Mimi Muluken | Kenawte| ሚሚ ሙሉቀን | ከናውቴ New Gojam Amharic Song 2024
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ንጉሥ ተክለ ሀይማኖት ( ንጉሰ ጎዣም ወ ከፋ)
የ ሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ሁለት ታላላቅ ዘመቻዎችን አድርገዋል። ከነዚህም ውስጥ የመጀመሪያው የሱዳን ድርቡሾች ድንበር ተሻግረው ጎንደር ድረሥ በመግባት ታላቅ ጥፋት ሲፈፅም ንጉሥ ተክለሀይማኖት 100ሺ የሚሆን ሰራዊታቸውን ይዘው በመሄድ ድል አድርገዋል።( ተክለዳድቅ፣ 2000:6)
ለመላው ጥቁር ህዝቦች የነጻነት በር በከፈተው ታላቁ የአድዋ ጦርነት ወቅትም የጎጃምን ጦር በምምራት 3ሺ ሰራዊት ይዘው በመዝመት ታላቅ ድል አስመዝግበዋል።( ተክለዳድቅ፣ 2000:109፣ መሪራስ አማን : 2009:355)።
Check Out New Ethiopian music by Subscribing Marsuf
Copyright@Marsuf27
#ethiopianmusic #habesha #eth #music #culture #art#entertainment #Africa
እንኳን ቀልፀሽው እንኳን ተዚሞበት
ልብን ያሸፍታል ወትሮም የ'ንቺ አንደበት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Y@@Marsuf27
ይህ አዲሱ ስራዋ ነው እዴ
❤❤❤❤እሰኪ ላይክ በሉኝ አማራ መሁን መታደል እኩ ነው😊😊😊
በርቸ ደሜዋ አማራ ባልህ ይቆጨኝ ነበረ
እሄን የመሰለ ዘፈን እሰካሁን 200kvew ብቻ ያአማራ ህዝብ 70million የት አለ? በእውነት የአማራ ህዝብ በሚዲያው ዘርፍ ወደኋላ ቀርተናል እንቀሳቀስ ተኚተናል
ፖለቲካ አደረግኸው አይደል? የyoutube እይታ አንዳንዴም ሽቀላ በብሄር ሆነ?
አማራ ክልል ኔትወርክ እንጅሩ
ከአማራ ክልል ውጪ ያለው ሰው ነውኮ ሚያየው ኔትወርክ እንደሌለ ከክልሉ እየወቃችሁ
ከብዛት ጥራት 😂😂😂
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ 120ሚሊዮን ነው ይባላል ታድያ ሌላው ተጠራቅሞ 50 ሚሊዮን ነው እያላችሁ ነው
Gojam yenate ager betam destegna negn ye gojam zer silalebign...addis bihiweledm i always be gojame
እኔ ግን ወሎየ፡ጎጃሜ ፡ጎንደሬ እያሉ የሚፅፉ ሰዎችን ሳይ ነፍሴ ትፀየፋቸዋለች እኔ የማስበው እንደ አማራ ነው!!!
No issue buddy
Wollo has it own color
Gojam, Gonder and shewa as well has own color so mention is no issue on amhara
ምን ችግር አለው ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ እኮ የሁሉም አማራ ቦታዎች ናቸው
አንተ ደግሞ ኢትዮጵያ ብትል ያምራል
@@AntenehGetasewአማራነት ይበልጣል ለኔ🥰🥰🥰💪💪💪
@@SimachewSimegnኢትዮጵያ የጭፍጨፋ የሰው በላ🤧🤧👎👎
