🔴አዲስ መዝሙር እጅግ የሚያጽናና መዝሙር (ወደደኝ ያለምክንያት ዘማሪ መሪጌታ ቡሩክ ጌትነት ortodoks tewahdo mezmur com

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 451

  • @Awelistgawu
    @Awelistgawu 2 місяці тому +158

    ኑ የተዋህዶ ልጆች የምንፈሳዊ ሚድያ እናሳድግ እናበረታ ሼር ላይክ እናድርግበት😢 ዝማሬ መልኣክት ያስማልን ወንድማችን ቤበቱ ያፅናህ👏

  • @SofiMenzew
    @SofiMenzew 2 місяці тому +7

    ሺ ዓመት ጊዜ ብሰማህ የማልሰለችህ ወንድሜ እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ደራርቦ ይስጥህ

  • @HizkyasBirehanu
    @HizkyasBirehanu 2 місяці тому +21

    ግሩም ድንቅ ተስፋ የሚያለመልም ዝማሬ
    ብሩኬ ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 2 місяці тому +8

    ስንት ጊዜ ሰማሁት እኔን በጣም ይወደኛን እኔ እርቀው አለሁ ስንቱን ገበናየን ሸፍኖልኛን የእኔ ጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigstMulu-i2k
    @TigstMulu-i2k 2 місяці тому +22

    ወደደኝ ያለምክኒያት ወደደኝ ቸረነቱን ምህረቱን አየሁኝ የሠማይ ህብስት ነህ ልዩ ተሰጦኦ ወንዱሜየ ከዚህ በላይ ያጀልግሎትህን ጊዜ ያረዝምልን ላይክ ላይክ ሸረ አረጉት እናበረታታው በጣም ተሠጧ ያለው ወንዱማችንነው❤

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 2 місяці тому +9

    ወደደኝ ያለምክንያት ወደደኝ ቸርነቱን ምህረቱን አየሁኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ😢😢😢😢

  • @EDli-d6u
    @EDli-d6u 2 місяці тому +6

    ቃልዬት ያሰማልን አሜን ፈጣሬ ለንሰሀያብቃን አገራችንን ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች እቲ ከልብ እናዳምጠዉ ገባ ገባ በሉ

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress 2 місяці тому +30

    ያለምክንያት የምትወደኝ አምላኬ ተመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SsSs-j2w
    @SsSs-j2w 2 місяці тому +14

    ኑ የተዋህዶ ልጆች እናበረታታው በርታልን ወድማችን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን💘💘💘💗💗💗💘💘🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @Muluዘ-ተዋሕዶ
    @Muluዘ-ተዋሕዶ 2 місяці тому +11

    የኛ እንቁ ወድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንትን የማለመልም መዝሙርነው መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mmm-rk7so
    @Mmm-rk7so 2 місяці тому +3

    ወንድም አለም ቸሪቱ አማላጅቱ አትለይህ መጨረሻህን ታሳምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 місяці тому +8

    ወደደኝ ያለ ምክንያት ወደደኝ☝️🥺የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ዘማሪ ብሩክ በቤቱ ያጽናህ🙏
    በጣም በጨነቀኝ ሰአት ነው የመጣህ የምር በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ተክለሃይማኖት ብላችሁ🥺የምር ደከመኝ ጨነቀኝ

    • @Zahra-s9y
      @Zahra-s9y 2 місяці тому +1

      አይዞሽ እመቤቴ ታስብሽ አይዞን❤

    • @Awelistgawu
      @Awelistgawu 2 місяці тому +1

      ኣይዞን የኔ እህ እኔም በፀሎትሽ ኣስብኝ😢 እግዚአብሔር ይርዳን👏

    • @ዘማሪትሰብለቲዩብ
      @ዘማሪትሰብለቲዩብ 2 місяці тому +1

      አይዞሽ እህቴ እመ አምላክ አለች ሁሉን ለሷ ስጭዉ ታቅልልሽ

    • @Awelistgawu
      @Awelistgawu 2 місяці тому +1

      @@ዘማሪትሰብለቲዩብ ኣሜን ለሁላችን ውዴ

  • @zufan_Ze.tewahedo
    @zufan_Ze.tewahedo 2 місяці тому +7

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን"ወንድማችን " እምት ዘምረው መዝሙር ልብ የምነካ ነው "❤

