Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
አሜንንንን አሜንንንን ትክክል ነክ እኛ ስዎች ብዙ ጊዜ ፈጣሪ አናመስግንም
እቃ ተወደደ አገር ሰላም አጣ 😢😢እስኪ ፀሎት እናድርግ እግዚአብሔር ሰላሙን እዲልክልን
ጎበዝ ልጂ በረቺ
ደምሪኛዋ❤
አሜን
እውነትነው ሰላሙን ያምጣ ፈጣሪ
ወይኔ እቃ በጣም ተወዳል እስኪ መጀመሪያ አገራችንን ሠላም ያርግልን ቤት ቤሠራ እቃ ቢጠራቀም አገር ሠላም ካልሆነ ትርጋም የለውም አገራችን ሠላም መጋጋት አድናቷን ይመልስልን❤
እቃወችሽ ቆንጆ ጥርት ያሉ ናቸው ነፂ ውድ ቢሆንም❤
የኔ እህት አለምዬ
እቃዎቹ በጣም የምረሉ ማሻ አላህ ጥርት ያሉ እቃዎች
Ples phone number
ነጺ የኔ ደርባባ አንድ ነገር ልጣይቅ ገዝቼ እስካምመጣ በአደራ አንቺጋ ማስቀመጥ ይቸላል
እቃወችሽ ጥራት አላቸው ያስታውቃል ከገዙ አይቀር እደዚህ ነው የማይጠቅም እቃ ከመሰብሰብ አዴ በውድ መግዛት ይሻላል
ነፂ የትልቁ ብረት ድስት ዋጋ ንገሪኝ
እህቴየ በጣም ደሥ ይላል በርች ትልቅ ብሰድስ ካለ አሳይኝ በጣም ትልቅ ሳስት ደሮ እሚይሰራ እና ጎደር እምትልኪይልኝ ከሆነ ነው
ዋው በጣም ያምራል ነፂ እቃሽ ❤❤❤❤❤👍👍👍
ሁሉም ኮሊቲ እቃ ነው እግዚአብሔር በስራሽ ትርፋአማአ ያድርግሽ እህቴ በርቺ
ነፂ በርችልን ጎበዝ ሰውከስደት ውጭ ሀገር ውስጥ ሰርተን ምንቀየር አንመስልም የወደድሁት የጳክስቲያን ብረድስት አይዝም መግዝት የምትፈልጉ ግዙ የማይሆን ከምትገዙ
ነጽዬ የኔ ውድ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልን
0972919037
በጣም ነዉ የሚያምሩት ዋጋቸዉ እራሱ ሀሪፍ ነዉ መግዓቴ አይቀርም❤
ነፅየ የኔ ቆንቆ በርቺልኝ እማ ❤ እቃወችሽ በጣም አሪፍ ናቸው
ነፅዬ በጣም ያሚራል እቃ ዋዋዋ ጎበዝ ብርቺ እሽ እኔ ጌታ ኢየሱስ ፍቃድ ከሆነ እገዛሎኝ ኡፍፍፍፍ Simiriiiii
በሀገር መስራት በጣም ደስስስ ይላል በርች እህታችን
Yene konjo seleki leakeley betami afekeralew
በርች የኔ ቆጆ አገራችን ሰላሙን ይመልስልን የቤት እቃይን ሙሉ ካች ነው የምገዛው ❤❤❤
እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ እና ጥራትም አለዉ ግን በጣም ዉድ ነዉ ነፂ በርቺ ግን የሐገራችን ጉዳይ ይገርማል ፈጣሪ ሠላሙን ይስጥልን
በጣም ኳሊቲ ናቸዉ እቃዎችሽ በርቺ እህታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ነፅዬ እካን ደና መጣሽ ዉድ እህታቺን ዋዉ እዴት ያምራል እኔማ ስመጣ አቺ ጋር መጥቼ ነዉ የቤት እቃ እምሼምተዉ ትቀበይኛለሽ
ማሻአላህ ደስ ስል እቅዉ ዉዷ እንደትነዉ የሚጠለበዉ
የለሚ እህት እንደዚህ ዋጋቸውን ሰትናገሪ በጣም ጥሩነው በርቾ
ነፂ... ሰላምሽ ይብዛልኝ እንደ ምድር አሽዋ... ጎበዝ በርቺ.. ነፅዬ..ኢትዩጵያ ብቻ አይደለምእቃም ኑሮምየተወደደው... አሜሪካም አልቻልነውም.. ሁሉ ነገር እጥፍ ሆኖዋል... ፈጣሪ ይርዳን... በርቺ... እቃዎችሽ ደሞ... በጣም ኩዋሊቲ ናችው🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
