የታዋቂው አርቲስት ጉድ!!ፍቅረኛውን እጅ ከፍንጅ ተያዘች!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2024
  • dukashow ©subscribe ¥like ®share ¤comment™
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 5 місяців тому +108

    *ለበጎ ነው ባቡጅ* የኔ ጀግና ሀቀኛ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ልብ ያላት ይስጥይ❤❤❤

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 15 днів тому

      ምንም የማይመቸ ጅላጅል ምን ይመስላል

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 5 місяців тому +245

    እወዲሀለሁ እወዲሻለሁ ተባብለዉ እማ አባ ተባብሎ ከመለያየት አላህ ይጠብቀን ጊዲ ነዉ ዘዲሮ 😂😂😂

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 5 місяців тому +209

    ⛪️✝️✅ነገ ቸሩ መድሀኒአለም ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች❤️🙏❤️ሰላም 💚💛❤️

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 5 місяців тому +3

      🎉እንኳን አብሮ አድርስን

    • @user-nb6rh6zr1i
      @user-nb6rh6zr1i 5 місяців тому +5

      Amen enkwan abro aderesen 🙏🙏

    • @Legna27
      @Legna27 5 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ሁላችንንም በያለንበት በሠላም በጤና ይጠብቀን❤❤❤

    • @user-mh8er6ip9m
      @user-mh8er6ip9m 5 місяців тому +2

      አሜን

    • @Israel9563
      @Israel9563 5 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 5 місяців тому +20

    አይዞህ ባቡጄ ሁሉ ነገር ለመልካም ነው እግዚአብሔር ከየዋሆች ጋር ነው 💚💛❤️

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 5 місяців тому +260

    አይ ባቡጄ 30 ሺህ መፅሃፍ ያነበበ ጀግና ሴትን ማንበብ ይቸግረው😂😂😂

    • @user-zh6lt9md2h
      @user-zh6lt9md2h 5 місяців тому +10

      😂😂😂😂😂ያሳቀኝ ኮሜት

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 5 місяців тому +17

      ጀግና ነው ዘመን ወንዶች አይደለም ሴት እሱ ታማኝ ስለሆነ ታማኝ ናች ብሎ አስቦ8ወር ውስጥ ሊያውቅ አይችልም

    • @BalayiBekele-qq3oq
      @BalayiBekele-qq3oq 5 місяців тому +3

      😂😂😂😂😂

    • @newfgy
      @newfgy 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Abebemalore-us5vb
      @Abebemalore-us5vb 5 місяців тому

      Ka mer ebayen naw yecharskut

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 5 місяців тому +19

    ባብጂ ተዋናይ ስለሆነ ትወናውን. ችሎበታል 😂😂😂😂 እሷ ሳቅ አበዛች እና አብላሽችባችሁ😂😂😂

  • @hirut7396
    @hirut7396 5 місяців тому +29

    ታማኝ ነው ሲያሳዝን በዚህ ጊዜ ሾሻል ሚዲያ አለመጠቀሙ ይገርማል ሴቶች ግን ልቦና ይስጠን 😢😢😢

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c 5 місяців тому +86

    ላይክ እያደርጋችሁ አይከፈልበትም።

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 5 місяців тому +61

    ደራሲው በመጠኑም ቢሆን የተሳካለት ይመስላል ግን እንዲህ አይነት የማይመስል አጋጣሚ ድንገተኛ ለማስመሰል መሞከር ይደብራል

    • @eb8178
      @eb8178 5 місяців тому +3

      የኔም ጥያቄ ነበር የተዋጣለት ድርሰት

    • @SeniSeni-xn5bh
      @SeniSeni-xn5bh 5 місяців тому

      Betekekel😂😂

    • @mesi-io6sf
      @mesi-io6sf 5 місяців тому

      አዉቀዉ ነዉ ማለት ነዉ?

