The fact that you pay for your child to "prosper" and teach him in "Ethio Canada" still can't tell the difference is embarrassing to Ethiopian failed education system. It's an embarrassment! Deddeb hzb
When we were in six grade we all knew about the continents and they location on the map.This kids are just wasting their parents money.( The schools are at fault)
አረ ስለኔ ሄቨን ሆነ ስለ ሁሉም ሕፃናት ድምጽ መሆናችንን አናቋርጥ😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ
የቤንጃ ታዳሚዎች አዲሱአመት አገራችን ሰላሟን የምትጎናጸፍበት ሀዘን ለቅሶ ስደት መፈናቀል አብቅቶ የታመመ የሚድንበት የተጨነቀ የሚፈረጅበት የተበደለ ፍትህ የሚያገኝበት አመት ያርግልን አገሬን እና ህዝቧን ሰላም የሚነሳውን ደግሞ በራሱ ጉዳይ ቢዚ ያርግልን አሚን ያረበልአለሚን
አሜን
አሜን ያርግልን ሰላሙን ይስጠን
እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት ለሴቶችና ለህፃናት ፍትህ የሚያገኙበት ያርገው❤
አሜን
አሜን
aman
አሜን
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ መላው የሀገሬ ልጆች
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
እንኳን አብሮአደረሰን አባ ሳክሶ ያልከው በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤❤
እውቀት ለህብረት በቀለ ት/ቤቴ አመሰግናለሁ 2ተኛ ክፍል የ አፍሪካ ሀገራትን ከነ ዋና ከተማው በቃል እናውቅ ነበር እናመሰግናለን ጋሼ በቀለ
እውነት ነው
አሜን ለሁላችንም የሰላምና የጤና ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አሜን ይሁንልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቤንጂዬ.
አምላክ ሰላሙን ይስጠን በአዲሱ አመት❣️
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤንጃችን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቧን ከክፉ ይጠብቅልን🙏 ከመንሱር ሳክስ እና ከኑሮ ውድነት ይገላግልልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሃገራቸውን የማስበለጥ ዕውኘት ነው ያላቸው ደሞም ልጆች ናቸው ቢነገራቸው የሚያውቁ ናቸው መልካም አዲስ አመት በዓለም ላላችሁ ኢትዮጵያውያን ወጠኖች ና ለወንድማችንም ጭምር ባጠቃላይ ሰላላላላላላላላላላም ለኢትዮጵያ !!!!!!
እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችን ሰላም የምንሰማበት አመት ያድርግልን አቦ ሰላም ጤና ያድለን ሁላችንንም በያለንበት ❤❤❤❤❤❤
አሜን
እንኳን አደረሳችሁ የሰላም እንዲሆን እና ክፉ ነገር ከጆራች የሚርቅበት ዓመት ይሁንልን ❤❤😅
Call the Man የCeline Dion የተዘፈነው ጌታ ሆይ ና ለማለት እነጂ ለሰው አይደለም። ሰላወራሽ አወቅሽ ማለት አይደለም።
እኔ ግን ተምታቶብኛል የድህነቴን ደረጆ ማወቅ አልቻልክም በደብ ይብራራልኝና እንቅልፍ ልተኛ እረ መንግስት ግን ቀልድ አይጠገብም
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
አዬዬዬ የዘንድሮ ትምህርት? የ6ኛ ክፍል ተማሪ ስለ አፍሪካ እማያውቅበት ጊዜ ላይ ደረስን
6ኛ ክፍል አፍሪካ continente መሆንን አይማሩም ያሳፍራል
እኔ የምለው ለልጆች የቀረበው ጥያቄ ገላጭ አይደለም
ትልቅ ሲባል በምንድን ነው
ልጆች በአንድ በኩል ልክ ናቸው አብራሩት ቢባሉ ሊያብራሩ ይችሉ ይሆናል ስለዚህ ጠያቂው ልክ አይደለም !!
😂Africa's continent ነው ልጆችዬ።ወንድ ራስ ነው ሲባል ሀላፊነት መውሰድ አለበት መተጋገዝ መረዳዳት በኔ በኩል እሷም እሱም ቢሰሩ ነውር የለውም ቤት ውስጥ ቢያግዛት እንደውም ጥቂት ሰርታ ብትገባ ትከበራለች ዝንጥ እራስን ጥብቅ ለማድረግ ያስፈልጋታል ።ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ግሮ ጥሮ ያምጣ የተባለው ለወንዱ ነው።ሴትን አይልም
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን !!!