ጎጃም ውብ ሀገር አማራዬ ሰላምችን ይመልስልን ፈጣሪ 😢❤😊
ጎጃም የዘሜ ሀገር😢
አማራዬ ዘርህ ይብዛ
ከሰሜን ደቡብ ከምስራቅ ምዕራብ አማራ ገና ያብባል በርቱ።
ምከሩ ዝከሩ ተቀራርባችሁ ስሩ ከዚህ በላይ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ 🎉❤
አማራነት ይቅደም💪💪💪💪
Proud gojja here but I’m more proud of being Amhara 💚💛❤️
ሚሚየ የአማራ ህዝብ ከዚህ መከራ ወጥቶ አብርን እንድንጨፈር ያርገን
የዚች ልጅ ድምፅ ይለያል በጣም ፅድት ያለ ስራ እናመሰግናለን የጎጃም ባህልና ስራ ስላሳየሽን❤
@aderaw, ያማራ፣ህዝብ፣ ጦርነት፣ ላይ፣ ነው፣ ዘፈኑ፣ምርጥ፣ነው።
ተባረኪ፣እህታችን።
እነ፣ ማርሸትን፣ ትንታግ፣ ፋኖን፣ዘሜን፣አግዙ።❤
በስማም እስክስታ ይሄ ነዉ እንዴት ዬምራል ቱባ_ባሕልና ማንነት ይሉሃል ይሄ ነዉ በእዉነት እግዚያብሔር ሀገረ_እግዚያብሔርን ሠላም አድርግልን።
ጎጃሞች ሞቼ ነዉ የምወደዉ❤️❤️❤️ ድምፀ መረርዋዋ እንስት ሸጋ ሥራ ነዉ ተባረኪልኝ ❤❤❤
እናትዋ ጎጃም ሰላምሽ ይብዛ 😢😢😢😢 በጣም ልብ የሚሰብር ሙዚቃ ❤❤❤❤
ጎጃም አገሬ ናፈቅሽኝ መቸ ነዉ የማይሽ
እኔ ግን ከጎጃም መግባት እፈልጋለሁ በተለይ ጀግናዉን ዝናቡን😛
@@zuzu4827ጎበዝ አማራ ለአማራ አግቢ ❤❤❤💪💪💪
I love Ethiopian music, and I am a Sudanese lover of my neighbor, Ethiopia
🇸🇩❤🇪🇹💪
አዲሷ የባህል ዘፋኟ ንግስት እየመጣች ነው በርቺ ያዝልቅልሽ ድምፅሽ ቅላፄው ጉልበቱ የዘፈኖችሽ ግጥሞች ገራሚ ናቸው🙏🙏🙏
ከትግራይ ነኝ ምርጥ ሙዚቃ ፖለቲከኞች ያጥፋልን ❤❤❤❤❤
እውነት ነው እኛ አንድ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ያጥፋቸዉ ሰላምችንንይመልስልን
ተአነቂ ገመድልተባበርሽ /ህ
አሚን
የኔም ምኞት ፖለቲከኞችን አጥፋቶልን የድሮ ሰላማችን ይመለስልን❤❤❤❤
Amhara the beautiful people ቆንጆ❤
አማራ አደለሁም ግን ወንድ ነው አማራ
አማራዬ ምን ሌሁንልክ የኔ ምርጥ ዘር
ዋውውው አቤት ድምፅና ዜማ ለአናብስቶቹና ሳተናዎቹ💯%👌👌💚💚
ትክክል ነዉ ጎጃም ባህል
አማራዬ የኢትዬጲያ ታላቁ ዋልታ💚💛❤️አማራዬ የሁሉ ድምቀት
ወሮሞ ነኝ አማራ ጀግኖች ናችሁ አደኛ❤
እንተ አራጅ ጭፍጨፋ ወረራ ሰው በላ ጋላ እኛ አማራ በአንድ ጠላታችን ጋላ ባርያ የባርያ ዘር ነው።🤮🤮🤮🤮🤮🤮
በፈጣሪ ስም እንዴት የሚያምር ፍልቅልቅ ድምፅ ከሚያምር ቀረፃ ጋር ፣ ሚሚቾ ከረጅም አመታት በዋላ እንደጠበቅንሽ አስገርመሽናል😮😮😮 ጆሮአችን ፍትህ አገኝቷል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመችሽ አቦ
ጎጃሜወች በፍቅራቹ ልሞት ነው 😢❤❤❤
😂😂😂🤭🤭🤭❤❤❤🥰🥰🥰😘😘😘
ጋሬጣው ጎጃሜ የነአጅሬን አገር በይልኝ እስኪ
የቤተ አማራ ቆንጃጅት ምዕራብ አማራን ሲያወድሱት እንዴት ደስ ይላል። ሚሚዬ ተባረኪ። እንወድሻለን!!
