Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር አምላክ ፈፃሜያችሁን ያሳመረው እንቁዎች❤️❤️❤️
ውድ ምእመናን የኦርቶ ዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ [ልደት] የገና ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ግን ስንተኛ አመቱን ነው የምታከብሩለት
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደሰሠን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን ❤
አምላኬ ሆይ በእውነት እነዚህን ታምረኞች ልጆች እደፍቃድህ ማራቸው እመብርሀን ታሳድጋችሁ❤❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚሀብሄር ይመስገን በቤቱ አፅንቱ ያኑራቹህ ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ የእግዚሀብሄር እፁብ ድንቅ ነው ስራው በጣም ደስ ብሎኛል ለምርቃት ስላበቃችሁ
የእግዚአብሔር ስጦታ ብዙ ነው፣የጎደለውን በእጥፍ የሚሞላበት በረከት ብዙ ነው።እነሶላናን በብዙ በረከት አጅቧቸዋል።
አምላክ በሞገስ ያሳድጋችሁ
እናትየውታድለሻል:ማርያምን:እዲህየተባረኩልጆችሥላለሽ:ልበብረሀን:እቁናቸው❤❤❤
እግዚአብሄር አምላክከእናቱከቅድስት ድግል ማርያም ጋር ፍፃሜያቸውን ያሳምርል።
እግዚያብሄር ስራው እፁብ ድንቅ ነው🙏ሁሉ ለበጎ ነው ቀንም አለው አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድግል ማረያም የልባቸውን ብራሀን እዳበራች አይነብራሀናቸውን ታብራልን እመብራሀን በአጥሯ በደጇ አታረቃቹህ ለቁምነገረ ያብቃልን ከዚየበለጠ ፀጋውን ያብዛላቹህ እቁወችየ የእውነት እናታቸው ትለያለሽ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድረጎ ይጠብቃቹህ በቤቱ ያፅናቹህ ያቆያቹህ
እነዚ ልጆች ዓይናቸው ይበራል 😢🙏🙏🙏🙏
ስለ እውነት ከኔ አይን የእነሱ አይን የበራ ነው።
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለ አዱኳ በበራላቸው የኔ ልበ ብርሀኖች
በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቸው እውነት እናትየው እድለኛ ናት የነዚህ ድንቅ ልጆች ያንቺ የጥንካሬሽና የብርታትሽ ውጤት ናቸው ጀግና እናት ነሽ
እግዚአብሄር ሁሉንም በምክንያት ያደርጋል!እግዚአብሄር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል! እናታቸውም እንኩኣን ደስ አልሽ!
ውይ አንዴት ላርጋቹ ሰወዳቹ ማነም ያላሰበውን አሰባችሆልና አመቤቴ አብዝታ ትብርክ ታርጋቹ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ❤❤
ግሩም ነው እግዚአብሔር 🙏ኡፍፍፍፍ ቃላት የለኝም አምላከ እግዚሃብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚኣብሄር ይመስገን።
እግዚአብሔር የመረጣቸው ልጆች ናቸው እንዴት መታደል ነው ማርያም ቃል አጠረኝ
❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜💜ጌታ ኢየሱስ ያሳደግልሽ🙏🙏🙏አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው ገና ከዚህ በላይ ታሪክ ይሰራሉ እመብሀን አይናቸው ታብራልን እግዚአብሔር ይዳብሳቸው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
ፈጣሪ መቼም ስራው ድንቅ ነው በሁሉ አያጎል መጨረሻቸው ያማረ ይሁን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ በረከቱን ያፍስባቸው አሜን መልካም በዓል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ብራናቸዉን እሱይከፍትላቸው የድግል ማርያም ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ልብ ብርሃኖች ❤❤🩵🩵🤍
አምላክ እንዲህ እንዲያገለግሉት ፈለገ አብዝቶ ጥበብን ያድላችሁ
❤
አሜን እንደምርቃትዎ እነዚህልበ ብርሃን አድገው ለወግ ማእረግ ደርሰው ለቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ይሁኑ
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልበብርሀን ያርጋቹህ ይክብርይምስገን
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁእኔ የአለም ብርሀን ነኝ ብሏልና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክረስቶስ የአይን ብርሐን ይሁናችሁ❤
እግዚአብሔር ሆይ ሁልም ክብር ላንተ ይሁን
እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ከነልጆ ትጠብቃችሁ መድሀንያለም በቤቱ ለዘላለም ያኑራችሁ የኔ ወርቆች
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጣሪ ይባርካችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤
እግዚኣብሄርይመሰገን።❤❤
ውህ ፈጣሪ ጤናውን ፣ሐብቱን ሁሌ ሠላሙን ብርታቱን፣ ችሎታውን እሥከ እናታቸው ይሥጣቸው
ፈጣሪ አምላክ ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ትዕግስት ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ፣ በርቺ ለወግም ያብቃልሽ!!!
