በቃ ወሰንኩ ማንም አይመልሰኝ ኑ እናተም ወስኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @halima7993
    @halima7993 4 місяці тому +8

    አብዱ ወኔ ገራዶ የባሌ ሀገረ ልእልት የሆነቺ ሀገረ ገራዶ ዱባይ ዝናብ በዝናብ ሁኖል ገን ቤቱ ምንም አያፈስም ያው ፎቅ ስለሆነ መቸም አያፈስ እረ ሀገሬ ሳረ ቤት ይማረኝ ከነሱ ፎቅ 😂😂😂

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 2 місяці тому

    ወንደሜ ስላተ ቃል የለኝም መልካም ሰው ነህ አላህ እርዝቅህን ያብዛው🤲🤲🤲🤲

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d 4 місяці тому +8

    ሚስኪን ደረሴ አተ ለኛ ቁም ነገር እኮነበር ለኛ እምታቀርበው 😢 አይተውም ሊክ እማይጫኑ አሉ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 4 місяці тому +7

    አብድየ ቁምነገረኛ ለሠው ችግር የምትረዳ ምርጥ ወንድም አሏህ ይጠብቅህ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 4 місяці тому +11

    አብድ. እናትና. አባቴን. ሰርፕራይዝ እንድታደርግልኝ.

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  4 місяці тому

      መርሃባ

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v 4 місяці тому +1

      የ አንች አይነቱን ይረዝቅልን❤ አሉጅ ለዩቱበር ሰፕራይስ😂😂

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 4 місяці тому +1

      @@user-cn2zw4iw3v ክክክ መች ስራፈታሁ. ለሀብታም.

  • @sandflove
    @sandflove 4 місяці тому +3

    ማሻአላ እብዲ በርታልን አትጥፋ እንደው ሙስጠፋስ የት ጠፋ በአላህ ብትችሉ አብራችሁ ብትመጡ ጥሩ ነበር

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 4 місяці тому

      የኔም ጥያቄ ነው የት ነው

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  4 місяці тому +1

      እሱኮ ደቡብ ክልል ነው የሚኖረው እሪቅ ነው

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 4 місяці тому

      @@abdiwollotube ባለበት አላህ ይጠብቀው ለምን ዩቱብ አይሰራም ?

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 2 місяці тому

    አላህ ጡሩ ሚስት ይወፍቅህ🤲🤲

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v 4 місяці тому +1

    እኔኮ እንደት በበጋ ክረምት ሆነ እላለሁ ለካ የኔ ሀገር መቅደላ ብቻ ነዉ በዉሀ እጦት በአመት አንዴ የሚያመርተዉ😢 ብቻ በደሴ ዙሪያ የምኖር ያርገኝ❤

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 2 місяці тому

    ወንድም አብዱ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንም ሰላም ትሁን

  • @hawlet.adem123
    @hawlet.adem123 2 місяці тому

    ደረሴ ጠፉህሳሰማኑንበሰላምነዉ

  • @habeeba8251
    @habeeba8251 4 місяці тому +3

    እውነት ነው ሰው እዳቅሙ ነው የሚኖርው

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m 4 місяці тому +2

    ግን ልቤ እየወደደህ ነው የምር ንግግርህ በጣም ይመቸኛል ጥሎብኝ የሚያዝናና ፈታ ያለ ወንድ ላይ ልቤ ይወድቃል 😅

  • @user-pj3lg2ww4y
    @user-pj3lg2ww4y 4 місяці тому +2

    ገራዶ ለምለሙ ወሎየ መሆነ ደስ ይለኛል🎉❤🎉❤

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo 4 місяці тому +3

    አብዱ ወዲሜ ሴቱ ምን ይዘው መጣት እዳለባቸው እስኪ ንገራቸው

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf 4 місяці тому +1

      ራሳችንን ምንም መያስአያሥፈልግም

  • @BertukanKeder
    @BertukanKeder 4 місяці тому +1

    መገን ሠፊን አሣየህኚ አብዱ

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y 4 місяці тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን አብደላህ ሰላም ነህ

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ በጣምያምራል ገራዶመሠለኝ አላህ አገራች ሠላም ያርግልን አላህ እህትወዱሞቻች እህትቻ አላህ ተስደትአለም አላህበቃይበለኝ