ቤንጃዬ እንኩዋን አደረሰክ ዛሬ ማነም አልቀደመኝ ደሞ ቆንጆ ሆነሀል
አመሰግናለው
እኔ ምለው፣ ለምናባታቸው ነው ማይገሏቸው ህፃናት ደፋሪ ገዳዮችን?
ባካቹ ባካቹ ፣ መንግስት ከተዋቸው: ህዝቡ ተሰብስቦ በድንጋይ ወርውሮ ይጨርሳቸው! ምንድነው ሚያስፈራቹ? ልጆቻቹ የ ጎረቤት የከተማ ልጆችነ እየተጫወቱባቸው ምን እራሳቹ ላይ እስኪደርስባቹ ነው እየጠበቃቹ ያላቹት?
አልገባኝም ወንድ ጠፋ? ብልቱንመ እግር እጁንም ከታትፎ አሰቃይቶ ሚገል ይጥፋ?
ቤንጂ እንኳን ለአዲስ አመት ተከታዮቹ በሰላም አደረሳችሁ 🌻🌼🌻🌼
የድሬደዋ ከንቲባ የተባረክ😢ሕጉይሻሻልልን እባካችሁ😢
እንካን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ አዲሱን አመት ከጦርነት ከችግር ከመፈናቀል ክፉ ማንሰማበት አንድ ምንሆንበት ያርግልን ውላችንን ❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንንንንንን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተባረኩ !
በመጀመርያ እንኳን ለ አዲሱ አመት ለ 2017 ዋዜማ አደረሳቹ አደረሠን🙏
ሁላችንም በህፃን ሄቨን በደረሰባት አሳዛኝነገር አዝነናል እሷን ተከትሎ የተለያዩ ህፃናት መታገድ መደፈር መገደል እየደረሰባቸው ነው
ፍትህ ለህፃናት እንላለን!!!!!
እዚጋ ልለው የምፈልገው ነገር በጎንደር እና በተለያዩ የሀገራችን ከተማ እየሆነ ያለው ባህድ አምልኮ ወይም ግብር እያስፈፀሙ ይገኛሉ እና እባካቹ ሁላችንም ማስቆም የምንችለው ፈጣሪ ሲረዳን ነውና በአዲሱ አመት ተከትሎን እንዳይመጣ በፆም በፀሎት ንስሀ በመግባት ፈጣሪን መጠየቅ ይገባናል እላለው።
መጭውን አመት ደግ ደጉን የምንሠማበት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን 🙏
ሲጀመር ተንኮለኛ ነው ሰውየው. እንዴት የሚስቱ ገመና ሚድያ ላይ ይለቀዋል?
ክብርና ሞገስ ለድሬዳዋ ከንቲባ
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 የአመቱ ሰዉ ይበለን
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤጃችን
@Benja❤❤❤እኳን አደረሠህ መልካም በዓል ከነ ቤተሠቦችህ❤❤
ፍትህ ለሴቶች
ፍትህ ለህፃናት
ፍትህ ለሄቨን
ፍትህ ፍትህ ላጡ ወገኖች😢😢😢😢😢
እንኳን አብሮ አደረሰን ቢኒ መልካም አዲስ አመት ቤንጃ ቲዩብ ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለው
ፍቅር ስድት ስልሳ ስድት ነው ብዙ ቃል ማለት ይቻላል
ስለ ሴቶች ያለክ አስተሳሰብ ሲያስጠላ!!! ሁሌም እከታተልካለው አስተሳሰብክ ደስ አይልም!!! ሲጀመር በትዳር ውስጥ የኔ ያንተ የሚባል ገንዘብ ሊኖር አይገባም!! ተነጋግረው አዋጭ የሆነ ነገር መስራት ሲቻል ባል ገንዘቡ ሁሉ የሱ ሴቷ ልጅ እየወለደች ባል የሚሰራውን ስራ አታውቅ ውይ እንዴት ያስጠላል!!!
