#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 316

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Місяць тому +15

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

    • @Weldeslasienegashgesese
      @Weldeslasienegashgesese Місяць тому +2

      ደብረፅዮን እኮ ፕሪቶርያ ይፍረስ ኢሉ ብግልፂ። ንስኻ እዝንኻ አይሰመዓን እምበር።መነጋገርያ ሆነ የልከዉ ምናልባት የአድዋ ተወልጆች ይሆናሉ። ፃድቃን የተናገረዉ እዉነት ነዉ።

    • @AgameTigray
      @AgameTigray Місяць тому

      ስታሊን ሐዚ ንክትሰምዖ ትደልይ ትሰምዖ ንዘይደለካዮ ከዓ አይትሰምዖን። ነታ ዝነቀዘት ህውሓት መራሂ ኢየ ዝብለ ደብሪጭ ነቶም ሃይማኖት አቦታትና ዝበሎም ጽን ኢልካ ስምዓዮ። እቲ ጀነራል ፃድቃን ዝበሎ ትክክል ኢዩ።

  • @asfawmesfin3364
    @asfawmesfin3364 Місяць тому +7

    General Tsadkan Aya Tigray!! We dont need war again.

  • @TsegayeFiga
    @TsegayeFiga Місяць тому +16

    የትግራይ ህዝብ በሁለቱ ቡድኖች መካከል ያለውን ልዩነት በራሱ መንገድ መመርመር አለበት።
    ሕወሓት የትግራይ የፖለቲካ ድርጅት እንደመሆኑ ይህንን ድርጅት የማፍረስም ሆነ የማስቀጠል ኃላፊነት የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው፤ ከዚያ ውጭ በትግራይ ህዝብ ጠላቶች በተቀነባበረ ሴራ ሕወሓትን ለማፍረስ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ መሯሯጥ የሚያመጣው ችግር ከፍተኛ በመሆኑ ቆም ብሎ ማሰብ የግድ ነው።
    መሪ ድርጅት የሌለው ህዝብ ለመሻገር መቸገሩ ተፈጥሯዊ ነው፤ ስለዚህ ኃላ ከመፀፀት ቆም ብሎ ማሰብ ያሰፈልጋል።
    ለምን ይመስላችኋል በትግራይ ጄኖሳይድ የተሳተፉ ሁሉ አንዱን ቡድን ደግፈው ሌላኛውን የሚያጠለሹት? ለትግራይ ህዝብ አስበውለት? ሃሃሃሃሃሃ.... ልብ ያለው ልብ ይበል

    • @እርገጤሞላተሰመ
      @እርገጤሞላተሰመ Місяць тому

      ህወሓት የትግራይ ህዝብ አርማ እንጂ የጌታቸው ወይም የደብረፅዮን የግል ንብረት አይደለም።ህወሓት ይፈርሳል የሚሉ የሞራል ድሆች ክራበት ማሰርና መዋሸት የተማሩ ብቻ ናቸው።በአሁኑ ጊዜ ስለ ደብረፅዮን ይሁን ጌታቸው የሚወራበት ጊዜ አይደለም።የትግራይ ህዝብ በጭንቅላቱ ዝናብ በእግሩ ጭቃ ተውጦ በልመና ድንኮንና መሬቱ ተወሮ በሚኖርበት ጊዜ በሚልዮን ብር ወጪ ተ ሸርት አሰርተው መቀሌ እንጀሰርዲን ተወሽቀው ዳንኪራ የሚረግጡ የሥልጣን ሽምያ ያሰከራቸው ውለታ ቢሶች ከዚህ ድርጊታቸው ቢቆጠቡ የትግራይ ህዝብ ሰላሙ ይጎናፀፍ ነበር።የሚያሳዝነው ደግሞ ጀነራሎቹ ይህንን ዝባ ዝንኬ እያዩ ጀሮ ዳባ ልበስ ማለታቸው ነው።

    • @እርገጤሞላተሰመ
      @እርገጤሞላተሰመ Місяць тому

      የትግራይ ህዝብ ዋና ጠላቶችና ምፅዋተኞች የትግራይን አንዱ ድርጅት ደጋፊና የህዝብ ደጋፊ በመመስል የተለመደ የጥላቻ ገመዳቻው በመዘርጋት ይንደፋደፋሉ።ደግነቱ የዘረጉት ገመድ አንገታቸው ስር እየገባ መሆኑን ነው።'የታሰረ ውሻ ዝምብ አይቶም ይጮሃል"ሁኖባቸው ነውና አይገርምም።

  • @genetberu735
    @genetberu735 Місяць тому +12

    The people of Tigray want simple answers and solutions to their problems.

  • @shewaneshgeberemariam219
    @shewaneshgeberemariam219 Місяць тому +13

    Getachew is temporary leader so let people of Tigray vote their leaders.