  • @user-fl5dw2oe9c
    @user-fl5dw2oe9c 4 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 4 місяці тому +7

    ትክክል ❤ አብዱየ ለምን አታገባም አንድ ሳዱላ😂

  • @user-yh6mg5er8n
    @user-yh6mg5er8n 4 місяці тому +2

    ደህናነ ሸህየ ሰላም ነው አገር

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m 4 місяці тому +2

    እንድህ አይነት መሬት እኔም ባገኝሁ ወላሂ

  • @user-yh6mg5er8n
    @user-yh6mg5er8n 4 місяці тому +5

    ማሻአላህ ሳምር

    • @user-yh6mg5er8n
      @user-yh6mg5er8n 4 місяці тому +1

      ሳዱላይቱ መቸ ነው የም መጣውሰርጉን አብላን

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 4 місяці тому

    ወላሂ ሀቂቃ መሻ አላህ ነው ወደ ገጠሩ አለም እኔም ዳታ ክፍት ቢሆን ከተማው አይመቸኝም

  • @BertukanKeder
    @BertukanKeder 4 місяці тому

    ደሤ ዙራ አይደለም እረ ተው ሠፈራችንን ተው

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p 4 місяці тому +2

    ለምን አንዲት ሳዱላ አሸውጥም ደረሴ😂 እኛም ሰረግ እንበላ ነበር

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  4 місяці тому +1

      ልሸመጥጥ ነው ሃሃ

    • @Aminat189
      @Aminat189 4 місяці тому +1

      ​@@abdiwollotubeደረሳዉ ሳዱላ ብትኖር እያሉበምኖት አትለቁ አንዲቱን ሸምጠጥ አድርጉና እረፍ ይበሉ አለበለዛ አያተል ኩርሲ ይቀራወበት 😊

  • @user-hv8zy7nu9d
    @user-hv8zy7nu9d 4 місяці тому +1

    Aselam Aleyikum mrtu deresa selam nehlgn Swedihko.

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean 4 місяці тому

    አሰላምአለይኩም አብዱየ እስኪ ገራዶ 1ደረጃ ትምህርቶ ቤቱን አሳየን

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 4 місяці тому

    ቶቶሎ ግባ አብድየ አተም ከፍድትል እድንለይክክ

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 4 місяці тому

    አሠላምአለይኩምወራህመቱሊላህወበረከቱ፣

  • @SadaEshetu
    @SadaEshetu 4 місяці тому

    አሠላምአለይኩም አብዲ እንደትነህ ማሻአላህ ያምራል ሥፉራዉ

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 4 місяці тому +1

    መሻአላህደሰለልያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @SofyaEndris-v3f
    @SofyaEndris-v3f 4 місяці тому

    አምየ ሀገሬ ዴሤ

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 4 місяці тому

    ማሻአላህ ሲያምር ሠላም ደረሤ አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @Zuzu_habesha5
    @Zuzu_habesha5 4 місяці тому

    አላህ ቆንጆ ሳዱላ ይወፍቅህ 🥰🥰❤️❤️

  • @user-tz4re6xv5d
    @user-tz4re6xv5d 4 місяці тому

    እኳን ብረ ቀረቶ አይደለም ለፕራክ ላይክ የሚታረጉ ነገ አለህ ፉት ስትጠየቅ ምን ልትይ ነው
    በላይክም ብሆንኡስታዞቺን አበረታቱ እናቁምነገር የሚሰሩ

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 4 місяці тому +1

    አብድየ እደትነህ ወድም ጠፋተሀል ❤❤❤❤

  • @RahmaTami
    @RahmaTami 4 місяці тому

    ደግነንአልሀምዱሊላህ
    ሸህአብድማሻአላህደሥይላል

  • @user-lb7vf2fg4k
    @user-lb7vf2fg4k 4 місяці тому

    እስኪምከሩኝ ለመግባት አስብና የሰላሙ ሁኔታ ያስፈራኛል መገዱ ወደወሎ ነዉ የምሄደዉ እናቴን ማየት እፈልጋለሁ ከሁለትወር በኃላ አስቤአለሁ ግን ያስፈራሩኛል ጦርነት ኑሮ ዉድነት እያሉ እፍፍፍፍፍፍ ያረብ አላህ ይድረስልን