ቤ😢እውነትህን ነው ፍትህፍትህ😢
ትቤታቸው መጠየቅ አለበት። ልጆቹን አሳቀቅናቸው።
Amen❤❤❤❤❤❤
ማነህ ቢቂላ የጂል ዘፈን በሰው ገንዘብ. ልሰልጥን የሚል ጀዝባ አልወርድም እንዳይሉ ጠባባብ
የድሀ ድሀ ወታደር ነው የሚሆነው ሰለዚህ ጦርነት. የምትጠምቅ. ከሆነ ድሀ. በብዛት መኖር. አለ በተ ውትድርና. ምንጩ እንዳይደርቅ
ደመወዝ ጭማሪ ጡረተኞችን አይመለከትም ወይ
ን
ቤንጃዬ የአራዳ ልጅ ስወድህ እኮ
ፌትህ ስድት ስልሳ ስድስት ነው
ምንድነው ቤ ንጃ ማለት ?
Hey Benja families Happy Ethiopian New Year
ኢትዮ ካናዳ አስተምረህ ገፍግፈህ ከሰው የበላሀው ጉቦ ሙልጭ አርገህ አራግፈህ ልጆችህ ባዶ! 😂😂😂😂😂😂😂😂 ድንቆሮ ሌባ ህዝብ!
ደስ ይበላቹ የሌባልጅ እና የደንቆሮ ልጅ የወደፊት ትውልድ ስላፈራቹ!
ድህነት ክፍል አለዉ
Ameen 3 enkan abro addersen❤❤❤
27:40 gin
እንደዚ አይነት ነገር ሪኮርድ አርጎ መለጠፍ ለህዝብ ምን ይባላል
ሸሚዙ ምንድነው ይቅርታ ባላበባ ሸክላ ሰሀን ይመስላል ❤
😂😂 ይመችሽ የአራዳ ልጅ እኔ ፅዋ ነው የመሰለኝ ድንገት ሳየው
Thats..me isaid. I start my own.. Sel 10 years.....sad. true. Women..leave. her life. For her children.....💯true😢😢
እንኳን አብሮ አደረሰን
የጎንደር ህዝብ ለምንአውጥቶ አስጣችውም በጉያ ሽፍታ ሸሽጎ ነው እኮ ስለዚህ እንድ ድሬዳዋ አሳልፎ መስጠት ነው
መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ
ሽንኩርት ከታንዛንያ ሲገባ በረከት ገበሬዋ ምን አለች?? ልጆች/ተማሪዎቹ በዚህ እድሜያቸው ሐገራቸው ኢትዮዽያ አህጉራቸው ደግሞ አፍሪካ መሆኗን 56ቱ የአፍሪካ ሐገራት ሁላችን አንድ ላይ አህጉራችን አፍሪካ ውስጥ እንደምንገኝ ከአፍሪካ በስተ ምስራቅ በኩል እንደምንገኝ ካሁኑ ካላወቁ መቼ ሊያውቁ ነው????
Lantna lebetesebocheh beslam adersachu amen
ፍጣሪ በሰላም ይመልስሽ ኬብሮን
በንጃዬ ሳቅክ የባሌን ይመስላል ሚገርመው መልክህም እንኳን አደረሰክ😍😍😍😍😍
😂😂😂😂😂
እንኳን አብሮ አደረሰን
❤❤❤❤
ነፍስ ይማር ላምሮት
ሰላም ተስፋዬ ባል አይደለም ያጣችው ያለፈውን ባሎን የሚበልጥ ወንድ ነው ያጣችው። You have to understand a woman's psycho.
Ye Benja family's happy new year love you all❤❤❤❤❤
ቤንጃ በሰላም አደረሰ ስትል ሰማሁ በቅልፍ ልብህ መሆን አለበት ስለዬትኛው ሰላም ነው በሰላም አደረሰን ያልከው ስላልገባኚ ነው አስረዳን እስኪ
ጥሩ ነገር መመኘት አይሻልም እንጂማ...
