ዲ/ን መልካሙ ዘደብረ ገነት እምዕቶነ እሳት ዘአድኃኖሙ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @melakuworku5579
    @melakuworku5579 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር በመፍራት የወጣትነት ህይወታቸው በቤተመንግስት ሲኖሩ ከማለፊያ ምግብ ይልቅ ሽንብራ በመመገብ ሰውነታቸው ፍትወተ ስጋ ርቆላቸው የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ሊሆኑ ችለወዋል፣ ይህም የመልዓኩ ተራዳኢነት ከእሳት እንዲያወጣቸው በማድረጉ፣ ዛሬም በንስሀ ተመልሰን ህይወታችን የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ለመሆን ያብቃን።

  • @solomontse5700
    @solomontse5700 Місяць тому +3

    የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙርያ ይሰፍራል ያድናቸውማል መዝ 34÷7 ተመልከት ዝም ብሎ መንቀፉ አዋቂነት አይደለም።እኛ የምናመልከውን እናውቃለን ስለዚህ ከዚህ አውድ ውጣ።ይህ ቦታ እንደ መላህክት እግዚአብሔር የሚመሰገንበት የሚወደስበት ስለሆነ አንደበትህን እጅህን ሰብስብ

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WaleMenber
    @WaleMenber Місяць тому

    CONTINUI

  • @danielmichael9221
    @danielmichael9221 Місяць тому

    ጡእመ ልሳን ጸጉ የብዝሃልኩም

  • @GediyonHadis-mc8kh
    @GediyonHadis-mc8kh Місяць тому

    ግብረ ትህትና የሌለው የግዑዛን ደብር ማለት ኣስኮ ነው በጣም ኣዝኜባቸውዋለው ሊቃውንት ማያከብር ልዩ ደብር ነው ለመጀመርያ ጊዜ ማለት ይቻላል

  • @tamirat04
    @tamirat04 Місяць тому

    በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ የዳነ ሰው እንዴት አሁን አድነኝ ብሎ ወደ መልአክ ይለምናል?ያውም የክርስቶስ ኢየሱስ ሥጋና ደም በሚፈተትበት ቅዱስ ስፍራ። እግዚአብሔር በፈረቃ ነው እንዴ የሚመለከው። አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ቀናተኛ አምላክ ነውና ይቅር ይበላችሁ። ሠለስቱ ደቂቅ እንዲሁም ታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይቅር የበሏችሁ።

    • @wegenhaqixelaiamex
      @wegenhaqixelaiamex Місяць тому +1

      Dedeb. ክርስቶስ ስትጸልዩ ኣባታችን ሆይ በሰማይ .... ብላቹ ጸልዩ ሲል
      ከክፉ ኣድነን

    • @tamirat04
      @tamirat04 Місяць тому

      @ የማን ልጅ እንደሆክ ስድብህ ይገልፅሀል። ኦርቶዶክስ አይደለህም። ካንተ ጋር ኦርቶዶክስ መባል ስለማይገባና ኦርቶዶክስ መሆን የክርስቶስ መሆን ነውና። መርቁ ስለተባለ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ ወደ ኦርቶዶክስ ይመልስህ

    • @alazet6888
      @alazet6888 15 днів тому

      Jeles beand ras hulet mlas athuna