    • @AELEMSEYD
      @AELEMSEYD 4 місяці тому +1

      አይዝሺዝምበይች ውስነሺግቢ ጡረነቱ በሁሉም የመጠነው ዝምልሺግቢ እንሻአላህ እኔም ከአምስትወር እግበልሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-lb7vf2fg4k
      @user-lb7vf2fg4k 4 місяці тому

      @@AELEMSEYD እሽ እህት ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 4 місяці тому +1

    አለን

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 4 місяці тому

    አቤት ደስ ሲል ያለህበት ቦታ 😢😢😢 ንፋሱ ራሱ ወይኔ

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y 4 місяці тому

    ማሻ አሏህ ሲያምር ያለህበር የት ሀገር ነው በዚህ ሰአት ጤፍ

  • @user-is6jv2iz2i
    @user-is6jv2iz2i 4 місяці тому

    ማሻአላህ ጤፉ ሲያምር አላህ በረካ ያምጣልን

  • @woyay2095
    @woyay2095 4 місяці тому +1

    የት ሀገር ነዉ አሁን ጤፍ የዘረዘረበት

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 4 місяці тому

    አብዱ እንደትነህ ሠላምነህ በጣም ያም ራል

  • @user-is6jv2iz2i
    @user-is6jv2iz2i 4 місяці тому

    ሳዱላ እያልክ ልባቸዉ ተሰርቆ የመዳም ልብስ በካዊያ አቃጥለዉ ጨረሱ አንድ በላቸዉ😅😅😅

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 4 місяці тому

    አብዱ ጠካ ገበሩ ባልፈልገህጠበቀኝ አደሩ የኔምአገር ይቶነው

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 4 місяці тому

    አብዳ ሀቅ ሀቁን ነው የተናገርከው

  • @olfatjamal9999
    @olfatjamal9999 4 місяці тому

    እደውም ከምንም በላይ ምርጥ ምክር የመርክርን ግን ወላሂ እቶቺግን እሚርዳውን ለዩ

  • @user-tv8hv8ti7e
    @user-tv8hv8ti7e 4 місяці тому +1

    እረወገን ቤተሰብም አልተረዳን 😢😢😢😢😢

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 4 місяці тому

    ባገኜሁ እጅ እኔ አቅነበር ለምሰጠዉ አብድዬ

  • @zeynebhusen6003
    @zeynebhusen6003 4 місяці тому

    አብድየ ወላሂ አካባቢው ሢያምር

  • @user-ik8vg5rk4f
    @user-ik8vg5rk4f 4 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @ሱሱቲዩብ
    @ሱሱቲዩብ 4 місяці тому

    እውነትነውሀብታምአረብሀገር አይሄድም አላህ ያግዘኝየመዳምቅመሞች ብራችሁንያዙ ትት. ውሰዱ

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 4 місяці тому

    አብዲ

  • @Faayatube91
    @Faayatube91 4 місяці тому +3

    yante gowadegna yet tefa be allah mustefa yemibal lij?

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  4 місяці тому +2

      አለ የግል ስራ ጀምሮ ነው የጠፍው

    • @user-wh5eg6gt7e
      @user-wh5eg6gt7e 4 місяці тому +2

      አይዋ ዘለቅ በል በለው ተናፍቁዋል ሙስጤ አብድሻ

  • @user-xe6ks5ct5o
    @user-xe6ks5ct5o 4 місяці тому

    ماشء الله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahimaahmad917
    @rahimaahmad917 4 місяці тому

