Hey I really appreciate for ure information wht I mean is you said on ure video you mention black coffee advantage nd use when you say black coffee is there any other coffee color or type no offense just curse to know
@@melatdemessie808. N. A ok so Le Dopaminmangel ( nervesysem) endalshiwe betkitu yetkmal yechlale Gen parkison yalbachwe swichi betam mimkrew clean water or herbal tea 🍵 bihone yemertal 3 cup Caffè Le parkison it is to much, because they doint drink enough however thanks.
በአንድ ቪዲዮ በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት የማስተላለፍ ችሎታ ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ።
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ትምርት ነው በርች እህት
በጣም ጠቃሚ እናመሰግናለን
Thank you 🙏 🥰🥰🥰🥰melat
Yetekebashu enkulal ena buna new wey buna ena avino
Algebanim
እናመሰግናለን የኔእህት ተባረኪ🙏🏾
ሜላትዬ አንድ ሁለት ቪዲዮዎችን አይቻለሁ በጣም ጥሩ መርጃ ነው ከጥሩ አቀራረብ ጋር ስነ- ስርዓትሽ እጅግ ይማርካል ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ከሁሉም ደስ ያሰኘኝ ቀጥታ ወደ ገደለው !!!
ማር
አምላክ ይባርክሽ። በቅርብ ነው የተዋወቅሁሽ ግን ይህን ሁሉ ጠቃሚ መረጃዎች አላየሁም ነበር ዋው የትም ማላገኘውን ብዙ መፍትሄ ሰጠሽኛል።
በጣም ጎበዝ
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Enameseginalen ehite mikrochish betam tekami leyet yalu nachew yezarew demo lene ejig betam tekami new mikniyatum buna metetat lemakom bewesenkubet gize new yederesshilign
Good job 👍
Afinchaye darnadaru tigtigu betam tikur nwu yehon tilashet yehon nger nwu ebakishe mela beygni ehetiy
Bravo
ተባረኪ
Melu enkan selam metash betam aref wehedoch naw yasyeshen enamsgenalen yena konjo berchylign
በረቻ እህቴ
ተባረኪ እህትዬ
I love your info. You know what you are sharing and I like it. Thanks
በጣም እናመሰግናለን
Melat very good
እናመሰግናለን
Thuks
Lestegure mekebate enchelalen?
አመሰግናለው እህቴ ቡና መጠጣት ጥሩእንደሆነ ስላስተማርሽኝ እና እኔም በባዶ ነው የምጠጣው ባጠቃላይስለሰጠሽውው። ወይም ስላስተማርሽው የቡናን ጥቅሞች። እጅግ አድርጌ አመሰግንሻለው
ለዛ ያለሽ ሴት ነሽ።ስታወሪ ድምፅሽ ሰላም ይሰጣል።የተረጋጋሽ ወ/ሮ ነሽ
Thanks konjo
I like coffee ! Thank U Melat
Beyanse enkane search adergi zm bleshi rmatakwen kemawerate
ሁለየም እናመሰግናለን ፌቴ ማድያት እዴት ላስለቅቀው የማድያት ቅባት ማገኛት አልቻልኩም እባክሽ ንገሪኝ ድሪዳዋ ነው ያለሁት እባክሽ
ዋውውውው በጣም አርፍ ነዉና እሄቴ ብርች
በቀን ሶስቴ ደህና መዋያ አገኘና 😁እናመሰግናለን
አንቺ ጎበዝ ነሺ በርቺ
እናመሰግናለን!