ፈጣሪ ይመስገን የፍቅር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸዉ በቤቱ ያፅናችው ❤❤❤❤❤
እግዛቤርያሣድጋችሁ
ውህ እናትየ ፈጣሪ ያበርታሽ ልጆችሽ ልበብርሐን ናቸው አይነ ብርሃ ያርግልሽ እናትየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልን ልጆቻችን....🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቸው 🥰❤️🌹
እግዚያብሄር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርአምላክፈፃሜያችሁንያሳሚርላችዉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታቸው ።
እግዚአብሔር ይመሰግን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አለቀስኩ ቀናሁም የኔ የዉጫኛዉ አይኔ ብርሀን አለኝ ዉስጤ ግን ጨለማ ነዉ🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢
አግዛብሀሄር ይመስገን !!!!!!!
እግዚአብሔር ይመሰገን
ልበ ብርሀኖች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።❤❤❤
ተባረኩ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እያንዳንዱን ነገር ምክንያት አለዉ አሁንም ተስፋ አንቆርጥም የድንግል ልጂ አይሳነዉም አመኚ ያያሉ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ፍፃሜዉን ይሰጣቹ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ወርቆችጨልበ ብርሀኖች❤
ለስቱላልቅስ:ፈጣሪበጥበቡ:ያሳድጋችሁ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣር ያሳድጋቹሁ❤❤❤
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤❤
ፈጣሪ ይባርካቹ
Egzabhire amlikae fitamitachwen yasemurlachweb❤❤❤❤
Amen🙏🙏🙏
ስጦታው እጅግ ብዙ የሆነው መደሀኒአለም ለትልቅ ቦታና ደረጃ ያብቃችሁ
እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
Abate yena gata tegermgnalhe tasexnkignalhe temsegen ❤❤❤
የምር አስለቀሰኝ ደስስም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እፎፎፎፎይይ
የአምላክ ስራ ታዓምር ነው እደጉ❤❤❤❤❤❤❤
አምላክ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት አለው
ቴድሮስዬ ተባረክ!!
የኔ አቦቦች ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤
ብርታቱን ይስጥሽ ኑሬላቸው
በህይወቴእንደዝህቀን በጉጉትስጠብቀዉየነበረ ፕሮግራምየለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እነዴ ኣይነቱን ደንቆሮ ኣጥፍቶ እንደነሱ ያሉትን ቢያበዛ ምን ኣለበት ፈጣሪ ያሳድጋችሁ😊
እግዚአብሔር ያሳድጋችው ልበብርሄኖች
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ በቤቱ ባርኮ ያሳድጋችሁ
አይናማ ልጆች ይዛችሁ ልጆቻችሁ ቅዋንቅዋ እንዳይናገሩ ሀይማኖታቸውን እንዳያውቁ እንደኃላቅርነት የቆጠራችሁ አሁን እፈሩ እንግዲህ!!!! እይዋቸው ልበብርሀን ናቸው!!!
