በጉብኝት ቪዛ ወደ አሜሪካ ስትመጡ የምትጠየቋቸዉ የኢንተርቪዉ ጥያቄዎች….US embassy interview

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @antenehk5651
    @antenehk5651 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @fisehakidane7171
    @fisehakidane7171 6 днів тому +1

    Good information

  • @ZelalemAlemayew-l3t
    @ZelalemAlemayew-l3t Місяць тому +1

    ተባረኪ

  • @TesfayWelegebrial
    @TesfayWelegebrial 4 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @EnthusiasticAzaleaFlower-jm9qx
    @EnthusiasticAzaleaFlower-jm9qx 7 місяців тому +1

    አሜን።

  • @TsigeredaDemissie-f8g
    @TsigeredaDemissie-f8g 5 місяців тому +1

    AMEN THANK U IT IS USEFUL ONFORMATION

  • @GIRUM1
    @GIRUM1 2 місяці тому +1

    thanks

  • @sendekadane3015
    @sendekadane3015 2 місяці тому +1

    እግዜየብሔር ይስጥሽ።

  • @ayehuayalew
    @ayehuayalew 29 днів тому +1

    ዮርዲ እኔ ልጄ ከሄደ 1 አመት ሆኖታል የሄደው በDV ነው አሞት ለመጠየቅ ነው የምሄደው ይሁን እጂ እስካሁን ስራ እየሰራ አይደለም የራሴን ኮስት የምሸፍነው እራሴ ነኝ የማርፈው ከእሱ ቤት ነው ስለዚህ ምን ማድረግ እንደለብኝ ንገሪኝ የእኔ እመቤት ። አመሰግናለሁ

  • @mettik1562
    @mettik1562 4 місяці тому +1

    I just Love you! You are very intelligent!

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 7 місяців тому +3

    1st🎉🎉🎉

  • @EnthusiasticAzaleaFlower-jm9qx
    @EnthusiasticAzaleaFlower-jm9qx 7 місяців тому +10

    ነሐሴ 16 ethiopia america embacy interviwe አለኝ።እግዚአብሔረ ይረዳኝ።

    • @firdoskasim1589
      @firdoskasim1589 7 місяців тому +1

      ፈጣሪ አብሮሽ ይሁን!

    • @Keabe-q8z
      @Keabe-q8z 7 місяців тому

      እንደዚህ በረጅም ነው እንዴ ቀጠሮ የሚሰጡት ሲገርም እኔ በቤተሰብ የተጀመረ ፕሮሰስ ኢንተርቪው ዴት እሰኪልኩ እየጠበኩ ነው እህቴ ያንቺ በምን አይነት ቪዛ ነው ኢንተርቪው የምትገቢው ? የልብሽን ያስምርልሽ❤

    • @fitamekonen6665
      @fitamekonen6665 5 місяців тому

      I have July 18

    • @ማራኪልብ
      @ማራኪልብ 4 місяці тому

      ይርዳሺ

  • @MeazaGatachew
    @MeazaGatachew 6 місяців тому +1

    የኔ ልጅ ተባረኪ ጥያቄዬን መልሰሽልኛል

  • @shewaabebe2561
    @shewaabebe2561 5 місяців тому

    በስፖንሰር ነው የምሄደው ምን ያህል ገንዘብ ዲፖዚት ላድርግ?? የምን ያህል ጊዜ ነው ገንዘቡ መቀመጥ ያለበት

  • @Rooneytube9
    @Rooneytube9 6 місяців тому +1

    Ba visitor visa metan mekiret anchilim

  • @EnthusiasticAzaleaFlower-jm9qx
    @EnthusiasticAzaleaFlower-jm9qx 7 місяців тому +1

    ሰላም

  • @binyamlerebo298
    @binyamlerebo298 5 місяців тому

    በ b1/b2 ሄደን እዚያው መቅረት አይቻልም?

  • @1p2k3a4b
    @1p2k3a4b Місяць тому

    ፋዘር ግሪን ካርዱ Expired አርጎ ነበር። አሁን ተመልሶ አሜሪካ ለመመለስ ብሎ b1/b2 visa form ሞልቼለት ኢንባሲ ቀርቦ እንቢ አሉት። ሌላ ፎርም ነዉ የምትሞላዉ ግሪን ካርድ ካለህ ብለዉ። የትኛዉ ፎርም ነዉ የሚሞላዉ?

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 4 місяці тому

    እህቴ ምንምን ዶክሜንቶች ነው ይዘነ መቅረብ ያለብን ,please 🙏 if you can answer my question

  • @MihretSisay-m6f
    @MihretSisay-m6f 3 місяці тому

    ከአውሮፓ ወደ አሜሪካ ለመምጣትስ

  • @mohammedhussen8479
    @mohammedhussen8479 4 місяці тому

    How much do immigration lawyers charge in the United States? Please

  • @TesfayWelegebrial
    @TesfayWelegebrial 4 місяці тому

    ሰላም እንዴት ነሽ ዮርዲየ።
    ኣንድ ጥያቄ b1/b2visa ላይ የደርሶ መርስ የበረራ ቲኬት ይጠየቃል እንዴ?የሚጠየቅ ከሆነስ visa ማግኘታችን እርግጠኛ ሳትሆ እንዴት ትቆርጣለህ ብትነግርኝ።ኣመሰግናለሁኝ።

    • @TesfayWelegebrial
      @TesfayWelegebrial 4 місяці тому

      ልትመልስልኝ ኣትችልም ይቅርታ።

    • @SelemonYemaryam
      @SelemonYemaryam 2 місяці тому

      እሱ ይቅርብህ ትኬት መቁረጥ የለብህም ቮዛ ላይሰጡህ ስለሚችል ተበልተህ ትቀራለህ ደግሞም አይጠይቁም እኔን አልጠየቁኝም ነበር

  • @AmeterehmamAmeterehman-dj7mj
    @AmeterehmamAmeterehman-dj7mj 4 місяці тому

    እባክሽን አትለፊኝመልሺልኝ
    እህቴ በመጀመሪያ ስለምጥሰጭን መረጃ በጣም አመሰግናለው
    ኢንተርቪው ስንደረግ የትኛውም ኢምባስይ በ ENGLISH ነው ግዴታ ቁአንቁአ ማወቅ አለብን?

