ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች!!ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!
    ‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@aradapluss‬ ‪@habmedia1257‬

КОМЕНТАРІ • 3,2 тис.

  • @hebronkefie1909
    @hebronkefie1909 5 місяців тому +74

    እዉነት ለመናገር ይችን ልጅ ተባብረን እንርዳት 8500 ሰው ላይክ ያደረጋችው እያንድ አንዳችው 300 ብር እናዋጣ እና የስራ እድል እንፍጠርላት እባካችው

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t 6 місяців тому +398

    ክብር ለአረብ ሀገር ማዳሞች❤ ማዳምዬ እወድሻለሁ😢

    • @እህተ
      @እህተ 6 місяців тому +17

      ሳልፈልግ አሳቅሽኝ።ሲጀመርኮ ማርያምን እኛኮ ሀብታም ሁነን ሰራተኛ ብንቀጥር አውሬዎች ነን።

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 6 місяців тому +1

      ትክክል❤

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk 6 місяців тому +6

      ​@@እህተትክክል ወላሂ እነሱ እኮ ቢበድሉንም አያቁንም

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 6 місяців тому +2

      እኮ

    • @user-zu4bi7kq8s
      @user-zu4bi7kq8s 6 місяців тому +8

      ወላሂ አረቦች እኮ የዋህ ናችው አረብ የለሆኑ ዜጎች ናችው ቢጭከኑም ሳኡዲውች አሪፍ ናችው ቋንቋ ስራ አስትምረው ተያዥ ሳይጥይቁ ነው የሚያስሩን

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 5 місяців тому +17

    😢😢😢ቀጣይ የምገባሰራተኛ እፉፉፉ አተልጅ ዘመንህ ይባረክ ለህግ ትቅርብ።❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @misrakmarkos4962
    @misrakmarkos4962 6 місяців тому +78

    መታሰር አለባት የእጅዋን ማግኘት አለባት ይቺ ጨካኝ አረመኔ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ያማል

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 6 місяців тому +204

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ወንድሜ 🙏 በርታል በጣም የስዝናል ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 6 місяців тому +3

      የጃን ማግኘት አለባት

    • @NeNe-dx1bn
      @NeNe-dx1bn 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤​@@abebawbelay2584

  • @HappyBabyTurtles-ub7ig
    @HappyBabyTurtles-ub7ig 6 місяців тому +18

    ማዳምዬ እድሜእናጤናውን አብዝቶ ይሰጥሺ እሰከሙሉ ቤተሰቦችሺ ❤❤❤❤

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 6 місяців тому +184

    የአረብ ሀገር መዳም እድሜ ይስጣቸው በጣም መልካም ናቸዉ እናመስግናልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይዛሽ እህቴ❤😢😢 ነይ ነይ አረብ ሀገር

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 місяців тому +8

      ❤❤❤እነሱ ይግደሉኝ ሆይ የፈለኩትን ተናግሬ ❤😢😢😢😢

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 6 місяців тому +9

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላድረኝ ያረብ ሳኡድ አላህ ይጠብቅሺ

    • @Momina1111-xi7jh
      @Momina1111-xi7jh 6 місяців тому +5

      ወላሂ እኔ ስድስት አመቴ መዳሜ የእናቴ ምትክ ናት

    • @foryou4761
      @foryou4761 6 місяців тому

      ​@@Momina1111-xi7jh betam edelegha nesh bezuwochu eko ayesemamachewem ye Areb ager madamoch

    • @foryou4761
      @foryou4761 6 місяців тому

      😅😅😅 echi meskin gobez leg nat

  • @zaraademlegesse1681
    @zaraademlegesse1681 6 місяців тому +64

    አረቦች መልካሞች ናቸዉ❤ ሀበሻ ግን እባብ😢

  • @user-ko3rd4mf2y
    @user-ko3rd4mf2y 5 місяців тому +27

    የኔ ጀግና እመቤቴ ማርያም እንዳተ አይነቱን አብዝታ ትፍጠር አንተን የወለደች እናት ትባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 6 місяців тому +276

    ከሀበሻቤት ሰራተኛነት ፈጣሪ ያዉጣችሁ የመዳም ቅመሞች የማያልቅ የማታ እንጀራ ይስጠን እህት ወድሞቼ❤❤❤❤❤❤

    • @helenmekuriya6409
      @helenmekuriya6409 6 місяців тому +7

      ኧረ ስንት ፍቅር የሆነ ሰው አለ ሰራተኛን እነቤተሰብ የሚያኖር ስንት አለ።ግን ፈራ እግዚአብሔር ውስጡ የሌለ ሰው እንደዚች አይነቶችም አሉ።