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 Місяць тому +7

    ስታሊን በርታልን🙏❤

  • @GebrekirosGher
    @GebrekirosGher Місяць тому +8

    አረ ጀነራል ፃድቃን መሕፈሪ ብጣዕሚ የሕዝን ።

    • @Seb15
      @Seb15 Місяць тому

      እንታይ ስለዝበለ ጅግና ጅግና ትብሉ ነይርኩምስ ትግርኛ ዶኣይኮነን ብግልጺ እዩ እኮ ዝዛረብ ዘሎ ምስ ፈዴራል ኣይንሰርሕን እንተይልካ እኮ ውዕል ፕሪቶርያ ምፍራስ ማለት እዩ ገይታቸው ንምንታይ ምስ ኣብይ ይሰርሕ እዩ እኮ ሰብ ዘዛብዕ ዘሎ
      ምስ ፌደራል ከይሰርሐ ድማ ናይ ትግራይ ህዝቢ ከድሕን ኣይክእልን እዩ። ትግራይ ዓርሳ ከይካኣለት ዝኮነ ሰብ ኣብስልጣን እንተመጺኡ ግዴታ እዩ ክሰርሕ

  • @kkhhaa419
    @kkhhaa419 Місяць тому +6

    viva TPLF we are with real TPLF leading by Dr. Debretsion💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Місяць тому

    Ethiopians though we have differences we stand together

  • @tekiagebru5871
    @tekiagebru5871 Місяць тому +4

    ስታሊን ( ሲሳይ ኣጌና) ዓጋመ short memory ዝበልካናስ still we are memorize we will not forget it

    • @ንዕወት
      @ንዕወት Місяць тому

      ብምንታይ ኢሉካ ??? ለጥፎ ማስረጃ እንድሕር ዘለካ 😠😠ኸማኹም ዝመሰለ እዮ ታዒዲ ዝኸፋፍላ ዘሎ በተለይ አብ ዓዲ ማለትም አብ ትግራይ ዝተወለድኩም ሓደ ሓደ ሰባት ብስሩ መስመር ትሰዱ አለኹም መሕፈርቲ ን መፃወትን አምሓሩን ብልፅግና አይንኹን

    • @juzekmato
      @juzekmato Місяць тому

      ​@@ንዕወት አማራን ከዚ አታስገባ :: እርስ በራስ ተጣልታችሁ አማራ አማራ አትበሉ በሌለንበት ስማችንን አትጥሩ :: ቄስ ይጥራቹና 😡

    • @EphremDo
      @EphremDo Місяць тому

      🎉🎉🎉

    • @Bofiemedia-ze3ne4qu1p
      @Bofiemedia-ze3ne4qu1p Місяць тому

      እሉ እዩ​@@ንዕወት

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 Місяць тому

      ድንዙዝ ኣበይ ኢሉ? ቦሽቡዋሽ !😢

  • @hermlamerssa8349
    @hermlamerssa8349 Місяць тому +1

    ስታለን እ /ር ያቆሊን አንድ ቀን እንደማገኚህ ተስፋ አለኝ

  • @AmanuelAyelign
    @AmanuelAyelign Місяць тому +3

    ጀነራል ጻድቃን በመጨረሻ እድሜው ታሪኩን ሊያበላሽ ነው።

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Місяць тому

    ያሳዝናል ያሳፍራል ጌታችው ረዳ አረጋ ከበደ ን ለመሆን ሲጋጋጥ ማየት ያሳዝናል ።

  • @GebremeskelKahsay
    @GebremeskelKahsay Місяць тому +25

    ሰላም ግዜ ይሁንልህ ስታሊን ድካምህ ፍፌ ያፈራል።

  • @HabtuBelay
    @HabtuBelay Місяць тому +3

    እዚ ሓወይ ናይ ስልጣኖም መሠረት ዝገብር ስልጣኖም እምበር ናይ ህዝብ ድሌት ስለዘይኮነ እዩ ።ጌታቸው ግና አብዘይተረደኦ ጠብሎቅ ኢሉ አትዩ ዝነበሮ ተፈታውነት ይስእንን ታሪኹ ምስ ዝበስበሱ ሰበስልጣናት ትግራይ ሓቢሩ ይጓሓፍ አሎ።በአጠቃላሊ አብዚ እዋን ዝተፈጠረ ናይ ቦለቲካ ትኩሳት ናቶም አይኮነን ብናይስልን ህርፋን ኣዕንቶም ሂሊኖኦም ኣጸቢቁ ስለዘዓወረ እዩ።

  • @MebeeWelday
    @MebeeWelday Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛በርትዕ ሐውና አጆኳ ንሓቅይ እና ንህዝብ ትግራይ ብፅንዓት ዝቆምኳ እኳ ኩቡር ሓውና።

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Місяць тому +5

    የሚያደርጉት ስብሰባ ለምርጫ ነው?ልዩነታቸው ሰፊ የሆነው!!