    • @BarriQeela-AFAR
      @BarriQeela-AFAR 4 місяці тому

      ትክክል

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 5 місяців тому +47

    አቤት ሌብነት ባቡጂ እኳንም ቀረችብክ ይቺ ባለጌ ናት ያንተን ድብን አድርጋ አይታ የሳ አይታይም አላለችም😅😅😅😅

    • @galaxya146-zh6ii
      @galaxya146-zh6ii 5 місяців тому +5

      ጂል ናችሁ እውነት መስሎችህ ነው😅😅😅😅

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 5 місяців тому

      Demrign😂​@Erekiyatube

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 5 місяців тому

      ​@@galaxya146-zh6ii😅

    • @Etho19pia
      @Etho19pia 5 місяців тому

      ምኑም አይደለችም ማርያም እመነኝ😂

  • @GezahagnTube7599
    @GezahagnTube7599 5 місяців тому +33

    ውይ ጉድ 14ኛ ሺህ መፅሐፉን አንባቢ ድጋሚ ስተት 😭😭😭ፍቅር ነብስ ይመር ?ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👍👍👍

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 місяців тому +46

    ማርያምን ለሁላችንም ጅማሬያችንን ሣይሆን ፍፃሜያችንን ያሣምርልን❤❤አይዞህ አቡጂ😢

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 5 місяців тому +13

    ካርቲሥት ታማኝ ኢሄን አርቲሥት አየሁ የምር የተሻለዉን አሏህ ይሥጥክ ወድሜ

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 5 місяців тому +17

    ዋው በጣም ታማኝ ፍቅረኛ ነው ልጁ። ለመታመኑ። አለማድነቅ አይቻልም እሷ ግን። ምትመስላለች ልክስክስ ነች

  • @user-xb4qp3uh5r
    @user-xb4qp3uh5r 4 місяці тому +2

    መታመን ለራስ ነዉ ፈጣሪ እዳተ አይነት ታማኝ የሆነችዉን ይስጥህ

  • @yosephgeto1345
    @yosephgeto1345 5 місяців тому +36

    ምንም በአካል ባላውቀው ከስራዎቹ መማር የቻልኩት ነገር ቢኖር ግልፀኛ ፣ ታማኝና ሀቀኛ ሰው እንደሆነ ለማንም ግልፅ ነው።

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 15 днів тому

      ምንም የማይመቸ ጅላጅል ምን ይመስላል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 5 місяців тому +38

    ጋዜጠኛ እንደዚህ ስትፈትናቸው ሳትነግራቸው ስልካችሁ ክፈቱና ተቀያየሩ በላቸው ከዛ ፈትሹ በላቸው በአንዴ እዛው ይታያያሉ

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2e 5 місяців тому +25

    ባቡንጅዬ 😂ያስቀኛል አይ ያሳዝናል መከዳት 😢አሁንስ በቃ አንድ የሚሸለም ይጥፋ 😢

    • @madina3828
      @madina3828 5 місяців тому +1

      ክክክክክ ሀረካቱ ያስቃል

    • @ayshuyeksheshibrahim5455
      @ayshuyeksheshibrahim5455 5 місяців тому

      ​እሡንማንያፈቅራል

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 5 місяців тому

      @@ayshuyeksheshibrahim5455 ክክክ ምነው ክክክ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 5 місяців тому +22

    ባቡጂ ወንድሜ አይዞህ ጌታ የተሻለውን ያዘጋጃል ❤❤❤❤

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v 5 місяців тому +11

    እናትዬ እንዲው እንደገለፈጥሽ የምትጨርሽ መስሎሽ ነበር አይደል እነ ዱካ ሾ ባሉበት ከመቶ አንድ ስው ስቆ ወይም ተደስቶ ቢጨርስ ነው አይ ባቡጂ አሳዘነኝ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 5 місяців тому

      አንዴንድ እያሳቁ እኮ ነው ምገድሉት

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 5 місяців тому +63

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @user-sj8uv4tm3w
      @user-sj8uv4tm3w 5 місяців тому

      ስለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @madenam830
      @madenam830 5 місяців тому

      ስለሏህ አለይሂ ወሰለም❤

    • @fatimaamina9747
      @fatimaamina9747 5 місяців тому

      ስለሏህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

    • @fouziasaeed4296
      @fouziasaeed4296 5 місяців тому

      SAW

    • @user-cq5rn7xg8q
      @user-cq5rn7xg8q 5 місяців тому

      SAw ❤❤❤❤❤❤❤SAw❤❤❤❤❤SAw

  • @user-cq5rn7xg8q
    @user-cq5rn7xg8q 5 місяців тому +12

    አወ እደሱ በይፋ ፊልም ስሩልን በምናቃቸው ሠወቺ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c 5 місяців тому +17

    በአሁን ሰአት የአዲሳባ ሴት ማመን በጣም ከባድ ነው በፍፁም ማመን አይቻልም ሳትፈትኑ አታግቡ ወንዶች ትሸወዳላችሁ😮😮

    • @user-ku9ce1me8g
      @user-ku9ce1me8g 5 місяців тому +1

      Ye Addis Ababa lej mehonuwa bemen taweke ? Enediyawem ye kefelager fara new leba

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 5 місяців тому +1

      እረ ሁላችንም አይደለንም 😅

    • @netsilove3174
      @netsilove3174 5 місяців тому +1

      ከገጠር የምትመጡትማ ቡና ቤት ነው ስራቹ የሰው ባል እያማገጣቹ😂

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 місяців тому +17

    በስደት ያላቹ እህቶቼ ሠላማቹ ይብዛ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 5 місяців тому +3

    ልባቸው ንፁህ እና ታማኝ ሰወች ሁሌም ይጎዳሉ ደሞ ላዴ ተቀየረች

  • @mitu2969
    @mitu2969 5 місяців тому +10

    እኔ ፂም የሌለው ወንድ እንኳን ላፈቅር ሰላም ሲለኝ ደሜ ይፍላል

    • @OpiaCafe
      @OpiaCafe 5 місяців тому

      Selam mita

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 місяців тому +1

      እኔም አልወድም አጭር ወንድ ፂም የሌለዉና ጨበሬ ወንድ አልወድም ጎደኛ አገኛሁ

    • @user-qi9rd6jq4i
      @user-qi9rd6jq4i 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 4 дні тому

    ዘሌ በርታ ከክፉ ሰዋች ይጠብቅህ ወንድማለም

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 5 місяців тому +5

    እኔ እንዳውም ባቡጄን ነበር የፈራሁት እሱ ግን ጀግና ነው

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 5 місяців тому +18

    ዳኒ ብራስኮ የት ሂዶ ነው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +13

    ምርጥ ድራማ ነው ❤❤❤ ይቀጥል

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh 4 місяці тому +1

    እሱ ያስታውቃል መልካም ሰው ነው እግዚአብሄር ምስኪን ሰው መሆኑን አይቶ ረዳው ብዙ ሳይጎዝ ረዳው በቆየህ ቁጥር ታማኝ ካልሆነ ሰው ጋር ዘመንን ከማባከን ሳይቃጠል በቅጠል ነው

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 5 місяців тому +4

    መፅሀፍ ማንበቡን ገና አመንኩ 😂😂😂ምክንያቱም ሦሻልሚድያ ካልተጠቀመ ያነባል ማለት ነዉ ጎበዝ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 5 місяців тому +2

    ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ዘድሮ ሰው ሁላ ጨልሏል እረ እደው ልቦና ይስጣቹ ግን ብራስኮዬ ወዴት ጠፋ በጣም ተናፍቋል

