Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም #ንጉሥ የእናታችን ቅድስት #ድንግል ማርያም ጣዕም ፍቅሯ በልቦችን ይሳልብን በዕድሜና በጸጋ ያቆይልን አባታችን እንደ እንርሱ ያሉ አባታች ለእውነት የቆሙ ያብዛልን መቅረዞች እናመሰግናለን!
ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛለዎት ኣሜን ፫ እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ስለቃሉ የቃሉባለቤት ኃያሉ ኣምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን !!!!
አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ለአባታችን በእውነት የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን። ትምህርቶት የነብሰ ምግብ ናት ደግም ደጋግሞ ቢሰሙት አይሰለችም ፣ አይጠገብም። ያማያልፈውን ቃለሕይወት ያሰማልን የመንግሥቱ ወረሻ ያድርግልን። አሜን አሜን አሜን። ይቆየን (3)
Amen amen amen 👏👏👏❤❤💓💗💕💕💟💟💟
ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን፧ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን። ቃለሕይወትን ያሰማልን።
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእውነት ትምህርትዎት እንጀራ ነው በጉጉት ነው እምጠብቀው ባልለውጥበትም ግን አንዲ ቀን እለውጣለሁ ተስፋ አለኝ ቃሉን መስማት አላቆምም አባታችን ኑሩልን
Amen,amen, amen
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
በእውነት አባታችን በእርሶ ትምህርት ብዝ እራሴን አያየሁበት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን 🙏
በእዉነት እምወደወት አባት ነወት ሁለዬም ወስጤ ይረበሻል ትምህረተወ ሥሰማ
ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን እሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልወት እኛም በሰማነው ቃል መልካም ፍሬ እንድናፈራ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን አሜን
ቃለ ሕይወት ኣባታችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።
Kale hiyiwet yasemalin memhir
Amen
አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን
Amen Abatachen kale hiwet yasemaln
ቃለ ህይውት ያስማን
በረከት መንፈሳዊ ፣
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
Abatachin kale hiwot yasemalen Lazegajachehulen e/r wagachihun yikfelachihu ketelubet
🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️
ሰብስክራይብ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች😍🙏
የንስሃ መንገዶች (በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)አምስት የንስሃ መንገዶች አሉ ። የተለያዩ ቢሆኑም ቅሉ ሁሉም የሚያደርሱት ግን ርስት መንግስተ ሰማያት ነው ። እነርሱስ ምን ምን ናቸው ? ያልከኝ እንደሆነ እንድህ ብየ እመልስልሃለሁ፦፩ኛ • የመጀመሪያው መንገድ "የራስን ኃጢአት ማመን፣ መጥላትና ማውገዝ ነው።ይህውም ልዑለ ቃል ኢሳይያስ "እንድትጸድቅ መጀመሪያ ኃጢአትህን ተናገር እንዳለው" (ኢሳ 43 ፥26 )፤ ክቡር ዳዊትም "በደሌን አልሸፈንኩም፤ ለእግዚአብሔር መተላለፌን እንግራለሁ አልሁ፤ አንተም የልቤን ኃጢአት ተውኽልኝ" ብሎ እንደተናገረ (መዝ 31፥5) ስለዚህ አንተም ስለ ሰራኽው ኃጢአት እራስህን ውቀሰው። በዚህ እግዚአብሔር ይቅር እንዲልህ ታደርገዋለህና። ይህ ብቻ ሳይሆን ስለ ኃጢአቱ እራሱን የሚወቅስና ኃጢአቱን የሚኮንን ሰው በተመሳሳይ ኃጢአት በቀላሉ አይወድቅምና። ስለዚህ በጌታ የፍርድ ዙፋን የሚወቅስህ እንዳይኖር ዛሬ እውነተኛ ወቃሽ በኾነው ሕሊናህን አንቅተህ በራስህ ላይ ወቃሽና ከሳሽ አድርገህ ሹመው። ይህ አንዱና ደገኛው መንገድ ነው ።፪• ሁለተኛው የንስሐ መንገድ ደግሞ የወገኖቻችንን በደል ይቅር ማለትና በበደሉህ ላይ ቅሬታና ቂም አለመያዝ ነው።