Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
😢😢😢 አቤቴ በህፃንነት ይሄ መዝሙር መዘመር የቤተሰቦች ንፅህና ነዉ እንጅ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ይሄ ህፃን ልጅ መዝሙር እንዴሰራ እናበረታተዉ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ በእያለንበት ቦታ እንነጋገርና እናወጣጠ ምክንያቱ እርሱ የቄስ ተማሪ ነዉ መዝሙር መሰሪ አያገኝም ስለዚህ በያለንበት ቦታ ያለንን እናወጣጣ ሀምሳ ሎሜ ለአንድ ሰዉ ሸክሞ ለአምሳ ሰዉ ጊጥ ነዉ ።
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ቃል የለኝም
በእዉነት ከንቱ ዉዳሴ አያደርግበት እኔ ቃል የለኝም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምንም ዉዳሴ ከንቱ አልፅፍም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ጥላትህን ይሰርልህ አልፋና ኦሚጋ የሆነዉ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤
@@brukmidla2246ይህንን መዝሙር በእረጅሙ ስራልን በጣም አጠረች እኔ እንዲህ ይህንን መሰል መዝሙሮች ፅሎት ያደርስኩ ያልን ነዉ የሚሰማኝ በተመስጦ ግን አጠረች በእረጅም ስራልን ።።።።።።3 ስንኞች ብቻ እረ አነሰ ከቻልክ በም በእረጅሙ እንዴህ የበገና ልቀቅልን በክርስቶስ ፍቅር እለምንሀለሁ የእኔወንድም ዛሬዋ ግን በጣም አጠረች እንጠብቃለን በተስፋ
imdve ደስ ይለናል ለጥያቄዉ
አወ እዉነት ነዉ እሺ
ሠው ለካን በህል እና በውሀ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሄር ቃል እንጅ የወጣቶች እናት ቅድሥት አርሤማ ትጠብቅህ ውንድማችን
ቃሉ የታመነ ነው
በጣም የሚገርም ነው
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታ ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
የት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያኑርልንአቤቱ ማህርን ይቅር በለን ጌታ ሆይ😢😢😢
አቤቱ የእግዚአብሔር ፀጋ ፉፁም ድንቅ ነው እኮ 😢እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንን ይብርክህ, በእዉነት ድንቅ ነው, ዘማሬ መላእክት ያሰማል❤️. አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ እንዴ ቸርነትህን 😢😢
በስላሴ ስም እንዴት ግሩም የሆነ መዝሙር ነው *ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ🌹🌹🌹
ወንድሜ ብሩክ አንድ ነገር ለበልህ ቲክቶክ ላይ የሚያገለግሉ ወንድሞችህ እነ እዮብ እነ ባሮክ እነ አክሊል እነ መዝሙረ ያሬድ እነ ዮሐድ እነ ጋዲሳ ,,,,ብዙ ወንድሞች አሉህ እና ከቻልክ በገቡ ሰአተ እየገባህ መዝሙር ብትዘምር ብዙ ሰው በመዝሙርህ ይጽናናሉ ይበረታታሉ ግሩም ጸጋ ስላለህ አነተም ይበልጥ እንድታገለግል ብርታት ይሆንሀል ቻናልህም ይበልጥ ብዙ መዝሙሮችን ለኛ ማድረስ ይችላል በስፋት ብዬ አስባለሁ ይኼ የኔ ሀሳብ ነወ ወንድሜ!! ከንተም ከቀድሞ ሕይወትሕ ብዙ እንማራለንና::
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ካጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏 ወንድማችን ተባረክ ክልን
አምላኬሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን 😢😢😢ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ 😢❤
ወድማች ያንተን መዝሙር ባዳምጠው አልጠግበውም ዝማሪ መላክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መታደል ነው በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ🙏🙏🙏 መላእክት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🤲🤲 ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባረከልህ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏 ያግዝህ
ዋው እውነት ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ያንተን መዝሙሮች ቃል የለኝም ይለያሎ በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ወለተስላሴ እያላችሁ በፅሎታችሁ አስብኝ😢😢😢😢😢😢
ወድማችን ብሩክየ እድሜህንና ጤናህን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናህ ወድሜ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏🙏🙏
