Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ወንድሞች ተሰብስበዉ ለእንዳል ፀለዩለት | faithline | ተናገር እዉነቱን | endalk zenebe | pastor ali | melos | ወንጌል ይለዉጣል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

КОМЕНТАРІ • 54

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Місяць тому +4

    ፓስተር ኤሊ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤❤❤ ቅንና መልካም ነህ ❤ ያንተ አገልግሎት ፍጥረትን ይማርካል

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Місяць тому +4

    ኦ ፓስተር አሊ ዘመንክ ይለምልም ትዉልድክ ይባረክ ❤❤❤❤አንዳልክዬ ጌታ ይጠቀምብህ ለትዉልዱ መደሀኔት ሆን

  • @elagym5723
    @elagym5723 Місяць тому +3

    Praise the Lord we are very happy for you 🙏

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Місяць тому +2

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታሆይ ስምህ ለዘለአለም ይባረክ ክብርህን በእዳልክላይ ግለጥ እየሱስ ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Місяць тому

    Amen Amen Amen Amen 😢
    Geta semu yebirek
    Elelelelel elelelelel elelelelel ❤❤

  • @memaroma1230
    @memaroma1230 Місяць тому

    God is good my brother I am so happy for you. Congratulations ❤❤❤❤❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Місяць тому +1

    አሜንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን። በጌታ ኢየሱስ አምኖ መዳን በምንም የማይገኝ እድል ነው በሕይወት መዝገብ መጻፍ በሰማይ የደስታ ሁሉ ደስታ ነው።🙏❤👏

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +1

    God bless you all

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተግባር ከሃል እንዳልክዬ

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Місяць тому +1

    ❤ፓስተር አሊ ምን አለ ከሚዲያዉ ላይ የሆነነገር ተቀይሩአል አለ በዉነት እደዚሂዉ ነዉ የሆነዉ እኔ እዲህ አይነት ፍቅር ዉስጤ ፈሶአል ዘመናችሁ ይባረክ

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Місяць тому +1

    አሜንንን እልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🙌🙌🙌🙌❤❤

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 Місяць тому +1

    ይኸውልህ እንዳልክዬ የጌታ ፍቅር ሲገባህ ልብህ ይሰበራል ነፍስ አይቀርልህም አልቅሰህ አታባራም

  • @uaeS-zj3dx
    @uaeS-zj3dx Місяць тому

    Geta yibareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bassamabbas3390
    @bassamabbas3390 Місяць тому

    Elilllllllllll
    Elilllllllll
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    ደሰ ብሎይኛል💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Місяць тому +1

    ❤🎉ኡኡፍፍፍፍ እዴት ያለ አምላክነዉ የያዘን እኔ በዚህ በእዳልክ የተነሳ ከደስተየ የተነሳ እበየ እየፈሰሰነዉ የሚገርም ነዉ ለማንኛዉም እወዳችሁ አለሁ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Місяць тому +2

    ELELE ELELE ELELE

  • @uaeS-zj3dx
    @uaeS-zj3dx Місяць тому

    Enwodachuhalene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zj7hg3jx6v
    @user-zj7hg3jx6v 18 днів тому

    ለኔም ፀልዩልኝ።

  • @uaeS-zj3dx
    @uaeS-zj3dx Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zj7hg3jx6v
    @user-zj7hg3jx6v 18 днів тому

    ወንድም ኤርሚና ወንድም አልየ ለኔም ትዳር ፀልዩልኝ።

  • @user-zj7hg3jx6v
    @user-zj7hg3jx6v 18 днів тому

    41:36

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Місяць тому

    መፀለዩ መልካም
    ዛሬ ፀልያቹሁ
    ነገ የጎዳቹሁ ገመና ሳይቀር አደባባይ ወጥቶ ትሰዳደባላቹሁ።
    ክርሰትና በእናንተ በከሰረ ትውልድ መሰደቡ ነው የሚያሳዝነው

  • @PROTESTANT-xvy
    @PROTESTANT-xvy Місяць тому

    hi Faithline lemindnw Reusd Yalegn Yhen Contetn Sisera ?

