ትርሃስ ፤ እነጎሳዬን አድምቃ ጣልያን ጎዳና የወደቀችው አርቲስት Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 3 роки тому +770

    ኑ ከዚች እህት ተማሩ ቆንጆ ነኝ ወሎዬ ነኝ ኦሮሞ ነኝ የምትይ ሁላ ስጋ ተለዋዋጭ መሆኑን ተረዱ

    • @emuyeemuyekalu4731
      @emuyeemuyekalu4731 3 роки тому +14

      እውነት አዎ ሰው ከንቱ

    • @user-sc3pm4fs6n
      @user-sc3pm4fs6n 3 роки тому +11

      እውነት ነው ሱብሀንአላህ

    • @marmalata332
      @marmalata332 3 роки тому +5

      Tikikil bleshal.

    • @konjokonjom8371
      @konjokonjom8371 3 роки тому +5

      Ewent new lezihe lematereba zemen😔😥

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 3 роки тому +11

      ትክክል። ይህን እያየን እንኳን አንማርም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 3 роки тому +132

    ዝናም ያልፋል ሀብትም ይረግፋል ውበትም ይጠፋል ጉልበትም ይደክማል ኢሔም አለ ልብ ያለው ልብ ይበል። እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ። ድነሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ ፥ እናቷንም እግዚአብሔር እንባቸውን ያብሰው።

  • @yemanesiltan5767
    @yemanesiltan5767 3 роки тому +165

    መድሃኒዓለም ሆይ ከኛ ስህተት ካንተ ምህረት ነዉና እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን።ልባችን ኣይደንድን።

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 роки тому +98

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከዘር የሚተላለፍ ክፉ የጋኔን መንፈስ ስራው ይፍረስ ከዚህ እስራት የሚፈታ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ጌታ ኢየሱስ ይደርስላችሁ መዳን በቤታቹ ይሁን።

    • @shewalemashewa7060
      @shewalemashewa7060 3 роки тому +1

      Tekekl AMEN

    • @bemnibemni3903
      @bemnibemni3903 3 роки тому

      ወሬ!! ለእነሱ የሚጠቅማቸው
      የአቅምህን ጣል አድርግ።

    • @hanakidus
      @hanakidus 3 роки тому +4

      በጣም በጣም ትክከል ነወ ያለሸው እየሱሰ በቻ ነው መዳኒቱ እሱነ አምና መቅብል በነፀልይላት ትደናልች አነድ አንድፈጌታ ትቅብየ የፀለየለሽ እእቴ

    • @shakirayemer129
      @shakirayemer129 3 роки тому +3

      አሜን አሜን

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 3 роки тому +2

      አሜን።

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 3 роки тому +166

    ሂወት እንግዲህ እንዲህ ናት ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን እናትርፍ። ትራስዬ እግዝአብሄር ጤናሽን ይመልስልሽ

    • @fffgftyhgjj8533
      @fffgftyhgjj8533 3 роки тому +2

      አሜን

    • @tijitiji159
      @tijitiji159 3 роки тому +1

      EGEZIHABER Amelak images eheta Ebakachehu kindest aresema travel wesedywat we'd truly domestic condominium akababe new ymigegnew

    • @tijitiji159
      @tijitiji159 3 роки тому +2

      Tedenaleche yehe ykefat Mendes new tsebel betcha new mefetehew

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 3 роки тому +19

    አሁንም ውብ ነች ጌታ ይችላል ሰው አበቃለት ባለው ነገር ላይ እግዚአብሔር ያኔ መስራት ይጀምራል። እኔ አምናለው ትርሀስ አዲስ ሂወት አዲስ ጅማሬ ምዕራፍ እግዚአብሔር እድሜ ቀጥሎ ከራስዋ አልፎ የብዙዋችን አርቲስቶች ሂወት የሚቀይር ነገር እንደሚያደርግ ይታየኞል። እግዚአብሔር ቀን አለው ሊነጋ ሲል ይጨልማል። ወንድማችን ተፈራ ነጋሽ ያንተን ሂወት የቀየረ ጌታ የትርአስንም ይቀይራል ተከታተላት። የመቅደላዊት ማርያምን ታሪክ የቀየረ ጌታ የትርአስን ሂወት ይቀይራል። እየሱስ ጌታ ነው። መፍትሄ ያለው በሱ ዘንድ ነው።

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 роки тому +211

    ከአባባ ግርማ ውሰዷት መንፈስ ነው እሄ እህቷንም በትንና የገደለ የቤተሰብን ሰላም የሚሰርቅ ክፉ መንፈስ ነው የሚያድናት ፆሎት ስግደት ንስሀ ገብታ ስጋ ደሙን ትቀበል ትድናለች እግዜአብሄር ታማኝ አምላክ ነው

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 роки тому +12

      ትክክል ነሽ እህት እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ይፈውሳታል

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 3 роки тому +6

      ትክክል

    • @user-kp1tm4fy5x
      @user-kp1tm4fy5x 3 роки тому +3

      ትክክል

    • @you7606
      @you7606 3 роки тому

      Goyta yesus yfewsatal zefብሓቂ ንሱ ንሕማምና ጾሮ፡ ንስቓይና ኸኣ ኣብ ነፍሱ ጸዓኖ፡ ንሕና ግና ከም እተወቕዔን ብእግዚኣብሄር ከም እተቐዝፈን ከም እተዋረደን ጌርና ኣቋጸርናዮ።
      iwes zedhen goyta teray eu

    • @you7606
      @you7606 3 роки тому +1

      የሱስ ከኣ፡ ትንሳኤን ህይወትን ኣነ እየ። እቲ ብኣይ ዝኣምን እንተ ሞተ እኳ፡ ብህይወት ኪነብር እዩ።
      26 ነፍሲ ወከፍ ብህይወት ዘሎ እሞ ብኣይ ዚኣምን ከኣ ንዘለኣለም ኣይኪመውትን እዩ። እዚዶ ትኣምኒ ኢኺ፧ በላ።

  • @NaimaNaima-rb2wd
    @NaimaNaima-rb2wd 3 роки тому +59

    የኔ እናት አው እናት ልጇን አትጥልም አብሽሪ እናቴ
    አይዝውት መዋለድ ቋቋነው እኔም ልጅ ውት ነአ እባካየሁ ተባብረን እማማን እናሥደሥታቸው

    • @bizuworkgetahun7051
      @bizuworkgetahun7051 3 роки тому

      Ayizot enatichin tenana edime yistot lijotim dina lemayet yabikawet

  • @betobelo56
    @betobelo56 3 роки тому +132

    በጣም ያሳዝናል እናቴ አይዞት፣ሁሉም ያልፉል ፤ፈጣሪ ጨርሷ ይማራት🙏🏽

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 3 роки тому +2

      እግዚአብሔር ይማራት እናታችን አይዞት እግዚአብሔር መፀናናቱን ይሰጦት

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 3 роки тому

      አማን ያረብ

  • @kachure2274
    @kachure2274 3 роки тому +51

    መሲ አንቺን ያፈራ ማሕፀን የተባረከ ይሁን ፤እንኳን ተወለድሽ።ፈጣሪ የአንቺ ዓይነት መልካም ሰው ለኢትዮጵያ ያብዛላት።ሁሉም የከንቱ ከንቱ ነው! አዝናለሁ።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 роки тому +255

    የኔ እህት ኡፍፍ አይ እናትነት እኮ መከራ ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ 😭😭😭💔

    • @sawrtysaerty7253
      @sawrtysaerty7253 3 роки тому +3

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Helen-is8wo
      @Helen-is8wo 3 роки тому +2

      Amen 🙏 ewenet new kalye😭😭😭😭 ene bedemb awekatalug.