    • @user-cu5fp5rx5g
      @user-cu5fp5rx5g 6 місяців тому +3

      አሚን ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @dibbadibba6210
      @dibbadibba6210 6 місяців тому +1

      Eni bizu mekre yeyout ethiopian nwu

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r 6 місяців тому +2

      አሚንንንንንንንንንን ያረብብብብብ 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️😥😥😥

    • @user-zv4hn6hb1e
      @user-zv4hn6hb1e 6 місяців тому +2

      አሚንንንንን ያረብብብብብብብሸ ወላሂ የኢትዮ መዳም ከሚሰድበንማ የአረብ መዳም እደፈለጉ ቢያረጉንም ማንም አይፈርድባቸዉ ሆሆሆሆ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 6 місяців тому +104

    በእናትህ አድራሻዋን ስጠን እንርዳት በእራሴ ወጪ ዱባይ አመጣታለሁ

    • @user-vf3zh8uh8v
      @user-vf3zh8uh8v 5 місяців тому +3

      Fetari yasakalsh eidmena tena yistih

    • @mamimami2928
      @mamimami2928 5 місяців тому

      Derama new

    • @mahmoudalotti7575
      @mahmoudalotti7575 5 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @Hagerdawit6181
      @Hagerdawit6181 5 місяців тому

      ​@@mamimami2928አናትህ ናት ወይ አንድዚህ ያደረገችው? ይህች ድሃ ግፍ ነው አና ድራማ ማለት ትክክል ኣይመስለኝም🙏🏽

    • @user-kb4ld6ki5z
      @user-kb4ld6ki5z 5 місяців тому

      ​@@mamimami2928እኔም ድራማ ነዉ የምመስለኝ??

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 6 місяців тому +18

    እረ ውውውውእ በ እውነት የአረብ ሃገር መዳም እድሜአችው ይርዘም ከምር ምናልባት ክፉዎች ቢኖሩም አብዛኛዎች መልካሞች ናቸው ቢያንስ ብራቸው ካሳ ነው ደግሞ የሃበሻ መዳም እረ አፈር ብሉ ጭራሽ ፍል ውሃ ይህች ጨካኝ ...መዳምዬ ኑሪልኝ የኔ እናት❤

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 6 місяців тому +53

    እውነት ክብር ለአረቦች መዳሞች ይሁን እንደውም እኮ እኛ ነን እነሱ ላይ የምንጮኸው

    • @Fikir-sh5wj
      @Fikir-sh5wj 6 місяців тому +2

      በጣም

    • @user-bw4rc3dr6i
      @user-bw4rc3dr6i 6 місяців тому +1

      በጣም አሁን ሼቃላ ጠግቧል

    • @wonidimomanigash9743
      @wonidimomanigash9743 6 місяців тому

      አዎ😢😢😢😢

    • @user-bm3sb6of7v
      @user-bm3sb6of7v 6 місяців тому +2

      ሳህ ወላሂ አብሶ የኔዋ እንደምመልስላት አላህ ሂድያ ይስጠኝ በስ

    • @user-hi4mf5bu1x
      @user-hi4mf5bu1x 6 місяців тому

      ​@@user-bm3sb6of7vክክክክ እደኔነሽ እኔም ጠሽጠሽ ነው ምለው

  • @hekmashekah4084
    @hekmashekah4084 6 місяців тому +31

    መወለድ ቋንቋ ነዉ አላህ ከኩፉ ነገር ሁሉ ይጣብቅህ ❤❤❤❤

  • @GruTt-bm1qf
    @GruTt-bm1qf 5 місяців тому +18

    እግዚያብሄር ማህፀንሽን ይዝጋው የስቃይ ሂወት ይስጥሽ መደሀኒያለም የቁም መከራ ይውረድብሽ ብሽቅ ናቸው የኛ ሀበሻ አሰሪውች

  • @user-ui8tp3fo8j
    @user-ui8tp3fo8j 6 місяців тому +52

    100%ያረብ መዳም ይሻላል የሀበሻ መዳም ከባድናቸው። አይዛሽ እህቴ ያልፍል

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 6 місяців тому +62

    የአረብ አገር መዳሞች እድሜያችሁ ይርዘም ❤❤

  • @zaxvcsamri
    @zaxvcsamri 6 місяців тому +12

    ለዚህ ነው የማያልፍልን እግዚአብሔር ክፋታችን አይቶ ነው አስቡት ህዝባችን ሁሉም አብታም እንደ ሀርብ ሀገር ቢልፍልን ምን ያህል ሰራተኛ እንደምናስቃይ 😢😢