እንዲህ ስናደርግ "ለሰወች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁ እናንተንም ደግሞ ይቅር ይላችኋል" እንዲል እኛ በጌታችን ላይ ያደረግነውን በደል ይቅር እንባላለንና። (ማቴ 6 ፡14)፫• ሦስተኛው የንስሃ መንገድ መንበረ ጸባዖት የደርስ በትጋትና በጥልቅ ስሜት የሚደረግ "ከልብ የመነጨ ጸሎት ነው"ጨካኙ ዳኛ እንዲርፈድላት ያደረገችው ያች መበለት እንዴት እንዲፈርድላት እንዳደረችገው አታያትም? (ሉቃ 18፥3) አንተ ግን ሩኅሩኅና መሐሪ የኾነ ጌታ ነው ያለህ። እርሷ በጠላቶቿ ላይ እንዲፈርድላት ነው የጠየቀችው፤ አንተ ግን እምትጠይቀው ስለራስህ ድኅነት ነው።፬• አራተኛ መንገድ አለ እርሱም "ምጽትዋት ነው "ይህም እጅግ በጣም ታላቅ የኾነ ኃጢአትን የሚስተርይ ኃይል አለውና።ናቡከደነጾር ኃጢትን ንቅስ ጥቅስ አድርጎ ወደ ክኅደት ሁሉ በገባ ጊዜ እንድህ ብሎታልና፦ "ንጉስ ሆይ ! ምክሬ ደስ ያሰኝህ ኃጢአትህም ለጽድቅ በደልህን ለድኾች በመመጽወት አስቀር" (ዳ.ን 3፥27) ይህ ቸርነትና ሰውን መውደድስ ምንስ ይስተካከለዋል? እንዴት ያልከኝ እንደሆነ ስፍር ቁጥር የሌለውን ኃጢአት ከሰራ በኋላ ከዚያ ኹሉ በደል በኋላ እንደርሱ ለሆኑ ሰወች ርኅራኄን ቢያደርግ ከተገዳደረውና ከተጣላው አምላክ ጋር መታረቅ እንደሚችል ቃል ተገብቶለታልና ።፭• አምስተኛው መንገድ "እንዲሁም ትሕትናና እራስን ማዋረድ ኃጢአትን ያደክማል"ይህንንም ቀራጩ ያረጋግጥልናል አይኖቹን ወደ ሰማይ ለማንሳት እንኳንስ እስኪፈራ ድረስ በታላቅ ትሕትና ራሱን ባዶ ባደረገ ጊዜ "ጻድቅ ሆኖ ሄደ ተብሏልና።(ሉቃ 18፥13) ስለዚህም ምንም ምግባር ቢኖርህም እንኳን በደልህን ከመናር በቀር በጎ ምግባርህን አታስበው። ያን ጊዜ እግዚአብሔር የበደል ሸምክህን ያራግፍልሃል።እግዚአብሔር ሁላችንም የንስሐ ሰው ያድርገን አሜን
Alem Araya እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
ሰላም ለእናንተ ይሁን በእውነት ለእህታችን ቃል ህውትን ያስማልን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃል ህይወትን ያስማልን እኛም መልካም ፍሬ እናፈራ ዘንድ ቅዱስ እምላካችን እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ወገኖቼ የሀጥያቴ ሸክም በዝቶ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ያለሁኝ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ አስካለ ማረያም
Amen Amen Amen
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም #ንጉሥ የእናታችን ቅድስት #ድንግል ማርያም ጣዕም ፍቅሯ በልቦችን ይሳልብን በዕድሜና በጸጋ ያቆይልን አባታችን እንደ እንርሱ ያሉ አባታች ለእውነት የቆሙ ያብዛልን መቅረዞች እናመሰግናለን!
ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛለዎት ኣሜን ፫ እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ስለቃሉ የቃሉባለቤት ኃያሉ ኣምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን !!!!
አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ለአባታችን በእውነት የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን። ትምህርቶት የነብሰ ምግብ ናት ደግም ደጋግሞ ቢሰሙት አይሰለችም ፣ አይጠገብም። ያማያልፈውን ቃለሕይወት ያሰማልን የመንግሥቱ ወረሻ ያድርግልን። አሜን አሜን አሜን። ይቆየን (3)
Amen amen amen 👏👏👏❤❤💓💗💕💕💟💟💟
ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን፧ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን።
ቃለሕይወትን ያሰማልን።
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእውነት ትምህርትዎት እንጀራ ነው በጉጉት ነው እምጠብቀው ባልለውጥበትም ግን አንዲ ቀን እለውጣለሁ ተስፋ አለኝ ቃሉን መስማት አላቆምም አባታችን ኑሩልን
Amen,amen, amen
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
በእውነት አባታችን በእርሶ ትምህርት ብዝ እራሴን አያየሁበት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን 🙏
በእዉነት እምወደወት አባት ነወት ሁለዬም ወስጤ ይረበሻል ትምህረተወ ሥሰማ
ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን
እሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልወት እኛም በሰማነው ቃል መልካም ፍሬ እንድናፈራ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን አሜን