ከዚሕም.በላይ.እንድታገለግል.እሱ.ይረዳክ.ወንድማችን..በእውነቱ..መዠሙሮችሕ.ምግብ.መጠጥም.ናቸው❤❤❤❤❤😂👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
በምን ቃላት እንደምገልፅህ አላቃም በእውነት እንደት መታደል ነው እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💞💞💞💞💞💞💞💞
😢😢😢😢ኤንዴት አናውርደው ልብ የምነካ ነው 😢😢😢😢
ምነኛ.መታደል.ነው.ብሩኬ.ለዚሕ.ያደረሠን.ተመሰገን.ይሕን.ያላዩ.ያልሠሙ.ሰንቶች.ይኖራሉ🙏🙏🙏☝☝👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏.እሜቤትፀጋውን.ታድልክ
አቤቱ እኔንም አስበኝ ዘማሬ መሆን እፈልጋለሁ ግን ድምፅ የለኝም ተባረክልን በዚህ እድሜህ ልጅነት ሳያታልልህ በእግዚአብሄር ቤት መሰብሰብ ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ልቦናህን.አይለውጠው.መታደል.ነወ.ቃለህይወት.የሠማክብሩኬ
ወድሜ ጸጋውን ያብዛልህ አቤት መታደል ነው ብቻ ቃል የለኝም አምላክ ይጠብቅህ ❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢😢😢😢😢
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ የአግልግሎት ዘመንህን ያዝምልህ🙏🙏❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰሚልልን ወንድማችን❤❤❤❤❤ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።😢😢😢
በእውነት እግዚአቤሔር እርጀም እዲሜ ይሥጥህ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢 የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን😢😢😢
ጥኡም.ዜማ.ከትሕትና.ጋር.እ.ር.ያገልግሎት.ዘመነህን.ይባረከው.ወንድሜ
ዉይ,መባርክ,በህፀነት,እንዲህ,ማገልገል😢መታደልህ,,የዳዉት,ልጅ,አድነኝ,ጠፋዉብህ,አባ,ማርኝ😢🙏⛪⛪
ብሩክ ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን በርታልን
ዝማሬ መላአክ አሰማልን ወድሜ በቤቱ የፅናህ የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለህ🙏🙏🙏
እመብርሀን ፍፆሜህን ታሳምረው ወድማችን 😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለም😢😢😢😢
ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በእውነት ከቃል በላይ ነው ዝማሬወችህን የምወዳቼው ከዚህ በላይ እምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥል !!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘማሬ መላክት ያሰማልን ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድማችን-🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥
በርታ ወድማችን እህተ ጊዮርጊስ እያላችሁ በፀሖታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች በስደት ግራ ገብቶኝ አለሁ አይይይ😭😭
አይዞሽ እህት እኔም ስዴትነኝ😢
@@mekdsshiferawu-gk2gd ከባድ ነዉ በርች ሰላም ካለ ስራ ቀላል ነዉ እኔ ሴትየዋ እየጨቀጨቀችኝ ወደ አገር የምልክሽ እያለችኝ ነዉ ነገ እጠፋለሁ ብያለሁ አይ እድሌ 😭
እህተ ጊዮርጊስ እግዚኣብሄር ያስብሽ የኔ እናት ችግርሽ ጭንቅሽን ያቅልልሽ❤❤
አይዞሽ የማይረሳ እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ ያስበን
@@Nbs-cd1ny😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ ዳዊትን የተቀበል አምላክ ዝማሬህን ይቅበለህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወጋዉን ያብዛለህ ወንድማችን መርጊታ ብሩክ😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመን የረዘመልኝ
የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ❤🙏
አቤት መመረጥ መታደል ነውኮ አምላክ ሆይ እኔንም የጠፋሁ በግህን ፈልገኝና ወደቤትህ መልሰኝ ወንድሜዋ እግዚአብሔር አንደበትህን ያለምልምልህ እድሜና ጤናን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመን እግዝአብሔር አምላክ ይባረከልህ❤❤
ዘማሬ መላየክት ያሰመልን ያገለገሉት ዘመነ ከነ የባረከለን እድሜና ጢና የሰጥህ❤❤❤ አዙህ በረታ ጥነክረ እንወድሀልን
አቤቱ የእግዚአብሔር ሱጦታ ከከቱ ዉዳስ እመበርሐን ትጠብቅህ ወንድም አለምዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
በውነት ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በበቱ ያፁኒህ እግዛብሔር በርታልን የኚ እቁ ወድም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለየት ያለ ተሰጦ ነዉ በቤቱ ያፅናህ ሁሉም መዝሙሮቹ ልብን የሚነካ ነዉ