  • @oa4682
    @oa4682 6 місяців тому +24

    😢 ምን አይነት ሰው ናት እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ዲያቢሎስ ።

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 6 місяців тому +32

    የኢትዮ መዳሞች አሏህ የሥራቹህ ይሥጣቹ ያረብ መዳሜ እድሜሽ ይርዘም የኔ መዳም 💔💔😂

  • @user-pj5dy7ej5p
    @user-pj5dy7ej5p 5 місяців тому +10

    እውነት ከብር ለአረቦች መዳሞች ይሁን ጀግናዉ ወንድማችን ዘላለም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 6 місяців тому +62

    ወላሂ ጋዜጠኛው ቃል አጣሁ ላተ ነፍ አመት ኑርልን😢😢❤

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 2 місяці тому +1

      በጣም

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 6 місяців тому +73

    ጀግናው ወንድማችን ዘላለም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ❤❤!!

  • @yemnzworkwondimagegn718
    @yemnzworkwondimagegn718 5 місяців тому +9

    እረ ምን አይነት ጨካኝ ናት የአረብ ሀገር መዳሞች አሰራ እጅ ይሻላል እግዚአብሔር የሰራሽ ይስጥሽ 😢
    ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ይባረክ ❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 6 місяців тому +25

    መኪናው ላይ የመድሀኒያለምን ስእል አድኖ አየሁ እሱ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤የኢትዮጵያ ጀግናወች ኧረ ሀረባገረ ስንት መልካሞች አሉ

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz 6 місяців тому +20

    በምን ልግለፅህ ለተገፋው ለተበደለው ለድሀው የምትቆሙ ጋዜጠኞች ክብር ይገባችኋል በእውነት ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ እንጀራ ሆነና ሲዖል ውስጥ ገባች ይች የሰው እርጉም የእጇን ማግኘት አለባት ልጅቷን አካለ ጎደሎ አድርጋታለች

  • @user-fy2fm1sr1r
    @user-fy2fm1sr1r 6 місяців тому +15

    ጀግና ጋዜጠኛ በረታ የእውነት ግፍ ነው😭😭😭😢😢

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 6 місяців тому +16

    ህግ በጠፋ ግዜ ወጣቶች በዬስርቸው እየገቡ ጉዱን እያወጡ ነው!! በጣም ያሳዝናል!! በጣም ጎበዞች ናችሁ ዘገዬ እና አቤላ!!

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 6 місяців тому +20

    ኧረ ኢትዮጵያዊ ሴት አሰሪ ማዳም የሚለዉ የማረግ ስም አይገባቸውም በፍጹም ማዳሜ በጣም መልካም ሰው ናት እግዚአብሔር እረጅሜ እድሜ እና ጤና ይስጣት ለሁለቱ ሚስተሬም በጣም መልካም ሰው ነዉ በጣም

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z 5 місяців тому +1

      ትክክል የምን ማዳም ነው

  • @user-pz2xt1of3t
    @user-pz2xt1of3t 6 місяців тому +11

    ወላሂ በጣምነው ልብ የማነካው እንኮንሞ ተወለድክ ቃል የለኚም አላል ያንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ አብሺሬ ሁሉም ያልፍል አይዞሺ ብዙ ባልኩ ቃል አጠረኚ ወላሂ አላህ እድሜይስጥህ ከጤናጋር በርታ

    • @saadas4380
      @saadas4380 5 місяців тому

      ደሞ የኢትዮ መዳሞች ቱ ክክክ ሥራ ሥሠራ ዉላ ርቦት እጀራ ብበላ ሠርቃ በላይ ይላሉ አይናቸዉ ደም ይለብሳል በመርዳት በማዘን ፈታ በንግግር በብትር አዛ ነዉ የሚያደርጉት

  • @mibe487
    @mibe487 6 місяців тому +10

    ጋዜጠኛው ተባረክ። ይችን ልጅ በፈጣሪም ዋጋ ታገኛለህ። በደንብ እንድትታከም አድርግ።
    የዚች ጅብ ሴትዮ ዘመዶችም የሆነ ነገር እንዳያደርጓት እና አጠገቧ እንዳይደርሱ አንድ ከለላ ነገር አድርግላት።