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 5 місяців тому +16

    አርቲስት ቱብየዉ ወንድ ወንድ ምሰል አትቀለስለስ ወንድና ወጥ ቆጥ ቆጥ ሢል ነው ቱ

    • @xpk5509
      @xpk5509 5 місяців тому

      😂😂😂

    • @HabibaHabiba-jp9bs
      @HabibaHabiba-jp9bs 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z 5 місяців тому +1

      ተሽለጠለጠኮ እጁን እያወናጨፈ😅

    • @MnMn-zc4bd
      @MnMn-zc4bd 5 місяців тому

      @@user-xg3tw6uv4z ክክክክክ ምን እጁ ብቻ ጂሥሙ ሑሉ ነዉጂ

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 5 місяців тому +1

    You’re saving peoples time in relationship bro. DON’T STOP 😂

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 місяців тому +2

    ባቡጁዬ ፈጣሪህን እና ጋዜጠኛን ዘልዬን አመስግን ጉዳዩ ከባድ ነዉ ትቅርብህ ታማኝ ካልሆነች

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 5 місяців тому +9

    ባቡጂ የዚህ ቀን የሚጠጣው አረቄ ይታየኛል ወንድሜ

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i 5 місяців тому +22

    አይ ባቡጁ ፍቅረኛ አለህ ለካ😀😀😀😀ምስኪን

  • @abezash921
    @abezash921 5 місяців тому +9

    ስያሳዝን ሀይ ይች ህይወት አንዱ እውተኛ አንዱ ሌባ ጌታዬ ሆይ😢😢😢😢😢

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 5 місяців тому +1

      ድራማ ቡሆንም ግን በእውነተኛ አለም አለ

  • @heudhdgsysudh8749
    @heudhdgsysudh8749 5 місяців тому +7

    ባቡጂ❤❤ስወደዉ ፊልምህ ሁሉ ይመቸኛን

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 5 місяців тому +14

    ምስኪን 😢😢በጣም የምወደው አርትስት❤❤
    አንች አፈር ብይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 5 місяців тому

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ለድራማ ብላ እዴት አፈር ትብላ

    • @user-qi9rd6jq4i
      @user-qi9rd6jq4i 2 місяці тому

      ውይ ተቀደምሽ

  • @LubabaLulu-bx3dh
    @LubabaLulu-bx3dh 5 місяців тому +14

    የመጀመሪያዋ ኮማች ነኝ ላይክ ዋ

  • @Saade_Haseni-Sehami
    @Saade_Haseni-Sehami 5 місяців тому +2

    ባለፈው አላገባም ልጅ አልፈልግም ሲል ስምቸው ናበር ደሞ ሳዋራ ይቁላላል እሳ ጉድ እኮ ነው 😂😂😂

  • @user-pk1tt2on7c
    @user-pk1tt2on7c 5 місяців тому +8

    ጉዷ እንዳይወጣ ቀድማ ተንጨረጨረችኮ😮😮ወንዱ ሲታመን ሴቱ ሴቱ ሲታመን ወዱ ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን 🤭🤭