ራሴን እንድጠይቅ የሚያደርገኝና ውስጤን የተደበላለቀ ስሜት ሀዘንም ጭምር ይሰማኛል ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበኝ,ብሩኬ የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ እንወድሃለን
ውይድምፅፈጣሪይባረክህ❤❤❤በቤቱያፅናህወንድምብሩክ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ በቤቱ ያፅናህ ወንድም ዓለም
በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
እበዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድንም አለም መልሼ መልሼ ነዉ የሰማሁ 😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሩክዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያጎናጽፍህ በጣምነዉ ዝማሬዎችህን የምወድልህ በተመመስጦነዉ የምሰማህ
ዝመሬ መለእክትን የሠመልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርተ
ብሩኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
ዝማሬ መሌእክት ያሠማልን እምገርምነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሪ መላክት ያሠማልን ብርኪ በበቱ ያፅናህ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉😢😢
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
አቤቱ አምላኬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሀፂያተኛና በደለኛ ነኝና ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን!!!!በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በስመአብ 100% ቆንጆ አይ ድምፅ
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማአልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ እስከዘላለሙ ያጽናህ ወድማችን በርታልን እመቤቴ ታበርታህ ብርታታችን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜንቃለሂወት,ያሰማልንንንንንወንድመችንበቤቱ,ያፀናህወንድሜ,ሆይ,የድንግልማርያምልጅሆይማርኝና,ተመልከተኝ
ዘማረ መለእክትን ያሰመል አቤቱ መረን ግታሆይ እንዴ ቸርንትህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
ለቤትህ አዲስ ነኝ ገብቸ መዝሙሮችህን ደጋግመ አዳመጥኩት ልብ ይንርካል 😢😢😢😢 ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ ውንድማቺን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን
አየሱስ የወድሐል ወንደሜ ብሩክ በዚህ ደመፀህ ለየሱሰ ዘማሪ አየ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ሰቶሀል በርታ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
በቤቱ ያጽናህ የአገልግሉት ዘመንህን ይባርከው
በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያመሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉንት እመብርሐን ከከቱ ዉዳስ ትፀብቅህ
ድንቅ ዝማሬ በእውነቱ ወንድምዬ ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏😢በቤቱ ያፅናህ በዝሙሮችህ በጣም ልቢ ይመስጣሉ ድምፅህን ይለያል መታዴል እኮ ነው ❤❤❤አንድነታችን ፍቅራችን ይመልስልን 😢😢😢ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን😢የተዋህዶ ልጆች አብረን እንደግ ሰብስክራይብ እንደራረግ ለወንድማችንም እናበረታው ላይክ ሼር እያደረግን 🙏🌺🌹🌺
ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጥንት እሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን 💚💛❤ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለእኛ ስትል ስንት መከራና ስቃይ ተቀበልክ
አሜን አሜን አሜን😥👏😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ብሩክየ
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 😢😢እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን መርጌታ ብሩክ ❤እናከብርሀለን
ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የአገልገሎት ዘመንህን ይባርክኩክህ ወንድማችን!