  • @user-gq5rp8cf9f
    @user-gq5rp8cf9f 6 місяців тому +49

    እመቤቴን እንደኛ ሀገር አስሪይዎች
    ከአርቦቹ አይወዳደሩም የኛዎቹ እኮ ደንበኛዎቹ ይሁዳዎች ናቸው

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 6 місяців тому +3

      በትክክል የሁዳ አይገልፃቸውም

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w 6 місяців тому +8

    እባክህ ወንድሜ ስልኳን አስቀምጥልን እንርዳት የተበፋይዋ ማለቴ ንው አረብ ሀገር አትሄጅም ወገንሽ ጥሩ ሰዎች ይረዱሻ ሁሉም ለበጏጎ ነው ወንድሜ ተባረክ

  • @user-iq1si3ds7b
    @user-iq1si3ds7b 6 місяців тому +15

    እርእሱን አስተካክሉ የአረብ ሀገር መዳሞች በጣም ጥሩ ናቸው የኛውቸ ናቸውጂ ክፉወቹ

  • @user-mq5yo8mn3p
    @user-mq5yo8mn3p 6 місяців тому +10

    ጀግና የኔ ወድም እደዚህ አዪነት ወድሞች እና እህቶች ለተገፋ እና ለተበደለ ሰዉ የምደርሱ ሚድያ ላይ የምሰሩ እዉነት በጣም ነዉ የምወዳቸው ከእግዚአብሔር በታች የተጎዳነ ሰዉ እባ የምታብሱ እግዚአብሔር አሁነም ያብዛችሁ❤❤❤

  • @user-uq8kd4dw9v
    @user-uq8kd4dw9v 5 місяців тому +7

    ጥሩ ይዘካል ወንድሜ በርታ እኝን አረሜኔዎች ለፍርድ መቅረብ አለባቸዉ

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 6 місяців тому +13

    ይህችን ልጅ እንርዳት። ሴትየዋን ደግሞ ለሕግ እናቅርባት። አረ የሕግ ያለ ኡኡኡኡ ውይ እእዚአብሔርን አለመፍራት ። ውይ ውይ ውይ

  • @user-hn1sf7qf7x
    @user-hn1sf7qf7x 6 місяців тому +30

    እስኪ የመዳም ቅመሞች ልጅቱን እንርዳት የምትሉ አሳዩኝ እንርታት

  • @user-uq5ch7qn4r
    @user-uq5ch7qn4r 5 місяців тому +4

    አይዞሽ የኔ እናት አንጀቴን በላሽኝ የደሃ አምላክ ይፍረድባት

  • @user-sf4nk7zg9n
    @user-sf4nk7zg9n 6 місяців тому +13

    በጣም የሚገርም ጊዜ ነው ፈጣሪ ጠያቂና ደራሽ ለሌላቸው ወገኖቻችን በዕውነተኛ ፍትህ ፈላጊዎች የደረሱል ጋዜጠኞች በማየቴ ፈጣሪን በዕጅጉ አመሰግናለሁ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 6 місяців тому +16

    ዘሌኮ ጀግናነህ ለህግ አቅርባት ይች ውሻ ማዳሞቻችን ሺአመት ይኑሩልን

    • @SaraSara-kw1vb
      @SaraSara-kw1vb 5 місяців тому

      እፉፉፉፉፉፉፉ ፍቶዋአበላሽታትነበር ለቃመውጣትአችልም ለደላወተ አፈርትብላ😢😢😢😢😢የአገራችንሴቶች

  • @girmabogale5335
    @girmabogale5335 2 місяці тому +2

    እናንተን የፈጠረልን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን::መጨረሻ ላይ የተበደሉትን የኢትዮጵያ ሕዝቦችን እንድትረዱ እትድግፉ እግዚአብሄር ለፍርድ የላካችሁ ናችሁ በርቱ❤❤❤😮

  • @WosiGonderewa-xx2fy
    @WosiGonderewa-xx2fy 6 місяців тому +14

    የሥረዋን ማግኘት አለባት ለሌሎች አሰርዮች ትምህርት ትሆናለች ዉይ መዳሜ ሥለሁሉም ነገር አመሠግናለሁ ጋዜጠኛዉ በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @alemyemarialij2983
    @alemyemarialij2983 6 місяців тому +22

    ወይኔ መዳሜ እድሜ ከጤና ጋራ ይሰጥሸ ፈጣሪ ራሰዋ ሰርታ የምትሰጠኝ እናቴ ከልጆች ከሰዋ እንደፈለኩ የምትሆንልኝ ❤❤❤

    • @yasminabubeker1311
      @yasminabubeker1311 6 місяців тому

      የማንን ማዳምን ነው የምትይው የሀገራችን ማዳምነው ወይስ የውጪዋን ማዳምንነው የሀገራችን ማዳምማ ዘርማንዘራን ፍጣሪ ይጨርሳቸው

    • @alemyemarialij2983
      @alemyemarialij2983 6 місяців тому

      @@yasminabubeker1311 አረ እኔ የውጭ ነው ያልኩት ዶሞ የአገር ውሰጥ ሞዳሞች ገደል ይግቡ እንድያው ሁሉ ሰራተኛ ወደ ውጭ ቢወጣ ይሻለዋል ተመሰገን ከዛ የወጣሁት ዶሞ ጉራቸው