  • @HWT2024
    @HWT2024 Місяць тому +6

    ጀነራል ፃድቃን ምርጥ ትግራዋይ, ብቃት ያለው ነው
    ተራ የመንደር አክቲቭስት የሚያወሩት አሉቧልት ነው

    • @MeazaGebreyewahanss
      @MeazaGebreyewahanss Місяць тому

      ante yetabk talk yetnat mrt adama hulw atfokri what hwhat new bendat chiglat adelm yetmsertw temar endtnager

  • @berhanegirmay7189
    @berhanegirmay7189 Місяць тому +3

    ስታሊን ደጋጊምካ ጀነራል ጻድቃን ሕወሓት ኣይኮነን ኢልካ ብሕወሓ ዘይምለኽ ወይ ንሕወሕት ሰላም ለኪ ዘይበለ ኹሉ ትግራዋይ ኣይኮን እንታብ በልካ ነግረ ዓለሙ ተገላቢጡካ'ሎ:: ብእንዳ ኣውነ ዕንይንይ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Місяць тому +5

    ሁሌ ዲምፅ ለአለም ጦርነት ይብቃን ካንሠር ነዉ፣::

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 Місяць тому

    ኢስታሊን፣ ለፍትህ ለእውነት የቆመ በርታ!!

  • @tesmegebreyesus8883
    @tesmegebreyesus8883 Місяць тому +1

    TPLF led by debrestion and his Ofecials left EPRDF ran to Tigrai to keep they powe and save their life leaving Tigria generals, . Officers and regular army in Addis Abeba. Now he is doing the same as he did before to be president of Tigrai. Please love Tigrai than loving power. 1. Let peace and the displaced peaple be at their home ,

  • @welduhialu
    @welduhialu Місяць тому

    ኢስታሊን ምሽጢሩ በተለይ በመከተ ዝነበረ ኩነታት ለህዝብ መነገረ አለበት

  • @adonay7097
    @adonay7097 Місяць тому +5

    what is the mission of tsdkan and Getachew? is it to dismantle TPLF? impossibly

  • @bultifayissa1342
    @bultifayissa1342 Місяць тому +5

    Thank you Journalist Stalin for the good news about the release of OLF Leaders from prison. Congratulations to all Oromos!!!!! Let's hope OPDO leaders will not change their minds about their release just as they easily changed their name from OPDO to...... Let them show their commitment for peace in the country by releasing the remaining tens of thousands still in prison!!!!!!

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 Місяць тому +3

    የአድዋዉ ጉጅሌ ዘራፊዉ ባንዳዉ ተገንጣዩ ማፍያ ቡድን የፕሪቶሪያዉን ስምምነት አፍርሶታል መንግስት የታገሳቸዉ ለትግራይ ህዝብ በማሰብ ነዉ እየመረረህም ዋጠዉ የጌታቸዉና የፃድቃን አካሄድ ካልደገፋቹህ እመኑኝ ትጠፋላቹህ አምርሮ የሚጠላቹህ ትዉልድ ተፈጥሯል
    እድሜ አለማችን በትግሬ ተገንጣይ ቡድን እየቆስልን አንኖርም

    • @aeron2708
      @aeron2708 Місяць тому

      ይሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ አሉ ማማ ዝናሽ

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 Місяць тому

      ጭንቅላትህ ይፍረስ ጥንብ!😂

    • @GirmayAbrham
      @GirmayAbrham Місяць тому

      Ye aheya comment 😅😅😅😅

    • @MeazaGebreyewahanss
      @MeazaGebreyewahanss Місяць тому

      raya lemernit aybkam ansabihr new tgray eko talk nehci raya endat ymratal raya yesudan mashla sikort new emyamrbet salug tgray aymeram atchokl adwa bemerh new emshalh adwa new nsa emyaweth dakoro

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 Місяць тому

      የነ ጌታቸውን ቡድን ከደገፋችሁት በቀላሉ ትጠፋላችሁ ብለህ አስተካክለዉ !!!

  • @Asmera-s2o
    @Asmera-s2o Місяць тому +4

    መለስን ንንስዮም ዘይብላ ዝወደቀት ትግራይ ረኺቡ ፃድቃን መቁረፂ ምሳር ሒዙ አትዩ

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria Місяць тому +11

    ወይ ፃድቃን ትልቅ ሰው ሲባላሽ ቅራሬ የለውም ይላል ያገሬ ሰው

    • @danielzerubabel3859
      @danielzerubabel3859 Місяць тому

      Yetebleshewam Debretsion new enede bekka we need a new leader belen tenageren ekoo bekka begede ende dero seltan lay begede ekemetalew melew

  • @abebeoutubo3165
    @abebeoutubo3165 Місяць тому

    🎉እንኳን ደስ አላችሑ አብዲ ረጋሳ ያ ብለናል

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Місяць тому +5

    ስታሊን ብሉፅ ጋዜጠኛ 🤝💪😘

  • @MuletaAbebe-v9l
    @MuletaAbebe-v9l Місяць тому

    እስታሊን ሁሉም የትግራይ ልጆች ናቸው ነገር ግን ወደነ ደብረፅዮን አታድላ መጀመርያ የተፈናቀሉ ሰወች ይመለሱና ከዛ ቦሃላ ስለ ሰልጣን እናወራለን

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Місяць тому

    Lovely words u have Praise the LORD / God ! !