ሚሚየ ምርጥ ስራ ነው በርች:: ሹምየ ሁሌም ስጨቃጨቅህ የኖርኩትን ቀረፃ አሁን ከምፈልገው በላይ ፍንትው አድርገህ አሳይተህኛል እጅግ ተጠበህበታል:: ሹምየ ግሩም የሆነ ወርቅ የሆነ እጅ ነው የያዝከው በርታልኝ::
እናታለም ጎጃም ትውልዴ እድገቴ ትዝታዬ
በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውው የኔ ቆንጆ ቆንጆ ስራ ነውበረች🩷ውድ ያማራልጆች እየገባችሁ አበረቷት ላክ አረጉላት🧡🩷🥰አባት ሀገር አማራዬ ስላምችን ይብዛ❤
የሚደንቅ ነው እናመሠግናለን ሚሚ ያዝ እስክስስስስ ❤❤❤
እስኪ ላይክ በሉኝ በማርያም አማራ መሁን መታደል እኮ ነው❤❤❤❤❤
የኔ አማሮች ስወደችሁ እኮ ጀግንነታችሁ ጥበባችሁ ይለያል
ውይ አማራ መሆን መታድል ነው ብአማራናቴ አኮራለህ ምርጥ ሙዚቃ ነው ብረቸ
ጎጆዬ ስወዳችሁ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ሰላም ለሁሉም አማራዊያን🙏🙏🙏🙏
Gobez you represent the true tradition of Gojam and amhara
, thank you .
Proud to be a member of this amazing Amhara community the most lovable people ❤❤❤
ጎጃሜ ዳሩኚ አሁን 💘💘💘💘
አገሬ ጎጃም በይልይ❤❤❤❤❤❤
አማራ የት ነዉ ያላችሁት አማራ ደሜ ነዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
አማራነት ይቅደም ድል ለታላቁ አማራ ህዝብ ፋኖ አባት አገር አማራ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ለዚ ሙዚቃ አሁን እሄ ብቻ እይታ መሆን ነበረበት ከዛ ሁላ ሚሊየን አማራ?❤❤❤❤❤❤
Absolutely ❤️ 💯 ❤️ 💯 ❤️
የተለቀቀበት ገጽ ነው የሚዎስነው በሆፕ ወይም በናሆም ሪከርድስ ቢለቀቅ በጣም ኣሪፍ ነበር ይህ ከናትዋ ጎንደር ኣይነት ስራ ነው የሆነ ተከታታይ ድራማ የሚመስል ክሊፕ ፐፐፐፐፐ💪💪💪💪
አማራነት ይቅደም ድል ለአማራ ፋኖ ጀግኖች ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
እንዴት የሚገርም ግጥም እና ዜማ ነው አቤት ድምፅ ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም 👏👏❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይ💋አማራዬ እንኮንም ከአእናንተ ተወለድኩ ባለ ብዙ ታሪክ 💚💛❤️💪
እይ ወሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራ መሆን መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማይረባ ቲክቶከር ቢጮህ ትግተለተሉ ነበር እስኪ ይሔን የመሰለ ዘፈን ላይኩ የት አለ እናበሽብሻት እስኪ የልፋቷን ዋጋ ባይከፍልም ወገን ገባ ገባ በሉ🎉🎉🎉❤❤❤❤
አማራነት ሕዝቡን ጠብቅልን😢🥰💞💞💚💚💚
የዋህ ገራገር ፍቅር ህዝብ አማሀራ😊😊😊😊😊🎉
My Gojjam 💙💙💙💙💙💙💙💙💙
ትክክለኛዉን በሀላችንን ሥላሥተዋወቅሽልን እናመሠግናለን ይመችሽ አሉጅ ጎጃም ሸማ የሌለ ይመሥል በካሽመር የሚሠሩ እነዚ ባህል አጥፊወች
ሀገሬ አማራ ሰላምሽ ይብዛ
ዋው በጣም አሪፍ ድምፅ ነው ያለሽ ሚሚዬ❤❤❤።ሀገሬን እያነሳሳሽ ሻንጣዬን ጠቅልዬ ልምጣ ነው።
ሁሌምአሚያሥደሥተኝወርቶዶክሥሁኘአማራመሆኔብቻነዉ
❤አቤት አማራነት ኩራቴ😊
Awesome!! Beautiful Amhara!!
የኔዎች ዳሞቶች የታላችሁ ❤
ምናለ ደሞ በሸዋ ብቅ ባለች ይህን ምርዋ ድምጽ ይዛ❤
የሚጥም ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች በርቺልን፡፡
ከናውቴ የህዝብ ዜማ ነው፡፡ከ35 ወይም 40 አመት በፊት ሞጣ(ምስራቅ ጎጃም) ገጠር ሰርግ ላይ ሲዘፈን አስታውሳለሁ፡፡ግን በደምብ ተጫውተሸዋል፡፡ስላስታወሽን እናመሰግናለን፡፡በጣም ወድጄዋለሁ፡፡በርቺ!!
