሸዋ
በርታ ብሮ ድል ለአማራ fano
አማራ ፍቅር ነዉ
አማራዬ ኩሩ ህዝብ ሁሉእሚአምርበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራ ባልሆን ምንይውጠኝ ነበር❤❤❤❤
አሁንስ ኦሮሞ እየዋጠህ አደለ እንዴ ጉራ ብቻ
ደነዝ@@hermelagirma
😢 1 million @@hermelagirma
@@hermelagirmaanten yiwitihal amhara gn enkuan Oro taliyanim aldeferechiw
ኦሮሞ ነዉ ያልከዉ ሽዉ ክክክክ ማን ማንን እደሚድሥ አያቅም ቆርጠናል ባባየ የመጣ ቢመጣአናቆምም ድል ብቻ ነዉ እሚያስቆመን @@hermelagirma
አቦ እንደዚህ ነው እንጅ የድሮ ባህላችን እያመጣችሁ መስራት ❤️❤️😘አማራየ ምርጥ ህዝብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤
ገና ታስደምመናለህ አንተማ ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ ❤
አማራዬ ቀን እየመጣልን ነው አይዞን ጎንድር
ጎንደር ሰለተወለድሁ እጅግ በጣም ደስተኛነኝ😊
ማሸነፍ ልምዱ አርጎት ጎንደሬው ምግባሩን
የታገለው ሳይወድቅ አይፈታም ዝናሩን
💪💪💪 እንዳታስቡት አማራ አይሸነፍም
እውነት ነው
ትክክል
ትክክል
❤❤❤❤❤❤❤በትክክል@@selamawitgebretsadik3097
አረ ይለያል 💪💪
አበረታቱት የት አላችሁ ነፍጠኞች በቀጣይ በወሎ እንጠብቃል❤
በርታ ወንድማችን❤
ጎንደር ገዳሚቱ ❤ 💚💛❤️
አማራ ጀግራ ህዝብ ነው የተወለድኩበት ጎንደር ለየትይላል❤ ለዋለለት ሲውል የሞተለት ሲሞት ሰው ሁኖ ይገኛል ሰዎች የጠፊለት ጎንደሬው💚💛❤️✅
ጎንደሬወች በጣም እወዳችኋለሁ እህታችሁ ከራያ ቆቦ❤️❤️ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🙏🙏
❤
አሜን
❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን
ሸጋዎች እኛም ውድድድድ💕
አሚን❤❤❤
አምና አስቻለው ዘንድሮ ይግዛው ድምቅ በሉልን የእናትዋ ሊጆች ምርጥ ስራ ቤተ አማራየ❤❤❤
ትለያለህ ወንድሜ አይዞህ በርታልኝ❤❤❤
አማራ ኩሩ ህዝብ ነው የምንለው በምክንያት ነው አንድ አማራ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ከፋፋዮች አትድከሙ ይግዛው ተባረክ
በጣም ወድጀዋለው ጎንደሬ ነኝ የጎንደር ባህል በደንብ ገልፀህዋል 🙏🥰🥰🥰🥰ግን ደሞ ስለ አማራነት ብቻ ሚያቀነቅን ሙዚቃ ናፍቆኛል ሽዋ, ጎንደር ጎጃም ወሎ ምናምን ማይል አማራ አማራ ሚል የሁሉም አማራ ባህልን ባንድ ያዘለ ስራ እንጠብቃለን አማራነት ይለምልም🙏🥰🥰
❤❤❤❤❤
ተባረክ ዘፈንን እያሉ ጆሯችንን ሲበሱት ከርመው እንዲህ ለዛ ያለው ቃና አሰማሀን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
❤❤❤❤❤
የታጠቀን ሱሪ አጥብቅው ሲመኙ
ይሄው መቅደል አምባ ተማርከው ተገኙ 😂😃
የቅኔ አባት ማን እንደ አማራ
ጀግናየ ብየሀለሁ የኔው
ጎንደሮች ስወዳቺሁ እህታቺሁ ከሸዋ❤❤❤❤❤
እምየ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ያርብ ❤❤❤
የዋጎቹ ልጅ ሁሌም ጥበብህ አይንጠፍብህ ወንድማለም ድንቅ እና ወጉን ባህሉን የጠበቀ ውብ ስራ ነው በርታልን::
ሀገሬ ጎንደር አምራ ምትኖር 🥺🫶🏾💚
ዝምብለህ ግጨኝ የበላይ ልጅ👍
ገጨሁህ
❤❤❤❤
ገጭተንሀል ተርፈህ ይሆን የበላይ ልጅ ደሜ 😂😂
@@mastietamru4776ף
@@elsitube7921❤ףף
Ygzaw, my favorite traditional singer lately!