እቃዋች ጥራት እላችው ጎብዝነሽ በርቺ ነፂ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ አንድ ቀን አመርቅልሻለሁ በርቺ
ድድር የለውም ነፂዬ በጣም ነው ምውድሽ ስራሀት ያለሽ ምርጥ ሴት ነሽ ውዴ
ዋዉ የፓኪስታንና የቤት እቃዎች በጣም አሪፍ ናቸው ❤💛
ነፂ ሰላ ምነዉ እቃ ፈልጌ ነበር ዋሳብሽ አይሰ ራም
ነፂ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ውዴ
ነፂዬ ረፍት አርጊ ደክሞሻል እያለከለክሽ ነው
በጣም ያምራሉ አሣውቂኝ እሺ አመሠግናለሁ የኔእህት
የመስታወቱን ረከቦት መላክ ትችያለሽ ወይም የት ነው ቦታ?
እኛ እስው እቤ በስው ሀገር እደክማለንጂ ትርፍም የለን የፈጣሪ ያለህ የኢቶቢያ ገበሀ ለድሀም አይሆን እሥኬ አላህ ስላም ያምጣልን ዋጋም የለኚ
ትልቅ ብረዲስት አሣይን ውዷ 50 ሌትር ወይም 49 ሊትር ውሀየሚይዝ እጠብቃለሁ አደራ መጥለብ እፈልጋለሁ
ነጺየ እቃዎችሽ ሲያምሩ እቃ ሳይ ልቤ ስቅል ይላል የቤት እቃ በጣም ነው እምወደው በርች የኔ ውድ ❤❤
በስመአም እንዴትነው የሚያምረው ዋውነው ጎጃም ከላክሽልኝ ከአንች ነው የምገዛው😍😍😍😍😍
Konjo tebarek tabarek yezaber Ibar ibrkish❤❤❤❤❤❤❤sister
Wawi siyamiri eqawu. Siliki quxuri laki ine igezaloo isike mexa geziche asiqemexalo anichi ga
ጥርት ያሉ እቃዎችናቸዉ ጎበዝ በጣም ያምራል
ዋጋው ውድ ቢሆንም እቃዎችሽ ያምራሉ በጣም በርች❤❤❤
ምናለ ነፂየ ብመልሽልኝ ወይም ኮሜታተሮች የምታውቁ ቡታጂራ ከወሎ መርሣ ብዙ ይርቃልደ ????
ነጺየ የት ነው የሚትኖሪይ
ነጺ ስልክሽን ፈልገለዉ እነ በርቺ እህቴ❤
በምን እናግኝሺ እማ ሃገሩ የት ነው ተውሲል ታደርሻለሺ
በሰላም ሀገሬ ስገባ ካንቺ ነው እቃ የምገዛው እቃዎችሽ ያምራሉ❤❤
እርይይይይ ውድ ነው የሊለው ሰው እንኳን መግዛት ማየትም አይችልም በስማም
በዉነት አሪፍ ነዉ ጥሪት ያሉ ካረባገር ከመሸከም አገር መግዛት ይቻላል አገራችንን ሰላም ያርግልን
በጣም ምርጥ ነው ግን ኣዲስ ነው እኔ ለወቅሮ መን ይወሰደለኝ
Betam gobezoch nachu endezih beteseb sitebaber betam desilal egzabher yirdachu berchi
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የሚወድሽ የማከብርሽ መጀመሪያ ያሳየሽን ማሽን እፈልጋለሁ እባክሽ እንደምንም ብልሽ ለ አህቴ አድርሽ ልኝ
በጣም ያማምራሉ እቃዎቹ👍👍👍
ወደሀይቅ ትሊኪያለሽ እቃዎችሽ👌👌👌❤
አው
ነፂዬ በቅርብ ሀገር እገባለሁ እደውላለሁ እቃ እገዛሻለሁ ማሚ ቀጥይበት 🎉🎉🎉
ወይኔ ወጋው ግን ወይኔ ሀገራችን😢😢😢
እቃው ጥራት አለው
አሜን ሰላሙን ኩሉ ይስጠን አድራሻሽ??