    • @zamzamzamzam281
      @zamzamzamzam281 5 місяців тому +1

      መዳሜእረጅምእድሜይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zamzamzamzam281
      @zamzamzamzam281 5 місяців тому

      እሰይእደግወይታባሽ

  • @jemal8472
    @jemal8472 Місяць тому +1

    አንተ ጀግና ታሪክ ይከትብለሀል በጣም ደግ ሰውነህ አላህ የውለታህን ይስጥህ

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 6 місяців тому +10

    ይህ ልጅ እድሜና ጤና ይስጠው ምን አይነት ዘመን ነው በጣም ያዛዝናል በወገኑላይ እደዝህ አይነት ጭቃነነት::

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 6 місяців тому +9

    ጀግና ጋዜጠኛ በርታ ወንድም አላህ ካንተ ጋር ይሁን ያጣም ያገኛል ያገኘም ያጣል ያስተዛዝበናል እች ቀን ታልፍና

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 5 місяців тому +8

    አቤት እግዚኦ የእኔ እህት ደህና ነኝ እየታየ ፊቷ እጇ ያሳዝናል ወዴት እየሄድን ነው 😢😢😢😢

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 6 місяців тому +8

    የአራብ አገር ማደሞች ክብር ይገበቻዋል መጥፎ ብሆኑም አርፍ ጋንዛብ ነው የምከፊል ነው
    የእትዮጲያ መደሞች አንድ ሺህ ከፍሎ ቅሌታም😢😢😢😢😢 ባል እና ሚስቱ ለህግ ይቅራብ
    እህታችን አይዞሽ ጌታ መልካም ነው😢😢😢

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 6 місяців тому +12

    እንተፍ ደግ ስው ወድ ህግ እንዲቀርቡ እድርግ ህክምናም እንዲከፍሉ እድርግ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠበቃ ይርዳት😢😢

  • @ኩንፍያኩን
    @ኩንፍያኩን 2 місяці тому +6

    አላህዋ መጨርሻየንአሳምርው. ሀበሻ አዳራውን የሀበሻስራተኛእዳታደርገኝ ያርብ.

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr 12 днів тому

      እኳንሀበሻቤትሰራተኛልሆን ጎረቤትም እዳይሰጠኘ

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x 6 місяців тому +12

    የሀበሻ ሰራተኞች የስራችሁን ይስጣቸዉ ክፉ ናቸዉ የአረብ መዳሞች ምን አሉኝ😢

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 6 місяців тому +12

    ኡፍ ዘሌ ቃላት የለኝም ምርጥ ሰዉ! ሴትዮዋ ግን አውሬ ናት ባሏ ባይጠላት ነዋ የሚገርመው

  • @user-pu1bq5pg9m
    @user-pu1bq5pg9m 6 місяців тому +2

    እናተ ጋዜጠኞች ለናተ ትልቅ ክብር አለኜ እውትን ለማግኔት የታደርጉት አስተዋፆ ለትውልድ ያኮራል በርቱ❤❤❤❤❤

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 6 місяців тому +5

    አንተ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ስንት አይነት ሰው አለ እገዛ ዜጋዋላይ በጣም ያመል😭😭😭

  • @user-xc6md8fd7j
    @user-xc6md8fd7j 6 місяців тому +7

    በርቱ የሚድያ ጋዜጠኞች ጀግኖች ናችሁ👍👍👍👍👍

  • @user-hk1un4hf2g
    @user-hk1un4hf2g 5 місяців тому +6

    አንተንየወለደቸእኘት
    ትባረክጀግናነህተባረክ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 6 місяців тому +9

    አይዞሽ ያኔ እህት በጠም ናው ምያሰዝናው ያስራወን ይስጠት ተበረኩ በርቱ🎉🎉🎉

  • @applered4091
    @applered4091 6 місяців тому +11

    መዳምየ በጣም ነው የምወድሺ❤❤❤❤ረጂም እድሜ ኑሪልኝ

  • @yibekalbelachew637
    @yibekalbelachew637 4 місяці тому +1

    ወንድሜ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ የተበደሉ ሁሉ ጠበቃ ነህና ወጋህን ፈጣሪ ይከፍልሃል ተባረክ ።