ልበ ብርሀንኖች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤❤
እናንተ ልበ ብርሀን እናት ተባረኩ በሞገስ በጥበብ እደጉልን
ያለምክንያት እንዲ አሎኑም እግዚአብሔር አንድ ነገር አለው
በማርያም እነዚህን እንቁ ኸፃናት ስውሯ ማርያም ውሰጃችው እሷ ትፈውሣችዋለች😢
❤❤❤🎉
ለሁሉም ነገርእግዝአሐቤረ ምክንያት አለው ገና ብዙነገር ይሰራሉ
እግዚአብሄር ብርሀኑን ይሥጣችሁ
Elililililili Elililililili 👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌
እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርጋቹ
🙏🙏🙏🙏
ድግል ትባርካችሁ
እግዚዓብሔር እንዲም ይሰራል!!!
አምላኬ አይኔን እንድሰራበት አድርገኝ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
እመብርሃን ብርሃን ትሁናችሁ እድግ በሉ መጨረሻችሁ ይመር
❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzer yasadigachew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Emebirihan kelijish amalijachew birihann yayu zend
እመብርሃን አይናችሁን ታብራላችሁ 🙏እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
እድግ በሉ መጨረሻችሁን ያሳምረው
እግዚአብሔር አምላክ ፈፃሜያችሁን ያሳመረው እንቁዎች❤️❤️❤️
ውድ ምእመናን የኦርቶ ዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ [ልደት] የገና ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ግን ስንተኛ አመቱን ነው የምታከብሩለት
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደሰሠን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን ❤
አምላኬ ሆይ በእውነት እነዚህን ታምረኞች ልጆች እደፍቃድህ ማራቸው እመብርሀን ታሳድጋችሁ❤❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚሀብሄር ይመስገን በቤቱ አፅንቱ ያኑራቹህ ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ የእግዚሀብሄር እፁብ ድንቅ ነው ስራው በጣም ደስ ብሎኛል ለምርቃት ስላበቃችሁ
የእግዚአብሔር ስጦታ ብዙ ነው፣የጎደለውን በእጥፍ የሚሞላበት በረከት ብዙ ነው።
እነሶላናን በብዙ በረከት አጅቧቸዋል።
አምላክ በሞገስ ያሳድጋችሁ
እናትየውታድለሻል:ማርያምን:እዲህየተባረኩልጆችሥላለሽ:ልበብረሀን:እቁናቸው❤❤❤
እግዚአብሄር አምላክከእናቱከቅድስት ድግል ማርያም ጋር ፍፃሜያቸውን ያሳምርል።
እግዚያብሄር ስራው እፁብ ድንቅ ነው🙏ሁሉ ለበጎ ነው ቀንም አለው አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድግል ማረያም የልባቸውን ብራሀን እዳበራች አይነብራሀናቸውን ታብራልን እመብራሀን በአጥሯ በደጇ አታረቃቹህ ለቁምነገረ ያብቃልን ከዚየበለጠ ፀጋውን ያብዛላቹህ እቁወችየ የእውነት እናታቸው ትለያለሽ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድረጎ ይጠብቃቹህ በቤቱ ያፅናቹህ ያቆያቹህ
እነዚ ልጆች ዓይናቸው ይበራል 😢🙏🙏🙏🙏
ስለ እውነት ከኔ አይን የእነሱ አይን የበራ ነው።
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለ አዱኳ በበራላቸው የኔ ልበ ብርሀኖች
በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቸው እውነት እናትየው እድለኛ ናት የነዚህ ድንቅ ልጆች ያንቺ የጥንካሬሽና የብርታትሽ ውጤት ናቸው ጀግና እናት ነሽ
እግዚአብሄር ሁሉንም በምክንያት ያደርጋል!እግዚአብሄር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል! እናታቸውም እንኩኣን ደስ አልሽ!