አቤት አማራችን አንጀት አርስ ነን
አምሀራየ የኔ ኩሩ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን😢😢 በርታ ወድም አለም
ጎንደርዬ ሳላቃት የምናፍቀኝ❤❤❤
አንደኛ ድምፅ💚💛❤
አማራነት ይለምልም አማራነት ከፍ ይበል 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ያምራል በርታ
ትችላለህ ወንድምአለም 🔥
የኔዋ ጎንደር አማራየ አፍ ያስጭናል ባህሉን እሴቱን የጠበቀ ማራኪ ስራ ነው ወንድምአለም የዋግ ሰቆጣ ጀግና አስደመምከን ውድድድድድ❤❤❤❤
❤❤❤አማራነት ከፍ ይበል❤❤❤ በርታልኝ ወንድማለም ከምር ትችላለህ
ትክክለኛ የጎንደር ለዛ ያለወሰ ሙዚቃ ነው በየ ቤታችን ሁሊ የሚዘፈነው አይነት ነው የሠማውት 😂❤❤❤ እነዚህ ጎንደሬወች ምነኛ ጨዋታ ያውቃሉ
የኔ ጀግና በርታ ሀቢቢ
የምገርም ፣ ለጆሮ ፣ ተስማሚ. ባህሉን የጠበቀ ድንቅ ስራ ነው ወንድሜ
እናንተስ እናንተስ ቁመት ነው ልካችሁ
ጀግናው ጎንድሬ በ አንገት በለጣችሁ 🙄😂
አወ እውነት እንደውም( ምርቃና )በለው💪💪
አረ like ለዚህ ባለ ቅኔ ጀግና 👍
❤
❤❤
😂😂😂😂😂👍
ዋው በጣምየሚያምርስራ አንደኛ ጎንድርየ ሁሌም አዲስ
ማየት የምፈልገው አገር ቢኖር ጎንደርየን
ራያ ቆቦየወች ሙትት ብለን እንወዳችሁአለን ❤
❤❤❤❤❤❤❤ደሜዋ
እኛም ውድድድ ኑሩልን❤❤❤❤
ኸረ ጠላትሽ ድብንይበል እኛም የፍቅር ጥግ ድረስ ውድድድድድድ አማራነት ይለምልም።
❤❤❤❤
እኛም ውድድድ ሸጋዋ❤
ማን ነው እንደ እኔ ይሄ ዘፈን ሲሰማ በደስታ ልቡ የሚረበሸው። በአእውነት ወንድማችን በጣም እነአመሰግንሀለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እሰይ እንዴት ደስ ይላል ውይይ❤❤❤
አማራየ ጎንደር በጣም ዋው ምርጥ ስራ ወንድም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ብርታልን ወንድማለም ምርጥ ስራ ነው ቱፊቱን ሳይለቅ ❤❤❤
ምን አይነት ድምፃዊ ነህ ዋው❤❤
አበበች ሰቆጣ ላይ ግን አይደርስም!!!