ኧረ ገረመኝ ብቻ🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እኔ ሙስሊምነኝ አልሃሙዱሊላህ ይሄንመዥሙስስማአለቅሳለሁ ሲከፍኝየምስማውነገርስ ❤❤❤እእእእእእ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢 ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፀናህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
አቤት መመረጥህ ወንድሜ 😭ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ ዳዊትን የተቀበል አምላክ ዝማሬህን ይቅበለህ 😢😢😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አቤት ስጦታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
ይህን.ልጅ.እናበርታታው.የተዋሕዶ.ልጆች
እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በእውነት ወንድማችን የሰማነውን ዝማሬ እጅግ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ነው በእንባ ነው እሚሰማ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህእእእእእእህእህእህእህ ወዳጄ ናምነው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይታደሉታል እንጂ አይታደሉትም ወንድማለምዬ በርታል ሁሉንም መዝሙሮች ነው የማዳምጣቸው ግን ደቂቃ አነሰብን ረዘም አድርግልን❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
ፀጋውን ብዝዝት ያርግልህ የኔ ወንድም😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤
አጥምት የሚለመል ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልን ወድማችን መሪጌታ ብሩክ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢 በውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ በመንግስትህ አስበን በምህርትህ በቤቱ ያፀናህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውፍማችን❤❤❤
አቤት ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❣️❣️❣️❣️❣️ በርታልን ከዚህም በላይ ግሩም ነው ብቻ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችንበኛ ሀጥያት ተሰቃየ አምላኬ መድሀኒቴ መቸ ይሆን የሚገባይ መቸ ይሆን የደነደነዉ ልቤ የሚመለሰዉ😢😢😢 አምላኬን አሳዝኔዉዉ😢
ዝማሬ መላክት ያሰማልነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ዛሬ ደስ ሲል ❤❤ ሸርቻለሁ
በእዉነት ዝማሬ መላእኪትን ያስማልን በርታ ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤😢
እግዚአብሔር ይመስገን !ቃል አጣሁ ።ከቤቱ አያውጣህ
አሜን አሜን አሜን ወንድማችንዝማሬመላእክትያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወድማችን አጥት የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያሠማልን ያገልግልሎት ዘመንህን ይባርክልህ😭😭😭😭
አሜን አባታችን:ዝማሪ መላክትን ያስማልን 💔🛐🛐🛐💔 አመላኬ ሆይ ማረን ጌታ ሆይ ማረኝ እኔዘውዱ ሁሌም ማረኝ ማረን ጌታይ ጌታ ሆይ ይቅርታ የሰውን ፍቅር ስጠን የሰው ፍቅር ጥፋ አባቴ ይቅርታ ማረን ማረኝ አባቴ ይቅር በለን ይቅርታ ማረኝ ማረን አመላኬ ሆይ ይቅርታ አሜን 🙏⛪️💔🛐🛐🛐💔⛪️🙏✅✅✅
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን አይይይይይይ
😢😢😢 አቤቴ በህፃንነት ይሄ መዝሙር መዘመር የቤተሰቦች ንፅህና ነዉ እንጅ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ይሄ ህፃን ልጅ መዝሙር እንዴሰራ እናበረታተዉ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ
በእያለንበት ቦታ እንነጋገርና እናወጣጠ
ምክንያቱ እርሱ የቄስ ተማሪ ነዉ መዝሙር መሰሪ አያገኝም ስለዚህ በያለንበት ቦታ ያለንን እናወጣጣ ሀምሳ ሎሜ ለአንድ ሰዉ ሸክሞ ለአምሳ ሰዉ ጊጥ ነዉ ።
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ቃል የለኝም
በእዉነት ከንቱ ዉዳሴ አያደርግበት እኔ ቃል የለኝም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምንም ዉዳሴ ከንቱ አልፅፍም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ጥላትህን ይሰርልህ አልፋና ኦሚጋ የሆነዉ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤
@@brukmidla2246ይህንን መዝሙር በእረጅሙ ስራልን በጣም አጠረች እኔ እንዲህ ይህንን መሰል መዝሙሮች ፅሎት ያደርስኩ ያልን ነዉ የሚሰማኝ በተመስጦ ግን አጠረች በእረጅም ስራልን ።።።።።።3 ስንኞች ብቻ እረ አነሰ ከቻልክ በም በእረጅሙ እንዴህ የበገና ልቀቅልን በክርስቶስ ፍቅር እለምንሀለሁ የእኔወንድም ዛሬዋ ግን በጣም አጠረች እንጠብቃለን በተስፋ
imdve ደስ ይለናል ለጥያቄዉ
አወ እዉነት ነዉ እሺ