ውይ አንዴት ላርጋቹ ሰወዳቹ ማነም ያላሰበውን አሰባችሆልና አመቤቴ አብዝታ ትብርክ ታርጋቹ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ❤❤
ግሩም ነው እግዚአብሔር 🙏ኡፍፍፍፍ ቃላት የለኝም አምላከ እግዚሃብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚኣብሄር ይመስገን።
እግዚአብሔር የመረጣቸው ልጆች ናቸው እንዴት መታደል ነው ማርያም ቃል አጠረኝ
❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜💜ጌታ ኢየሱስ ያሳደግልሽ🙏🙏🙏አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው ገና ከዚህ በላይ ታሪክ ይሰራሉ እመብሀን አይናቸው ታብራልን እግዚአብሔር ይዳብሳቸው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
ፈጣሪ መቼም ስራው ድንቅ ነው በሁሉ አያጎል መጨረሻቸው ያማረ ይሁን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ በረከቱን ያፍስባቸው አሜን መልካም በዓል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ብራናቸዉን እሱይከፍትላቸው የድግል ማርያም ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ልብ ብርሃኖች ❤❤🩵🩵🤍
አምላክ እንዲህ እንዲያገለግሉት ፈለገ አብዝቶ ጥበብን ያድላችሁ
❤
አሜን እንደምርቃትዎ እነዚህልበ ብርሃን አድገው ለወግ ማእረግ ደርሰው ለቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ይሁኑ
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልበብርሀን ያርጋቹህ ይክብርይምስገን
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ
እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ብሏልና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክረስቶስ የአይን ብርሐን ይሁናችሁ❤
እግዚአብሔር ሆይ ሁልም ክብር ላንተ ይሁን
እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ከነልጆ ትጠብቃችሁ መድሀንያለም በቤቱ ለዘላለም ያኑራችሁ የኔ ወርቆች
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጣሪ ይባርካችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤
እግዚኣብሄርይመሰገን።❤❤
ውህ ፈጣሪ ጤናውን ፣ሐብቱን ሁሌ ሠላሙን ብርታቱን፣ ችሎታውን እሥከ እናታቸው ይሥጣቸው
ፈጣሪ አምላክ ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ትዕግስት ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ፣ በርቺ ለወግም ያብቃልሽ!!!
ፈጣሪ ይመስገን የፍቅር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸዉ በቤቱ ያፅናችው ❤❤❤❤❤
እግዛቤርያሣድጋችሁ
ውህ እናትየ ፈጣሪ ያበርታሽ ልጆችሽ ልበብርሐን ናቸው አይነ ብርሃ ያርግልሽ እናትየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልን ልጆቻችን....🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቸው 🥰❤️🌹
እግዚያብሄር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርአምላክ
ፈፃሜያችሁንያሳሚርላችዉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታቸው ።
እግዚአብሔር ይመሰግን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አለቀስኩ ቀናሁም የኔ የዉጫኛዉ አይኔ ብርሀን አለኝ ዉስጤ ግን ጨለማ ነዉ🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢
አግዛብሀሄር ይመስገን !!!!!!!
እግዚአብሔር ይመሰገን
ልበ ብርሀኖች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።❤❤❤
ተባረኩ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እያንዳንዱን ነገር ምክንያት አለዉ አሁንም ተስፋ አንቆርጥም የድንግል ልጂ አይሳነዉም አመኚ ያያሉ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ፍፃሜዉን ይሰጣቹ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ወርቆችጨልበ ብርሀኖች❤
ለስቱላልቅስ:ፈጣሪበጥበቡ:ያሳድጋችሁ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣር ያሳድጋቹሁ❤❤❤
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤❤
ፈጣሪ ይባርካቹ
Egzabhire amlikae fitamitachwen yasemurlachweb❤❤❤❤
Amen🙏🙏🙏
ስጦታው እጅግ ብዙ የሆነው መደሀኒአለም ለትልቅ ቦታና ደረጃ ያብቃችሁ
እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
Abate yena gata tegermgnalhe tasexnkignalhe temsegen ❤❤❤
የምር አስለቀሰኝ ደስስም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እፎፎፎፎይይ
የአምላክ ስራ ታዓምር ነው
እደጉ❤❤❤❤❤❤❤