  • @AaA-ob1sr
    @AaA-ob1sr Місяць тому

    ስታሊን ጻድቃን ጀግናችን ነዉ በመንደር የሚስብ ሰዉ አይደለም

  • @kinfemesfin5749
    @kinfemesfin5749 Місяць тому

    እባክህ ጀኔራል ፃድቃን የትግራይ ህዝብ እንደወደደህና እንዳከበረህ ብትኖር ይሻላል ።

  • @EeEe-r8x
    @EeEe-r8x Місяць тому +13

    ፃድቃን ህወሓት ንምፍራስ ምችው ኣጋጣሚ ረኪቡ ይዕንድር ዩ ዘሎ ።

  • @bekakegna9018
    @bekakegna9018 Місяць тому

    This is the base for National dialogue. Thank you government for releasing these political prisoners.

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Місяць тому

    Thanks Stalin for the information ,what General Tsadkan said about Huwaht so let Dr.Debretsion come out and speak the truth.

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack Місяць тому +3

    Ezuy sebiay causing problems to our people. He need to step down period

  • @AgameTigray
    @AgameTigray Місяць тому

    አብ ትህቲ አመራርሐ ድብሪጭ መሰረተልምዓት ትግራይ ዓኒዮም ፡ ሐድ ሚልዮን ተጋሩ ብግፍዒ ተቀቲሎም ፡ 148 ሽህ ደቂ አንስትዮ ተጋሩ ተዓሚጸን ፡ ትግራይ መንግስቲ ከይህልዋ ተገይራ ወዘተ። እዙይ ኢዩ እቲ ሐቀኛ ታርክ ደብሪጭ። ህውሓት ዝነቀዘትን ከቢድ ሸክሚ ህዝቢ ትግራይ ኮይና አላ ሳላ ደብሪጭ። ነዚ ኩሉ ጥፍአት ምክንያት ኮንይካስ ሐዚ ተመሊስካ ኣነ ተዘይ መራህኩካ ኢላ ንህዝቢ ትግራይ ጆሆ ምትሐዝ ተራ ሽፍትነት ኢዩ።

  • @MGatEre
    @MGatEre Місяць тому

    ሞራል የብልካን ስለ ኩቡር ጀነራል ፃድቃን ክትዛረብ ዕሱብ

  • @ElLOHIEELOHIE
    @ElLOHIEELOHIE Місяць тому +2

    ተጋሩ ኣሕዋት እዚ ጻድቃን ዝበሃል ሰብኣይ ንትግራይ ክሸጣ እዩ። ቂም ኣለዎ ተቃለስዎ።

  • @TesfaldetTeweldemedhin
    @TesfaldetTeweldemedhin Місяць тому

    ጀነራል ጻድቃን ከብ ተናሐናሕቲ ውድባት ሐደ ዝበሎ ብትክክል ይገልጾ 'ዩ

  • @HaileAlemayehu-u3y
    @HaileAlemayehu-u3y Місяць тому

    ስልጣን ደሉይ ፃድቓን ሕማቕ ሰብ

  • @HailebTesfai
    @HailebTesfai Місяць тому

    ሕዝቢ ትግራይ ንሥልጣን ብዝሃርፉ ስሱዓት ጉጅለታት ክሕመስ የብሉን፣ ኣባላት ሕወሓት ዘይኮኑ ኣብ ሕወሓት ምምሕያሽ ክነምጽእ ኢልካ ምዝራብ ካብ ዓገብ ዓገብ እዩ፡፡ ዓሠርተ ወሸውዓተ ዓመት ዝተቃለሱ ተጋደልቲ ብክልተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚኢትን ብር ኣባሪሩ ናብ በረኻ ከይዶም ክነብሩ ዝገበረ እቲ ሕዚ ኣብ ዘይ ሥልጣኑ ከመሓይሽ (ሪፎርም ክገብር ኢሉ ላሕ ዝብል ዘሎ ጀነራል ጻድቃን እዩ፡፡ 'በስመ ጻዲቅ እሰመ ይገብር ኃጢኣት ኃጣእ ውእቱ '፡፡ ሥርዓት ምምሕያሽ ከካይድ ዝኽእል ሕወሓት ባዕሉን ባዕሉን እዩ፡፡ ኣየመሓይሽን እንተኢሉ ከዓ ሕዝቢ ትግራይ ቀይሕ ካርዲ ሂቡ የባርሮ ማለት እዩ፡፡

  • @negasihaile5860
    @negasihaile5860 Місяць тому

    ባዕሎም ኣይበልናን ኢሎም ዘይምልሱ ንስካ ተወካሊ ወይም ቃላቀባይ ናይ ጉጅለ ኣደመ/ህውሓት/ እንተኮይንካ ንገረና

  • @AlemGmedhin-wl9mj
    @AlemGmedhin-wl9mj Місяць тому +3

    ናይኒ ስብሐት ስልጣን ያአክሎ

    • @abiythelegend9532
      @abiythelegend9532 Місяць тому

      😂😂😂😂 getachew kesekr zefers

    • @yared-jg3pz
      @yared-jg3pz Місяць тому

      Sibhat Sibhat eyalachu atijajalu he’s a retired old man leave him alone

  • @mulugetakebede7429
    @mulugetakebede7429 Місяць тому +1

    ስታሊን ወደ ቀልብህ ተመለስ--አንተ በጥቂቱም ቢሆን የትግራይ ፖለቲካ ትረዳለህ የሚል ግምት ነበረኝ አሁን ግን ጭራሽ እንደማታውቀው ተረዳሁ።ምን ማለት ነው አብዛኛው የትግራይ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል አንተ ግን ህዝቡ የሚፈልገውን ሳይሆን አለምና ደ/ፅዮን የሚፈልጉት ነው የሚያሳስብህ ።ይህ ምን ማለት ነው እነዚህ 234 ሰዎች የሚፈልጉትን ይሁንታ አለህ ማለት ነው -__ሌሎች ፍላጎቶችህ እንደተጠበቀ ሆኖ።__

