// አዲስ አንጀት የሚበላ ዘለሰኛ መዝሙር //ውለታህ ብዙ የኛጌታ //ብሩክ ጌትነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 363

  • @asdqwe9389
    @asdqwe9389 Місяць тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህ ቸሩ መዳኃን አለም ይባርክልህ የሰዉ ልጂ ፊፃሜዉ ሲያምር ነዉ ና ፊፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalMoges-q3p
    @KalMoges-q3p Місяць тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 8 місяців тому +49

    አጥትን የሚለመልም ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢😢 ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤ ግን በጣም እየጠፋህ ነው ወድማችን መሪጌታ ብሩክ

    • @brukmidla2246
      @brukmidla2246  8 місяців тому +25

      ከንግዲክ አልጠፋም በሳምንት እለቃለሁ አመሰግናለሁ

    • @حليمهالخطيب-ش9ك
      @حليمهالخطيب-ش9ك 8 місяців тому

      አትጥፋ በርታልን እግዚአብሔር ያበርታህ
      በቪዲዮም ልቀቅልን ❤❤ ​@@brukmidla2246

    • @TigstMulu-i2k
      @TigstMulu-i2k 8 місяців тому +5

      እሽ የኛአ ተናፍቂይ❤❤❤❤

    • @HiwotEseye
      @HiwotEseye 8 місяців тому +4

      ደግሞ አትጥፍብን መሪጌታ ቡሩክ ወድማችን

    • @omygadweeee
      @omygadweeee 6 місяців тому

      እሽ የኛ እቁ እንወድሀለን እግዚአብሔር ያበርታህ እኔንም በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ ወለተ እየሱስ ብለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉​@@brukmidla2246

  • @MadEna-s3i
    @MadEna-s3i 3 місяці тому +4

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ወድማችን የተዋህዶልጆች ልቦናየን እድመለስልኝ ፀልዩልኝ

  • @EldanaHgibriel
    @EldanaHgibriel 2 місяці тому +2

    እደት መታደል ነዉ እናተን የወለዱ እናትና አባት ምንኛ የታደሉ ናቸዉ ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ከፍ እረዘም ያርግልን ክፉ አይንካችሁ

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 2 місяці тому +1

    ዝማሬመላክት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛልህ ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye 8 місяців тому +24

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰው ልጅ ፋፃሜው ሲያምር ነውና ፋፃሜህን ያሳምርልን።ደግሞ የተሰጠህ ስጦታ ልዩ ነው መታደል ነው ሰው በቶሎ የተሰጠውን ስጦታ ወይም መክሊት ማግኘት እንዲህ ነው።እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም የተሰጠነውንን ስጦታችንን አውቀን አንተን የምናገለግልበትን አንደበት ፍጠርልን።መልካም ነገሮችን የምንሰራበትን ልቦና ስጠን ፍጠርልን አሜን።

  • @zed8332
    @zed8332 2 місяці тому +1

    ወንድሜችን መረጌታ ብሩክ ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏በእዴሜ በጤና ያቆይልን💐💐🙏💐💐አጥንት ያማለመልም መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤🙏🙏🙏ውለታህ ብዙ የኛ ጌታ😢😢🙏🙏

  • @ወለተኢየሱስ-ጀ5በ
    @ወለተኢየሱስ-ጀ5በ 5 місяців тому +5

    ማሪያምን ይህን መዝሙር ስሰማ እንባየ😢😢😢መቋቋም አቃተኝ እኛ ስደተኞች😢😢😢 ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤

  • @IiajWiej
    @IiajWiej 3 місяці тому +2

    አሜን 😢😢😢እውነት አሄ መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም እግዚአብሔር አብዝቶ ፃጋ ይብዛል❤❤❤

  • @BezawitMekonen-d2d
    @BezawitMekonen-d2d 2 місяці тому +3

    ወድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ለሚወደ ዱ መዝሙሮችህ በርታ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yonas-cd9ce
    @Yonas-cd9ce 2 місяці тому +1