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c 6 місяців тому +12

    አይ ሀበሳ የኔ መዳም ወላሂ እደናት ናችዉ 4 አመቴ❤ አይዞሽ እህቶ አላህ ያሽልኝ እናትሽንም የምታግዝ አርግሽ ማማየ ጋዜጠኛዉ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 6 місяців тому +7

    እውነት በጣም ያማል እግዛብሄር ይይልሽ እህቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ የራስ ዜጋአ እንደዚህ ሲጨክን የምር ያሳፍራል ወንድማች እናመሰግናለን እንዳተ ያሉት ይብዙልን ❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 місяців тому +6

    ተባረክ ወድማችን ለህግ ትቅረብ

  • @user-tl9zi9kj2q
    @user-tl9zi9kj2q 6 місяців тому +7

    መቀጣት አለባት መጨረሻውን አሣዩን እኛሤቶችግን ምንአይነት የጭካኔጥግነው የአላህ

  • @fatumaademi831
    @fatumaademi831 6 місяців тому +6

    አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ መሠሎችን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 Місяць тому +1

    ዘለኣለም አንተ የዋህ ጅግና ርህሩህ ነህና ጌታ በሄድክበት ይከተልህ ዘርህን ይባርክ ጌታ

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk 6 місяців тому +11

    ኧረ መዳሜ ማሪኝ🌹 ወይ ጉድ ስንት አይነት ሰው አለ 😢

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 6 місяців тому +6

    ተመስገን እስከ ጥግ የሚሄድ ሚዲያ ላይ ነው የመጣሽው እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት አንቺን ጨርሶ ይማርሽ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-tl9og7xp9r
    @user-tl9og7xp9r 6 місяців тому +5

    አልሀምዱሊላህ እዚህ ላደረስከኝ ጌታ አድስ,አበባ ሁለት አመት ሰርቻለሁ አ4 ቤት ገብቻለሁ የአንዲቱን አሰሪ ግን በደል እስካሁን አረሳዉም አድስ ከክፍለሀገር እንደመጣሁ ነበር እመጥዋቤት የገባሁት
    አ5ወር አሰቃየችኝ ያኔ አስራ አራት አመቴ ነበር
    ትመታኝ ትሰድበኝ ነበር በ150 ብር ደመወዝ
    ግርም እሚለኝ ባል እና ከሚስት ሁለቱም ክፋታቸዉ አንድ ናቸዉ አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ዛሬ ግን በክብር እየሰራሁ የ 4080000 ተከፋይ ነኝ አልሀምዱሊላህ
    ከክፍለሀገር አንጥታችሁ የምታሰቃዩ ከተሜ ነኝ ብላችሁ ልቦና ይስጣችሁ እማረሳዉ ታሪኬ ነዉ

  • @Tigiiye
    @Tigiiye 6 місяців тому +7

    ጀግና ውድ ማለት አተ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የወለደችህ እናትህ ትባረክ ሁለት ስልክ አለን በሁለቱም ስብክራይብ አድርጌያለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amimametube
    @amimametube 6 місяців тому +68