  • @kiflomtsegaye15
    @kiflomtsegaye15 Місяць тому +8

    ስታሊን ሁለቱንም ለትግራይ እንደሚቆረቆሩ አድርገህ አውራ ለነ ደብረፂዩን አታዘንብል

    • @yishroon5293
      @yishroon5293 Місяць тому +1

      ልክ ነህ ግን በነፃድቃን ጀርባ አሜሪካና ብልፅግና አሉ

  • @yishroon5293
    @yishroon5293 Місяць тому +11

    እነፃድቃን ለምነድነው ጦርነትን ለትግራይ ህዝብ ማስፈራሪያ የሚያደርጉት?

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 Місяць тому

      የተሰጠውን ተልእኮ ፈፅሞ ራሱንና ቤተሰቡን ከዚች ችግርና ጦርነት የማይለያት አገር ትቶ ለመሄድ ነው:: 😢😢😢😢😢

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Місяць тому

    አይይይ አማራ የዋሁ ተበላን እህህህ😢😢😢

  • @romantafere275
    @romantafere275 Місяць тому +2

    ስታሊን አንተስ የትኘው ጋ ነህ ፖለቲከኛ እየመሰልክ ነው

  • @gizegize4486
    @gizegize4486 Місяць тому

    ኖኖኖ,እሰታሊንንሕናዝበልናዮም,አይፈረሙን,አተባህለንድ,ዩ

  • @BrhaneKirosGebremeskel
    @BrhaneKirosGebremeskel Місяць тому +2

    ፅግዕተኛ ሓሰኻ ከይኑ ዙሰብአይ 3:40 3:40

    • @alemkidane7964
      @alemkidane7964 Місяць тому

      ኖኖ ዓጒሩ እዩ ዝበሀል ሓሰኻ ደቂቅ ፍጡርዩ ዓጎራ ግን ካብ ግዙፍ ሓሰኻ ዝዓበየ እዩ

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe Місяць тому +3

    ናይ ፑሩተሪያ ናይ ፑርተሪያ እናበልካ እሰካብ. ማአሰ

  • @l_oromo4424
    @l_oromo4424 Місяць тому +2

    ፃድቃን አኮ አዉነት ነዉ የተናገረዉ

  • @YeshiHayilu
    @YeshiHayilu Місяць тому

    እነኝህ ሰዎች ሴራ ነዉ የያዙት እዉነት ካላችሁ እስኪ ተፈናቃዩ ሙቶ ሳያልቅ ወደ ቦታዉ መልሱት ያረገፋችሁት ወጣት ይፀፅታችሁ

  • @MennoWave
    @MennoWave Місяць тому +12

    ጀነራል ፃድቃን king africa 👑👑👑

  • @azmerakidane4109
    @azmerakidane4109 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @XO_XO-o1p
    @XO_XO-o1p Місяць тому

  • @solomonzerat7043
    @solomonzerat7043 Місяць тому +14

    ጀነራል ፃድቃን እኮ ጀግንነቱን ራሱን ያፈረሰ ጀነራል ነው::

  • @GedaBahelebi
    @GedaBahelebi Місяць тому

    ጀነራሉሚድያ ላይ አሉ አላለም።የሕወሓት መሪዎች እኮ ስንት ጊዜ ነው በስብሰናል ያሉት እንዴት እነሱን ብቻ ታምናለህ ።

  • @mza2884
    @mza2884 Місяць тому

    አብይ ኦሮሞ ነው፣ ለሚሉት ፣ዘረኛ ወረኛ አማሮች ምናልባት መልስ ይሆን ይሆን ?

  • @halidbezu7531
    @halidbezu7531 Місяць тому

    አዝኖላችው ለመሰላቹ አዝኖ ሳይሆን አሁን አጣብቄኝ ውስጥ ስለሆነ ነው የኦሮሙ ድምፀ ወይም አጋርነት ለማግኝት ነው

  • @KirubelTsgaye
    @KirubelTsgaye Місяць тому

    ለምን ይግርምካል ህዋሀት ባቦካው አደል እንዴ ፃድቃን ኖሮዉን ትቶ በረሃ የወረደው ለምን ያኔ አያገባውም ለምን በረሀ ይወርዳል አላልክም ወይስ ችግሩ ብቻ ነው የሚያገባው

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Місяць тому

    ፃድቃን ነው ትግራይን የሚያበጣብጥ አደገኛ ምርዝ ከአብይ ጋር አደገኛ የሆነ ግንኙነት አለው

  • @AlemsegedWeldegerima
    @AlemsegedWeldegerima Місяць тому +4

    ጻድቃን ስለ ተናገረው TPLF ራሱ መልስ እንዲሰጥ መጋበዝ እንጂ አንተ TPLF ን ወክለህ አስተያየት መስጠትህ ገለልተኛነትህ ጥያቄ ውስጥ ያስገባል።

