ምርጥ የወጥ ቤት እቃዎች ባጥሩ ዋጋ Meshaa mana kessa Gatii bareedan

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • in this video showing the kitchen materials with price in addis ababa, ..

КОМЕНТАРІ • 584

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 роки тому +72

    ከዚህ ምንም እቃ የምንሸከምበት ጉዳይ የለም አዛው እገዛለን❤

  • @sarahbelayne5242
    @sarahbelayne5242 2 роки тому +16

    በጣም ደስ ይላል ለሀገራቺን ፈጣሪ ሰላም ይላክልን
    በሰላም ወደ እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹ያብቃን 💚💛❤️👍✌️

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +26

    በጣም አሪፋ ነው ዋጋው አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላምን ስጠን ሀገራችንን ሰላም እድርግልን

    • @foola22flool45
      @foola22flool45 2 роки тому

      💟💖💔💙😘🇧🇴

    • @zah4680
      @zah4680 2 роки тому

      ምንም አሪፍ አይደለም 4ድሥት አምሥት ሽ ብር

    • @اااااا-ف9ض3ع
      @اااااا-ف9ض3ع 2 роки тому +1

      ቁጡሩሺንለኪልኝ

    • @zeinazeina31
      @zeinazeina31 2 роки тому +1

      በጣም ደስ ይላል የት ነው

  • @አልማዝወለዬዋ
    @አልማዝወለዬዋ 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል እዛው ሀገራችን የንገዛለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @salamsalam3691
    @salamsalam3691 2 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው
    ምን አሸከመን ትርፉ ድካም ነው ከዚህ አለ መግዛት በጣም ጥሩ ዋና ነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 роки тому +23

    የት ነው በጣም ያምራል ሀገር ሰላም ሆኖ ከስደት የተመለስን እንደሆነ ከሳውዲ ከምንገዛ ሀገራችን እንገዛለን ዋጋውም አንድ ነው

  • @ኡሙሙሰሀብኡሙሙሰሀብ

    ዋውውውውው ባጠም ያምረል ወጋውም ምንም አይልም አላህ አገረችን ሠለም ከረገልን አመት ንሻአለህ

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ

    ሰላም ነውጂ ያጣነው እቃው ሞልቶ ነበር አላህ ሰላሙን ይመልስልን

  • @hanafikr1430
    @hanafikr1430 2 роки тому +13

    እቃዎቹ ሲያምር ዋው ነው

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው ከውጭ አገር ከምንገዛ አገራችን ብንገዛ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ እናመሰግናለን ከድካም አሳረፋችሁን

  • @fenanmulu3956
    @fenanmulu3956 2 роки тому

    Ani Addisidha channel ketif bayye wan namati toludha Galatommi.yeroo birra kabbati fi Algaa fa'i irratti nuf hojedhu❤❤

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +3

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድረግልን

  • @meronmeron6049
    @meronmeron6049 2 роки тому +3

    በጣም ያምራል እርካሽ ነው እዚህ እየገዛን በዛላይ ለኪሎ ለቀረጥ ከፍለን.....

  • @ihgu8491
    @ihgu8491 2 роки тому +7

    እቃዉ ባልቸገረን ነበር ሀገራችን ሰላም በሆነልን እንጅ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 2 роки тому +1

    Enameseginalen kesew hager kagerachin megzat yeshalale

  • @elmiyubi3789
    @elmiyubi3789 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ከለ እኔም ሀገር ስመጣ ገዛለሁ እንሻ አላህ በተለይ ምፈልግ እቃ ነወ

  • @kadijaatube1605
    @kadijaatube1605 2 роки тому +2

    Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 2 роки тому +2

    She is amazing to memorize all these. Wow

  • @AliAli-ft5qt
    @AliAli-ft5qt 6 місяців тому

    Wow በጣም ዳስላል 👍🏻👍🏻👍🏻

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +2

    ዋዋዉዉ ተባርክልኝ ወንድሜችን አንድ ቀን ሶፍ አልጋዎችንም አሳየን እንደዚህ

  • @kassinata3719
    @kassinata3719 2 роки тому

    Wowww. Mert akerareb yaletezaza enamesegenalen yet akababi new

  • @yididiyaabel5764
    @yididiyaabel5764 Рік тому +2

    ቦታዉ የት ነዉ ንገሩን ወይም ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 роки тому +2