    የአርብ አገር መዳም ክብር ይገባታል ስንት መልካም አሰረ አለ የአርብ አገር ከመቶ አንዱ ነወ መጥፎ

    • @user-xc6md8fd7j
      @user-xc6md8fd7j 6 місяців тому +1

      ትክክል ወላሂ

    • @bmm3152
      @bmm3152 6 місяців тому

      ትክክል

    • @user-hi4mf5bu1x
      @user-hi4mf5bu1x 6 місяців тому +1

      ትክክል የኔውድ ደሞ በፀባይ ከያሻቸው ወላሂ ጥሩ ናቸው

    • @naaggdee6350
      @naaggdee6350 6 місяців тому

      እድሜና ጤና ይስጣቸው አንድ ቀን ቀና ብለው ሳያዩኝ ነው የመጣሁት

  • @melakuNigussie
    @melakuNigussie 2 місяці тому +2

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርታየጅችን
    ማግኘት
    አለባት

  • @user-kh1lg5sc8d
    @user-kh1lg5sc8d 6 місяців тому +11

    Thank you so much my brother 🙏 🙏🙏

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 6 місяців тому +5

    እድሜ ለአረብ ሀገር ማዳሞች ፈጣሪ ይጠብቃቹ እድሜ ለንሱ ሳያስዝን እናስ በአገራችን ወይ ወይ ጉድ ጉድ ጉድ😢😢😢😢😢

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 4 місяці тому +3

    እውነት ነው የተናገረች አይኖዎ አለማጥፋቱ ተመሰገን የሚያሰቢል ነው

  • @user-op7wp5mz7j
    @user-op7wp5mz7j 6 місяців тому +6

    እረ ወድሜ ትቀጣ እኛበሰው አገር የምንሰቃየው አሶ በአገራችን ይቺአውሬ

  • @user-iw7sk5qt4x
    @user-iw7sk5qt4x 6 місяців тому +22

    የሣኡድ መዳሞችኮ ምርጥ ናቸው ፈጣሪነው እሚፈሩት የኛገር መራቡ ብቻ

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 5 місяців тому +2

      እኔ እኮ ሳውዴ ሲባል እራሱው በጣም ያስፈራኛል መዳሞቹው እራሱው ክፎውች ነበር የሚመሥሉኝ በርግጥ ሁሉም አንድ አይደሉም

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr Місяць тому

      ወላሂአወ

    • @nicolekathoon5759
      @nicolekathoon5759 Місяць тому

      ​@@fauziajamal4524ምርጥ ነቸው እረ እኔ አሁን በጣም ስብእነ ያላት ሰው ነች እፍ ለሧ ቃል የለኝም ብቻ እድሜ ጤነዋን ይስጣችሁ ።🙏🙏🙏🙏

  • @user-fozeya
    @user-fozeya 4 місяці тому +2

    የአረብ ሀገር መዳሞች የተለዩ ናቸው እኮ ሀበሾች እኮ አውሬወች ነን

  • @user-op1lk9do4m
    @user-op1lk9do4m 6 місяців тому +17

    እኔ ቤሩት 12አመቴ በጀመመሪያ የመጡኝ ሰዎች 4አመት አሰሩኝ ሲያለማምዱኝ ልጄ የኔ ቆንጆ እያሉ ሳጠፋ እያሳሳቁኝ ምግብ ምን እንደሚገዙልኝ እያመረጡኝ ነው ከለመድኩ በኋላ ደሞዝ ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ስም አወረዱ የሄድኩባቸው ሰዎች ደግሞ ከቤተሰብ በላይ በስማቸው ሆኜ በውጭ እየሰራሁ ቤታቸው እንድኖር ፈቀዱልኝ እስካሁን 2ማዳም ብቻ ክፉ አገኘሁ ክፋታቸውም ምግብ አያመጡም እንጂ ሌላ ጥፋት የለም ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ለአረቦች ወርቅ ይዝነብ😊❤

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed 6 місяців тому +5

    100ሺ ብከፈለኝ ሀበሻ ቤት አልሰራም
    ሀበሻ ቤት ተከፍሎኝ ከሚሰራ ሀረብ ቤት በነጻ እድሜ ልኬን ላገልግል
    ደግሞ ይሄን የመሰለ የወደቀ ቤት ዉስጥ እየኖሩ ደግሞ ደሃን ይበድላሉ

  • @user-dk2ht8ce1n
    @user-dk2ht8ce1n 5 місяців тому +3

    ያረቢ የኔእናት አይዞሽ😂አንጀቴን በላችኝ እናንተንም አላህ ጥሩ ሚንዳቹን ይክፈላቹ ቃላትየለኝምጀግና ናቹ

  • @user-cv1ms8ke6o
    @user-cv1ms8ke6o 6 місяців тому +3

    ተባረክ የምስኪኖች እንባ አባሽ

  • @de4xi
    @de4xi 6 місяців тому +4

    አበሻ ሲያገኝኮ ጥጋባችን መዳም 1000 ለሠው ያዝናሉ የጅሺን ይስጥሺ መዳንያለም😢😢😢

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 місяці тому +2

    Egziabher Amlak yimarish! Zele edmena Tena yistihe Tebarek

  • @ter2065
    @ter2065 6 місяців тому +3

    አላህ የጅሽን ይስጥሽ ኢሻአላህ አረረረረ ያረብ ሀገር መዳም ወላሂ ይሄዉ 12አመቴ በየሄድኩበት ብር ስልክ ልብስ ወርቅ ሳይሠጡኝ ቀርተዉ አያዉቁም ❤❤

  • @saratesfa542
    @saratesfa542 5 місяців тому +4

    አቤት ስቃይ በራሱ ዜጋ እንደዚህ ያማል መዳሜን ወደድኳት ቢያንስ ከራሴ ዘጋ ትሻላለች በጣምነው የሚያመው ቅጣቷን ማግኘት አለባት ጨካኝ አንተ ጀግናነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 Місяць тому