    አቤቱምን መታደልነውወድማችን የእግዚያብሄርፀጋ መብዛቱበአተላ ይበቤቱያፀናህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sara542-d6b
    @sara542-d6b 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ነብን የሚያረካ መዝሙር በርታ ወንድማችን በጣም ድንቅ የሆነ ተሰጥኦ🙏🙏❤❤❤❤
    ኦርቶዶክሳዊያን ወንድማችን እናበረታታው እባካችሁ

  • @TazaliAl
    @TazaliAl 4 місяці тому +2

    በአጠቃላይ የዚህን ዘማሪ ልጅ መዝሙር ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ወድማችን ዝማሪ መላእክ ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BezawitMekonen-d2d
    @BezawitMekonen-d2d 2 місяці тому +1

    በእወነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋወን ያልብስልን እመቤቴ ትጠብቅህ በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን
    @ከስደትመልሽኝእመብረሐን 8 місяців тому +3

    😢😢አጥት የሚያለመልም መዝሙር ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነቱ አረ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ እስካሁን ዘፈን ቢሆን በሚሊየን ይታይ ነበር ምነው መንፈሳዊ ነገር ሲሆን መንፈሳችን አልገዛም አለን😥😥😥🙏🙏🙏✝️✝️

    • @hfvnf3654
      @hfvnf3654 8 місяців тому

      በትክክል በእዉነት ይቅር ይበለን እንጅ የኛ ነገር 😭ጭፋራና ዘፈን ብሆን እማ☝️አረ አሁንስ ፈራሁ😭

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 8 місяців тому +17

    ሼር ላይክ ኮሜት አድርጉ እናበረታታው ፡ ቡርኮ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን በቤቱ ያፅናህ

  • @tilahunkindie4105
    @tilahunkindie4105 8 місяців тому +4

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን በበቱ ያፅናህ በእውነት ፈስቡክ ኣይቼዉ ነው በጣም ነው ደስስ የምል መዝሙር በሪታልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበሪታህ:: የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ አንደበት ሙሉ ቀን ስሰማው ነው የምውለው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ አሜን

  • @fentayesisay1246
    @fentayesisay1246 8 місяців тому +6

    ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን መርጌታ ብሩክ
    ስንቴ ደጋግሚ እንደሰማሁት አጥንትን የሚለመልም መዝሙር 😢

  • @user-im1gm2dd7n
    @user-im1gm2dd7n 8 місяців тому +3

    አሜን ፫ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤ ወድማችን መሪጌታ ብሩክ አቤት መመረቅ በወጣትነት ዘመን ፈጣሪን ማመስገን😢❤ ፈጣሪ በጠዋቱ መርጦሐል በርታ አመስግ ነዉ ያገልግሎ❤ት ዘመንሕን የድንግል ልጂ እየሡሥ ክእስቶስ ይባርክልሕ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሕ መሸረሻሕን ያሳምርልሕ ሰሞኑን ያተን መዝሙር እያዳመጥሁ አለቅሰሳለሁ በደሌን እያሰብሁ 😢❤❤❤❤❤❤❤ ❤ ❤❤❤

  • @agegnehualemu6661
    @agegnehualemu6661 4 місяці тому +3

    ልብን ቀጥ የምያደርግ ድንቅ ዝማሬ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @RahilTamasgen
    @RahilTamasgen 3 місяці тому +1

    ድምፅሕን ልግዛው ወይንስ በሕሌናየ😮😢😢😢🎉🎉 ውለታው ብዙ የኛ ጌታ,,,,ድምፄ,,,ቢምር,,,,ብቀኝልሕ,,,የኔጌታ,,,,ደስ,,ባለነበር,,,,,እኳላት,,,ለአለም,,,አባት,,,😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @susuethio8753
    @susuethio8753 8 місяців тому +10

    ለዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ በቤቱም ያፅናህ!!!