  • @user-vw5dm9bn8e
    @user-vw5dm9bn8e 5 місяців тому +40

    ፊልም ነዉደ ሰዉየዉን ፊልም ላይ ስለሆነየማየዉ እዉነት አልመሠለኝም

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar 5 місяців тому +56

    አይመሬት ያለ ሰው😢😢😢😢😢

    • @lc09o95
      @lc09o95 5 місяців тому +2

      ሰማይ ነው እንዴ ያለሺው ክክክክክ

    • @user-us3ri1qb9h
      @user-us3ri1qb9h 5 місяців тому

      ​@@lc09o95🤣🤣🤣

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 5 місяців тому +1

      ክክክክክ

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 5 місяців тому

      ክክክ​@@lc09o95

    • @birtukuanhusen830
      @birtukuanhusen830 5 місяців тому

      Kkkk ke commenteretachuw adinegni

  • @samsue5353
    @samsue5353 5 місяців тому +11

    30ሺ መፅሓፍ ያነበበ ሰዉ አይደለም
    ሰይጣን ራሱ ሴት ልጅ አያዉቃትም 😅😅😅

  • @user-sw3oy8fr8o
    @user-sw3oy8fr8o 5 місяців тому +7

    ባቡጅዬ እንዴት ተሸወድክ😂

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 5 місяців тому +9

    የለኝም ያለው ልጂ አሳቀኝ ይብራብኝ አላለም😅😅

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 5 місяців тому

      እውነቱን ነው የምን መቃጠል ነው ብቸኝነት ውበት ሆኗል በዚ ጊዜ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 5 місяців тому +3

    ወይኔ ባቡጅዬ ስወድክ መቸም ይህም ፕራንክና ድራማ ነው ካላላችው ፍቅር ውዴታ ተገላልጦ ቅሌት አትሻብኝ😉ፈጣሪዬ መተማመንን ይስጠን ባቡጅ ሀረካቱ ሲያወራ ያስቀኛል😀😀😀

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 4 дні тому

    እዴት እደማገኝህ አላውቅም አምላክ ቢፈቅድ ህመሜን አካፍልህ ነበር ወንድምዬ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 місяців тому +4

    ሰዉየዉ በጣም ወድጄዋለሁ በጣም ቀለል ያለ ሰዉ ነዉ እንደ ተዋቂ ሰዉ አይደለምደስ ሲል ማርያምን በቃ በራሱ አለም ያለ ሰዉ ነዉ ዋዉ ይሄ ነዉ ኑሮ ማለት ብዙ ታዋቂ ሰዎች ሂወታቸዉ እንደእሱ አይደሉም ብቻ እህቴ ጥሩ ሰዉ ነዉያጣሽዉ እኮ እረ ተዉ ታማኝ ሁኑ

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 5 місяців тому +4

    ከመጀመርያዉ እርስ በራሳቸዉ ቢፈታተሹ ጥሩ ነበር ሲቀጥል ልጅትዋ የሆነ የደበቀችዉ ነገር ኣላት

  • @jfsf7890
    @jfsf7890 5 місяців тому +8

    በቃ በሳቅ እና በማፍጠጥ ተጨረሰ ድራማው🙄😕😂

  • @Ethio_star
    @Ethio_star 5 місяців тому +6

    ልጁ ወንዳወንድ መሆን ይቀረዋል ትንሽዬ ተቅለሰለሰ ለሴቶች ፍቅር ስጥ ግን ኮስታራ ሁን አባ just saying bro

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 5 місяців тому +7

    ዳኒ ደህና ነው ወይ በደህና ነው ወይ የጠፋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 4 місяці тому

      የኔም ጥያቄነው ግን አይመልስም😢😢

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 5 місяців тому +3

    የኔ ባቡጂ መፃህፍ አንባቢው እሴትም ሊያነብ ጀመር እንዴ😅😂😮

  • @zabibe1692
    @zabibe1692 5 місяців тому +10

    አረ ዳኒ ዬትሂዶነዉ በቃ አሱ ከሌላ አለይም😌😌😌

    • @zinazina853
      @zinazina853 5 місяців тому +1

      ቻው 🤣🤣🤣🤣🙅

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 5 місяців тому

      መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ🎉

    • @samsue5353
      @samsue5353 5 місяців тому +2

      እቃሽ እንዳትረሺ ቻዉ😂

    • @zabibe1692
      @zabibe1692 5 місяців тому

      @@samsue5353 አቺ አዛሽነይ😂😂

    • @zinazina853
      @zinazina853 5 місяців тому

      @@samsue5353 ማርምን በሳቅ የገደልሺኝ አንቺ ኔሽ ከሱዋ ይልቅ 🤣🤣🤣🤣🤣ሆ እኮ

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7s 5 місяців тому +5

    ማንም ታማኝ የለም የኔ ፍቅረኛ በላሌ አካውንት ከፍቼ ጀጅኘው አርሴማ ፍቅረኛ የለኝም ብሎ ማል 💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 5 місяців тому +1