Tamchtashgal konjo 🙏🙏
ሰላም ላች ይሁን ስወድሽ የምታቀርቢው እኮ ሁሌ ጉዳቱንም ጥቅሙንም ነው የምታቀርቢው ስለምታቀርቢልን ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ በርች አትጥፊብን
Emtawewi Hulu kewenetawe tekarani newe bezu gize buna sensetive skin lalewem begure lalwe fiteme emyatera newe demdemshi zm bleshi ataweri
Hene Andii qan xaxicheem alaqiim gin xenanya neenyii
❤❤❤❤❤❤
Selam yeniy konjo be kirb nwu yeggnehushe ena ebakishe esikiy lefitiy mla beygni
ሜላትየ እግዚአብሄር ይባርክሽ በጣም አመሰግንሽአለሁ።አንድ ጥያቄ አለኝ? የኑግ ዘይት እንዴት ይገኛል ወንም እንዴት ይሰራል የሚል ነው። አመሰግናለሁ።
አ.አ በየቦታው ብዙ የኑግ ዘይት የሚጨምቁ ነበሩ በፊት አሁንም የሆነ ፋብሪካ አለ የኑግ ዘይት የሚያዘጋጅ ስሙ ስለጠፋብኝ ነው አኳ አዲስ ውሀ ግሩም ሆስፒታል ብዙ እህት ካምፖኒ አለ በስራቸው ስሙን ካገፕሁት እነግርሻለሁ
Bravissima
የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት በጣም ጎበዝነሽ ቀጥይበት ።
እንደዉ እባክሽ ለመንታ ፀጉር የምሆን ዉህድ ካለሽ ፀጉሬ በጣም መንታ አለዉ ግን መቆረጥ አልፈለኩም በቤት ዉስጥ የምዘጋጅ ዉህድ ካለሽ
ብታካፍይን አመሰግናለዉ ሰላም ዋይ
BIRTUKAN BIRHANU
መቆረጥ እኮ በሶስት ወር አንድ ግዜ ጥሩ ነው ግን ካልፈለግሽ የኮኮናት ወተት coconut milk ጥሩ ነው ቪዲዮም አለኝ በዚህ ላይ የሰራሁት
Pls be cocnat yesrashwen link aseqmchelegn
እኔ ፌቴ ማዲያት አለበት እና ብና ስጠጣ ስጠጣ የመድመቅ ባህሪ ያሳየኛል ስተወው ደግሞ ይቀንሳል እና ምን ትይኛለሽ እህቴ❤❤❤
ለፊታችን የምንጠቀመው በስንት ግዜ ቢሆን ይመረጣል ማላት
thank you
ደርባባ እመቤት ነሽ አንደበተ መልካም ተረድቼሻለሁ አሁኑኑ እሞክረዋለሁ
Betam new yemewodew abeso selkoda🙏 yemtnegirn e nam ene you tube mgemer efelgalehu bemgub men temkerygnalshe 👍
በምንድነው ነው ያልሽው አልገባኝም?
@@melatdemessie808 be migibe new🍿
አችን ብቻ ነዉ ማምነው
Melat betam teru aderegesh yaleshen eweket selemetakafeyen amesegenalehu ene gen buna ketetahu mulu lelit enkelef aletajim mene ladereg?
Ferehiwot Mekonnen
ጠዋት ላይ ብቻ ብትጠጪስ?
አመሰገነለው እህቶ
Meliyee ine bigur baxam fiten abalashitobingal min larig istii siriling mabite faligiling
እናመሰግናለን ቆንጆ
ለጸጉር አንዴት ነው የምናረገው
ተፈልቶ የቀዘቀዘውን ቡና በታጠበ እርጥብ ፀጉር ላይ አፍስሰን ቆዳችንን ማሳጅ አድርገር ከ 15 ደቂቃ በኃላ በውሀ ብቻ መለቃለቅ
እሺ
Fit layi le sint dekika enakoyalen?
Fenet Bedilu
15 ደቂቃ በቂ ነው
Enamesgnlen
Is there any other coffee other than black
What do you mean ?