    • @tesfaneshtekieyes8550
      @tesfaneshtekieyes8550 3 роки тому

      እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ

    • @henokezt
      @henokezt 3 роки тому

      የቤቲ ታፈሰን ጉድ እዩልኝማ | የኢቲቪ ስቱድዮ ውስጥ የተፈጠረ አስገራሚ ክስተት እና ሌሎችም እናንተን የሚያዝናኑ ቪድዮዎችን አካተናል ምስሉን ተጭነው ይመልከቱ

    • @leyateshome8375
      @leyateshome8375 3 роки тому

      Uffffffff bthme yesaznalw

  • @ffty7136
    @ffty7136 3 роки тому +18

    እሂ በትክክል መተት ነው ቤተሰብ ጨርስ ተብሎ የተላከ ከተቻለ ፀበል ፀሎት በትክክል መንፈሱ ይያዛል እናቴ ፈጣሪ ፀሎትወትን ይስማ

  • @rodamesayi8880
    @rodamesayi8880 3 роки тому +70

    መጨረሻየን አሳምርልኝ ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሺ
    አይ እናትነት በመጦሪያቸው ልጂ አስታማሚ መሆን ይከብዳል😢😢

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t 3 роки тому

      ፀበልበደንብ ትጠመቅ በደንብ የዳቢሎስስራነው

  • @tip7876
    @tip7876 3 роки тому +68

    በእውነት ይሄ ቤተሰብ አዳኙ ፈዋሹ ጌታ እየሱስ ይድረስላቸው ከሱ ሌላ ሊያሳርፋቸው የሚችል የለም ።ይሄንን የምስራች አዳኝ እንዳላቸው የሚያሳርፋቸው እንዳለ ሊነግራቸው የሚችል አብሳሪ መላክ ይላክላቸው🙏🙏

    • @halegmicheal2259
      @halegmicheal2259 3 роки тому

      ኣየ እናንተ ሰዎች ልክ በቅዱስ ቃሉ እንደተባለ :- በመንገድ ዳር ወድቀው የተገኘ ሰው ንብረቱ ተዘርፎ ሰውነቱ ቆስሎ በሞት እፋፍ ላይ የተኛ ሰው በዘመኑ መንፈሳውያን ነን ያሉ በዛ መንገድ ያለፉ ሌዋዊ እና ፈሪሳዊ በዛርየ ኣባባል ኣንድየ ጸሎትነው ኣንዴ ኣባ ነው የሚስፈልጋት እንደምትሉት ኣይነት የተጎዳውን ኣይቶው እናዳላዩ ሆኖው ኣልፎው ወደ የጸሎት በለው ወደ የፈውስ ኣገልጉሎታቸው የሄዱ ነገሩ እንደዘ ኣታረጉት ::ለዚህኛው ሰውየ የማስፈልገው ነገር ግልጽ የማያዳግት ነው የነበረ እሱም ወገኔ ነው የኔ ጎሳ ቢሄር ወዘተ የማይጠይቅ ሰው ብቻ ሞሆን የሚጠብቅ ለወደቀው ቀና ኣድርጎ በያዘው ዘይት ቁስሉን ዘንኖ ለሱ በሚያገለግል ትራንስፖርተሽን ጭና ወድ ማረፍያ ቤት ማድረስ ::ኣሁንም እነንና እናንተን የተጠየቅነው ለእህታችን የቅርብ ጋደኞችዋ እና የስራ ባለደርበችዋ እንደ ተናገሩት በጣም ግልጽና ለንየ ኣይመለከተኝም የማይባል ጉዳይ ነው '50ሎሚ ለኣንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጥ ነው'ባለን እንድንረዳዳ እግዚኣብሄር ማስተዋል ይሰጠን::

    • @yaredadege757
      @yaredadege757 3 роки тому +2

      Amen

    • @tip7876
      @tip7876 3 роки тому +4

      @@halegmicheal2259 እውነት ነው እስማማለሁ ለዚህ ቤተሰብ የሚያስፈልገው ወንጌል ፣ጌታ እየሱስ ነው ፈዋሹ አዳኙ ጌታ እየሱስ ያስፈልጋቸዋል ፣ሁላችንም ያስፈልገናል ደግሞም ለስጋችን ብቻም አይደለም ለነብሳችን፣ ለዘላልሙ ይሄማ መቸም በምቾትም፣ በተድላም ብኖር ማለፍ አይቀር፣ ሞት አይቀር ለማያልፈው ዘላለም ለሆነው ሂወታችን እየሱስ ያስፈልገናል አሁንም ደግሜ እፀልያለሁ የችግር ሁሉ መፍቻ ቁልፍ የሆነውን እየሱስ ወደሂወታቸው ወደነገራቸው እንዲገባ የሰው እርዳታ ገደብ አለው የሱ ግን ይሄ ቀረ አይባልም ከዚህ እውነት ጋር እንዲገናኙ ፀሎቴ ነው።

  • @hiwe569
    @hiwe569 3 роки тому +43

    ህይወት እንዲህ ናት የት እንደምንወድቅ አናውቅም እናትየው ግን😢 ላያስችል አይሰጥም እኮ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ነገ ድና እንደ ታሪክ እንምታወሪው አምናለው የኔ እናት❤

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 роки тому +193

    እቤታችሁ የገባውን አጋንንት በእመቤቴ ስም ቀንዱ ይሰበር

    • @godisgood7530
      @godisgood7530 3 роки тому +22

      ሰይጣን በጌታ በኢየሱሰ ስም እንጂ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም አይሰበረም

    • @user-rf1bx8qt2t
      @user-rf1bx8qt2t 3 роки тому +4

      Amen Amend Amennnnnnnn

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 3 роки тому +3

      Amen

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 3 роки тому +14

      @@godisgood7530 ለምንድ ነዉ የማይሰበረዉ እመቤቴ ሀይል አላት የጌታዬ እናት ክብርና ምስጋና ይገባታል አሜንንንንንንንንን