    ለተጎዳችዉ ልጅ እግዚአብሔር ይማራት ጋዜጠኛዉም እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ የኢትዮጵያ መዳሞች ግን የስራችሁን ከፋይ እግዚአብሔር ነዉና የስራችሁን ይስጣችሁ በጣም ብዙ በዚህ ህይወት ዉስጥ እያለፉ ግን ደግሞ በደላቸዉን ማንም የማያዉቅላቸዉ በጣም በጣም ብዙ ይኖራሉ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ዱካ ሾዉ በርታ ❤❤❤

  • @user-oh2pj3fm5p
    @user-oh2pj3fm5p 6 місяців тому +9

    የኢትዮጲያ መዳሞች አላህይፍረድባችሁ የአረብሀገርመዳሞችአላህጨምሮይሰጣችሁ መዳሜእወድሻለሁ ከኢተዮ አሰሪ ፈጣሪይሰዉረን

  • @user-bg2ko1yd1v
    @user-bg2ko1yd1v 6 місяців тому +5

    የአረብ ሀገር መዳም ሁለተኛ እናት ናቸው❤❤❤ የኤትዮ ግን ሠይጣን ናቸው

  • @jemal8472
    @jemal8472 Місяць тому +1

    ልጂቱ ከተናገረቺው ቃል በጣም ልብ የሚሰበር ነው ወንጀለኞች ቅጣታቸውን ማገኜት አለባቸው በቂ ካሳ ያስፈልጋታል😢

  • @susu21
    @susu21 6 місяців тому +5

    መዳሞቻችን ወርቅ ናቸዉ እነሱ ቢጮሁ እንጂ ዱላ አያዉቁም የሚከፈለን ደመወዝ ጩሀቱን ያጠፋዋል

  • @Samriye10-10
    @Samriye10-10 6 місяців тому +15

    ክብር ለኣረብ ኣገር ተመስገን 10 ኣመት ምሉ ዘና ብየ እየኖርኩ ከኔ በላይ ቤት ግዢ ብር ኣጠራቅሚ እያለች እሚትንከባከበኝ እድሜና ጤና ይስቸው ኣሰሪዎቼ❤❤❤ እህ ሰው ሁኖ ኢትዮጵያ ከምሰራ ሰው ሃገር ወጥቶ መቅረት ይሻላል😢😢😢

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 місяці тому +1

    አፈር ትብላ መጨረሻው ግን ምን ሆነ ዘልየ ጀግናችን

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 5 місяців тому +3

    ማዳም የሚለው ስም አይገባቸውም የኛ የአረብ ሀገር የማዳም ቅመም ገረድ ናቸው ኢትዮጵያ የቤት ሰራተኝነት በጭራሽ አትግቡ ሌላ ስራ ሞልቷል ሆቴል ላይ መስተግዶ,ወጥቤት, ፅዳት,በነፃነት ትሰራላችሁ ሆቴል ሲባል የኛ ህዝብ ሌላ ነገር ይመስላቸኋል ግን አደለም ደማውዛቸሁም አሪፍ ነው❤የኔ ናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ😢

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 6 місяців тому +14

    የተረገመ ህዝብ ማለት ሀበሻ ነው አረ የአረብ ሀገር መዳሜች ብዝህ ልክ እይበዲሉም እዳውም የኛ ህዝብ ጥጋበኛ ነን😢ባርች ግን ደህና ነው

    • @fatma6629
      @fatma6629 6 місяців тому

      አወ በለፈው ባላጋር ተጣልተንለፈለፈእጂ እጁን አላነሳም እኔ በጣም ተናግሬውነበር ብር አልመልስብሎተጣልተን

    • @AbebuaynalemTeshale
      @AbebuaynalemTeshale 6 місяців тому

      አንች አረብነሽ ፈረንጂ ?

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 5 місяців тому +2

    ዘልየ አድናቂህ ነኝ

  • @sanchotamiru
    @sanchotamiru 5 місяців тому +4

    የዚቺ ልጅ ናጋር እንዴት ሆና ፕልስ 🙏🙏

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 6 місяців тому +3

    አቦ ጀግና ጋዜጣኛ ነህ👍👍👍

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x Місяць тому

    ወይኔ አሏህ ሆይ በሀበሻ ቤት በአይኔ እዳያሳኝ ክብር ለአረብ ሀገር መዳሞች❤

  • @user-wg5ht2ht7d
    @user-wg5ht2ht7d 6 місяців тому +4

    እድሜ ላረብ ሀገር መዳሞች ይስጥልን ።