  • @behiwotmenged-yh4ql
    @behiwotmenged-yh4ql 5 місяців тому +2

    ጸጋውን ያብዛልህዎት መሪጌታ ❤❤❤መንፈስን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤

  • @mekededirse3077
    @mekededirse3077 8 місяців тому +3

    ዝምማሬ መልክት ያሠማን😢😢😢 የኔ ውንድም ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p 8 місяців тому +3

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን
    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን
    አሜንአሜንአሜን ነፍስን የሚያለመልም መዝሙር ነዉዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 8 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እዉቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አጥንት የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ ነው
    በርታልን የኦርቶዶክስ እንቁ ወንድማችን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habitam
    @habitam 3 місяці тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏ወድሜዋ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የኛ እቁ ኑርልን 🙏

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 8 місяців тому +2

    ውለታህ ብዙ የኔ ጌታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ብሩክ ፀጋውን ያብዛልክ እመ ብረሀን ትጠብቅህ ደሞ እንደበፊቱ እንዳጠፋ

  • @gunatube12
    @gunatube12 8 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዋዉ ድንቅ ዝማሬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 8 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መዝሙሮችህ ልብ ይመስጣሉ ❤❤❤❤

  • @ሃይማኖትጽጌማርያም
    @ሃይማኖትጽጌማርያም 8 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 8 місяців тому +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናህ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ሸር ላይክ ኮሜንት እያደርግን እናሳድገው ወገኖቸ

  • @TsehayTsehay-g1q
    @TsehayTsehay-g1q 8 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያቆይህ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠገብኩትም ቃላት ዬለኝም በርታ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerdhaWerknesh
    @WerdhaWerknesh 3 місяці тому

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Brtgala
    @Brtgala 3 місяці тому

    ወድም መሪጌታ ቃለሄወት ያሰማልን .በእውነቱ መታደልህ .በስደት ስኖር ዝማሪህ አቀናኝ እባየ መቆጣጠር ጀርኩ በዝማሪህ የኔጌታ ተዊህዶ እመነታችን ትናልን ያባቶች መላእክት ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን ..አልቻልኩም በስደት ጌታሆይ ለንሰሀ አብቃኝ በሰላም ለሀገሪ አብቃኝ አሜን
    .

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን በእዉነት ልብ የሚነካ መዝሙር🤲🤲🤲

  • @user-adena
    @user-adena 4 місяці тому

    ወንድማችን ፈጣሪ ያበርታሕ እኔ በጣም ነው እምጽናናው ያንተን መዝሙር ሥሠማው ያለውት ሥደት ላይ ነኝ ግን ሀይማኖቴን በጣም እንዳጠብቅ አድርጎኛል ወደእናት ሀገራችን እንዲመልሰን በጸሎታችሑ አሥቡን ለንስሀ እንድንበቃ በርታልን የሚጽናና የሚስለቅሥ በፍቅሩ የሚጥል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @ddhdh-dg3zx
    @ddhdh-dg3zx 8 місяців тому +3

    ወለታህ ብዙ የኛ ጌታ ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወንድማችን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 4 місяці тому

    አቤቱ አባት ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲♥️😥😥😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🤲❤

  • @የእናትፈንታእንቢአለ
    @የእናትፈንታእንቢአለ 2 місяці тому

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ከመቅደሱ አይለይህ በርታልን

  • @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ

    አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳን አባቶቻችን ምልጃ ጸሎት በረከት ረደኤት አይለይህ ቃል የለኝም እንደት እንደምገልፅልህ ❤

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx 2 місяці тому

    ተባረክልን ብሩክየ ፍፃሜህንእ እግዚአብሔር ያሣምርልህ ያገልግሎት ዘሠንህን ያርምልህ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @እመቤትጥጋብ
    @እመቤትጥጋብ Місяць тому

    እግዚአብሔር አብ ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክል👏 ዝማሬ መልአክት ያሣማልን🙏🙏🙏