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 3 роки тому +8

      አሜንንንንን ወላዲት አምላክ ሀይል አላት በሷ ስም ጠላት ይበረከካል

  • @arayaferede1298
    @arayaferede1298 3 роки тому +143

    ቁልቢ ገብሬል ጨርሶ ምህረቱን ይስጥሽ

  • @Ruti439
    @Ruti439 3 роки тому +100

    Life is short my people please let’s love and help each other 😭

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 роки тому +91

    አርቲስቶቻችን በጉብዝና ጊዜ እባካችሁ ብር አስቀምጡ እኛም እንደዛው ግን በጊዜው አናውቅበትም በተለይ አሁን ያሉት ወጣት በውስኪ በሻፓይን መቦራጨቅ ይቅርባችሁ ይቅርብን ለሁላችንም ት/ት ይሁነን የሰውን ፊት ማየት በጣም ይከብዳል ያሳቅቃልም ጎበዝ ልብ እንግዛ ።

    • @meskimeski7643
      @meskimeski7643 3 роки тому +3

      የምር ሁሌም ያሳስበኛል እኔም

    • @honor8max663
      @honor8max663 3 роки тому +6

      Birr Alafi Tefi New Eihte Bcha Wanaw Betena Mekoyet New Fetari Ayital Einji Birr Norot tena ATito Yemisekay Moltoal Bcha Fetari Yimaren Yikir Yibelen Einde Bedelachin Sayhon Einde Chernetu

    • @abeldesta6546
      @abeldesta6546 3 роки тому +6

      ሰው በጉብዝናው ወራት ብር ብቻ ሳይሆን ጌታንም ማወቅ አለበት ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ይላል ቃሉ ፈተና ውስጥ ከገባን በውሃላ አይደለም እንደ እግዚያብሔር ፍቃድና ሃሳብ እራሳችንን እየፈተሽን በቃሉ መኖር አለብን ጌታን ያልያዘ ያላመነ የምድሩ ቀላል ነው የሚያልፍ ነው የጊዜው ነው ቢበዛ እድሜያችን መቶም አይሞላ የዘላለሙን ማጣት አለ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 роки тому

      Hulachinm, artistoch bicha aydelum. Mangnawm wetat bewetatnetu bertito serto erasun maqom alebet, chigir bigetmew erasu medenaqef yelebetim.

    • @askalehailu360
      @askalehailu360 3 роки тому +2

      እግዚያብሄር አምላክ ምክንያት አለው እሱ ይድረስላት የሰውልጅ ምንያህል ከንቱ መሆናችን በሷ ማየት ነው በእድሜያችን ጥሩ ነገር ለመስራትና ለማለፍ እሲቲ ሁላችንም ነግ በኔ እንበል እና እግዚያብኬ አምላክ ምህረቱን ይስጥሽ !!!

  • @zelalemmelese7352
    @zelalemmelese7352 3 роки тому +16

    እርግጠኛ ነው ትርሀስ ወደ ሙሉ ጤናዋ ትመለሳለች መላ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ብንረባረብ ጤንነቷ ይመለሳል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላት።

  • @user-ne3le4bp2i
    @user-ne3le4bp2i 3 роки тому +109

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እግዚአብሔር ይማርሽ እህት ።

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 3 роки тому +41

    የሰው ልጅ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ውበትም ረጋፊ ደም ግባትም እንደዛው እንደዛ ሆነን ግን ለምን እንጨካከናለን ብቻ አላውቅም እሷን ግን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ቸር ወሬ ያሰማን

  • @Abitube140
    @Abitube140 3 роки тому +12

    ትርሐስዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ እናት በሮማ ከተማ እንደዛ ወገን እንደሌለው ስትንከራተቺ ሳይ በጣም ነበር የማዝንና የማለቅስ የነበረው። ቢያንስ የሚያቅሽ ህብረተሰብ መሐል ስላየሁሽ እግዚአብሔር አምላክን አመሰገንኩኝ። አይዞሽ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ይረዳሻል። እናታችን አይዞት እንኳን ከእነ ህይወቷ በእጆት ደረሰች። ለዚህ ያበቃት አምላክ ይረዳዎታል። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ።

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 роки тому +22

    እግዜአብሔር ይመስገን አሁንም ቢሆን ደርሳችሁላታልና ይህችንን እህት ተባብሮ ማዳን አልብን ድንግል ማርያም ትጎብኛት

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 3 роки тому +38

    Ethio info እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ ቴክኖሎጂን እንዲህ ለመልካም ነገር ሲጠቅሙበት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ🙏🏾❤️

  • @azebgrima4680
    @azebgrima4680 3 роки тому +11

    ውይኔ ይችን ልጅ ሮም አውቃታለው እግዚአብሔር ይመስገን በእይውት መኖሯ እራሱ ።እግዚአብሔር መልካም ነው እንዲህ ተሽላት ማየት እራሱ ።አይዞት የኔ እናት እናግዞታለን።እድሜ ይስጦት

  • @tizitalove5164
    @tizitalove5164 3 роки тому +60

    እናቴ መድሀኒአለም ብርታቱን ይስጥዎት ለሞተችውም ነብስ ይማር ትርሀስንም እግዚአብሔር ይማራት

  • @mujibabinteabdulsamed6379
    @mujibabinteabdulsamed6379 3 роки тому +14

    ከማልቀስ ውጪ ምንም አቅም የለኝም አይ ኢትዮጰያ ድህነቷ ችግሯ ብዛት አንሶ ሰላም ማጣቷ አላህ አፊያርጋት እድሜናጤና የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ እህህህህህህህ

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 3 роки тому +160

    እናታችን እግዝአብሄር አምላክ እምባዎን ያብሰው አጀቴን ነው የበሉት

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 роки тому

    ወይ ስው ከንቱ ላይችል አይሰጥም እግዚአብሔር እጅግ ጠንካራ እናት ምስኪን የመጨረሻውን አሳምርልኝ እግዚአብሔር ማለት ትልቅ ፀሎት ነው::
    እኔም በስሜን ጣሊያን ውስጥ ነው የምኖር አሁን ይህንን ስመለከት እጅግ የሚል እግዚአብሔር ጤናውን እና ብርታቱን ይስጣት ለትርሃስ ::
    ለእናታችን እግዚአብሔር በቃ ብሎ ለውጡን ይምጣ እናታችን አንጀት ይበላል ለሞተችው ልጆት ነብስ በገነት ስላሙን ጤናውን ድፍቅሩን እግዚአብሔር በዚህ ቤት ውስጥ ይምጣ ::

  • @user-oy5zl8ou5b
    @user-oy5zl8ou5b 3 роки тому +23

    ይህን ሚዲያ ሳይ እነባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ሱብሀን አላህ ሥጋ ተለዋዋጭ ነው እሥኪ ይህን እያየን እንዋደድ እረሥ በረሳችን አንባላ ወላሂ ይህ ትልቅ ትምህረት ይሁነን እናሥብ