የፓኪስታኑ በጣም ያምራል የት ነሽ ያለሽው😊
ርካሽ ነው በአገራችን ዋጋ በውጭ ሀገሮች አትዩት ለኔ ርካሽ ነው ወላሂ በአርብ ሀግሮች አታወዳዲሩ ዋናው እቃው መፅዳቱ ነውጅ ብሩ አይደለም
የት ነው ያለሽው ማማየ ቡና መፍጫሽና ታብጋሽ ብረድስትሽ ወድጀው ነበር
Who is Asrate Casa the mayor of Eritrea
Nesii wolayitaa iqaa taderishiyaleshii pls wolayitaa sodoo
በጣም. የምራል. ግን. ዬት. ነሽ.
እኔ ቡዙ አቃ እፈልጋለዉ መቀሌ ታደርሳለሽ እህቴ
ዋውውው ስያምር እሀቴ የት ሰፈር ነው ያለሽዉ
ፀዳ ካለ ቤት ፀዳ ያለ እቃ በጣም ግን አቃ ተወድዋል አይገልፀውም በርቺ አንቺም
የት ሀገር ነው ያለሽው ማጂስቲክ የሚለው ድስት እፍልጋለሁ
ቁጥርሽን ብታስቀምጪም ጥሩ ነዉ እቃዎቹ በጣም ያምራሉ
አሪፍ ነው ነፂ በርቺ 🌹🌹
ሶፊ ደምሪኝ መልሳለሁ❤
አረ ሀገር ሰላም ይሁንልን እጅ ለላው ቀላልነው ❤❤❤❤
waww betam yamral ekawechi gin tewdewal yamral ntey kionjio❤
ሰላም ቢሆንኮ እንደዚህ አይወድም አገራችንን ሰላም አርግልን እቃው በጣም ያምራል👌👌
Flies botawu yeti new
ሠላም ነፂ እንዴት ነሽ ጎበዝ በርቺ የኔቆንጆ
Yene konjo berechi ekawochishi trt yalu nachihu
ዉዴ እግዛብሔር ያግስሽ በርቺ እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ ግን ወደዱ እስኪ ቁጥር አስቀሚጪ
ዎላይታ ሶዶ ትልክያልሽ እኔ እፈልጋለሁ Ne❤
መሬት ላይ ያለው ማሽን ቅመማ ቅመም መፍጫ ብረቱ ስንት ብር ነው
200 gr የሚይዘው 4000 አራት ሺህ ብር ነው400 gr የሚይዘው 5500 አምስት ሺህ አምስት መቶ
ቁጥረሺን ኣሰቀምጭ ናፅየ ደውየ ልግዛሸ ቡዙ ኢቃ ኢገዛሸ ኣለሁ
ሰለም ነፂ እና ወዳ ኮኑ ከበያ ትሄጃለሽ ወዐይ ከእስኑ ወዳ ኮኡኑ እስቴ ኒጋሪኜ
በጠም የምረል ስልክሽን አስቀምጭልኝ እቀ መዘዝ ፈልጌ ነበር
የት ነሽ adma tadrshalshi endee
ጎበዝልጂ. በርች. ነፂ
እኔም እፈልግነበር ግን ሀገር በጣም ይርቃል ከነተ❤❤❤
ሰለም እማ ይት ነሽ ቡታጀራ ከሆሽ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭ
ሰልክሽን አሰቀምጪልኝ ባለፈውም ጠይቂሽ ነበር የት ነው የምትግኚው
በርች እማ ዛሬ ነው ያየውሽ❤
ነፂዬ ጎበዝ በርቺ
በጣምነውየተማርኩ
በርች እህቴ ፈጣሪ ያበርታሽ❤❤❤
ዋጋ ስንት ነው
ሁሉ እቃ
ሀይ
👌👌ዋጋ ዉድ ነው 😔
ehatay ydwao waflfay msama aseyan