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 4 місяці тому

    አመሠግናለሁ ልጄ እኔ እንኳን አንድ ሰሶስት ጊዜ ሄጃለሁኝ አሁን ግን ፓስፖርቴን አሳድሼ ኢምባሲ መስከረም መጨረሻ ላይ ነው ቀጠሮዬ አሁን እንደገና ኢሄንን ሁሉ ይጠይቁኛል እንዴ ? የምትወስደኝ ልጄ ናት ከሷ ወረቀት ያስፈልገኛል ኦንዴ?

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w 7 місяців тому

    Please ለልጆች የሚጠየቁትን ስሪልን ልጆቼ በቅርብ አላቸው

  • @genetasefa6919
    @genetasefa6919 7 місяців тому +1

    ሠላም እህቴ በመጀመሪያ ስለምትሰጭን መረጃ ፈጣሪ ይባርክሽ እናም አንድ ወንድሜ ዲቪ ደርሶት ነበር እናም እስፖንሰር ለመሆን ምን ምን ዶክመንት ማሞላት ነው ያለበት እስፖንሰር የሚሆነው ሰው በእስፖንሰርሽ ምክንኛትስ ፌል ሊያረግብሽ ይችላል እባክሽ ለዚህ ፈጣን መረጃ ስጭኝ በፈጣሪ 🙏

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  7 місяців тому

      Sponsor lemehone sponsor yemihonew sew fekadegna new mehone yalebet keza degmo sera yalew lihone yegebal endihum sponsor adrego yemiyametawen sew lemekebel yemiyaschel kefel linorew yegebal

  • @belayaberaaga2850
    @belayaberaaga2850 4 місяці тому

    መቼም ከሄድኩ እንዳልመለስ እኮ ያውቁታ😂

  • @Alehegngetachew-b6v
    @Alehegngetachew-b6v 5 місяців тому

    invitation letter ከመጣልኝ በሁዋላ በሌላ ሰው በኩል ውክልና ሰጥቼ ቀጠሮ ማስያዝ እችላለሁወይ አሁን ክፍለሀገር ስለሆንኩኝ ነዉ!

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 2 місяці тому

    ሰላም የኔ እህት እባክሽ እኔ ኢሮፕ ነው የምኖረው እና ዜግነት አለኝ መግባት ችግር የለብኝም ግን ለመቅረት እና እፈልጋለሁ ቤት አለኝ የራሴ እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ አሳውቂኝ እባክሽ ከቻልሽ ኢሜል ላይ አይ በይኝና ላውራሽ አመሰግናለሁ

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  2 місяці тому

      Instagram kalesh official_yordanosb txt adergilegn

  • @SeyifeYemane-yn8tp
    @SeyifeYemane-yn8tp 6 місяців тому +1

    Yordi

  • @MunaTahir-v4d
    @MunaTahir-v4d 7 місяців тому

    የኔ አህተ አሁን ያለሁት ልጆች ጋር us ወሰጥ ነው ልጠይቅሸ የፈለግሁት እዚህ ለ7 አመተታትቆየሁ ከዘህ አገር የሚገኝ ጥቅማጥቅም አለወይ?

    • @tigist9810
      @tigist9810 7 місяців тому

      የመኖርያ ፍቃድ ካገኙ አዎ ጥቅማጥቅም ያገኛሉ

  • @TsadkanYilma
    @TsadkanYilma 6 місяців тому

    Interview be English language new minxeyekew weys berasachn?????

  • @SelemonYemaryam
    @SelemonYemaryam 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ልክ ነሽ የሚጠይቁት ጥያቄዎችን መልሶች በትክክል አስረድተሻል ግን አንድ የቀረሽ ነገር ዋና አድርገው የሚጠይቁት ከUS ውጭ ሌላ ሀገር የት ሄደሀል ነው የሚሉት እኔን በዚህ ነው የጣሉኝ ሌላ የተሳሳትኩት የለም SO ሌላ ሀገር ደርሶ መመለሱ መልካም ነው መሠለኝ እኔ በዚሁ የምጠይቅሽ ነገር በመንፈሳዊ አገልግሎት ነበር የገባሁት እሱጋ ያሉት ጠርተውኝ ነበር የገባሁት እና ግን እስካሁን አልገባኝም የከለከሉበት ምክንያት ጥያቄ አልሳትኩም እና ለምን እላለሁ እኔ የምጠይቅሽ እህቴ በእሱ ሀገር የሚታወቁ በአላቶች 3 የገና.የትንሳኤ . የዘመን መለወጫ እነዚህን ይመስለኛል የእኛን በአል የሚያውቁትና ከእነዚህ ውስጥ በየትኛው ጊዜ ነው ሊሰጡ ይችላሉ የምትይ ማለት በጣም እነሱም የሚያከብሩት በአል ?ጥያቄ ግልፅ ከሆነ ብትመልሽልኝ እዙሁጋ በጽሑፍ ካላስቸገርኩ

  • @AsR-j1h
    @AsR-j1h 5 місяців тому +1

    ስውረን ለፈለፍሽብን ቀስ ብለሽ ማውራት እትችይም መጥኔ ላገባሽ ተንገበገብሽ እኮ