  • @amen8172
    @amen8172 3 роки тому +5

    እንኮን ለዚ በቃሽ ትርሀስዬ እዛ ፒያሳ ቪክቶርዬ እና ተርሚኒ ሳሽ በጣም ነበር የሚያመኝ ሳናግርሽ ትሳደቢ ስለነበር ትንሽ ዳቦ እንኮን ገዝተሽ ብትበዪ ብዬ ሳልጠራሽ ድምፄን ሳላሰማ ነበር የምሰጥሽ አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስላየሁሽ ተደሰትኩ እንደሔድሽ ሰማው እግዛብሔር ይመስገን ደህና ስላየሁሽ አይዞሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwe569
    @hiwe569 3 роки тому +6

    ተመስገን ነው እንኳንም በህይወት እያለች ደረሳችሁላት ስንቱ ዋጋ የከፈለ አልፏል😢 ሁሉም ለበጎ ነው የኔ እናት ፈጣሪ ይምራል በፀሎቴ አስብሻለው በየቤቱ የደከሙትን ሁሉ ፈጣሪ ያሳርፍ የእውነት ክንዳችን ዝሏል እሱ ጥንካሬውን ይስጠን አይዞሽ የኔ ቆንጆ የኔ እናት💛

  • @NaimaNaima-rb2wd
    @NaimaNaima-rb2wd 3 роки тому +33

    አብሽሩ እማማ ሁሉም አላህ ለህይሩ ነው
    እንዲያውያ ከንግዲህ ያምረ ብወታል እኔ ልጅ ውት ነኘ ለመረዳት ዝግጁ ነኘ

    • @user-rf1bx8qt2t
      @user-rf1bx8qt2t 3 роки тому +1

      Yene konjo zershi yebeza egzabher abte enat lij yehuneshi

    • @user-rf1bx8qt2t
      @user-rf1bx8qt2t 3 роки тому +1

      😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 3 роки тому

      እውነት ነው እህት አለሜ ሁላችንም ለነብሳችን ስንል እናድርግ በምድር በጎ ያደረግነው ለላይኛው ቤታችን ስንቅ ነው እሚሆነን ባንክ ያስቀመጥነው ብር ስንቅ አይሆነንም ስንቃችን ነው እና ለነገ ስንቃችን ስንል እናድርግ እህት አለሜ🙏💚

  • @gashtv3856
    @gashtv3856 3 роки тому +36

    በሊብያ በባህር ኣቋርጠን ኢጣልያ ሮም ስንገባ ሮም ተርሚኒ የሚባል ቦታ ትርሓስ ኣገኘናት። በጣም ጥሩ ርህሩህ ሰው ናት።
    ትርሓስየ እንኳን ወደ ኣገርሽ ወደ ቤተሰብሽ ተቀላቀልሽ።

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 3 роки тому +2

      What happened to her there?

    • @konegen6189
      @konegen6189 3 роки тому +2

      ምን ሆና ነው እንዲህ የሆነችው እግዚአብሔር ይድረስላት

    • @gashtv3856
      @gashtv3856 3 роки тому +2

      @@konegen6189 እኔ ትንሽ እደ የአእምሮ ህመም ነበራት ማለት ትስቃለች ትዘፍናለች ትንሽ እየጀመራት ነው ያገኘሀት።

    • @konegen6189
      @konegen6189 3 роки тому +4

      ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላት የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አሁን ያሳክምዋታል

    • @user-wq9dy8wg5i
      @user-wq9dy8wg5i 3 роки тому +2

      በተቻለህ መጠን አስተባብረህ የምትችለውን እርዳቸው በፈጣሪ🙏 የተሻለ ቦታ ያላችሁ ወገኖቻችን 🙏

  • @taffessechtessema905
    @taffessechtessema905 3 роки тому +16

    "ክፉም ቢኖር በጎ ይበዛል"። እማማ አይዞት

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l 3 роки тому +35

    መድሃኒዓለም ሆይ ለዚህ ቤት መዳንን፣ ምህረትን ስጥልኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 роки тому +17

    አይዞን እማዬ ተፅናኑ።
    ትርሀስ እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ታሪክ ይለወጣል ።

  • @alemyilma8503
    @alemyilma8503 3 роки тому +86

    ይህን ሜዴያ ሳይ ሁሌ ግዜ እንባየ አልቆም ይለኛል በየቤቱ ያለ ጉድ😭😭

  • @nigistmahi2246
    @nigistmahi2246 3 роки тому +2

    እማይዬ አሳዘኑኝ እናቴ እምባዎትን የድንግል ማርያም ልጅ ያብስልዎት አይዞት እኔም እመብርሃን አድናት ይሔ ግዜ አልፎ እርስዎን ለመጦር እማ አይዞሽ የምትልበት ጊዜ አምላክዎን የሚያመሰግኑበት ጊዜ ይመጣል ብዬ አስባለሁ እኔም ለአለም ባንክ ማርያም እሳላለሁ እንጦጦ ማርያም መምህር ሔኖክ በፀሎት እንዲያግዟት ውሰዷት ይሔ መንፈስ ነው ወንዱም ልጅዎት ይድናል ወደሌላ አትውሰዷት ፀበል ቦታ ሁሉም ያግዛል ብቻዬን ብለው አይፍሩ እንጦጦ ከራቅዎት አለምባንክ ማርያም ፀበሏ ፈዋሽ ነው እዛ ውሰዱዋት እኔም እሳልላታለሁ ትድናለች አይዞት እማይዬ ሁሉም ያልፋል

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q 3 роки тому +45

    ኡፍፍ የኔ እናት እናትየው አንጀቴን በሉኝ ፈጣሪ ብርታቱንና ጽናቱን ይስጦት ውይ የሰው ልጅ ፈተና በየቤቱ ስንት ጉድ አለ😭😭💔 ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እናት

    • @amentube6496
      @amentube6496 3 роки тому

      Kiddy alesh betam tefashe

    • @nomore3102
      @nomore3102 3 роки тому +1

      Kidi tefashi? yene miskin anchi erasish bemetifatish endet endemtasazingi., mirt commentater nebershi, degimo Efrem Tamrun adinakiw nebershi?? Esunm madinekun tewshiw Ende?,

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 роки тому

      Ere awo hulgize demo yemejemeria lijoch lebeteseb qeltew nuro geftew lerasachew sayaqubet siqeru yabesachegnal. Egzyabher hulachininm yrdan.