የት ነው ቦታው ከአዳማ ለመምጣት
ቁጥርሽን አስገምጭልን
ነፂየ ኣዲስ ኣበባ ነው ያለሽው
Are you guys doing delivery, or where is your location
ውድ ነው በጣም
ሰላም ውድ በምን ድን ነው እማገኝሽ
Ebakshn wude ye ceramik dst set wagawn ngerign ena metche lwsed
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
አሜንንንን አሜንንንን ትክክል ነክ እኛ ስዎች ብዙ ጊዜ ፈጣሪ አናመስግንም
እቃ ተወደደ አገር ሰላም አጣ 😢😢እስኪ ፀሎት እናድርግ እግዚአብሔር ሰላሙን እዲልክልን
ጎበዝ ልጂ በረቺ
ደምሪኛዋ❤
አሜን
እውነትነው ሰላሙን ያምጣ ፈጣሪ
አሜን
ወይኔ እቃ በጣም ተወዳል እስኪ መጀመሪያ አገራችንን ሠላም ያርግልን ቤት ቤሠራ እቃ ቢጠራቀም አገር ሠላም ካልሆነ ትርጋም የለውም አገራችን ሠላም መጋጋት አድናቷን ይመልስልን❤
እቃወችሽ ቆንጆ ጥርት ያሉ ናቸው ነፂ ውድ ቢሆንም❤
የኔ እህት አለምዬ
እቃዎቹ በጣም የምረሉ ማሻ አላህ ጥርት ያሉ እቃዎች
Ples phone number
ነጺ የኔ ደርባባ አንድ ነገር ልጣይቅ ገዝቼ እስካምመጣ በአደራ አንቺጋ ማስቀመጥ ይቸላል
እቃወችሽ ጥራት አላቸው ያስታውቃል ከገዙ አይቀር እደዚህ ነው የማይጠቅም እቃ ከመሰብሰብ አዴ በውድ መግዛት ይሻላል
ነፂ የትልቁ ብረት ድስት ዋጋ ንገሪኝ
እህቴየ በጣም ደሥ ይላል በርች ትልቅ ብሰድስ ካለ አሳይኝ በጣም ትልቅ ሳስት ደሮ እሚይሰራ እና ጎደር እምትልኪይልኝ ከሆነ ነው
ዋው በጣም ያምራል ነፂ እቃሽ ❤❤❤❤❤👍👍👍
ሁሉም ኮሊቲ እቃ ነው እግዚአብሔር በስራሽ ትርፋአማአ ያድርግሽ እህቴ በርቺ
ነፂ በርችልን ጎበዝ ሰውከስደት ውጭ ሀገር ውስጥ ሰርተን ምንቀየር አንመስልም የወደድሁት የጳክስቲያን ብረድስት አይዝም መግዝት የምትፈልጉ ግዙ የማይሆን ከምትገዙ
ነጽዬ የኔ ውድ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልን
0972919037
በጣም ነዉ የሚያምሩት ዋጋቸዉ እራሱ ሀሪፍ ነዉ መግዓቴ አይቀርም❤
ነፅየ የኔ ቆንቆ በርቺልኝ እማ ❤ እቃወችሽ በጣም አሪፍ ናቸው
ነፅዬ በጣም ያሚራል እቃ ዋዋዋ ጎበዝ ብርቺ እሽ እኔ ጌታ ኢየሱስ ፍቃድ ከሆነ እገዛሎኝ ኡፍፍፍፍ Simiriiiii
በሀገር መስራት በጣም ደስስስ ይላል በርች እህታችን
Yene konjo seleki leakeley betami afekeralew
በርች የኔ ቆጆ አገራችን ሰላሙን ይመልስልን የቤት እቃይን ሙሉ ካች ነው የምገዛው ❤❤❤
እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ እና ጥራትም አለዉ ግን በጣም ዉድ ነዉ ነፂ በርቺ