    Wowwww agree tebarekk

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 роки тому +7

    በጣም.ያምራል.አላህ.ለሀገራችን.ሰላማንይመልስላትእንጂ.እቃስ.በሽነው

  • @vpvp5981
    @vpvp5981 Рік тому

    Baxami yamiralii selki quxerii enfelgalenii🙏🙏

  • @umukhaalidtube3520
    @umukhaalidtube3520 2 роки тому

    Yaasu suqiin keeni essaatii argamaa maqaan issaa enuu?

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 роки тому

    በጣም ጡሩ አቀራረብ ዋጋው እራሱ አሪፍ ነው ማንም አይሽከም ከዚህ

  • @darmylishtakaling740
    @darmylishtakaling740 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ጥራት ያለው አቀራረብ👍

  • @asantioromo6345
    @asantioromo6345 2 роки тому

    Mee rakaboti bunaa Kani mastawoti meqaa namni bektaani?

  • @ኢትዮጲያዊት
    @ኢትዮጲያዊት 2 роки тому

    የሌለ እቃ የለም ማሻአሏህ
    በዛላይ ልጂቷ ፈጣንነች ይመችሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስንመጣ አንችጋ መጥተን እንገዛለን
    ኢንሻ አሏህ።
    በርቱ እናመሰግናለን ያሱ
    ኢትዮ ትለምልምም

  • @alemgadisasaea1272
    @alemgadisasaea1272 2 роки тому

    Essaadhha iddoon isaa??

  • @jaarraamuhammad2059
    @jaarraamuhammad2059 2 роки тому

    Mangala kaamitii argamitii Shashamanee keessa moo?

  • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
    @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ነዉ እቃዉ ያምራል ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 роки тому

    በጣም ጥሩነወ እናመሰግናለን

  • @zewuditgashaw8820
    @zewuditgashaw8820 2 роки тому +6

    ወይ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እሱ ነው የናፈቀን

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 роки тому +6

    ወላሂ ማሻ አላህ ሳኡዲ ያየሁትን ዕቃ አገሬ ላይ ነፍ ነው ዋጋውም ጥሩ ነው

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 роки тому

    Egzeabher awetagn ye saoudarebian eka ltegerer ho ezeabher ystlgn !!👍👍👍🕊🕊

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 2 роки тому

    Betam konjo new bewnet ezih yeterefen shekem becha new cheken belen berachenen yizen eza megezatu yishalenale .
    Thank you

  • @abaruuadwork3240
    @abaruuadwork3240 2 роки тому

    Silka quxira yelem?

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው የሚዛን የቀረጥ ከመ ክፍል ይሻላል

  • @AsAs-zp8yj
    @AsAs-zp8yj 2 роки тому +1

    Wowww galatomi obolesa koo bayyee ♡♡

  • @ivbivb7557
    @ivbivb7557 2 роки тому +1

    በጠም ደስ ይለል
    አጋራችን ሰለም ያድርግልን

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 роки тому +1

    Wooooowwwwwww galatomi Yasu (obsaan akkam fayyee)

  • @zeynutube6727
    @zeynutube6727 2 роки тому +1

    Maashalhaa meshaani biyyaa woyyaa/ jabadhuu qali

  • @tgtamrat639
    @tgtamrat639 2 роки тому +4

    😍በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን

    • @madinaabomusa9048
      @madinaabomusa9048 2 роки тому

      Masha Allah masha Allah masha 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @weyeneshetrata1604
    @weyeneshetrata1604 2 роки тому