  • @rashedallouzi
    @rashedallouzi 2 місяці тому +6

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ መዝሙሮችህን እንዴተ እንደምወዳቸው

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 Місяць тому

    ዝማሬ መላክት ያሰማል ወድማችን ፀገዉን ያብዛልህ እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ ውድም አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወደደኙ ያለምክንያት ወደደኚ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zahra-s9y
    @Zahra-s9y 2 місяці тому +5

    ጸጋዉን አብዝቶ ያድልልን የኛ ወንድም የሕይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤

  • @TesfaNesh-il7bf
    @TesfaNesh-il7bf 18 днів тому

    እያለቀስኩ የሰማሁት መዝሙር ተባረክልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቫ
    @መቫ 2 місяці тому +3

    ያለምክንያት የወደድከኝ እስከሀጢያቴ አምልክ ሆይ ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @AbeGalEmbrhen
    @AbeGalEmbrhen 2 місяці тому +3

    ወደደኝ ያለ ምክንያት ወደደኝ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ወንድማችን👏❤

  • @mekdesmekdes-e5v
    @mekdesmekdes-e5v 2 місяці тому

    ዝማሪ መላክት ያሰማል ጥሙ ዝማሬ ወደውስጥ የሚገባ ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው ተባረኩ❤❤❤

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 2 місяці тому +2

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድም አለሚ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fasikamelaku1307
    @fasikamelaku1307 2 місяці тому +2

    ያለምክንያት ወደደኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤

  • @zed8332
    @zed8332 2 місяці тому +2

    ያለምክንያት ወደደኝ 😢😢😢🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜችንየ🌺🌺💐🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Woinshet-s8c
    @Woinshet-s8c 2 місяці тому +2

    ወደደኝ ያለምክንያት ወደደኝ ዝማሬመላእክት ያሠማልን ወድማችን
    በርታ እግዚአብሔር በቤቱያፅናሕ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ZebenayAbebe
    @ZebenayAbebe 2 місяці тому +2

    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ መዝሙርችህ ልብን ይጠግናሉ🎉🎉🎉🎉 የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haymanot-r9u
    @Haymanot-r9u 2 місяці тому

    በዉነት መዝሙሮቸህ ዉስጥ ነዉ እሚነኩት ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ ❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 місяці тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን❤
    ወደደኝ
    ያለ ምክንያት
    ወደደኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @tigestbekele2074
    @tigestbekele2074 2 місяці тому +2

    ከዚህም የበለጠ ጸጋ ይስጥልን ❤

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ

    ወደደኝ ያለ ምክንያት ወደደኝ ቸርነቱን ምህረቱን አየሁኝ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ ወንድማችን🙏

  • @zedihaile4589
    @zedihaile4589 2 місяці тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ጡእም ዝማሬ ነው

  • @BirhanieTesfaw-w7g
    @BirhanieTesfaw-w7g 2 місяці тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወደደኝ ያለምክንያት ወደደኝ ቸርነቱ 😢😢

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 місяці тому +1

    ወይ እኒህን ዘማሪ ስፈልግ ነበር ተመስገን አገኘሁት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን ❤❤❤❤

  • @JdDs-re3xq
    @JdDs-re3xq 2 місяці тому +2

    ግሩም ድንቅ ተስፈ🤲🤲 የሚያለመልም ዝማሬ ብሩኬ🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏በጣም ውደደኝ🙏🙏🙏

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ በቤቱ አጽንቶ ያኑርልን❤❤❤

  • @EyrusaleMame
    @EyrusaleMame 2 місяці тому +3

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @21እመቤቴ
    @21እመቤቴ 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ፀጋዉን በረከቱ ያብዛልህ❤❤❤

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb 2 місяці тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ✝️

  • @ድንግልሆይምልጃሽአይ-ጠ4ኀ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን የኛ ወንድም የሕይወት ቃል ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @AemallTasefay
    @AemallTasefay 2 години тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድማችን ፀጋው ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 місяці тому +3

    ዝማሬ ምልክት ያሰማልን ❤ በቤቱ ያፀናህ ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤ወደደኝ ያለምክኒያት ወደደኝ ቸርነቱን ምህረቱን አየሁኝ መቼም ደጋግሜ ብሠማው መዝሙሮችህን እኔ ብቻ ነኝ ግን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KelemAhtay
    @KelemAhtay 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ደስ የሚል ዝማሬ ብሰማው ብሰማው የማልጠግብውስ ነገር እፍፍፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥሕ ወንድም አለሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋ-21
    @ስደተኛዋ-21 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በርታልን በቤቱ ያፅናህ ❤🤲