ግን የሐገራችን ጉዳይ ይገርማል ፈጣሪ ሠላሙን ይስጥልን
በጣም ኳሊቲ ናቸዉ እቃዎችሽ በርቺ እህታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ነፅዬ እካን ደና መጣሽ ዉድ እህታቺን ዋዉ እዴት ያምራል እኔማ ስመጣ አቺ ጋር መጥቼ ነዉ የቤት እቃ እምሼምተዉ ትቀበይኛለሽ
ማሻአላህ ደስ ስል እቅዉ ዉዷ እንደትነዉ የሚጠለበዉ
የለሚ እህት እንደዚህ ዋጋቸውን ሰትናገሪ በጣም ጥሩነው በርቾ
ነፂ... ሰላምሽ ይብዛልኝ እንደ ምድር አሽዋ... ጎበዝ በርቺ.. ነፅዬ..ኢትዩጵያ ብቻ አይደለም
እቃም ኑሮምየተወደደው... አሜሪካም አልቻልነውም.. ሁሉ ነገር እጥፍ ሆኖዋል... ፈጣሪ ይርዳን... በርቺ... እቃዎችሽ ደሞ... በጣም ኩዋሊቲ ናችው
🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
እቃዋች ጥራት እላችው ጎብዝነሽ በርቺ ነፂ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ አንድ ቀን አመርቅልሻለሁ በርቺ
ድድር የለውም ነፂዬ በጣም ነው ምውድሽ ስራሀት ያለሽ ምርጥ ሴት ነሽ ውዴ
ዋዉ የፓኪስታንና የቤት እቃዎች በጣም አሪፍ ናቸው ❤💛
ነፂ ሰላ ምነዉ እቃ ፈልጌ ነበር ዋሳብሽ አይሰ ራም
ነፂ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ውዴ
ነፂዬ ረፍት አርጊ ደክሞሻል እያለከለክሽ ነው
በጣም ያምራሉ አሣውቂኝ እሺ አመሠግናለሁ የኔእህት
የመስታወቱን ረከቦት መላክ ትችያለሽ ወይም የት ነው ቦታ?
እኛ እስው እቤ በስው ሀገር እደክማለንጂ ትርፍም የለን የፈጣሪ ያለህ የኢቶቢያ ገበሀ ለድሀም አይሆን እሥኬ አላህ ስላም ያምጣልን ዋጋም የለኚ
ትልቅ ብረዲስት አሣይን ውዷ 50 ሌትር ወይም 49 ሊትር ውሀየሚይዝ እጠብቃለሁ አደራ መጥለብ እፈልጋለሁ
ነጺየ እቃዎችሽ ሲያምሩ እቃ ሳይ ልቤ ስቅል ይላል የቤት እቃ በጣም ነው እምወደው በርች የኔ ውድ ❤❤
በስመአም እንዴትነው የሚያምረው ዋውነው ጎጃም ከላክሽልኝ ከአንች ነው የምገዛው😍😍😍😍😍
Konjo tebarek tabarek yezaber Ibar ibrkish❤❤❤❤❤❤❤sister
Wawi siyamiri eqawu. Siliki quxuri laki ine igezaloo isike mexa geziche asiqemexalo anichi ga
ጥርት ያሉ እቃዎችናቸዉ ጎበዝ በጣም ያምራል
ዋጋው ውድ ቢሆንም እቃዎችሽ ያምራሉ በጣም በርች❤❤❤
ምናለ ነፂየ ብመልሽልኝ ወይም ኮሜታተሮች የምታውቁ ቡታጂራ ከወሎ መርሣ ብዙ ይርቃልደ ????