Hey I really appreciate for ure information wht I mean is you said on ure video you mention black coffee advantage nd use when you say black coffee is there any other coffee color or type no offense just curse to know
Ere betam fete teblashe ere menden ladergebet
ሰላም እኔ አዲስ ቅርብ ሰአት ነዉ የመጠዉት እና የመታደርጋቸዉ ነገሮች አሪፍ ነወ በርች
Btru akrarbsh btam inamsgnaln tbarky
ሃቢብቲ እና መሰግናለን
wera tabgiyaleshi, ,,,,, ,,,
ቡና ጥሩ ነዉ አልሽኝ እኔ ስራ ኑሮኝ እቅልፌ ከመጣ እቅልፌን ለማጥፉት እጠቀመዋለሁ
❤❤❤❤
እሽ
አመሰግናለው እህት እኔ ቡና ጠጥቼ አላውቅም ከሁን በሗላ መጠጣት እጀምራለው ተባረኪ
በሳሙና መታጠብ ችግር. የለውም??
Mulu Mulu
ሳሙና ለፊት ነው ለፀጉር?
Buna Le parkison??? Endat lirdaaa yechlale? 🤔
Tsion Tsion
በጥናት የተረጋገጠው ቡና በአንጎላችን ውስጥ የሚገፕውን ዶፕሚን በማነቃቃት እና ( neurodegeneration ) የነርቭ መሞት ( መልሶ መተካት አለመቻልን ) በመከላከል በፓርኪንሰንስ በሽታ የመያዝን እድል እንደሚቀንስ ተረጋግጦአል
@@melatdemessie808.
N. A ok so Le Dopaminmangel ( nervesysem) endalshiwe betkitu yetkmal yechlale Gen parkison yalbachwe swichi betam mimkrew clean water or herbal tea 🍵 bihone yemertal 3 cup Caffè Le parkison it is to much, because they doint drink enough however thanks.
Tsion Tsion
I wasn’t referring to a Parkinson’s patient but caffeine helps in reducing the chance of getting Parkinson’s disease .
እኔ ትናንትና ብና ለፀጉሬ ከውህድ ጨምሬ ተጠቀምኩ ከ ሙዝ ሩዝ ውሃ የሽንጉርት ጀንጀቢል እና ዜት እንቁላል ጨምሬ ፀጉሬ በጣም እየረገፈ ስለ ሆና እስቲ አየዋለሁ ለውጥ
mar gin betikus neger metekem edeleleb ye hikimna sewoch yigeltsalu silezi tru aymeslegnm
ቡና በ ወተት መጠጣት l ች ግር አለው?
jale tadese
እኔ እስከማውቀው ድረስ ምንም ችግር የለውም ግን በደንብ ነቃ ለማለት ከተፈለገ ቡና ብቻውን የተሻለ ነው
Melat iy l0ve you
ቡናውን ከእንቁላል ጋ ነግረሽ መታጠቢያውን ረሳሽ
ምንም ሽታ የሌለው ለፊት ብቻ የተሰራ ፈሳሽ መታጠቢያ ነው ምንግዜም መጠቀም ያለብን በየሱቁ አ.አ ብዙ የፊት መታጠቢያዎች አሉ ግን በብዛት fragrance (ሽታ) አላቸው እና ጥሩ እይደሉም መድሀኒአለም ሞል በ cetaphil, Neutrogena, Aveeno መታጠቢያዎች ታገኛለሽ
ሰላም ሜሊ 1ኛለሰውነታችን የሚቀቡ ዘይቶች ሊያለሰልሱ የሚችሉ
2ኛ ለጠቆሩ የሰውነታችን ክፍሎች ክርናችንና ጉልበታችን ላይ
3ኛ ቀለም ላለን ፀጉር ልናደርገው የሚገቡ ትሪትመትና ጥንቃቄ ብትነግሪን ደስ ይለኛል አመሰግናለው
eden araya
እሺ ሁሉንም ቪዲዮ እሰራበታለሁ
ምነው ጠፋሽ
10q melu
Unity abere n
frehiwot getachew
እንዴት ነሽ ፍሬ
✓
B atam. Kongo. Weed. New. Anthem. Kongo
Kechlsh dweyln ere betam aschenken
Sweden new yemnrew ebkshen melate
0046763164192 ye Sweden Telefon 📞 new 🙏🙏💖💝
Hi
Please give me a call
❤❤❤❤
እናመሰግናለን