  • @Daniel-df8mb
    @Daniel-df8mb Місяць тому

    ስታሊን የህወሓት ተከፋይናካድሬ እንደሆንክ አረጋግጠናል ። ነገር ግን የሀሰት ትርጉም ተርጉመህ የኢትዮጲያ ህዝብ አታሳስት ።

  • @asfawtihune1095
    @asfawtihune1095 Місяць тому

    ለጄኔራል ጻድቃን የጥንት የጥንት የዩኒቨርሲቲ ጉዋደኛህ ደግሞም የሽግግር ወቅት የኦእሮሚያ ባልደረባህ እባክህ እባክህ አትዉረድ ብሎሃል በልልኝ። አሊያም ስልኩን ፈልገህ ላክልኝ

  • @AlemGmedhin-wl9mj
    @AlemGmedhin-wl9mj Місяць тому

    ናይ ስብሐት ቡድን ህዝቢ ትግራይ ያአክል ይብለኩም አሎ ህዝቢ ህዝቢ አይትበሉ ሐስውቲ

  • @adiamgebre7805
    @adiamgebre7805 Місяць тому +12

    ብጣዕሚ እዩ ዘሕዝን ፃድቃን ንሕና ናይ ፕሪቶሪያ ሰላም ሐሊና ንኪድ ንብል አለና እነደብረፅዮን ናብ ኪናት ንኺድ ኢሎም እዮም ይብል አሎ ሓሳዊ እዩ

  • @tamerattsegay5299
    @tamerattsegay5299 Місяць тому +1

    ስለ ስምምዕነቱ ንምንታይ ናብ ዝርዝር ኣይኣትን ኢሉ ደበስበስ ኣቢሉ ዝሓልፍ ዘሎ

  • @danielk355
    @danielk355 Місяць тому

    ስታሊን እንዲት ነው ድርጅታዊ አሰራር እየጣስክ ነው ፣ የትግራይ ሕዝብን እና ስለ ህውሃት ሚስጥር አታውሩ አልተባለም እንዲ? አማራዎች መስማት የለባቸውም እባክህ ለሰማህታት ስትል ወደ ልቦናህ ተመለሰ ፣

  • @adomweldeyohannes7734
    @adomweldeyohannes7734 Місяць тому

    Ahunim torineat tifeligalachu yigermal. Ahuin Kea balefeaw betam yekefa new lea dehaw tigrawyean.

  • @rona7755
    @rona7755 Місяць тому +5

    ፃድቃን ከደናግር ይሓስብ እዩ ኢለ እኮ ሓሲበ ኣይፈልጥን። ብቴልቭዢን ተዛሪቦም ዝብል ዘሎ ብሕልሚ ድዩ ብጋህዲ? ቧእ፡ ገለ እምበር ኮይኑ። ትግራዋይ ደሞ ከምቶም ዓዲ ሰለስት ኮይኑ፡። ከምንፋስ ዥው ። እነዛም የፕሪቶርያ ውል ጠብቀን እንስራ ነው የሚሉ። ትግራዋይነትካ ዘሕፍር ኮይኒ ተሪፉ። መሕፈርቲ።

  • @henihenry3254
    @henihenry3254 Місяць тому +10

    ስታሊን ሽንቲ ጨርቂ ስብሃት

  • @HaftomTadese-wb8wj
    @HaftomTadese-wb8wj Місяць тому

    እስታል እስካሁን ለምን እንደማይገባህ አይገባኝም አሁንም በነዛ ዘመደችህ እንድንሰቃይና እንድንሸማቀቅ ነዉ የምትፈልገዉ የናንተ ብቻ የሆነች ትግራይ አሁን የለችሞ አበቃ አራት ነጥብ

  • @ermiasesgg2142
    @ermiasesgg2142 Місяць тому +8

    እስታሊን ሸንቲ ጨርቂ ደብረፂዬን አዲጊ ወዲህ ሰባይቲ

    • @ዓደይTIGRAY
      @ዓደይTIGRAY Місяць тому +2

      ተፍልጥ ኢኻ

    • @genetbrhane7433
      @genetbrhane7433 Місяць тому

      Yaw kab mhelaw kefti slezmetsak bzaeba media aflto yeblkan embra n stalin aymtsrfkayon suq elka agldmka gerka nab gasuneta timeless gassa

    • @solomonzerat7043
      @solomonzerat7043 Місяць тому +2

      አንተ ከብት ባ'አፍህ አትራብን : ግማታም!!

    • @gadogado-o4d
      @gadogado-o4d Місяць тому +1

      ዕሱብ ኩሉ ግዘ ዕሱብ እዩ። ከብዲ'ምበር ርእሲ የብሉን!!!

    • @anduga1985
      @anduga1985 Місяць тому

      So what Dekeke Stalin?