ከ40 አመት በፊት ሰርግ ትሄጅ ነበር አሁን ስንት አመት ቢሆንሽ ነው ስለዛ አመት የምታወሪው
ከናውቴ ማለት ምን ማለት ነው እባክህ ጀባ በለኝ
@@SsXx-cq5ehእድሜ ፀጋ ነው ምን ችግር አለው🤔
በረችልኝ ምረጥ ድምፅ❤ አቤት ትዝታ አንችን ስሰማ ወደ ሗላ መለስሽኝ የ90 ቹ ተስፋየ ወረቅህ ህፃን ሁኔ ውቢቱ ገጃሜ ይደመጥ። ነበረ ሰወደው ነበረ ነፍሱን ይማረው😢
በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ። በርች አይዞሽ!
አማራዬ የኔ ውብ ዘር 💪💪💪💪
💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️ አማራነቴ ኩራቴ 😘😘 ድምፅሽ ዋው 👌👌
አቤት ድምጸ 100✅ ሚሚየ በዚህ ድምጼሽ አማራ አል ዝፈኝል 😍😘😘😘
ሚሚዬ ድምጽሽ እኮ ይለያል 🔥ሠርግ ላይ እንዳስጨፈርሽኝ ዛሬም ተከሻየ መዉረግረግ ሊጀምር ነዉ 💃🙈 😂 ደስ በሚል አዲስ ስራ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርችልን❤❤❤
የአማራ የበህል ልብስ ይሄ ነው በጣም ያምራል ቦታው ሁሉ
ቆንጆ ስራ ነው በርቱ በተለይ እኔ ያስገረመኝ ህፃኗ ልጅ ዋሽንት ይዛ ሰያት በጣም ነው ደስ ያለኝ ባህሏን በማስታወሷ በርቱ በርቱ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሰማዉ ማልጠግበዉ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤ ቀጥይበት
አቤት ቅኔው የኔ ወርቅ በርቺ በጣም ነው እሚአምር ስራ ነው❤❤❤❤❤❤
እውይይይይይይ 💚💛❤እንኳን ከእናተ ተወለድኩኝ ባለ ብዙ ታሪክ አማራዬዬዬዬዬ💚💛❤💯💯💯💯💯💯💋💋💋💋💋💋
ወርቃሙ ሳፋ❤❤❤
my biutfull 😍 peoples Amhara Ethiopia 💚💛❤️
ጎጃም✊
አማራ ነኝ💪💪💪💪💪
ሚሚ ሙሉቀን እና ማርሰፍ ድንቅ ጥምረት ነው ፣ ያዥ ጎጄዋ!😍🙏💪💪💪💪🙏🙏🙏
"እረ ጎጃም ጎጃም ጎጃም እንዴት ይቅር፤
እንደ እናት እንጀራ የሚለው ቅር ቅር" በይልኝማ
Authentic, meaningful, and inspiring production! Looking forward to watching thousands of productions in this channel.
My Gojjam💚💛❤️
ሀገሬጎጃምሰላምሽብዝትይበል🥰
አቤት ድምፅ አማራዬ ❤💛💚😘
አለን ጀግና የጀግናዘር አመራፋኖ
እጅግ በጣም ያምራል!!!
አቤ አልሞተም ዘመን ተሻጋሪ ታሪክሰርቶ ነው ያለፈው ስሙ ከመቃብር በላይ ነው ነፍሱን ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያኑርልን
ምርጥ ስራ በርቱ
በጣም ቆንዦ ዜሜንነታችን የሚገልፅ እና ወቅቱን የሚመጥን
የኔ ወርቅ ህዝብ ደሞቼ❤❤❤
ጥሩስራነውበርችልን ❤❤❤
ይህ ነው የበላይ እህቶች 💪💪💪❤❤
👏👏👏 እጅግ ድንቅ በሀሉን የጠበቅ
❤❤❤❤የኔውድበወሎምስሪእኔአጠገብኩሺም አማራንሁልንም ጨምረሺ በጣም ያመረነው
አማራዬ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እዳአማራ እድለኛ የለምእኮ❤❤❤❤❤❤ ጎጃም ውብባህል ጎንደር ሸዋ ወሎእድአማራ አማራውተራራው
❤❤❤❤ዋው ነው የኔምርጥ እህት አለባብሳችሁ ይበቃል ❤❤❤❤❤
የጀግና ምድር~ጎጃም ፣ አማራ ፣ ኢትዮጵያ!
nice sound
በእዉነት በጣም ደሰ የሚል ድምፅ
ዋሽንት የያዘችው ልጂ ደስ የሚል ነገር አላት❤❤❤❤