ሠው ለካን በህል እና በውሀ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሄር ቃል እንጅ የወጣቶች እናት ቅድሥት አርሤማ ትጠብቅህ ውንድማችን
ቃሉ የታመነ ነው
በጣም የሚገርም ነው
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታ ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
የት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያኑርልን
አቤቱ ማህርን ይቅር በለን ጌታ ሆይ😢😢😢
አቤቱ የእግዚአብሔር ፀጋ ፉፁም ድንቅ ነው እኮ 😢እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንን ይብርክህ, በእዉነት ድንቅ ነው, ዘማሬ መላእክት ያሰማል❤️. አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ እንዴ ቸርነትህን 😢😢
በስላሴ ስም እንዴት ግሩም የሆነ መዝሙር ነው *ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ🌹🌹🌹
ወንድሜ ብሩክ አንድ ነገር ለበልህ ቲክቶክ ላይ የሚያገለግሉ ወንድሞችህ እነ እዮብ እነ ባሮክ እነ አክሊል እነ መዝሙረ ያሬድ እነ ዮሐድ እነ ጋዲሳ ,,,,ብዙ ወንድሞች አሉህ እና ከቻልክ በገቡ ሰአተ እየገባህ መዝሙር ብትዘምር ብዙ ሰው በመዝሙርህ ይጽናናሉ ይበረታታሉ ግሩም ጸጋ ስላለህ አነተም ይበልጥ እንድታገለግል ብርታት ይሆንሀል ቻናልህም ይበልጥ ብዙ መዝሙሮችን ለኛ ማድረስ ይችላል በስፋት ብዬ አስባለሁ ይኼ የኔ ሀሳብ ነወ ወንድሜ!! ከንተም ከቀድሞ ሕይወትሕ ብዙ እንማራለንና::
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ካጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏 ወንድማችን ተባረክ ክልን
አምላኬሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን 😢😢😢ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ 😢❤
ወድማች ያንተን መዝሙር ባዳምጠው አልጠግበውም ዝማሪ መላክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መታደል ነው በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ🙏🙏🙏 መላእክት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🤲🤲 ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባረከልህ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏 ያግዝህ
ዋው እውነት ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ያንተን መዝሙሮች ቃል የለኝም ይለያሎ በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ወለተስላሴ እያላችሁ በፅሎታችሁ አስብኝ😢😢😢😢😢😢
ወድማችን ብሩክየ እድሜህንና ጤናህን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናህ ወድሜ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏🙏🙏
ከዚሕም.በላይ.እንድታገለግል.እሱ.ይረዳክ.ወንድማችን..በእውነቱ..መዠሙሮችሕ.ምግብ.መጠጥም.ናቸው❤❤❤❤❤😂👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
በምን ቃላት እንደምገልፅህ አላቃም በእውነት እንደት መታደል ነው እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💞💞💞💞💞💞💞💞
😢😢😢😢ኤንዴት አናውርደው ልብ የምነካ ነው 😢😢😢😢
ምነኛ.መታደል.ነው.ብሩኬ.ለዚሕ.ያደረሠን.ተመሰገን.ይሕን.ያላዩ.ያልሠሙ.ሰንቶች.ይኖራሉ🙏🙏🙏☝☝👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏.እሜቤትፀጋውን.ታድልክ
አቤቱ እኔንም አስበኝ ዘማሬ መሆን እፈልጋለሁ ግን ድምፅ የለኝም ተባረክልን በዚህ እድሜህ ልጅነት ሳያታልልህ በእግዚአብሄር ቤት መሰብሰብ ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ልቦናህን.አይለውጠው.መታደል.ነወ.ቃለህይወት.የሠማክብሩኬ
ወድሜ ጸጋውን ያብዛልህ አቤት መታደል ነው ብቻ ቃል የለኝም አምላክ ይጠብቅህ ❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢😢😢😢😢
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ የአግልግሎት ዘመንህን ያዝምልህ🙏🙏❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰሚልልን ወንድማችን❤❤❤❤❤
ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።😢😢😢
በእውነት እግዚአቤሔር እርጀም እዲሜ ይሥጥህ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢 የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን😢😢😢
ጥኡም.ዜማ.ከትሕትና.ጋር.እ.ር.ያገልግሎት.ዘመነህን.ይባረከው.ወንድሜ
ዉይ,መባርክ,በህፀነት,እንዲህ,ማገልገል😢መታደልህ,,የዳዉት,ልጅ,
አድነኝ,ጠፋዉብህ,አባ,ማርኝ😢🙏⛪⛪
ብሩክ ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን በርታልን
ዝማሬ መላአክ አሰማልን ወድሜ በቤቱ የፅናህ የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለህ🙏🙏🙏