@@benjatube2 ይሻላል እሱስ ከዚህ ቡኋላ እንጂ አደረሰ ብቻ በቂ ነበር
ቤንጃ ሞጃ
እንኳን ለአዲስ አመት አንተንም አደረሰልን😍ቤንጃችን 😍
አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን
😮ድህነትም ተከፋፈለ
ለም አፈር ይዛ ኢትዮጵያ ሽንኩርት 🤔
ማን ይረስ ሁሉ ጦረኛ ፋኖ ሆነ
ወዬኔ ገደልከን እኮ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
ልክናት ወድ የለም
The same to you ❤
የመካከለኛ ተቃራኒ ትንሽ እና ትልቅ ነው 😄
ነፍስህ ሰላም ትርፍ ባቡጂ😢
Happy new year all Ethiopian 🎉🎉
Thank you
ሰላም ሰላም እንኳንም በሰላም ምጣክ ስጠብቅህ አዲሱን አመት ለኢትዮጵያ የህፃናትን የሴትን መደፈር ያብቃላቸው ጥሩን ይስሙ እኛንም ጥሩን ያሰማን እንደኔ ግን የአዲስን ሳይሆን ያለፈውን ዘመን ቢመልስን ይሻላል እኔጃ ያስፈራኛል እም ተኛው አራት ስአት ነው ስለ ኢትዮጵያ ያሳስበኛል ለጆሮ የሚዘገንን እየሰማን ቀጣዩን አስባለው አሁን ደግሞ አብይ ተባብሮ ከስማሌ ከግብፅ ከኤርትራ ተደምሮ ፌኖን ሸኔን እወጋለው ብሎ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳይጨርሰው እኛ በቲክቶክ እያጫረስ እንዳያስሜን እንዳንግባባ በብሄር ይጣላሉ አስታራቂ ጠፋ
አተቅራቅቦአንቸንደሞማነውየመጣብን
ሰውዬው ምንድነው "የካቶሊክ ቄስ መሰልክ" አለባበስክን ማለቴ ነው
እግረኝውን በተመለከተ የሰጠህውን አስተያየት ካንተ ጋር እልስማማም በማይመለከተው ጉዳይ ነው የግባው ገብጋባ ነው
አመን ለአንተም መልካም በዓል❤❤
አሜን
''በዚህ እድሜያቸው ባያውቁም ችግር የለውም ትላለህ.......አንተ እራሱ ትምህርት ባለበት ያለፍክ አትመስልም። ስለ አህጉራት እና ሀገር መለየት ካልቻሉ ምኑን ተማሩት ታድያ????3!
ግም ለግም አሉ......
ሴት ሳይሆኑ ወንድ ማለት አከብድም
ሰላም አንቺ ጋር እንዴት ወንድ ለሚስትነት ብሎ ይመጣል ?? ሂወትሽ አይታይሽም እንዴ ከማንም አንሶላ እየተጋፈፉ ትዳር አለ እንዴ 🤔😊
እውነት ነው ከታክሲ ሹፌር ጋር ሁሉ ነው አሉ የምትጋደመው።
Enkan adrshew
Merty meday now gn y artfshel mastwkwchew bay gbew men albate❤❤❤
09:43|መመሪያውም፣አያዝ።🤣🤣🤣
እፃናትን የሚያርድ ዘንዶ በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን ደሞ ጠጪ ዘንዶ አፉን ዘጋው በኢየሱስ ስም
አቶ ቤንጃ "ወንድ አጣው" ስትል ምን ትርጉም ስጥቶህ ነው ርዕስ አድርገህ የመረጥከው ? አጣው
እረ ህገወጥ ደሀ አና ህጋዊ ደሀ😂😂😂😂😂
አዲስ አመት ይሁንላችሁ 👉🏽ከየት ነው የሞሰባችን ልብስ ወስደህ ያደረከው⁉️⁉️🤣😀🤣
አባ ሼኽ እውነታቸውን ነው ምን ሰርተህ ነው ደሀ አገር ላይ ኤርፕሌን ምትገዛው?
አረ ቤንጃ እንዴት አድርገህ አስበኸው ነው ባያውቁትም ችግር እንደሌለው ቀለል አድርገህ ሲያድጉ ያውቁታል ያልከው ያሳፍራል
አፍሪካ 😄😄አህጉር 😄😄😄😄
ድሃ alalum awo ድሃ ngni gin serche endilwexibet asebo akal yfxerelin amilk kibir yigbu xengna monachinin tgniten menesatachinim abtinu ok🥰🥰🥰
Feth Feth feth
ህጋዊ ድሀ እዚህ ውስጥ ምድቡ የት ነው?
The fact that you pay for your child to "prosper" and teach him in "Ethio Canada" still can't tell the difference is embarrassing to Ethiopian failed education system.
It's an embarrassment! Deddeb hzb
When we were in six grade we all knew about the continents and they location on the map.This kids are just wasting their parents money.( The schools are at fault)
6 gread privat school temriwuoch cariclem seystem dekmet nwe yantyebsal kesbelow yemaralu