  • @amsaletilahun9613
    @amsaletilahun9613 Місяць тому +1

    ኤንዲህ ነው የሚያደርገው ምን አቀመስዋችሁ ነው ይሉናል የሚቀምሰን እዬሱስ ነው ምን እንደሚያቀምስን የሚያቀው መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው ላንለያይ አስሮን አለን
    እኔም በ83 ጌታን ተቀብዬ በ84 ተጠመቁሁ ያችን ቀን ልዩ ናት

  • @user-pw6ii5mg3g
    @user-pw6ii5mg3g Місяць тому +2

    እንዳልክ ወንድሞች ለጌታ አደራ ሰጥተው እንደፀለዩልህ የምትናገረውን እንዲደመጥ ሞገስ ሰጠህ ደሞ ጌታ አምላካችን እልፍ ነው ጌታ አለህ ማለት አእላፍ ካንተ ጋር ነው ። ብቻህን አይደለህም ።

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Місяць тому

    Endalkye. መልካሙን እድል መረጥክ ካንተም አይወሰድብህም !!

  • @user-nl9nu9ng3x
    @user-nl9nu9ng3x Місяць тому

    😂😂😂😂😂

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 Місяць тому +2

    እንዳልክ አቴንሽን ፍለጋ የማያደርገው ነገር የለም

  • @yohan7782
    @yohan7782 Місяць тому

    አንድ ቲክቶከር ሃይማኖት ለወጠ ብሎ ምንድንው ማሽቃበጥ? እንዴ ቴዲ አፍሮ ቢመጣ ምን ልትሆኑ ነው?

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Місяць тому

    ኤርምያስ የምታባል ከፕስተር አሊ ጋር መጣህ
    ፕስተርአሊ ጋር መጣህ ኤርምያ የትባል እራስ ጋር ዝም በል ፕስተር አሊ ብቻ ይበቃል እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጥ ከፕስተር አሊ ጋር ተማር ተማር በተረጋጋ መንፈ ተማር ተማር ተማር ከፕስተር አሊ
    ፕስተር ጥሌ ከነብይ ዘኔ ምሳሌ ይሁንህ
    ከሞት ነውየመጣህው በሚዲያው ላይ የሚዘገንን ቃላት ነበር የምትናገረው ያሁሉ
    ተደመስስ በደብ አውቅሃለው ከሳሮን ጋር
    እያለህ እውነት ነው እንዳልክ ፕስተር አሊ
    የተናገረው ስማው ረጋ ረጋ ረጋ ብለህ
    ተማር እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውድ ምሳሌ ሁን እንዳል እንዳል እያሉ ልብህ
    እንዳያውክ ከክፍ ተጠበቅ እግዚአብሔር
    ይምራህ በመንፈስ ልብህ ይጠበቅ ባረኩህ
    ተባረክ ይባርክህ ብሩክነህ ፕስተር አሊ ተባረክ

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 Місяць тому

    Pastor Ali...stop exploiting poor people

  • @yohan7782
    @yohan7782 Місяць тому

    8 ልጅ ይላል እንዴ ምን ልታረጋቸው ነው? ለነገሩ ጦርነት ሲነሳ አብይ ያዘምትልሃል 😂😂

  • @sbro-ul7bi
    @sbro-ul7bi Місяць тому +2

    ይህ ሁሉ ማሽቃበጥ ምንድነው?
    የመጀመሪያው ጌታን የተቀበለዉ በኢትዮጵያ?
    ወይሰ የፈረደበት ቴክቶከር ስለሆነ ነው i didnt get it?
    ለ ሌሎቹም እንዴህ ብታሽቃብጡ ጥሩ ነው!
    አንድ ዘፋኝ ጌታን ተቀበለ ማሽቃበጥ..... የተለየ ነፍስ ይመስል

    • @yemsarachfikre3394
      @yemsarachfikre3394 Місяць тому

      አንደንዶች ዝና ስም ያለቸው ሰውን ፈርታው ጌታን እያወቁ እንደይጠፉ ምሰሌ ይሆነል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ደዊት ትክክለኛ ንጉስ እንደሆነ እያወቃ የሰኦል ልጅ ዮናታን ከአባቱ ጋር ለውግያ ወጥቶ ሞተ ለምን?