    • @tigetige9759
      @tigetige9759 3 роки тому

      እግዝይር ከጉንሽይሆን እናቴ

  • @alemtsehaywajebu9451
    @alemtsehaywajebu9451 3 роки тому +36

    በፀበል እንደጀመረች ፀጠበል ትጨርሰው ፀበሉን እንዳታቋርጥ እግዚአብሔር ጊዜ አለው

  • @seblezerfu4331
    @seblezerfu4331 3 роки тому +38

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት እንጦጦ ማርያም አባ ሄኖክ ጋር ውሰዳት አርብና እሮብ ቅባቅድስ አለ ብዙ ተአምር ስላየው አደራ እንጦጦ ውሰዳት ተአምር ታያላቹ እመቤቴ ማርያም ምራት ታሳየን

    • @user-oj5xj4tn5r
      @user-oj5xj4tn5r 3 роки тому +1

      ልክ ነሽ እህቴ እዛ ቢወስዷት ትድናለች ይቅርታ ግን ያባታችን ቁጥራቸው አለሽ እንዴ ? ፈልጌው ነበር እባክሽ

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 3 роки тому

      የትነው

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 3 роки тому

      @@user-oj5xj4tn5r ለፀበልተኛ ቦታ አለ ከዛ ለማደር

    • @user-oj5xj4tn5r
      @user-oj5xj4tn5r 3 роки тому

      @@ddd1993d እሱን እንኳ ብዙም እርግጠኛ አይደለሁም ሚኖር ግን ይመስለኛል ያባታችን ቁጥር ቢኖር ደውሎ ማረጋገጥ ይቻል ነበር ቦታው ብዙ ተአምር ሚታይበት ነው

    • @user-oj5xj4tn5r
      @user-oj5xj4tn5r 3 роки тому

      @@ddd1993d አዲሳባ

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit 3 роки тому +4

    አይ ሰው መሆን! እኛ እኮ ተሰባሪ ነን። ሁሉ ነገር አላፊ ጠፊ ነው ጤናን ጨምሮ። እናታችን እማማዬ! እመብርሃን ፣ የብርሃን እናት ፣ እመብዙሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታበርታዎት። ትርሃስን እና ወንድሟን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሎት። ያረፈችውን እህታችንንም እግዚአብሔር ነብሷን በአጸደገነት ያኑርልን!!

  • @MekdiA
    @MekdiA 3 роки тому +13

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ . እናትነት እኮ በምንም አይተመንም. በመጦሪያ ጊዜአቸው መከራቸው በዛ. እግዚአብሔር አምላክ ለልጆችዎ ጤና ለእርስዎም እረፍት ይስጦት.

  • @selam8844
    @selam8844 3 роки тому +19

    አይዞሸ ትርሀሰ አላዛርን ከሞት ያሰነሳ ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚያብሔር ይማርሸ አይዞወት እናቴ እግዚያብሔር አምላክ ልበወትን ይጠብቅ እንባወትን ያብሰ 😭😭😭

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 роки тому +4

    እግዚኣብሄር ኣቦይ ታይ እየ ዝገሮ ኣነሲ ኣታ ፈጣሪ እንታይ እዋን ኢና በጺሕና ነቲ ጥዑይን ውጹዕን ድኻንሲ መመሊሱ እዩ መከራ ዝጎንፎ ሓፍተይ መዓረይ ታይ እዩ ረኺብዋዛ በትክን ሓፍኺ ኣጥፍእክን ሕጂ ኸኣ ሕማም ተታሒዝኪ ኣደኺ ዝኹሉ መከራ ይርእያ ኣለዋ ዝይፈልጠክን ክነሰይ ከብደይ ሓፍ ሓፍ ኢልኒ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙇🏽‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️💐💐😔😔😔🇪🇷💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😔🙏😭 ኣጆኺ ኣደይ መዓረይ ንብዓትኪ ክርእየልኪ እዩ መድሃኔ ኣለም ኣደየ መዓረይ መከራኺ ክትርእየልኪ ኢያ ኪዳነ ምህረት🙏

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 роки тому +5

    በጣም ያሰዝናል እህት ወንድሞች በምድር ላይ ስንኖር ሁሉም ነገር ከንቱ ነው የተሻል ህይወት ለመኖር ስንመኝ ያልንን ልነጣው እንችላለን እግዚአብሔር እናቶቻችንን እንባ ያብስልን

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 3 роки тому +20

    እናቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጦት እግዚአብሔር ይማርሎት የርሶ መኖር ለሱዋ ይጠቅማል አታልቅሱ ለአይኖት ትሩ አይደለን

  • @user-ql5rb9gb6q
    @user-ql5rb9gb6q 3 роки тому

    የኢትዮጵያ እናቶች እንደው ምን አይነት ጽናት ፈጣሪ እንደቸራቸው ለነሱ ነረው እንኳን አያልፉም ከመከራ ከችግር ከበሸታ ታግለው እንደተንከራተቱ የሚኖሩ የኔ አድባሮች
    በየቤቱ ሰንት አለ ፈጣሪ የሚያውቀው
    የኔናት ይህ የእዮብ የፈተና የሰቃይ የሐዘን ጊዜ ያልፋል እሰከዚህ ያጸናኖት አምላክ ጥንካሬሆትን የእምነት ጽናትሆትን ሰለሚያውቅ ነው ድል አለው እግዚሐብሔር በርሆትን ያንኳኳል ሐዘንሆት በደስታ ይቀየራል ድካምሆት ሁሉ በሐይል ይሞላል ቀን አለው እግዚአብሔር ልጅሆትም እየተሻላት እንደሆነ ነው የሰማነው እግዚአብሔር ይመስገን
    እሷም ድና ወደ ሙሉ ጤናዋ ተመልሳ እርሰዎም ተደሰተው አናይሆታለን
    በሞት ለተለየቻችሁ ልጅሆት አግዚአብሔር ነብሳን ይማርልን በቀሩት እምትደሰቱበትን
    ፈጣሪን የምታመሰግኑበትን ቀን ከፊታችን እንጠብቃለን
    አገራችንን ኢትዮጵያንችንን ወደቀደመው ሰላሟ ይመልስልን ለዘላለምም ትኑርልን ማን እንዳገር

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 3 роки тому +13

    ውይ መከራ የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጦዎት እማማ የታመመችውን ፈጣሪ ይማራት 😭

  • @terudelzewdu8531
    @terudelzewdu8531 3 роки тому +1

    ወይኔ ትርሀስ እህቴ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝሽ ታሪክሽን ይቅይር ፣ እማ ለተብርሃን እንባሽ ይጠረግ በቃ ይበልሽ እጅግ በጣም አዝኛለሁ
    መሲ እግዚአብሄር ይባርክሽ ለተቸገሩ ላለቀሱ ለተራቡ ፈጥነሽ የምትደርሺ ምርጥ የኢትዮጵያ ዕንቁ ነሽ

  • @user-ux5nx3sm1n
    @user-ux5nx3sm1n 3 роки тому +29

    የኔ እናት ክርስቶስ ይድረስልሽ እናት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @marthasolomon355
    @marthasolomon355 3 роки тому +37