    Bayyee bareda dhuga ani asti bitana jira magala kamii garu bro koo

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 роки тому +1

    Wow Amazing ❤️

  • @moonamajaz1756
    @moonamajaz1756 2 роки тому

    ዋው ዋው ድስጦቹ በጣም ርካሽ ናቸው

  • @aaA-sj9hg
    @aaA-sj9hg 15 днів тому

    ማሻአላህደስሲል

  • @fiirioroomofiirioroomo5771
    @fiirioroomofiirioroomo5771 8 місяців тому

    Esaa jirta ❤❤😮

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በጣም አሪፍ ነው እዛው እገዛለን አንሸከምም

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg 2 роки тому +1

    ሁሉም ያምራል አገር ሰገባ እገዛለሁ ፈጣሪረአገራችነነ ሰለም አድርግልን ጣሪ ሖይ

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 2 роки тому

    Wagawm ekawm betam arif new

  • @biraneefiqireewarquu7835
    @biraneefiqireewarquu7835 2 роки тому

    Galatomii hedduu isaa!

  • @ayishaahmad9113
    @ayishaahmad9113 2 роки тому

    Mashallaa mashallaa lakofsakee naf ergimee

  • @ዙዙቢንት-ተ3ጸ
    @ዙዙቢንት-ተ3ጸ 2 роки тому +2

    ማሻአላ ሲያምር ያረብ አገራችን ሰላም ይመለስ

    • @mememiti2587
      @mememiti2587 2 роки тому

      አረ ምን አሸከመን ግን አድራሻ የት ነዉ????????????????

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 2 роки тому +2

    የሰላም አምላክ የቀደመውን ሰላም ያጎናፅፈን እቃውንስ ሰርተን እናገኛለን

  • @coec-tv9571
    @coec-tv9571 2 роки тому +1

    Well come bagaa nagaani dhuftee qalii kenyaa matii na ta'ii sanyii wani koo hadaraa keessani

  • @genebgedef7757
    @genebgedef7757 Рік тому

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሲያምሩ እቃወቹ እናመሠግናለን በቅርብ እንደፈጣሪ ፍቃድ ከች ሀገሬ💚💛❤

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому +3

    ዋጋውን ብቻ ሳይሆን ሌዩነቱን ንገሩን አንዱ እቃ ከአንዱ እቃ ልዩነቱና ጥራት ሀሪፍ የሆነውን

  • @dellwell7671
    @dellwell7671 2 роки тому +1

    የትነውምትገኘትቁጥረሸንላክልን

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f 2 роки тому

    ማሻ አላህ አሪፍነው

  • @mestumestu904
    @mestumestu904 2 роки тому

    Please vedio hardhaa galakiste sana qarshii isaa wajjin nuuf dhiyesitan garidhaa

  • @zeytuhusen1404
    @zeytuhusen1404 2 роки тому +1

    ማሻ አላ ደስ ይላል ቁጥራቹ ብትነግርኝ መግዛት እፈልጋለዉ

  • @tigestdamto5260
    @tigestdamto5260 2 роки тому

    Jabadhuu gallatomi

  • @ferdosabeba3324
    @ferdosabeba3324 2 роки тому

    Akkamii jirta adee

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 2 роки тому +4

    የት ሀገር ነው ያምራል ስልክቁጥር ብታስቀምጡ ሀሪፍነው

  • @abdiiinjiraduraakoo702
    @abdiiinjiraduraakoo702 2 роки тому

    Baay'ee bareedaa dhugaa rabbiii biyyatiii galatoomii Yasu

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @wendwesentilahun2286
    @wendwesentilahun2286 2 роки тому

    በጣም ያምራል

  • @Zkiya-ns5ct
    @Zkiya-ns5ct 2 дні тому

    Qooda Jimma eraguu dadesaa mee lakkoofsa kenaergii

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አቀራረባቹ ደስ ሲል በጣም ጎበዞች ሀገሬ ስገባ መጣለው

    • @abduhusan5902
      @abduhusan5902 2 роки тому

      Bakki keessan eessa?