    • @mrzmrz5650
      @mrzmrz5650 Місяць тому

      ይህኮ ነዉ ድንቁርና !በአንዲት ነፍስ መዳን በሰማይ ታላቅ ደስታ እንደሚሆን አላነበብክማ?ታዲያ ጌታ የመጣዉ ለነማን መሠለህ?ዘፋኝ ለሚባሉት ጭምር አይደለም ወይ?ቁጭ ብለህ ቃሉን ስማ!ማሽቃበጥ ያልክ ሰዉ የዚያ መንደር ሰዉ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Місяць тому

      “እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።”
      - ሉቃስ 15፥7

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Місяць тому

      ​@@yemsarachfikre3394እኔእኮ ግራ የምታጋቡኝ የምትጠቅሱት ጥቅስ ራሱ ምንም አይገናኝ ለመሆኑ ዮናታን ካባቱ ጋር የሞተው በዳዊት እጅ ነው??ነገሩ የዘንድሮ ጴንጤ ጌታ በጸጋው ይዞን እንጂ ከጮኸው ጋር መጮህ ማሽቃበጥ ልማድ ሆኖባችኃል ይሄ እንዳልክ የሚባል ሰውዬ ግን እየተጫወተባችሁ ነው 😅😅😅

    • @yemsarachfikre3394
      @yemsarachfikre3394 Місяць тому

      @@bettyhussen1723 ኖ ለማለት የፈለኩት ነገር እሱ ገደለ ሰይሆን ውሎን መስታከካል ነበረበት አንደንድ ስም የለቸው ሰዎች ጰንጤ ሆነ መበል ፈርታው ውሰጠቻው እየወቀ ግን ወደ ትክክለኛ መንገድ መምጠት አይፈልጉም ስም ዝና የንጉስ ልጅ ሀብት ገንዘብ በህዝብ ፊት ተቀበይት ያለቸው ሰዎች ያለቸውን ነገር ንቃው አለፊ እንደሆነ ተረድቶ ከሁሉ እየሱስ ይበልጣል ብለው በድፍረት ይመጣሉ ደግሞ በርሱ ምስክርነት ስንት ሰው ደነ ተይ እንጅ አሁንም በሱ ጀርበ ስንት ትውልድ አለ እንደ ሰምራዊቷ ሴትዮዋ