  • @nolawi30com88
    @nolawi30com88 Місяць тому

    ኢስታልን !ወራዳ ስለምንታይ ግን ጀነራል ጻድቃን ዝብል ስያመ ተጸይፍካ'ኣብቲ ባነልካ!መቸም ስልጣንኩም ተመንጥልና ኢልኩም ማዓረ ግንዚ ወርድካ

  • @yasinwediraya2028
    @yasinwediraya2028 Місяць тому

    እስታልንግን ማዓዝእኻ ትፋተሐና ኣብ ልዕል ሙስልም ዘለካ ፅልኢ ኣዑር ሓርዳ ኒሻዕብያ ኣብላዓቶም ትብል ብዘይ ሕፍረት

  • @ከክብከክብ
    @ከክብከክብ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤💊💊💊💊💛💛💛💛💛

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha Місяць тому

    በውነት፣ኢትዮጵያ፣በሱማሌ፣አገር፣የምታራምደው፣ልክነው፣ትላላችሁ፣ሱማሌ፣አድቋቋ፣አድሐይማኖትነው፣በጎሳ፣ግጨት፣በአመሪካ፣ጣልቃገብነት፣መግስታቸው፣ደካማሁኖ፣ኖረ፣አሁን፣ኢትዮጵያ፣አገርትሁን፣ብለው፣እውቅና፣መስጠት፣ግፍነው፣የመቃድሾ፣መግስት፣አይሆንም፣ማለቱ፣ፍታዌነው

  • @nathangurja7323
    @nathangurja7323 Місяць тому

    ዝብእ ናብ ገረቡ አድግ ናብ
    ሐመዱ ኮይንኻ ወዲ ሐውበይ

  • @azmeragegziabher-yw1fe
    @azmeragegziabher-yw1fe Місяць тому

    ኣንታ ሓወይ ዓብይ ዝብሃል ሰብ እትሕስው ጉድ እዩ።ድሩእውን ናብ ንኡስ ብዥዋ ዝተቐየረ ሰብ ወይኑ ንህቢ ኣይጠቅምን።ንፃድቃን ህዝቢ እንታይ እና በዲልናዮ ።እግዚኣብሄር ደም ህዝቢ ትግራይ ይፋረዶ።

  • @BaryauNigusse
    @BaryauNigusse Місяць тому

    ፓለትከኛ ምኻንኻ ኸዚ ብደንድ አስረግፅኻ ነግርኻና አለኻ።

  • @ንዕወት
    @ንዕወት Місяць тому

    አረረረ ምን ጉድ ነው የወረራቸው 😠😠😠😠😠 እግዚኦ ማለት ነው ያቃታቸው 🤔ለህዝቡ ትተው ይውጡ ሁለቱም ካልቻሉ መስማማት ጀግና ህዝብ እንዳለን ረሱት እንዴ? ለነሱ ተብሎ ስንቱ ረገፈ እነሱ ባመጡት ጣጣ ሀገር ማድረግ ሲገባቸው ለተኩላ ሰጥተውን ዋጋ አስከፍለው አሁንም ይቀልዱብናል 😠😠

  • @almir692
    @almir692 Місяць тому +2

    ❤❤አንተ በምን አንደበትህ ነው ጀነራል ጻድቃን የምትገመግምበት የለህም አንተ ውጪ ቁጭ ብለህ እሱ ግን ለትግራይ ሲል ነብሱን አስይዞ በረሃ የወጣ ለትግራይ ትልቅ የምንመካበት ጀግናንነቱን አንተ ሳይሆን ሙሉ የኢትዮጵያ ሰው ነው የሚያወራው❤❤❤