    መለአኩ ቅዱስ ኡራኤል ጨርሶ ይማርሽ አምናለው ትድኛለሽ

  • @meskeremabebe1436
    @meskeremabebe1436 3 роки тому +115

    ሁሉን ማድረግ የሜችለው እግዚአብሄር ሙሉ ጢንነትሽን ይመልስልሽ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 3 роки тому +10

    የኔ እናት እንዴት አንጀቴን እንደበሉት እግዚአብሔር ትልቅ ነው እዝዎት እማማየ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 3 роки тому +281

    Dislike የምታረጉ እጃችሁን ይስበረው

    • @madinaomar3096
      @madinaomar3096 3 роки тому +8

      ጤንነታቸው ያሳስባል

    • @yaelmorkbrahanu8484
      @yaelmorkbrahanu8484 3 роки тому +2

      amennnnn

    • @ethiopia3237
      @ethiopia3237 3 роки тому +8

      አውቀው አይመስለኝም ዝም ብለው እየነኩት ነው እንጂ ልዩነቱን አያቁትም አንሰዳደብ 👏🙏

    • @mamaafrica1838
      @mamaafrica1838 3 роки тому +3

      ምን አልባት ሀዘናቸውን የሚገልፁበት መንገድ ይሆናል

    • @romiyekira7106
      @romiyekira7106 3 роки тому +2

      Amen

  • @user-oj5xj4tn5r
    @user-oj5xj4tn5r 3 роки тому +2

    የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ ሚለው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን የእህቷንም ነብስ ይማር እሷንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ታሳዝናለች በጣም እንጦጦ ውሰዷት እዛው አዲሳባ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @hagerhb2180
      @hagerhb2180 3 роки тому

      Amen Amen amen 🙏🙏🙏

  • @hirutgesess5283
    @hirutgesess5283 3 роки тому +47

    የኔ መሲ ለተቸገሩት ደራሽ ለተጨነቁት አስታዋሽ እደዉ ምን ላርግሽ ወኔ እህቴ ስታሳዝን አናቴ እኔን የእናት ነገር ኡፉፉፉፉፉፉፉ ወይኔ እናቴ

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t 3 роки тому +2

    ትራሀሰዬ እግዘብሄር ጨርሶ ይማርሸ ባልደረቦችሸም እግዛብሄር ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ ሠው በህይወት እያለ እንታደግ 😭😭😭💔💔💔

  • @hiwe569
    @hiwe569 3 роки тому +74

    ሰውን ለምትጠሉ ትምህርት ነው ሰው ያለ ሰው ባዶ ነው ብቻ መሆን በራሱ በሽታ ነው የምታወራለት ሰው በማጣቷ ነው ስታሳዝን ለምክንያት ነው ፈጣሪ ያቆያት 😢

    • @getemar7075
      @getemar7075 3 роки тому

      Betkkkkl

    • @netsanetmartine9548
      @netsanetmartine9548 3 роки тому +2

      በመጀመሪያ እህታችንን ንግስቲቷ አማላጂታ እማምላክ እመቤታችን ትዳብሳት ምህረትን ታድላት፣፣እህቴ ግን አልስማማም የሰው ዋይዋይታ ቅንጣት ታህል ምንም ፋይዳ የለውም ብቻውን ታእምር የሚያደርግ የንጉሶች ንጉስ ክርስቶስ እና ወለላይታ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ እና ብቻ ከበቂ በላይ ናቸው ይህን ስል እንደ ተረት ተረት ለመተረክ ሳይሆን እኔ ምስክር ስለሆንኩ ነው ፣፣ እናም እህቴ ለኔ its fairytale of irrelevant ነው

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 3 роки тому +1

      አዋ አምላክ ምክንያት አለው

  • @evalove5042
    @evalove5042 3 роки тому +1

    ሰው ሲበል ግብዝ ነንእ እሄን እየየን እንኮን ለአምለከችን አንገዘም ሰለዚህ በዙችችን በማልከችን እንኮረለን አረሰችንን ከፍ እነረገለን ስንቱችችን ነው ልበችን የተሰበረው እስቲ ዘር ስንለይ እርስ በርሰችን አንወደድ እሰቲ ለተረቦት ለተመሞት ፀሎት አነድርገለችው እሄ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው.አግዘቤሄር ጨርሶ ይመረአት

  • @user-wm7kz2ur3o
    @user-wm7kz2ur3o 3 роки тому +42

    ኡፋፈ አንባን መቆጣጠረ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @berhane7472
    @berhane7472 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር የሚስነው የለምና በቤታችሁ
    ይግባ መንገድ አለው ለሁሉም. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 3 роки тому +110

    እባካችው መምህር ግርማ ጋር ወሰዷት
    እርኩስ መንፈስ ነው ቤተሰቡን የሚያመሳቅለው ፍጠኑላት ሀኪም አይደለም ለሷ

    • @habeshafamilya1087
      @habeshafamilya1087 3 роки тому +1

      ewnet

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 3 роки тому +1

      እውንት ንው አባግርማ ምን እንደሆን ያጋልጡት ንበር ለእህቱዋም ሞት ምን እንደሆን

    • @distatedistadista4979
      @distatedistadista4979 3 роки тому

      እውነት ነው ግን የት ነው የሚገኙት

    • @halegmicheal2259
      @halegmicheal2259 3 роки тому

      ኣየ እናንተ ሰዎች ልክ በቅዱስ ቃሉ እንደተባለ :- በመንገድ ዳር ወድቀው የተገኘ ሰው ንብረቱ ተዘርፎ ሰውነቱ ቆስሎ በሞት እፋፍ ላይ የተኛ ሰው በዘመኑ መንፈሳውያን ነን ያሉ በዛ መንገድ ያለፉ ሌዋዊ እና ፈሪሳዊ በዛርየ ኣባባል ኣንድየ ጸሎትነው ኣንዴ ኣባ ነው የሚስፈልጋት እንደምትሉት ኣይነት የተጎዳውን ኣይቶው እናዳላዩ ሆኖው ኣልፎው ወደ የጸሎት በለው ወደ የፈውስ ኣገልጉሎታቸው የሄዱ ነገሩ እንደዘ ኣታረጉት ::ለዚህኛው ሰውየ የማስፈልገው ነገር ግልጽ የማያዳግት ነው የነበረ እሱም ወገኔ ነው የኔ ጎሳ ቢሄር ወዘተ የማይጠይቅ ሰው ብቻ ሞሆን የሚጠብቅ ለወደቀው ቀና ኣድርጎ በያዘው ዘይት ቁስሉን ዘንኖ ለሱ በሚያገለግል ትራንስፖርተሽን ጭና ወድ ማረፍያ ቤት ማድረስ ::ኣሁንም እነንና እናንተን የተጠየቅነው ለእህታችን የቅርብ ጋደኞችዋ እና የስራ ባለደርበችዋ እንደ ተናገሩት በጣም ግልጽና ለንየ ኣይመለከተኝም የማይባል ጉዳይ ነው '50ሎሚ ለኣንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጥ ነው'ባለን እንድንረዳዳ እግዚኣብሄር ማስተዋል ይሰጠን::