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 2 роки тому

      የት ነዉ ልዩ ቦታ እኔ ፈልጋለዉ

  • @እዩየማሪያምልጅ

    ውድ ክፍል አገር ግን ይወስዳሉ ወይስ አድስ አበባብቻነው እኔ እፈልግነበር

  • @ወሎ-ጐ7ዀ
    @ወሎ-ጐ7ዀ 2 роки тому

    አሠላም ዋለይኩም ፣ትልቁ ብረድሥት ሥንትነዉ ሥልክቁጥር

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    በጣሞ ጥሩ እናመሰግናለን ያሱ

  • @zenbabelay1369
    @zenbabelay1369 9 місяців тому

    የትነው በአሏህ በጣም ጡሩ ዋጋነው

  • @halalshow1603
    @halalshow1603 2 роки тому

    Yasuu algaa ykn sirre bakka ini hojatamuu irra nuf dhihesii

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ በጣም ወድጄአቸዋለሁ ሀገር ከገባሁ ስንቆጫቆጭ አልገዛቸውም ኡፍፍፍ 😥😀 ወይኔ ማን ይግዛልኝ😞 ባለዚህ ቻናል ተባበረኝ እስኪ ፕሊስ እኔ ብር እልካለሁ👈 🏃 Yasu birra ANi galatoma👍

  • @mednaadem2545
    @mednaadem2545 2 роки тому

    በጣምደሰይላል

  • @sadahosain5938
    @sadahosain5938 2 роки тому

    inshaaala

  • @karabetuucalaa8452
    @karabetuucalaa8452 2 роки тому +1

    Bayee namatii tolaa esaa edonii galatomi waqeni biyaa kenyaa nagaya nuu haa godhuu

  • @betelehemtadessebety6440
    @betelehemtadessebety6440 2 роки тому

    Addrashaw yet naw?

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 2 роки тому +5

    ቦታው የት ነውበጣም ቆንጆ እቃ ነው

  • @badhaatu2052
    @badhaatu2052 2 роки тому

    Mashallah galatoomi yasu🥰
    Super market sofa fi farsha nu dhaqi gaafa tokkos inshallah

  • @tamiimaajibriil3460
    @tamiimaajibriil3460 2 роки тому

    Kuweet irra batani galchuu irraa biyyaa wayyaa Yaa warra kuweet

  • @waankoo449
    @waankoo449 2 роки тому

    Eessa kuni?

  • @MekeyaMohammed-z7x
    @MekeyaMohammed-z7x Місяць тому

    አላህ ሰልከሸን አሰቀምጨ አህን መገዘት እፈልገለሁ

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 2 роки тому +1

    እርካሽም ውድም አለግን ጥሩነው ይሁን

  • @asteraster7374
    @asteraster7374 2 роки тому

    ዋው ሲያምር እናመሰግን አለን

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 2 роки тому +3

    የት ሀገር ነው ዋጋዉ ተመጣጣኝ ነው

  • @alememebet7931
    @alememebet7931 2 роки тому

    በጣም አሪፍነው ፣👌

  • @Embete-
    @Embete- 2 роки тому

    Betam konjo eka nachew

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 2 роки тому

    ግን ርከሽ ነው በሰለም ነው ወይ

  • @tubeethopia9997
    @tubeethopia9997 2 роки тому

    ዋውነው

  • @fahedalad2435
    @fahedalad2435 2 роки тому

    Wow esaa ???

  • @megertulechisa9187
    @megertulechisa9187 2 роки тому

    Afaan oroomo hin betuu lakkofsaa naa ergimee

  • @Tigisti-p3p
    @Tigisti-p3p 5 місяців тому

    Wowowowwo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @obseeobseekita3519
    @obseeobseekita3519 2 роки тому

    Wow wow galatomii guddaa bro

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 2 роки тому

    Bay'ee namati tola jabadhu yesus gudaa galatoomi obolessa koo 🙏🙏❤❤

  • @fatumajabe1141
    @fatumajabe1141 2 роки тому

    ከብር ዉጭ ምንም እቃ አልጋዛም ወላህ ባጣም ደስ ይለል