እመብርሀን ፍፆሜህን ታሳምረው ወድማችን 😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለም😢😢😢😢
ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በእውነት ከቃል በላይ ነው ዝማሬወችህን የምወዳቼው ከዚህ በላይ እምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥል !!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘማሬ መላክት ያሰማልን ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድማችን-🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥
በርታ ወድማችን እህተ ጊዮርጊስ እያላችሁ በፀሖታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች በስደት ግራ ገብቶኝ አለሁ አይይይ😭😭
አይዞሽ እህት እኔም ስዴትነኝ😢
@@mekdsshiferawu-gk2gd ከባድ ነዉ በርች ሰላም ካለ ስራ ቀላል ነዉ እኔ ሴትየዋ እየጨቀጨቀችኝ ወደ አገር የምልክሽ እያለችኝ ነዉ ነገ እጠፋለሁ ብያለሁ አይ እድሌ 😭
እህተ ጊዮርጊስ እግዚኣብሄር ያስብሽ የኔ እናት ችግርሽ ጭንቅሽን ያቅልልሽ❤❤
አይዞሽ የማይረሳ እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ ያስበን
@@Nbs-cd1ny😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ ዳዊትን የተቀበል አምላክ ዝማሬህን ይቅበለህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወጋዉን ያብዛለህ ወንድማችን መርጊታ ብሩክ😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመን የረዘመልኝ
የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ❤🙏
አቤት መመረጥ መታደል ነውኮ አምላክ ሆይ እኔንም የጠፋሁ በግህን ፈልገኝና ወደቤትህ መልሰኝ ወንድሜዋ እግዚአብሔር አንደበትህን ያለምልምልህ እድሜና ጤናን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመን እግዝአብሔር አምላክ ይባረከልህ❤❤
ዘማሬ መላየክት ያሰመልን ያገለገሉት ዘመነ ከነ የባረከለን እድሜና ጢና የሰጥህ❤❤❤ አዙህ በረታ ጥነክረ እንወድሀልን
አቤቱ የእግዚአብሔር ሱጦታ ከከቱ ዉዳስ እመበርሐን ትጠብቅህ ወንድም አለምዬ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
በውነት ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በበቱ ያፁኒህ እግዛብሔር በርታልን የኚ እቁ ወድም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለየት ያለ ተሰጦ ነዉ በቤቱ ያፅናህ ሁሉም መዝሙሮቹ ልብን የሚነካ ነዉ
ራሴን እንድጠይቅ የሚያደርገኝና ውስጤን የተደበላለቀ ስሜት ሀዘንም ጭምር ይሰማኛል ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበኝ,ብሩኬ የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ እንወድሃለን
ውይድምፅፈጣሪይባረክህ❤❤❤በቤቱያፅናህወንድምብሩክ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ በቤቱ ያፅናህ ወንድም ዓለም
በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
እበዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድንም አለም መልሼ መልሼ ነዉ የሰማሁ 😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሩክዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያጎናጽፍህ በጣምነዉ ዝማሬዎችህን የምወድልህ በተመመስጦነዉ የምሰማህ
ዝመሬ መለእክትን የሠመልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርተ
ብሩኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
ዝማሬ መሌእክት ያሠማልን
እምገርምነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሪ መላክት ያሠማልን ብርኪ በበቱ ያፅናህ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉😢😢
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
አቤቱ አምላኬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሀፂያተኛና በደለኛ ነኝና ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን!!!!በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በስመአብ 100% ቆንጆ አይ ድምፅ
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማአልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ እስከዘላለሙ ያጽናህ ወድማችን በርታልን እመቤቴ ታበርታህ ብርታታችን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን
አሜን
ቃለሂወት,ያሰማልንንንንንወንድመችን
በቤቱ,ያፀናህ
ወንድሜ,ሆይ,የድንግልማርያምልጅሆይ
ማርኝና,ተመልከተኝ