  • @ThithithiOnononon
    @ThithithiOnononon 8 місяців тому +2

    Anen amen amen zmarai melkit yasemaln bebatu yasinah wondemachen

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 8 місяців тому +3

    አሜን ⛪️ አሜን ⛪️ አሜን ⛪️ አባታችን + ዝማሪ መላክትን ያስማልን አባቴ አመላኬ ሆይ ማረን ማረኝ ጌታ ሆይ ጌታይ ይቅርታ በለን ይቅር በለን አባቴ ማረን ማረኝ ሁሌም አመላኬ የሰው ፍቅር ጥፋ አመላኬ እኔንም ዘውዱን ማረኝ ማረን ሁሌም አባቴ ይቅርታ አሜን 🙏⛪️🏥💔🛐🛐🛐💔🏥⛪️🙏✅✅✅

  • @serkadismulatu2596
    @serkadismulatu2596 5 місяців тому

    ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን ብሩክ በአውደ ምህረቱ ያፅናህ🙏🙏🙏🙏

  • @mekidiwelo3357
    @mekidiwelo3357 8 місяців тому

    የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ አንደበት ሙሉ ቀን ስሰማው ነው የምውለው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ አሜን ፫

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መርጌታ ብሩክ
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዘመልን እግዚአብሔር አምላክ ምስጋናዉችህን ይቅበበልኝ ወለታህ ብዙ የእኛ ጌታ ስለ እኔ ነው እየተገረፈ የደማወቀ መመኪያ መሸሸጊያ ዋሻህ ናት 😢😢😢😢😢

  • @tadelaa.e
    @tadelaa.e 8 місяців тому +3

    እመብርሃን በቤቱ ታፁናህ አባት ❤🙏😭ውለተው ብዙ ተነግሮም አያልቅ😢

  • @سندرا
    @سندرا 7 місяців тому

    ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ የተከበረ ይሁን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ወድማችን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ጸገዉን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ❤❤❤❤

  • @Haymanot-r9u
    @Haymanot-r9u 2 місяці тому

    አቤት እግዚያብሄር የባረከህ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ ❤❤❤❤❤

  • @Aklilu-Hagos-ek8fr
    @Aklilu-Hagos-ek8fr 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና ብሓቂ ደስ ዝብል መዝሙር ምስቲ ጥዑም ድምጽኻ ❤

  • @AsAs-i4m5w
    @AsAs-i4m5w 2 місяці тому

    ወድማችን😢 እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዝማሪመላእክት ያሰማለሰን

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    ስምን መላእክት ያወጣል ትላለች እናቴ ብሩኬ ልዐል እግዚአብሔር ይባርክልን የኛ እቁ ኦርቶዶክስ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማለም እድሜ
    በፀጋ ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር🤲🤲🤲

  • @meriman2496
    @meriman2496 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ወንድሜ ፀጋውን ያብዛለህ በርታ መዝሙሮችህ ሁሉ በጣም ውስጥን ይነካሉ😢

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 8 місяців тому +1

    ወንድማችን ዝማሪ መላክ ያሰማልን

  • @YetRr-d5c
    @YetRr-d5c 6 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜች በእውነት በቤተሐ ያፅናህ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 8 місяців тому

    ወድሜ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ተሰፋ መንግሰተ ሰማያትን ያዉረሰልን ነብሰን እሚያለመልም ዝማሬ ነዉ እኔማ መዝሙሮችህን ስሰማ እማለቅሰዉ ነገርሰ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BBb-ef2sk
    @BBb-ef2sk 8 місяців тому

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን በበቱ ያፅናህ በእውነት ፈስቡክ ኣይቼዉ ነው በጣም ነው ደስስ የምል መዝሙር በሪታልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበሪታህ

  • @SaraENat
    @SaraENat 8 місяців тому

    ይገርማል ዳግማዊ መሀሪ ጌትነት ቁጭ እሱን ድምፅ መልክ ሁሉ ነገርህ የአባታችሁ ስም እራሱ ጌትነት ነው ወይስ ታናሽ ወንድሙ ነህ!? በጣም ጥዑም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌹💐🌹 ለመጀመሪያ ግዜ ያይሁን አዲስ ዜማ ዩቱብ ላይ ነበር ለዚህ ደርሰህ ስላይሁን ደስ ብሎኛል 🌺🌺🌺 መጨረሻህን ያሳምርልህ💐💐

  • @Uicg-n2p
    @Uicg-n2p 8 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤በርታ የኔ ብሩቱ ወንድም😢😢😢

  • @MekdesArsema-tp8in
    @MekdesArsema-tp8in 8 місяців тому

    እዎ የኛ ጌታ ውሌታው ብዙ ነው ቢሠጥ እያልቅበትም እና ፀጋውን ያብዛልህ መዝሙርህ የደከምነውን ያበረታል ሁልም ዘምርልን

  • @abeba1
    @abeba1 8 місяців тому

    ውይይ😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ መርጌታ ብሩክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምአለም❤❤

  • @የሸዋዋቀበጥ
    @የሸዋዋቀበጥ 5 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን መሪጌታ ብሩክ

  • @alemdesalegn7893
    @alemdesalegn7893 8 місяців тому

    ለዝማሬው ቃላት ያጥረኛል ወንድሜ መድኃኔአለም ጸጋውን ያብዛልህ

  • @MekdesAbebe-rq5ug
    @MekdesAbebe-rq5ug 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመዉ❤❤❤❤❤

  • @RfTi-qh4dv
    @RfTi-qh4dv 6 місяців тому

    ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን ወዴማችን በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር🤲🤲🤲

  • @ThiroThiro
    @ThiroThiro 8 місяців тому

    ዝማር መላእክት ያሠማልን ወንድማቺን በእውነት ልብ የሚነካ ዝማር ነው እቲክቶክ ለይ አይቸው ነው ወደዚህ የመጠሁ ሆሉንም ማዲመጥ ፈለኩ በእውነት ቃል የለኝም የበለጠ ፀገውን ያብዛልህ

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነቱ በአሁኑ ስአት በዚህ በእሳት ዘመን እግዚአብሔርን ማመስገን ከመታደለም መመረጥ ነዉና ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ ዘለሰኛ በጣም ነዉ እምወደዉ

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed6566 8 місяців тому +1

    ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን ወንደማችን በርታልን🎉

  • @genet-po4od
    @genet-po4od 8 місяців тому +1

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወድማችን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያፅናህ በርታልን

  • @hfvnf3654
    @hfvnf3654 8 місяців тому

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእዉነት😢ዉድ ወንድማችን
    እግዚአብሔር አምላክ ከዝ በላይ ፀጋ ና ጥበቡ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠህ ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ ወንድሜ👏🥀
    በርታልኝ እንደት እንደ አስልቀስከኝ ግን በእዉነት😢😢🥺

  • @ግዜጀግና
    @ግዜጀግና 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድማችን በርታ ግሩም ስራ ነው ሰላም ላጣች ኣገራች ወደ ሰላም ይምራል ፈጣሪ ኣሜን 💚💛❤️💚💛❤️💛

  • @hhoo-jv8xk
    @hhoo-jv8xk 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእት ያሠማልን ወድማችን እድሜ ዘመንህን ያለምልምልን አጀት የሚበላ ዝማሬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 😢🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢አቤቱ እደሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረን ጌታ ሆይ😢😢😢😢 🤲🤲🙏🙏

  • @SelanatSel
    @SelanatSel 26 днів тому

    ዝማሬ መላይክት ያስማልን
    በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 8 місяців тому

    የእዉነት ወድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አጥንት ሚያለመልም ጡኡመ ዝማሬ ነዉ 🥺🥺🥺🥺🥺ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን 🤲🕊🕯