0972919037
ነጺየ የት ነው የሚትኖሪይ
ነጺ ስልክሽን ፈልገለዉ እነ በርቺ እህቴ❤
በምን እናግኝሺ እማ ሃገሩ የት ነው ተውሲል ታደርሻለሺ
በሰላም ሀገሬ ስገባ ካንቺ ነው እቃ የምገዛው እቃዎችሽ ያምራሉ❤❤
እርይይይይ ውድ ነው የሊለው ሰው እንኳን መግዛት ማየትም አይችልም በስማም
በዉነት አሪፍ ነዉ ጥሪት ያሉ ካረባገር ከመሸከም አገር መግዛት ይቻላል አገራችንን ሰላም ያርግልን
በጣም ምርጥ ነው ግን ኣዲስ ነው እኔ ለወቅሮ መን ይወሰደለኝ
Betam gobezoch nachu endezih beteseb sitebaber betam desilal egzabher yirdachu berchi
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የሚወድሽ የማከብርሽ መጀመሪያ ያሳየሽን ማሽን እፈልጋለሁ እባክሽ እንደምንም ብልሽ ለ አህቴ አድርሽ ልኝ
በጣም ያማምራሉ እቃዎቹ👍👍👍
ወደሀይቅ ትሊኪያለሽ እቃዎችሽ👌👌👌❤
አው
ነፂዬ በቅርብ ሀገር እገባለሁ እደውላለሁ እቃ እገዛሻለሁ ማሚ ቀጥይበት 🎉🎉🎉
ወይኔ ወጋው ግን ወይኔ ሀገራችን😢😢😢
እቃው ጥራት አለው
አሜን ሰላሙን ኩሉ ይስጠን አድራሻሽ??
የፓኪስታኑ በጣም ያምራል የት ነሽ ያለሽው😊
ርካሽ ነው በአገራችን ዋጋ በውጭ ሀገሮች አትዩት ለኔ ርካሽ ነው ወላሂ በአርብ ሀግሮች አታወዳዲሩ ዋናው እቃው መፅዳቱ ነውጅ ብሩ አይደለም
የት ነው ያለሽው ማማየ ቡና መፍጫሽና ታብጋሽ ብረድስትሽ ወድጀው ነበር
Who is Asrate Casa the mayor of Eritrea
Nesii wolayitaa iqaa taderishiyaleshii pls wolayitaa sodoo
በጣም. የምራል. ግን. ዬት. ነሽ.
እኔ ቡዙ አቃ እፈልጋለዉ መቀሌ ታደርሳለሽ እህቴ
ዋውውው ስያምር እሀቴ የት ሰፈር ነው ያለሽዉ
ፀዳ ካለ ቤት ፀዳ ያለ እቃ በጣም ግን አቃ ተወድዋል አይገልፀውም በርቺ አንቺም
የት ሀገር ነው ያለሽው ማጂስቲክ የሚለው ድስት እፍልጋለሁ
ቁጥርሽን ብታስቀምጪም ጥሩ ነዉ እቃዎቹ በጣም ያምራሉ
አሪፍ ነው ነፂ በርቺ 🌹🌹
ሶፊ ደምሪኝ መልሳለሁ❤
አረ ሀገር ሰላም ይሁንልን እጅ ለላው ቀላልነው ❤❤❤❤
waww betam yamral ekawechi gin tewdewal yamral ntey kionjio❤
ሰላም ቢሆንኮ እንደዚህ አይወድም አገራችንን ሰላም አርግልን እቃው በጣም ያምራል👌👌
Flies botawu yeti new
ሠላም ነፂ እንዴት ነሽ ጎበዝ በርቺ የኔቆንጆ
Yene konjo berechi ekawochishi trt yalu nachihu
ዉዴ እግዛብሔር ያግስሽ በርቺ እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ ግን ወደዱ እስኪ ቁጥር አስቀሚጪ
ዎላይታ ሶዶ ትልክያልሽ እኔ እፈልጋለሁ Ne❤
መሬት ላይ ያለው ማሽን ቅመማ ቅመም መፍጫ ብረቱ ስንት ብር ነው
200 gr የሚይዘው 4000 አራት ሺህ ብር ነው
400 gr የሚይዘው 5500 አምስት ሺህ አምስት መቶ