    • @asallema6710
      @asallema6710 5 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂 kkkkkkkkkk..afarii..yibila. achii.gini.yikirita..arigii.idetii.idaza.yilishali.lamalatii.asibee.naw 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮

    • @user-ec5rf3sk8l
      @user-ec5rf3sk8l 5 місяців тому +2

      ጎባዝ እንኳን ነቀሽባት 😂

    • @embeteferede5119
      @embeteferede5119 5 місяців тому +1

      እኔም ድሮ ፍቅረኛየን በሌላ አከውንት አውርቸው ፍቅረኛ የለኝም ብሎ ካደ 😂😂😂 በሠአቱ ተጎድቸ ነበር አሁን ግን ሥላለፈ እዝናናበታለሁ

    • @user-th1pw6ox7s
      @user-th1pw6ox7s 5 місяців тому

      @@embeteferede5119 ስሜቱ ከባድ ነው እማ 😭😢💔ጭራሽ እንገናኝ እያለ ይጨቀጭ ቀ ኛል አይ ወንዶች 🤣🤣

  • @ሠኑ
    @ሠኑ 5 днів тому

    ባቡጄ የኔ ቅን የዋህ እኮ ነህ ሁሉም ለበጎ ነው።

  • @samiraethiopia985
    @samiraethiopia985 5 місяців тому +7

    ኧረ እባክህ በምናውቀው አክተርማ አንሸወድም ።😃

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 5 місяців тому +3

    ልጄ ግን ጎበዝ ነው መፍቀዱ ግልጽ ንግግሩ ደስ ይላል

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwa 5 місяців тому +5

    ደኒዬን የያችሁ እራ በነፍቆት ድብን ልል ነው

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 5 місяців тому +1

    እስክሪብት ነዉ ግን ደሞ እዉነት ቢሆንም እሄ አረቄያም ቢቀርም አይቆጭም

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g 5 місяців тому +3

    ከደዚህ አይነቱማ አላህ ይሠውረን😮😮😅

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 5 місяців тому +4

    አይ😂😂😂 እኔን ያሰቀናኝ
    ምን የሚያስቀና ፍቅረ አለ ብለህነዉ

  • @user-mf5wx1mo8j
    @user-mf5wx1mo8j 5 місяців тому +5

    ግን አባብው1500 ብር እኔማ አበባ አልፈልግም የሚበላ ይሻለኛል😅😂😂😂😂😂

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed 5 місяців тому

      🤔🤔🤔😁😁 እኔም ወይኔ ባሌ የሆነ ጊዜ ገዝቶልኝ ግን ትንሽ ቆየት አለ እና ለምን ቶሎ ቶሎ አለገላልኝም እላለሁ ለካስ እደዛህ ውድነው እዴ 🤔🤔🤔🤔 አውፍ በለኝ ባሌ ካሁን በኋላስ አልለውም ሌላ ነገር ቢገዛልኝ ይሻለኛል ሆ

    • @user-mf5wx1mo8j
      @user-mf5wx1mo8j 5 місяців тому

      @@AyisheMohammed አይይ የኔውስ ተራርቀን ነው ያለነው 😓😓😓 😂😂😂

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 4 місяці тому

    ባቡጂ አብራችሁ ሳያችሁ ደስ ብሎኝ ነበር:: ነገም ሌላ ቀን ነዉ ፈጣሪን አመስግን

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n 5 місяців тому +13

    እደኔየልጁ ወግ ያሳቀው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @belilgnesamuel9571
    @belilgnesamuel9571 5 місяців тому +10