    • @yishroon5293
      @yishroon5293 Місяць тому

      እውነት ነው ፡ግን አሁን በህወሀት ጥላቻ ራሳቸውን ለአሜሪካና ለብልፅግና ሰጥተዋል

  • @SelamtekaySelam-w5h
    @SelamtekaySelam-w5h Місяць тому

    የህወሃት ቡችላ

  • @Beehope-y7i
    @Beehope-y7i Місяць тому

    ዕሱብ ሚድያ።

  • @abiythelegend9532
    @abiythelegend9532 Місяць тому

    We don't need tsadkan hasawi

  • @ZenachewGetachew
    @ZenachewGetachew Місяць тому

    Setalen setalen❤❤❤😂❤

  • @bihonmuluken8195
    @bihonmuluken8195 Місяць тому

    ያሁሉ ቀረርቶ ፣ ያሁሉ በለው በለው፣ ያሁሉ ጉራ ፣ ያሁሉ መታበይ ፣ ያሁሉ ድንፋታ ቀረ ፣ ያሁሉ ሀብት ሟሽሽ። አይናችሁ እያየ በትግራይ ለውጥ እየመጣ ነው። ለውጥ የማይለወጥ የተፈጥሮ ህግ ነውና። ለውጥን ማቆም አይቻልም ። አቦይ ስብሀት እድሜያቸውን ጨርሰዋል ። በህይወት ያሉት በህይወት ማራዘሚያ ነው ። በቅርቡ ወደ እማይቀርበት ይሄዳሉ ። ህወሀትም እንደዚያው ። ሁለቱም ታሪክ ይሆናሉ ። አንተና አንተን የመሳሰላችሁት ከአቦይ ስብሀትና ከህወሀት ጋር ቁርኝት ያላችሁ ግን በእድሜ ገና የሆናችሁት በአንድ በኩል ከዚህ እውነታ ጋር በሌላ በኩል ከእለት ኑሮ ጋር እየታገላችሁ እየተከዛችሁም ፣ እየቆዘማችሁም ፣ እያለቀሳችሁም ህይወትን መግፋት ትቀጥላላችሁ ። ትግራይ በአዲሱ እና በተተኪው የአመራር ትውልድ እየተመራች ወደፊት ትጓዛለች ። ትግራይ እንደ የኢትዮጵያ አካልነቷ ትክክለኛ ቦታዋንም ትይዛለች ። ለጥቂቶች ዘመን ለተቀየረባቸው ጥቅማቸው ለተጎዳ ቢመርም ቢጎመዝዝም እውነታው ይኸው ነው ። ተወዲኡ ! በቃ !
    ፈተናው ቢበዛም ካለፋት ሁሉ የከፋ አይሆንምና ኢትዮጵያ ትወጣዋለች ። መጭውም ዘመን ለመጭው ትውልድ ብሩህ ይሆናል ።
    ኢትዮጵያ በልጽጋ እና አንድነቷ ተጠብቆ ለዘላለም ትኖራለች ።

  • @maiykadera3445
    @maiykadera3445 Місяць тому +1

    Though i agree in general for your perspective It is easy to point a finger to individuals in charge & accountable for all those mess in tigray in the first place ,then Asefa Abreha & General Tsadkan are part of the solution both in war & Peace front to end the mess created by others specially the group blindly sided with ! Ur stand against those Asefa A.Tsadeka & interim government is not fair or biased by any standard! By z way G.Tsadkan have every right to stand against the bad intention of faction leader of tplf .

    • @lizasis6846
      @lizasis6846 Місяць тому

      2 years and what has been done? No return of IDPs, no foreign forces out from Tigray, no accountability for the women, mothers and fathers of Tigray etc. For this, I held fully responsible the interim gov't. Instead of implementing what they sign they became slaves.

    • @maiykadera3445
      @maiykadera3445 Місяць тому

      @@lizasis6846 I Agree with u but both side r to blame for poor performance for the past 2 years !we have learnt noe thar
      both group look in the page & working together but axtually zey were not for the past 2 years ! Now we have e to give time to the interim gov to address those issue !

  • @MartinPolly-k5m
    @MartinPolly-k5m Місяць тому

    Swift Mountain

  • @ራስዱሜራሚድያ
    @ራስዱሜራሚድያ Місяць тому

    This Voice should not have been in a studio for Journalism.

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria Місяць тому +1

    አብ ማይጨው ዝተሓተተ ሕቶ የሲ ዘብል ሕቶታት ነይሮም
    አብ ዓድግራት ዝተሓተተ ሕቶ ከ
    ሓንቲ አስላመይቲ ንሻዕብያ ብዕራይ ብዕራይ ዘብለዐት ደቃ ብዓፋር ገይራ ናብ አዲሳበባ ዝለአከት አረጊትን ሓሳዊትን አቃጠሪት እያ

  • @GebrehiwotDesta-lv3bn
    @GebrehiwotDesta-lv3bn Місяць тому

    የትግራይ ኣስተዳደር ወክሎ መስሎኝ መድረኩን ያዘጋጀው። ሰብሰባው የሕወሓት ሰብሰባ ኣደረግከውሳ። ኣላሰራ ያለው ጉጅለ የመውቀስ እና ሃቁን መናገር መብት ሳይሆን ሃላፊነቱን ነው። የሀ ሰውየኮ ትግራይ በምክትልነት እንድያስተዳድር ሃላፊነት የተሰጠው ነው። ለምን ብግዝያዊ መንግስት ተሰየመ ብለህም ኣልቅሳ።

  • @suakiademwa
    @suakiademwa Місяць тому

    Stalin note that your brother amanuel assefa categorically and formally replied to Tewodros tsegaye by underscoring that the agreement signed at Pretoria was nullified. What more formal interview on media do you expect

  • @temesgentemesgen1310
    @temesgentemesgen1310 Місяць тому +1

    በርታ በርታ አጆካ አጆካ 💪👍💪👍

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 Місяць тому

    አብይ አህመድ ትልቅ አምላክ አለው ገና ትባላላችሁ
    አንተ እስታሊን ምትባል ደነዝ በሚዲያ ተናገሩ ግሮሰሪ አናቅም ህውህት ካለ ጦርነት እንደማትኖር😅

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish Місяць тому

    ጉባኤ ኣድርጎ ኣመራር መለወጥ መፈተን ራሱ የኘሪቶርያ ውል እንደማፍረስና ከኣለም ህብረተሰብ መጋጨት ማለት መሆኑ እንዴት ይጠፋሃል? ፃድቃን እትብሎ ዘለኻ እንትዛረብ ኣይሰማዕኻን ኣየስማዕኻናን ግደፍ
    እንደብረፅዮን ባዕሎም ዝዛረብዎምበር ሓድሽ ነገር የለን። ደብረፅዮን ኣብሚድያ ተናጊሩ ኣበይ ኔርካ?