  • @KidestMengestu
    @KidestMengestu 2 місяці тому +2

    የእኛ ዕንቁ የተዋህዶ ፍሬ እንወድሀለን በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @TecastMasala
    @TecastMasala Місяць тому

    ዚማራ መላክትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አሜንንንን🙏💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ እኔን ማረኝ ሐፂያቴ ከፀጉሬ የበዛዉን💔💔😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝👈🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tilahuneldana7474
    @tilahuneldana7474 2 місяці тому

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ ከዚህም በላይ😢❤

  • @SamiraRjdu
    @SamiraRjdu 2 місяці тому +1

    ማነው እደኔ አልጠገብ ያለው ይህ መዝሙር❤❤❤

  • @tilahuneldana7474
    @tilahuneldana7474 2 місяці тому +2

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ብሩኬ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @Sunlight-u7y
    @Sunlight-u7y 2 місяці тому

    የኔ ዉድ ወንድም ዝማሬ መላይቅት የአሠማልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ በቤቱ የአፅናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 2 місяці тому +1

    ወደደኝ ወደደኝ ያለ ምክንያት ወደደኝ❤❤❤ ዝማሬ መላእክትያሰማልን

  • @MdAssan-oc1ct
    @MdAssan-oc1ct 2 місяці тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜህ በዝማሬ ይለቅ ❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 2 місяці тому

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዲያቆን ማነዉ እደእኔ የዚክን ዘማሬ መዝሙር በእባ እሚያዳምጠዉ 😢😢😢ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 2 місяці тому

    በእዉነት ፀጋዉን ከዚህም በላይ የብዛልህ ምን አይነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ ይህ ለኔ ነዉ ወደደኝ ያለ ምክንያት

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 2 місяці тому

    ወደደኝ ምን ሳይገባኝ የኔ አባት እኔን ያለምክንያት❤❤❤❤❤በእውነት አጥንትን የሚያለምልም የመልእክት ዝማሬ ነው ፅጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ ወንድማለም❤❤❤

  • @YeshiYeshi-m5n
    @YeshiYeshi-m5n 2 місяці тому +1

    እንደቸርነቱ ያኖርን እግዚያብሔር ይመስገን ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx 2 місяці тому

    ተባረክ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በርታልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesKasaw-w5w
    @mekdesKasaw-w5w 2 місяці тому +2

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 2 місяці тому +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ተመሰገን,አማኑኤል,አባት,ማርኝ😢ወንድሜ,ቃለሂወት,ያሰማልንንንንን❤🙏🙏🙏🙏💒

  • @AishaAldossary-q9c
    @AishaAldossary-q9c 14 днів тому

    ጇበእዉነት የዉሀ ጥምን የሚቆርጥ መዝሙር ወንድማችን በቤቱ ያኑርህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
    @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 2 місяці тому

    ወደደኝ ያለ ምክንያት ወደደኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እስከ መጨረሻ ያፅናህ❤❤❤

  • @Mesi-eq3qz
    @Mesi-eq3qz 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂዉት ያሠማልን በርታልን ወዳማችን ድምፅህኮ ያሥለቅሣል😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almasa6055
    @almasa6055 Місяць тому

    አሜን አሜን ሁሉም በእርሱ ፍቃድ ይርዳን በእርሱፍቃድይርዳን ❤❤❤❤❤❤

  • @አዛነኝየተዋህዶፍሬ
    @አዛነኝየተዋህዶፍሬ 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቡሩክዪ❤ በቤቱ ያፅናህ

  • @SolomeBirhan
    @SolomeBirhan 2 місяці тому +1

    የኛ እንቁ ዘማሪ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusAlemu-g9r
    @EyerusAlemu-g9r 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የተዋሕዶ እንቆ😢😢❤

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
    ከቤቱ ከመቅደሱ የራቅነውን የሚጠራ መዝሙር ❤❤❤

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችንየ በቤት በደጅ ያጥናልን🙏🙏🙏

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef 2 місяці тому

    የኔ ድምፀ መረዋ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክትንያሠማልን ጸጋውን ያበዛልክ በረከትሀ ትደረብኝ😢