    ድራማው እንደቀጠለ ነው።ወይ ፍቅር እያለ

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 5 місяців тому +2

    እውነት ከሆነ ፍቅረኛ ይዘሽ ማነሽ እህቴ አትንጎዳጎጂ ሌብነት ያሳፍራል

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 5 місяців тому +3

    ከአርቲስቶች ሁሉ ጀግና ይሔ ነው የአማራ ጭፍጨፋ በወለጋ ሲፈፀም ቀድሞ የተቃወመ እውነት ጀግና የሚል ያሠዋል

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 5 місяців тому +3

    ምን ብይ ልኮምት ወይኔ 😂ተበላክ😂

  • @user-tl8jk5pd1s
    @user-tl8jk5pd1s 5 місяців тому +7

    የአንገቱ ነገር አስቆኝ ልሞት ነዉ

  • @ashenafigelana2399
    @ashenafigelana2399 5 місяців тому +1

    ምርጥ ትወና በምን አወኩ መሠለህ አንተ ማይክ ሳሰጣት ማይክ አርጋ ነበር ለወደፊቱ ኤድት ስሰራ ተጠንቀቅ

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 5 місяців тому

      ክክክክክ አረ እኔ ደግሞ እሱን ልብ አላልኩትም እኔ ድራማ እደሆነ ጠርጥሬ ነበር ግን ጋዜጠኛ የተባለው ሰው ስልኩን ንጥቅ ሲያደርጋቸው የተናገረው ነገር አለ ያን ግዜ በደብ አረጋገጥሁ 😂😂😂

  • @user-rz8ru3tb7i
    @user-rz8ru3tb7i 4 місяці тому

    እኔ ካማየው ግን አሁን አሁን ግን የሚታየው ነገር በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይታረቀን ማለት ነው

  • @zinazina853
    @zinazina853 5 місяців тому +8

    የዘንድሮ ፍቅር እንዴ ፍም ነው 😢😢😢😢በፍቅርረኛ የተጎዳ ሃለቹንም መፅናናትን ተመኘው

    • @amlesethaylu386
      @amlesethaylu386 5 місяців тому +1

      ኣሜን 🙏🥺💔

    • @user-th1pw6ox7s
      @user-th1pw6ox7s 5 місяців тому +1

      እኔ አሁን እራሱ እያለቀስኩ ነው 😢💔ፍቅረኛ ፍቅረኛ የለኝም ብሎ ማል 💔

  • @user-ld2xf4rq4r
    @user-ld2xf4rq4r 5 місяців тому +5

    ሀረካቱ የሴት ነዉ ፌልም ላይም እድህ ቅዥቅዥ ያለ ነዉ ወይዘድሮ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 5 місяців тому

    አባ እማ ተባብሎ ከመለያየት ይሰውረን አይዞክ ባቡጅ ወንድሜ ሲጀመር ልጅቷ ታሥታውቃለች ባለጌ

  • @thestar2137
    @thestar2137 5 місяців тому +1

    ባቡጂ ከስፕራይቱ በፊት አረቂ በበቂ ሁኔታ ቀምቅሞ እንደነበር የስታውቃል።

  • @user-lw3zi4ni1w
    @user-lw3zi4ni1w 5 місяців тому +5

    Babuji tewat yeche erkus shermuta😢😢

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 5 місяців тому +4

    ደሞ አርቲስት ሁኖ እዴት ሶሻል ሚዲያ አይጠቀምም ጉድ ነው በጣም ነው የገረመኝ

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g 5 місяців тому

      ተገላገለ የሰላም እንቅልፍ ይተኛል

    • @user-tr2xn1go8i
      @user-tr2xn1go8i 5 місяців тому

      ይሻለዋል ሰሎሞን ቦጋለም አልጠቀምም ስል ሰሚቸዋለዉ በስሙ የተከፈቱ የኔ አይደሉም ብሎ ነበር ስጠየቅ

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed 5 місяців тому

      @@user-tr2xn1go8i 🤔🤔🤔🤔🤔

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed 5 місяців тому

      @@user-dd8lg3hw5g በጣም 😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 5 місяців тому

