ወንጌላዊ ኤርሚያስ ቄሶቹን ያስደነገጠ እዉነት አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | ወንጌል ይለዉጣል | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лип 2024
  • #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል
    ኤል ቃል tube
    ወንጌላዊ ኤርሚያስ ቄሶቹን ያስደነገጠ እዉነት አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | ወንጌል ይለዉጣል | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

КОМЕНТАРІ • 23

  • @seifetafesse1615
    @seifetafesse1615 9 днів тому +7

    ወንድሜ ኤርሚ በዕውቀት ስለሆነው አንጀት አርስ ማብራሪያህ ጌታ ይባርክህ በዚህ ዕውነትን የመግለጥ ሂደት ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት የመምጣት ዕድላቸው ይሰፋል:: በዚህ ቲም ውስጥ ያላችሁ ወንድሞች እና እህቶች በአገልግሎታችሁ በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ ከጌታ ዘንድ የሚጠብቃችሁ ሽልማት ነው፡፡

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 8 днів тому +2

    ኤርምዬ ስወድህ እኮ ጌታ ዘመንህንንንንንን ይባርከው አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 8 днів тому +3

    እሰይ ብዙ ሠው እየየነቃ ነው ኤርሚ እንቃቸው

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 5 днів тому

    አቤት ትዕግስታችሁ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ጨለማ ነጥቀህ ብርሃንን የሰጠኸኝ ስምህ ማደሪያህ ይባረክ ኡፌፌፌፌፌፌ ኢየሱስ❤❤❤❤

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 6 днів тому

    ዳኒዬ ጌታ ይባርክህ ትሁትና አስተዋይ አክባሪ ነህ ለምልም ተባረክ በብዙ🎉

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq 8 днів тому +1

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 8 днів тому +2

    ኤርሚ በርታልን

  • @febendemissie8497
    @febendemissie8497 2 дні тому

    ስወዳችሁ

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 8 днів тому

    ኤርሚ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 День тому

    Mine anadede yeteyekewen meless bado bermel yechohal hedd ezaw gorgies bermeleh eyesus bechawen geta nw

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 9 днів тому +2

    በስሜትና በቲፎዞነት አትግቡ ኦርቶዶክስ ወገኖች በእውቀትና በማስተዋል አውሩ

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 День тому

    Masreja yelehem werede mesehaf kidus yasamenehal anbebe lesu belehe nw enda yemetamnew

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 8 днів тому

    ውይ ትግስታቹ።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 8 днів тому +1

    ወ-ይ-ኔ ኦርቶዶክስን አላውቃትም ነበር ማለት።ክርስቶስ ክርስቶስ ሲባል እውነት ይመስለኝ ነበር።እንዴ የምን ኮተት ነው?ጌታ ሆይ እንኳን አሁን ጴንጤ ሆንኩኝ።ተባረኩልኝ እውነትን ስለገለጣችሁልኝ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez 8 днів тому +1

    ኤርሚ የማደንቅህአጋንንተን ሰስለምታንጫጫነውብርክበልልኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 5 днів тому

    መሪ ጥያቄ አትጠይቁ

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o 4 дні тому +1

    ኦርቶዶክሳውያን እብዛኞቻችሁ ንግግራችሁ ፍሬ የሌለው ትእግስት እስጨራሺ እስልቺ ናችሁ ..እዚህ ገብታችሁ እጉል መራቀቅ እና እስልቺ ክርክር ትታችሁ ለተጠየቃችሁት ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ስጡ ከዛ ጥያቄያችሁን በቀጥታ ጠይቁ ኝኝኝኝ ማለት እዋቂነት እይደልም የትም እያደርስም ...🙄

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 7 днів тому

    ክርስቶስ ታውቀዋለህ? ለሚለው ኢየሱስ ክርስቶስን በመስቀል የፈጸመው የድህነት ስራ ለእያንዳንዱ ሰው ስለሆነ በግል እያንዳንዱ ሰዉ የመስቀል ስራ ለኔ የተፈጸመ ነው ብሎ በፍጹም ልቡ መመስከር።

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 8 днів тому

    ጫጫቻ ብቻ።

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 днів тому

    የፕሮቴስታንት ጆሮ እና አእምሯቸው ላይ ከይሴ ተቀምጦበታል

    • @naflemfikre9874
      @naflemfikre9874 5 днів тому

      ስድብ ብቻ ነው ሙያችሁ ምንም የሚታውቁት ታሪክ የለም እንደ ግብዳ ባለ ፂም እኮ ነው ያለ ማሪያም ባትኖር ኢየሱስ የለም ያለው😢😢😢😢😢😢