    ኮበልሻ ካርጎ እቻላል

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 4 місяці тому

    ሠብ መልስ ሽር አርግልይ በቻናልህ

  • @amena8601
    @amena8601 4 місяці тому

    አህለን ደርስየ

  • @user-tz4re6xv5d
    @user-tz4re6xv5d 4 місяці тому

    እኳን ለዩቲዩብልረዳ የቤተሰብም አልቻልኩም ለራሴቤት እሰራለሁ አያልኩ

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 4 місяці тому

    የለፉበትን አላህ ከበረካውጋ ይክፈላቸው ገበሬው ልፋቱ ከባድ ነው

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 4 місяці тому

    በቃ እኔ ልምጣና አብረን እንሰራለን አብድ ትርፌ ኮል ብሩን 😂😂😂

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 4 місяці тому

    ማሻ አላህ በማዚያ እደዚህ ያለ ጤ ፍ አለ ማሻ አላህ

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k 4 місяці тому

    አብድዋ ምርጥስው

  • @user-hx7ri9js8s
    @user-hx7ri9js8s 4 місяці тому

    ሠላምአለይኩም,,ያሁየ

  • @user-fm3jl3ed7r
    @user-fm3jl3ed7r 4 місяці тому

    ሳዱላ አልተገኘችም እዴ

  • @user-hx7ri9js8s
    @user-hx7ri9js8s 4 місяці тому +1

    በልግነዉእንደ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 4 місяці тому

    አገሬንሳይ
    ናፈቀኝ
    አባባኸኝ

  • @tameeraali7131
    @tameeraali7131 4 місяці тому

    ማሻአለህወድሜ

  • @taibah5903
    @taibah5903 4 місяці тому +3

    ወስለቴ ደህናነህ አለን ከመዳምኩሽና😅

  • @user-nf3gr9ki7t
    @user-nf3gr9ki7t 2 місяці тому

    👍👍

  • @habeeba8251
    @habeeba8251 4 місяці тому

    በቃ እኔናተ እንጣመርና እንስራ ❤😂😂😂

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    በርታ ወንድሜ😍😍

  • @user-ds4bt2ec8r
    @user-ds4bt2ec8r 3 місяці тому

    ماشالله❤

  • @7yali514
    @7yali514 Місяць тому

    Aswrwb ❤❤❤

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 4 місяці тому

    Abt dams 😂😂😂❤❤❤

  • @mdidris7935
    @mdidris7935 4 місяці тому

    ማሻአላህ ጤፉ ሲያምር

  • @user-eg3xl6et7z
    @user-eg3xl6et7z 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m 4 місяці тому +1

    ጤፍ በበጋ ይዘራልእደ

  • @semirasemira3675
    @semirasemira3675 4 місяці тому

    በተረፈ ሰላምነህ አላገባህምእደ

  • @ወለየዋH
    @ወለየዋH 4 місяці тому

    አብዲ አትጥፋ

  • @user-un2lq2xi5p
    @user-un2lq2xi5p 4 місяці тому

    ማሻአላህአላህሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @alain3946
    @alain3946 4 місяці тому

    ማሻላህ.ደሬሴ

  • @woyay2095
    @woyay2095 4 місяці тому

    ማሻአላህ ሲያምር

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 4 місяці тому

    👍👍👍👍

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 4 місяці тому

    አብዲ በቀልዲ ባሪፋአይዲያ ናቶሎይቱብህ ቀዘቀዘ በርታ ሸጋዋ😂❤

  • @pakpakistan3963
    @pakpakistan3963 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂

  • @user-hv8zy7nu9d
    @user-hv8zy7nu9d 4 місяці тому

    Ewenet new shehu Snt Emireda Ale.

  • @ነኢማሀርቡ
    @ነኢማሀርቡ 4 місяці тому

    ማሻአላህ ቦታውሲያምር

  • @jdhurh4040
    @jdhurh4040 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @ነኢማሀርቡ
    @ነኢማሀርቡ 4 місяці тому

    አይሸህ አብዱ

  • @user-ke3dm3zl8t
    @user-ke3dm3zl8t 4 місяці тому

    አዎ ትክክል ሳህ

  • @taibah5903
    @taibah5903 4 місяці тому

    የትአገረነወአ ሸሁ😅

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 4 місяці тому

    በለስአለ
    ቁልቋልአየሁ

  • @eys9496
    @eys9496 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cf5px8fq5c
    @user-cf5px8fq5c 4 місяці тому

    ማሻላህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 4 місяці тому

    አብድ ግን የበልግ ነው አይደል

  • @MamonaMamona-jl5ku
    @MamonaMamona-jl5ku 4 місяці тому

    መሸ አለህ

  • @user-un2lq2xi5p
    @user-un2lq2xi5p 4 місяці тому

    አንደኛነኝ

  • @Zuzu_habesha5
    @Zuzu_habesha5 4 місяці тому

    እኔም ደምሩኝ እህቶቼ 🥰