በርታ
ውብ እና ያማረ ዜማ ቅንብር አማራየ❤❤❤ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና አማራው ፋኖ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🎉🎉🎉🎉
አሪፍስራነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ትለያለህ ወንድም ይግዛው 👌👌👌👌👌
ዋው አማራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉
አንድ ካልሆን በልተው ይጨርሱና አገው ዋግ አማራ ብለው ለሚከፍፍሉን ሰዋች ፈቲ ከሰጠናቸው እያናጠሉ ይጨርሱናል።።ስለዚህ አንድ አማራ ብቻ❤❤
My beautiful people Amaranth Gonder ❤❤❤❤
Yigzaw you're amazing ❤❤❤❤❤ በርታ ወንድምአለም የዋግ ሰቆጣ ህዝብ የራሳችን አካላችን ናችሁ እጅግ በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤❤❤ Selamawit from England
ዋዉ አማራዬ ❤❤❤❤
አማራየ እምይ ጎንድር ስላምሽ ይምለስ ❤❤❤😢ተባርክ ወድማችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
በጣም ደስ ይላል
This song is worth 100million view.
ቀብራረው ጎንደሬ❤
ዉይ አማራ መሆን እኮ መታደል ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፈጣሪ ሆይ ሠላም አውርድልን በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሠግናለን ወንድማችን በርታልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
የአማራ ህዝብ ወደ ፊት
እውይይ በጣም ዉድድድድድ አድርጌዋለሁ የኔ the Camelot of Africa my Gondar ❤❤❤❤❤ሁሉ ነገሯ የሚያምር ቃል የማጣልሽ ነገርስ እናታለም
ልክ እንዳንቺ የኔ ልብ ንፁህ🙏
የኛ የዋግ ጀግና የሰቆጣ ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤ትችላለህ አባቴ❤
#ጎንደር የኔ ስርክ አዲስ የኔ ስስት ሁሉም ከፍ በይልኝ ውንድሜ ይገዛው ምርጥ ሰራ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታ ❤❤❤❤❤
ዋውውው !!! ነው
አሪፍ ስራነው
በርታልን
አማራዪ
ቀጣይ ለሽዋ አማራ እደምሰራ ተሰፋ አለን 💚💛❤✅😍
ሀገር ጎንደር አሞራ የሞት ኖር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Gonder muchi new mwedat from welkayet, Amhara, Ethiopia 💚💛❤💪💪💪
ጎንደር ❤❤❤
ትችላለህ አይገልፀውም ወድማለም በርታልን የአማራው ኩራት አበበች ሠቆጣ♥♥♥
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ግዝየ አሪፍ ስራ ነው አማራየ !!
wow ገና ብዙ እንጠብቃለን ምርጭስራ💚💛❤️
ዋውውውው አማራዬ❤❤❤❤
ጎንደርየ የኔ እናት ገና ትነግሻለሽ ❤❤በጣም ምርጥ እና አንደኛ የሆነ ስራ ነዉ ወንድም ትችላለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሪፍ ስራ ነው በርታልኝ ይግዝሽ ወንድሜ
የነጭ የባለ ኩታ ጃኖ ለባሽ ልጅ ስትሆን ሁሉም ያምርብሀል ።አምሓራ ድንቅ ህዝብ ድንቅ ምድር ❤
በርታ ግዝሽ
እንዲህ ነው እንጅ ሙዚቃ ዋው ምርጥ ስራ ይህን መስመር እንዳትለቅ👌በርታልን ወንድማለም❤ አማራዬ🩸🫂
የኔጀግና አናተለም ❤❤❤
አርት ድንበር የላትም እና ካንተ የሁሉንም ቢሄረሰብ ሙዚቃ እንጠብቃለን በርታልን አባቴ❤❤❤❤❤❤
1ኛ በርታ
ሃገሬ ጎንደር አብራ ምትኖር!
አሪፍ ስራ ነው በረታ
አማራወች የት ናችሁ ጎንደር መሰረታችን ሸዋ መናገሻችን
ማንነታችን አማራ
አማራወች ውድድ ነው ማረጋችሁ
ጎጃምና ወሎ
❤❤❤❤
ዋው አማራዬ ትክክለኛ የጎንደር ለዛ ክበርልን❤❤❤
እሰይ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰💪💪💪💪
እጅግ ጥዑም ስራ ነው ክንዳለም በርቱ ። Great job!!
ምዝገናገን 🙏!