    • @elsaelsa5798
      @elsaelsa5798 3 роки тому

      በትክክል እኔም እያልኩ ነበር

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 3 роки тому +4

    ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ናት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የምህረት እጆቹን ዘርግቶ ይህን ለቅሶዋችንን ወደ ደስታ ይመልሰን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላልና ምህረቱን ይላክላት

  • @kalethiopia2550
    @kalethiopia2550 3 роки тому +28

    ውይ እህቴን እመብርሐን ትድረስልሽ እናቴ ጻድቃኔ ማርያም ውሰዷት ትድናለች እመብርሐን ከነልጇ የሚሳናት ነገር እመቤቴ ትማርሽ

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z 3 роки тому +3

    ትረሐስ እግዛአብሔር ይራራለቀሽ ፊቱንም ያብራልሽ ቀኙ ደግፎ ይያዝሽ የካሣ ዘመን ይሑንልሽ ፀሎቴ ነዉ እሕትሽም ጌታ ነፍሷን ይማር ኑአሚንን በስተርጅናዋ እንዳጽናናት እግዛአብሔር ባላሠብሽዉ ደሥታ ያስብሸ 🙏

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 3 роки тому +23

    አላህ መጨርሻይን አሳምርልኝ በጣም ያሳዝናልች አሜርካን የትሰብሰቦ አርትስቱች ቴዲ ጎሳይ አሰትር አናትህ አብራቹ የሰራች ልጅ አንዲህ ሆና ማይት በጣም ያሳዝናል

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 3 роки тому +5

    ምነው እህቶች ወንድሞች ምን ነካችሁ እፊቷ መርገፏን መበላሻቷን እየነገራችኋት እንዴት ትድናለች አይዞሽ ደህና ነሽ ነው የሚባለው ሞራል የሚባል ነገር እኮ አለ

  • @edentilaye653
    @edentilaye653 3 роки тому +27

    አቤት እናት እማትችለው መአት የለም የኔ እናት እይዞት እመቤቴ ከልጇ ጋር ትድረስሎት

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 3 роки тому

    የኔ እናት አይዞወት እግዚአብሔር የፈጠረውን አይረሳም አይዞወት የናት አንጀት አይችልምና እመብርሃን ታቃለች በመጀመሪያ መከታተል አልቻልኩም ነበር አለቀሰኩ የምትረዳወት ደጋፊወት መታመሟ እውነት ነው ያሰጨንቃል ያሳዝናል ለረጅም አመት ታማ መቆየቷ ያለጠያቂ ያለ አጋዥ ያሳዝናል የሙያ አጋሮቿ መልካም ኢትዮጵያን ሁላችንም እናታችን ቤተሰቡን ልንታደጋት ልትታከም ይገባታል"ትርሐስ ባሌ ናት"ልጆቸን ያሳደገችልኝ ጀግና ነበረች እየተንከራተተች ነው ያሳለፈችው ይህ አይገባትም ነበር አሉ እናቷ,እግዚአብሔር ታሪክን የሚቀይር አምላክ ነው ነገ የተሻለ ይሆናል ይበርቱ እናታችን አይዞወት።እናቷ በህይወት ጤና ሰጥቶወት ነገር ተለውጦ ያሳየወት, ኢትዮ ኢንፎ ምርጦች በርቱ የተረሱትን አሰታዋሽ ያጡትን እንዲህ ሰው እንዲረዳዳ የምታደርጉት መልካም ነው በርቱ

  • @hayatwollotube397
    @hayatwollotube397 3 роки тому +38

    የኔናት እፍፍፍ የናቶች ሰቃይ አታሳየን የናቶችን ደስታ እንጂ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому

    በጣም ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ ነው።
    ጋዜጠኛውም በጣም በክብር ሰለአቀረብክልን እናመሠግናለን 🙏🏾🙏🏾❤️❤️
    ለምንድነው የትራሀስን የድሮው ውዝዋዜውን ለትዝታ አታሳዩም ነበር??

  • @emebettaye1202
    @emebettaye1202 3 роки тому +11

    ወይኔ ትርሃስ እንኳን ከቤተሰብሽ ቀላቀለሽ ፣የሚገርመው ታማም ቤተክርስቲያን ትሄድ ነበር እሷ የአይምሮ ህክምና ነው የሚያስፈልጋት ጭንቀት ሊሆን ይችላል።

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ እንደው ቤት ያልያዘው ጉድ የለም መቼም እናቴ አይዞት እግዚአብሔር ታላቅ ነው እሱ ያበርታዎት እህቴ አንቺም የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @elizabethkebede9167
    @elizabethkebede9167 3 роки тому +12

    ድንግል ማርያም እንባዎትን ታብስሎት እናቴ እርሷንም ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላት

  • @henokdebretsion2113
    @henokdebretsion2113 3 роки тому +2

    እንዴ ትርሀስ አውቃታለው የዛሬ 13 .አመት ጣሊያን ሮም ልዩ ስሙ ቪያ ሞንቴ ቤሎ ሚባል አካባቢ አብረን ስንት መከራ አሳልፈናል የሚገርመኝ ነገር ትንሽ ጠጥተን ሞቅ ሲለን የምትጨፍረው የባህል ጭፈራ እስካሁን ትዝ ይለኛል በጣም ቆንጆ የዋህ ልጅ ናት ግን የላይፍ ነገር ሆነና ያን አጁዛ አገር ጥዬ ጠፋው እንጂ የኔም ሂወት ዛሬ ተመሳሳይ ሆኖ ነበር (ጣሊያን )እ/ር ሱማሌ ያርግሽ

    • @genetbaraki7665
      @genetbaraki7665 3 роки тому

      Henokeya shalom tabarak ahune aneta kasewa selameteshale gobegate eshi tabarake

  • @seki1508
    @seki1508 3 роки тому +36

    መምህር ግርማና አባ የሓንሥ ጋር ውሠድዋት ይሄ የክፉ መናፍስት አሠራር ነው እግዚአብሄር ይማራት እናቴ

    • @bestofever18
      @bestofever18 3 роки тому +1

      Ewnet new

    • @selamawitabraha402
      @selamawitabraha402 3 роки тому +1

      Se ki 43 yohanns germa saytanuchi yebase Mehert ke egizieabheer New
      Neseha megebat jesus LOVE her
      THE only jesus is the wat, life and teru

    • @edenhailu3494
      @edenhailu3494 3 роки тому

      awo abatochi gar wsedot

    • @muluzewdie7079
      @muluzewdie7079 3 роки тому

      እመቤቴ ትማርልወት አይዞዎት እማማ

    • @hannagulema330
      @hannagulema330 3 роки тому

      Sewoch Ga sayhon Egziabher bet , Yetem bihon tidenalch. Sew Adelem yemidadenew Egziabher new.