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Місяць тому

    እባካችሁ ከመንፈስ ቅዱስ ወገን እንደሆናችሁ አታስመስሉ። አንተ በእርግጥ አይደለህም. ያስታውሱ ለወንጀለኛው አገዛዝ በመሟገት በድሆች ላይ ያፌዙ ነበር። እስኪ ልጠይቅህ ለዚህ ህዝብ ይቅርታ አልክ? ካሳዘኑት ሰዎች ይቅርታ አግኝተሃል? ይቅርታ አልክ? በሃይማኖት ስም እራስዎን ለመደበቅ እየሞከሩ እንደሆነ እናውቃለን። በውኑ ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አገኘህ? እግዚአብሔር የዓመፅ አምላክ እንዳልሆነ አስታውስ.በእውነትም ማሾፍ አትችልም. ጌታ ውሸቶቻችሁን ወደ ብርሃን አመጣላችሁ። ይህን የምንማረው ከጨካኝ ኤርሚያስ አበበ ህይወት ነው። በሌሎች ላይ ይሳለቅበት ነበር። ይህ ሰው ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር ይቃረናል.የተሳሳቱ ነቢያትን እየደገፈ ነው.ኤርሚያስ አማን ሻሎምን በስህተት ክስ ወደ እስር ቤት ቢያስገባው እስከዚያ ድረስ ሄዷል. ብዙዎች ለህክምናው ገንዘብ ያወጡ ነበር። ነገር ግን ሰው በምላሹ ምን አደረገ? ለህክምናው ከሚያገኘው ገንዘብ ግለሰቦቹን ፍርድ ቤት ለማቅረብ አቅዷል። እሱን ከረዱት ሰዎች ተስፋ አስቆራጭ ከመሆን የበለጠ ብልግና አለ . እንዴት ያሳዝነናል? ኤርሚያስ የረዱትን ሰዎች ፋይል ለማድረግ እራሱ በማህበራዊ ሚዲያ ተናግሯል። ከእናንተ ዘንድ መልካም ነገር የሚመጣ ነገር አለን? ኃጢአትህን ተናዘዝ እና ለእውነት ቁም. ባዶ ጩኸት የተሞላህ ካልለወጥክ በስተቀር ማንንም ወደ ብርሃን አትመራም።

    • @ergoyeyeshiwas5984
      @ergoyeyeshiwas5984 Місяць тому +1

      አንተ ማነህ በሰዉ ላይ እጅህን የምትጠቁም ኃጢአትን ይቅር ሊያስብል እራሱን በመስቀል ላይ የተሰቀለው ለኛ ለኃጥያተኞች ምህረት ተደርጎልናል አንተ ኃጥያት ባትቆጥር

    • @user-wh8ko1dp8n
      @user-wh8ko1dp8n Місяць тому +1

      ምጀመሪያ ካልሰማክ አንዳልክ ለሕዝቡ ሁሉ ይቅርታ ጠይቆአል
      ሁለተኛ የ ኤርሚ ብልግና ከሌሎች ጋር አትደምር ስንት አሉ በሥርዓት ስለ እየሱስ የምሰብኩ አንተም ቃሉን ተገልጦልህ ወደ ጌታ ያምጣህ 🙏

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Місяць тому

    እንዳልክ ሰከን በል እዛ እያለሕም attention seeker ነህ እዚህም እየደከምከው ነው

  • @phonephones7302
    @phonephones7302 Місяць тому +1

    😂😂😂Abti wushit

  • @Luna23official
    @Luna23official Місяць тому

    ኧረ ብራዘር ሰከን በል

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 Місяць тому +1

    ድራማ ጎበዝ ነህ እንዳልክ፣ ብዙ ልታይ ልታይ በጣም የምታበዛ፣ attention seeker ሱስ እጅግ ያለብህ፣ በየ ደቂቃው እዩኝ እዩኝ በሚል በፌስቡክህ ልብስ እየቀያየርክ ፎቶ ስትለጥፍ የምትውል ሰገጤ አራዳ 😂😂😂 በቃ አሁንም በዚህም አትርሱኝ አትርሱኝ 😂😂😂 ይመችህ

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 Місяць тому +2

      EYESUS yenkah wendeme, enem ende ante akrari orthodox neberku, GN EYESUS YECHALAL!

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Місяць тому +2

      ይገባናል እኮ ሲደንስ ምንም አላልከውም🤔 እሱን ያገኘው ጌታ ያግኝክ እና ፍቅሩን ቅመሰው ብዬ እመርቅሀለው ጌታን ❤

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 Місяць тому

      እውነትም ሰገጤ😆

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 Місяць тому

    Tomorrow you will tell us to collect gofundme....yiche tegatega.eka lemansat nw....
    Leboch

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Місяць тому

      እንዴ ሰበሰቡለት እኮ ስንት ዎጋ የከፈሉ አገልጋዬች እያሉ ሲያሽቃብጡ እኔ ይሄ ስውዬ ምኑም አላማረኝ