    ፊልሙም ሲያስቀኝ ቁልታቶልት ነው የሚያደርገው 😂😂😂😂ዘድሮ ወዱም ሴቱም አይታመን እጭ 😢😢😢አይዞህ ወድሜ

  • @tjg2527
    @tjg2527 4 місяці тому

    ከነሡ ደሞ ኮሜቶች ሞትሑ በሣት እደቀጭን እባብ የሜቅለሠለሠዉ ነገር ከዛ መጨረሻ መለያየት😂😂😂😂😂😂😂 መገን ዘድሮ ሤቶችዬ መተሠማችሑ

  • @user-vy4bm7eq5q
    @user-vy4bm7eq5q 5 місяців тому +5

    ጉድ በል ጎንደር❤😂😂😂

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j 5 місяців тому +11

    😂😂እስታይል ቀይሩ😏😊

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 3 місяці тому

    ችግር እዳለባት በደንብ ያስታውቅባታል ባለጌ ስታስመስል ነው ያወኩባት ጉድህን ዛሬ ትሰማለህ ነው ሁኔታዋ የአጭበርባሪ ሴት በሀሪ ነው ወንድ ልጅ ያለበት ጣጣ ተራራ መሸከም ይቀላል እውነተኛ ሚስት ከ መቶ 5 ፐርሰንት ነው ያለው የለም አዋርያ ጳውሎስ እንደኔ እንደኔ ባታገቡ ይሻላል ያለው ለዚህ ነው

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl 5 місяців тому +1

    አረባክ ማንነው ምትሸውዱት ልጅቷለይ ቀድመ ማይክ ደረቷ ለይ አሰቀምጠህ ድንገት አገኘሁ ትላለህ ።ለመሸወድ እንኳን ቢያንሰ ቀረፃ ሰትጀምር ብታደር ህዝቡን ትሸውደው ነበር ፋራ የፋራ ፋራ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 5 місяців тому +3

    አረ ሴቶችዬ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው

  • @MekdiYu
    @MekdiYu 5 місяців тому +7

    አቤት ውሸት ፊልም ያስታውቃል እኮ

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 5 місяців тому

    Nabuu film 🎥 kalhone yataftelk bro ❤😂🎉🎉

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 5 місяців тому

    ባቡጂ ሰወደዉ ንግግሩ ይመቸኛል,ልጂትዋ ባንድግዜ የዉሸት ሳቅዋ ጠፋ 😂😂😂

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 5 місяців тому +4

    ዳኒን የት አርክ አምጣዉ በኡነቴ ነዉ ምንድ ነዉ አምጣዉ ዲኒን

  • @user-rn1dp2ke9q
    @user-rn1dp2ke9q 5 місяців тому +4

    እካንም ፊታቸው ታየ 😂😂😂😂

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 5 місяців тому

      የሀገሬ ልጅ ደምሪኝ ውዴ የቡታዠራዋ

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu2260 5 місяців тому +2

    ባቦጂ ጉድ ሁንክ😂😂😂😂😂

  • @user-ve4bh1ny1m
    @user-ve4bh1ny1m 4 місяці тому +1

    አይ ሀበሻ እንደ ቀላል አይለያይቷቸው ሄደ.

  • @user-dx1wm3ip8j
    @user-dx1wm3ip8j 5 місяців тому +4

    .የሁሉም ታሪክ አድ አይነት

  • @ggcdvvx7351
    @ggcdvvx7351 5 місяців тому +3

    የቴነው ዳኒ የት ገባ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 місяців тому +1

    ወይ ዘንድሮ እንሳቅ😂😂😂ወይስ እናፍጥጥ😮😮

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 5 місяців тому +1

    ወይኔ አርቲስቱ ልክ እደፊልሙ ቀልድ ነው እሚያወራው ልክ ፊልም ላይ እደሚያስቀነሁሉ