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z 3 роки тому +6

    እግዚአብር ይማርሽ ዬኔ እናቴ የእህታችንንም ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን

  • @emuyeemuyekalu4731
    @emuyeemuyekalu4731 3 роки тому +24

    ውይ የእናት መከራ እይዞት እናቴ ሁሉም ያልፈል

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 роки тому +7

    ገዘብ ጠፍ ውበት እረጋፌ አላሕዬ ተክፉ ነገር ጠብቀንንን

  • @abbe6455
    @abbe6455 3 роки тому +11

    እኔ ዘንድሮ ማበዴ ነዉ በምሰማዉ ነገር 😥😥😥

  • @NT-ww6hq
    @NT-ww6hq 3 роки тому +5

    የሚገርም ነው ሰው እኮ ሸክላ ነው እግዚአብሔር ድነሽ የምናይሽ ያደርገን እናትችንም ይህ መከራ አልፎ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑት ቀን እንዲመጣ ምኞታችን ነው

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 роки тому +9

    ድንግል ማሪያም ትማርሽ ለርሶም ብርታቱን ይስጦት የኔናት

  • @kingsolomon6723
    @kingsolomon6723 3 роки тому +1

    የኔ እናት እመብርሀን ትዳብስሽ ይገርማርማል ጣልያን አይቻት በጣም ነበር ያሳዘነችኝ ሮማ ተርሚኒ የሚባል ቦታ አይቻት ነበር አሁን ያለችበት በጣም ደህና ናት እግዚያብሄ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ በነገራችን ላይ እሷ በጣም እድለኛ ናት እንደዚ ሀገሯ ገብታለች በጣም ብዙ ሀበሾች አሉ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ኢባሲው በዚ ዙሪያ የበለጠ መስራት ይጠበቅበታል እላለሁ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 роки тому +15

    አምላክ ምረቱን ያውርድልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 3 роки тому +67

    መተት ነው እንጦጦ ማርያም ወይም መምህር ግርማ ብትሄድ ትድናለች

  • @user-bo4ni4fu4s
    @user-bo4ni4fu4s 3 роки тому +24

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ ።ከመላእከ ምክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ብታገናኛቸው ትድናለች እርግጠኛ ነኝ

    • @halegmicheal2259
      @halegmicheal2259 3 роки тому

      ኣየ እናንተ ሰዎች ልክ በቅዱስ ቃሉ እንደተባለ :- በመንገድ ዳር ወድቀው የተገኘ ሰው ንብረቱ ተዘርፎ ሰውነቱ ቆስሎ በሞት እፋፍ ላይ የተኛ ሰው በዘመኑ መንፈሳውያን ነን ያሉ በዛ መንገድ ያለፉ ሌዋዊ እና ፈሪሳዊ በዛርየ ኣባባል ኣንድየ ጸሎትነው ኣንዴ ኣባ ነው የሚስፈልጋት እንደምትሉት ኣይነት የተጎዳውን ኣይቶው እናዳላዩ ሆኖው ኣልፎው ወደ የጸሎት በለው ወደ የፈውስ ኣገልጉሎታቸው የሄዱ ነገሩ እንደዘ ኣታረጉት ::ለዚህኛው ሰውየ የማስፈልገው ነገር ግልጽ የማያዳግት ነው የነበረ እሱም ወገኔ ነው የኔ ጎሳ ቢሄር ወዘተ የማይጠይቅ ሰው ብቻ ሞሆን የሚጠብቅ ለወደቀው ቀና ኣድርጎ በያዘው ዘይት ቁስሉን ዘንኖ ለሱ በሚያገለግል ትራንስፖርተሽን ጭና ወድ ማረፍያ ቤት ማድረስ ::ኣሁንም እነንና እናንተን የተጠየቅነው ለእህታችን የቅርብ ጋደኞችዋ እና የስራ ባለደርበችዋ እንደ ተናገሩት በጣም ግልጽና ለንየ ኣይመለከተኝም የማይባል ጉዳይ ነው '50ሎሚ ለኣንድ ሰው ሸክም ለ50 ሰው ጌጥ ነው'ባለን እንድንረዳዳ እግዚኣብሄር ማስተዋል ይሰጠን::

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 3 роки тому +4

    አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር ይማርሽ እማምዬ እንባዎትን አምላክ ያብስ ጸሎቶትን ይስማ

  • @teresetamare2027
    @teresetamare2027 3 роки тому +24

    ፈጣሪ መጨርሻየን አሳምርልኝ እማ አታልቅሽ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 роки тому +2

    አቤት ፈጣሪዬ የሰዉ ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነዉና መጨረሻዬን አሳምርልኝ በጣም ያማል ፈጣሪ ምህረቱን ይስጣት መንፈስ ነዉ በፀበል ትድናለች ሰዉ ብታገኝ

  • @elsabethtessema2266
    @elsabethtessema2266 3 роки тому +6

    እግዚያብሔር ይማርሽ የኔ እናት ትርሀስዬ
    ሰዎች ሆይ የቻላችሁትን እርዱ እንርዳ በእግዚያብሔር ስም

  • @woyinshetegmedin5829
    @woyinshetegmedin5829 3 роки тому +11

    ሰው ነው በቅናት በመድሀኒት እና በጥቆላ እንዲህ ያደረጋት ክፋትን የምታደርጉ ሰዎች ብድራታችሁን ሳታገኙ አትሞቱም ይብላኝ ለናንተ ለንቺ ግን እውነተኛ አዳኝሽ ክርስቶስ ነው ወደሱ ቅረቢ እሱ ይፈታሻል

  • @binipina4708
    @binipina4708 3 роки тому +5

    እናቴ መድሀኒአለም ብርታቱን ይስጥዎት ለሞተችውም ነብስ ይማር...ሁሉን ማድረግ የሚችለው እግዚአብሄር ሙሉ ጤንነትሽን ይመልስልሽ!!!!

  • @funmadness2296
    @funmadness2296 3 роки тому +2

    የኔ እናት አይዞዋት በናዝሬቱ በጌታ በእየሱስ ስም ማንኛውም በስውር የተሰራ የጥንቆላ የድግምት ስራ ይሄንን ቤተሰብ የተመለከተ ክፉ የፈረሰ ይሁን እየሱስ ያድናል 😭

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስሎት እናትዬ አይዞት ለሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 3 роки тому +6

    በጣም ያሳዝናል እኔ የምለው ምናልባት የሆነ የሰውነት ክፍሏን ሰርቀው እንዳይሆን በደንብ መመርመር አለባት። እግዚአብሔር ይማርሽ።

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 3 роки тому +13

    እፍፍፍ አይዞት እናቴ🥲🙏🏾💕መምህር ግርማን እስቲ ፈልጉላት

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 роки тому +1

    ማማ በጣም ያሳዝናሉ ሀፈፈ ፈጣሪያደረስሌቹ