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx 2 місяці тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንውድማችን እግዚአቢሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🌹🌹🌹👏👏👏💒💒💒🌻🌻🌻🌿🌿🌿🙏🙏🙏

  • @SolomeBirhan
    @SolomeBirhan 2 місяці тому +2

    መዝሙሮችህ በሙሉ የማይጠገቡ ናቸውና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ወለተሚካኤል-በ5መ
    @ወለተሚካኤል-በ5መ 2 місяці тому

    ፀጋውን ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ምን አይነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ❤❤ይህ ለኔ ነው ምክንያቱም እኔ ከሱ በሀፅያት ምክንያት እሸሸዋለሁ እሱ ግን ሁሌም በሄድኩበት ሁሉ እየተከተለ ይጠብቀኛል እያወኩ እንኳን አንድም ቀን ተመስገን ብየው አላውቅም ከማማረር በቀር እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WendesenShumete
    @WendesenShumete 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያማልኝ ልጄፀጋውን ያብዛልሕ በጤና አምላክ ይጠብቅህ ልጄ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 місяці тому

    በዉነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልህ በቤቱ ያፅናት በርታ ጠክር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EsEs-ih6jo
    @EsEs-ih6jo 2 місяці тому

    ያለምክነያት የምትወደኝ ጌታ ሆይ ክብር ተመስገንልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🎉

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ወደደኝ ያለምክንያት ወደደኝ፣
    ቸርነቱን ምህረቱን አየሁኝ፣
    ተሸፍኖ ገመናዬ በእርሱ ስራ፣
    ያኖረኛል በእቅፉ እየራራ።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እውነትም ተሸፍኖልኝ የእኔ ገመና😢😢😢
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና በቤቱ ያኑልን🙏❤

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    ብሩኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፡ ወደደኝ ያለምክንያት ወደደኝ 😢😢 የኔ ጌታ 😢ቸርነቱን ምህረቱን አየሁኝ 😢 በቤቱ ያፅናህ
    ሁሉም መዝሙሮችህ ይለያሉ ፡ ከቻልክ እሲ አምስትና ስድስት አድርገህ እስካሁን የለቀክህልን በአድ ላይ አድርግና ጫንልን አውርደን ለመያዝ ፈልጌው ነው 😊

  • @FevenGslasie
    @FevenGslasie Місяць тому

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ወንድም አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናክ በርታ

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa Місяць тому

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @سيتالمهريه
    @سيتالمهريه 2 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን ወደደኝ ያለ መክንያት ወደደኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 2 місяці тому +1

    ድምፁ እዴት ያምራል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ6ቸ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልልን ወድማችን በርታ በቤቱ ያጻናህ🎉❤

  • @Amarech-g8h
    @Amarech-g8h 2 місяці тому

    እሚገርም ተሰጦ በርታልን ወድማችን❤❤❤ ፍፃሜክን ያሳምርልክ😢😢😢

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔርን ያብዛልህ ያለ ምክንያት የሚወደን እሱ ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አምላኪ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WoinshetG
    @WoinshetG 2 місяці тому

    መደኒለም ፍቀር ነው ጡኡም መዝሙር ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልህ🙏❤️

  • @TadelechSeme
    @TadelechSeme 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክህ

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 2 місяці тому

    ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @GetachewAyelign
    @GetachewAyelign 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማለን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ አባት ወደደኝ ያለምክያት ወደደኝ ቸርነቱ😢😢❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 2 місяці тому +2

    ዝማሬ መላህክት ያሠማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷👏👏👏👏👏👏

  • @ElsaTasew-x3t
    @ElsaTasew-x3t 2 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ

  • @Atede-pw7bz
    @Atede-pw7bz 2 місяці тому

    ❤❤❤😢ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን❤❤

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @desu5877
    @desu5877 2 місяці тому +1

    ዘማሬ ምአልክት ያሰማልን 🥰🥰ሰዎድክ አግዚአብሔር ፃጋዉን ያብዛልክ የኔ ዉዴ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልኽ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @وانشاتو
    @وانشاتو 2 місяці тому

    ወድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋውን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Truye-Youtube
    @Truye-Youtube 2 місяці тому

    ወድማችን እናበረታታው ውድ የተዋህዶ ልጆች ወድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @AdTr-jo3wt
    @AdTr-jo3wt 2 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤

  • @MdAfghjjj
    @MdAfghjjj 2 місяці тому

    አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