  • @SaraAli-i3f
    @SaraAli-i3f 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማል ወድማችን 😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 6 місяців тому

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤እዳተ አይነቶችን ያብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን🎉🎉❤❤

  • @mekdsshiferawu-gk2gd
    @mekdsshiferawu-gk2gd 8 місяців тому +1

    ብሩክዬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢ፀጋውን ያብዛልህ

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 2 місяці тому

    ወንድማችን ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዛነኝየተዋህዶፍሬ
    @አዛነኝየተዋህዶፍሬ 8 місяців тому

    ውለታህ ብዙ የእኛ ጌታ😭😭😭😭😭 አጥንትየን እኮ ነው የምታለመለመው ቡሩኪዪ❤ አቤት ፀጋ ስሰጥ እንደዝ ነው መድኋኔ ዓለም በቤቱ ያፅያህ

  • @HgdtuHgdhjy
    @HgdtuHgdhjy 8 місяців тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልንመሪጌታብሩክ በቤቱያፅናህእድሜ ጤና ይስጥልን በፀጋ ኑርልን አይዞህ በርታ ወድማችን

  • @MeserteAdego
    @MeserteAdego 8 місяців тому

    የመልአክትን ዝማሬ ያሰማህ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @YdhrhHdhdh
    @YdhrhHdhdh 7 місяців тому

    ወድማችን ዝማሬመላዕክት ያሠማልን 😢አባቴን የምመሥለኝ ድምፅህ ፀጋውንያብዛልህ ደግሞም በሣምት ናልን አትጥፋእየጠፋህብንነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 8 місяців тому

    ዝማሪዬ መላእክት ያሠማልን ውንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እመብረሀን ትጠብቅህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ውንድማችን በጣም ነው የምውድህ ❤

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማአልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ እስከዘላለሙ አቤቱ ጌታሆይ ስለ ህጻናቶች ብለህ ማረን ይቅር በለን መድሀኒዓለም ❤

  • @TizitaMare
    @TizitaMare 8 місяців тому

    ነፍሴ ትጠግባለች መዝሙርህን ሰስማ❤❤❤❤

  • @MmMm-uh7yw
    @MmMm-uh7yw 8 місяців тому

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን መርጌታ ብሩኬ በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን አይዞህ በርታልኝ

  • @ያባቷልጅየሱታማሚ
    @ያባቷልጅየሱታማሚ 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክን በቤቱ ያፅናህ🤲🙏😢😢😢

  • @mkedesemkedsesr1244
    @mkedesemkedsesr1244 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰምልን ውድማችን አምላከ ቅዱሳን ሰላሙን ያምጣልን እህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 8 місяців тому

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን ዝማሪህን ይቀበልልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያድልልን በቤተ በመቅደሱ ያፅናልን

  • @AshebirMolla
    @AshebirMolla 8 місяців тому

    ሰላም ወንድማችን ጥሩ ዘለሰኛ ዝማሬ ነው በጣም ነው ውስጤን የመሰጠው አይዞህ በርታ ልዑል እግዚአብሔር በመንበሩ ያቆይህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @brukmidla2246
      @brukmidla2246  8 місяців тому

      አመሰግናለሁ ፈጣሪያክብርልኝ

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ
    በቤቱ ያፅናህ የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 8 місяців тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ የሚገርም ፀጋ ነው ያለህ ወንድሜ በቤቱ ፅና ፈተናም ቢበዛ በቤቱ ይሻለናል !!!!

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም 😢

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት በቤቱያ ፅናህ የተዎህዶል ጆች የትናችሁ ሸርላይ ክኮሜንት እያደርግን እናሳድገውወገኖቸ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢🙏🙏🙏

  • @መሲነኝአባቴንናፍቂ
    @መሲነኝአባቴንናፍቂ 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢😢😢ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጥናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiAfoume
    @MahiAfoume 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ጥዑም ዝማሬ ❤❤❤❤🥺🥺🙏