ዘማረ መለእክትን ያሰመል አቤቱ መረን ግታሆይ እንዴ ቸርንትህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
ለቤትህ አዲስ ነኝ ገብቸ መዝሙሮችህን ደጋግመ አዳመጥኩት ልብ ይንርካል 😢😢😢😢 ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ ውንድማቺን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን
አየሱስ የወድሐል ወንደሜ ብሩክ በዚህ ደመፀህ ለየሱሰ ዘማሪ አየ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ሰቶሀል በርታ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
በቤቱ ያጽናህ የአገልግሉት ዘመንህን ይባርከው
በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያመሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉንት እመብርሐን ከከቱ ዉዳስ ትፀብቅህ
ድንቅ ዝማሬ በእውነቱ ወንድምዬ ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏😢
በቤቱ ያፅናህ በዝሙሮችህ በጣም ልቢ ይመስጣሉ ድምፅህን ይለያል መታዴል እኮ ነው ❤❤❤
አንድነታችን ፍቅራችን ይመልስልን 😢😢😢
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን😢
የተዋህዶ ልጆች አብረን እንደግ ሰብስክራይብ እንደራረግ ለወንድማችንም እናበረታው ላይክ ሼር እያደረግን 🙏🌺🌹🌺
ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጥንት እሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን 💚💛❤ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አቤቱ ጌታ ሆይ ለእኛ ስትል ስንት መከራና ስቃይ ተቀበልክ
አሜን አሜን አሜን😥👏😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ብሩክየ
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
😢😢እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን መርጌታ ብሩክ ❤እናከብርሀለን
ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የአገልገሎት ዘመንህን ይባርክኩክህ ወንድማችን!
ኧረ ገረመኝ ብቻ🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እኔ ሙስሊምነኝ አልሃሙዱሊላህ ይሄንመዥሙስስማአለቅሳለሁ ሲከፍኝየምስማውነገርስ ❤❤❤እእእእእእ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢 ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፀናህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
አቤት መመረጥህ ወንድሜ 😭
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ ዳዊትን የተቀበል አምላክ ዝማሬህን ይቅበለህ 😢😢😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አቤት ስጦታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
ይህን.ልጅ.እናበርታታው.የተዋሕዶ.ልጆች
እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በእውነት ወንድማችን የሰማነውን ዝማሬ እጅግ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ነው በእንባ ነው እሚሰማ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህእእእእእእህእህእህእህ ወዳጄ ናምነው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይታደሉታል እንጂ አይታደሉትም ወንድማለምዬ በርታል ሁሉንም መዝሙሮች ነው የማዳምጣቸው ግን ደቂቃ አነሰብን ረዘም አድርግልን❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
ፀጋውን ብዝዝት ያርግልህ የኔ ወንድም😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤
አጥምት የሚለመል ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልን ወድማችን መሪጌታ ብሩክ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢 በውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ በመንግስትህ አስበን በምህርትህ በቤቱ ያፀናህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውፍማችን❤❤❤
አቤት ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❣️❣️❣️❣️❣️ በርታልን ከዚህም በላይ ግሩም ነው ብቻ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
በኛ ሀጥያት ተሰቃየ አምላኬ መድሀኒቴ መቸ ይሆን የሚገባይ መቸ ይሆን የደነደነዉ ልቤ የሚመለሰዉ😢😢😢 አምላኬን አሳዝኔዉዉ😢
ዝማሬ መላክት ያሰማልነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ዛሬ ደስ ሲል ❤❤ ሸርቻለሁ
በእዉነት ዝማሬ መላእኪትን ያስማልን በርታ ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤😢
እግዚአብሔር ይመስገን !ቃል አጣሁ ።
ከቤቱ አያውጣህ