ቃለ ሕይወት ኣባታችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።
Kale hiyiwet yasemalin memhir
Amen
አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን
Amen Abatachen kale hiwet yasemaln
ቃለ ህይውት ያስማን
በረከት መንፈሳዊ ፣
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
Abatachin kale hiwot yasemalen
Lazegajachehulen e/r wagachihun yikfelachihu ketelubet
🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️
ሰብስክራይብ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች😍🙏
የንስሃ መንገዶች (በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
አምስት የንስሃ መንገዶች አሉ ። የተለያዩ ቢሆኑም ቅሉ ሁሉም የሚያደርሱት ግን ርስት መንግስተ ሰማያት ነው ። እነርሱስ ምን ምን ናቸው ? ያልከኝ እንደሆነ እንድህ ብየ እመልስልሃለሁ፦
፩ኛ • የመጀመሪያው መንገድ "የራስን ኃጢአት ማመን፣ መጥላትና ማውገዝ ነው።
ይህውም ልዑለ ቃል ኢሳይያስ "እንድትጸድቅ መጀመሪያ ኃጢአትህን ተናገር እንዳለው" (ኢሳ 43 ፥26 )፤ ክቡር ዳዊትም "በደሌን አልሸፈንኩም፤ ለእግዚአብሔር መተላለፌን እንግራለሁ አልሁ፤ አንተም የልቤን ኃጢአት ተውኽልኝ" ብሎ እንደተናገረ (መዝ 31፥5) ስለዚህ አንተም ስለ ሰራኽው ኃጢአት እራስህን ውቀሰው። በዚህ እግዚአብሔር ይቅር እንዲልህ ታደርገዋለህና። ይህ ብቻ ሳይሆን ስለ ኃጢአቱ እራሱን የሚወቅስና ኃጢአቱን የሚኮንን ሰው በተመሳሳይ ኃጢአት በቀላሉ አይወድቅምና። ስለዚህ በጌታ የፍርድ ዙፋን የሚወቅስህ እንዳይኖር ዛሬ እውነተኛ ወቃሽ በኾነው ሕሊናህን አንቅተህ በራስህ ላይ ወቃሽና ከሳሽ አድርገህ ሹመው። ይህ አንዱና ደገኛው መንገድ ነው ።
፪• ሁለተኛው የንስሐ መንገድ ደግሞ የወገኖቻችንን በደል ይቅር ማለትና በበደሉህ ላይ ቅሬታና ቂም አለመያዝ ነው።
እንዲህ ስናደርግ "ለሰወች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁ እናንተንም ደግሞ ይቅር ይላችኋል" እንዲል እኛ በጌታችን ላይ ያደረግነውን በደል ይቅር እንባላለንና። (ማቴ 6 ፡14)
፫• ሦስተኛው የንስሃ መንገድ መንበረ ጸባዖት የደርስ በትጋትና በጥልቅ ስሜት የሚደረግ "ከልብ የመነጨ ጸሎት ነው"
ጨካኙ ዳኛ እንዲርፈድላት ያደረገችው ያች መበለት እንዴት እንዲፈርድላት እንዳደረችገው አታያትም? (ሉቃ 18፥3) አንተ ግን ሩኅሩኅና መሐሪ የኾነ ጌታ ነው ያለህ። እርሷ በጠላቶቿ ላይ እንዲፈርድላት ነው የጠየቀችው፤ አንተ ግን እምትጠይቀው ስለራስህ ድኅነት ነው።
፬• አራተኛ መንገድ አለ እርሱም "ምጽትዋት ነው "ይህም እጅግ በጣም ታላቅ የኾነ ኃጢአትን የሚስተርይ ኃይል አለውና።
ናቡከደነጾር ኃጢትን ንቅስ ጥቅስ አድርጎ ወደ ክኅደት ሁሉ በገባ ጊዜ እንድህ ብሎታልና፦ "ንጉስ ሆይ ! ምክሬ ደስ ያሰኝህ ኃጢአትህም ለጽድቅ በደልህን ለድኾች በመመጽወት አስቀር" (ዳ.ን 3፥27) ይህ ቸርነትና ሰውን መውደድስ ምንስ ይስተካከለዋል? እንዴት ያልከኝ እንደሆነ ስፍር ቁጥር የሌለውን ኃጢአት ከሰራ በኋላ ከዚያ ኹሉ በደል በኋላ እንደርሱ ለሆኑ ሰወች ርኅራኄን ቢያደርግ ከተገዳደረውና ከተጣላው አምላክ ጋር መታረቅ እንደሚችል ቃል ተገብቶለታልና ።
፭• አምስተኛው መንገድ "እንዲሁም ትሕትናና እራስን ማዋረድ ኃጢአትን ያደክማል"
ይህንንም ቀራጩ ያረጋግጥልናል አይኖቹን ወደ ሰማይ ለማንሳት እንኳንስ እስኪፈራ ድረስ በታላቅ ትሕትና ራሱን ባዶ ባደረገ ጊዜ "ጻድቅ ሆኖ ሄደ ተብሏልና።(ሉቃ 18፥13) ስለዚህም ምንም ምግባር ቢኖርህም እንኳን በደልህን ከመናር በቀር በጎ ምግባርህን አታስበው። ያን ጊዜ እግዚአብሔር የበደል ሸምክህን ያራግፍልሃል።
እግዚአብሔር ሁላችንም የንስሐ ሰው ያድርገን አሜን
Alem Araya እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
ሰላም ለእናንተ ይሁን በእውነት ለእህታችን ቃል ህውትን ያስማልን
ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃል ህይወትን ያስማልን እኛም መልካም ፍሬ እናፈራ ዘንድ ቅዱስ እምላካችን እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ወገኖቼ የሀጥያቴ ሸክም በዝቶ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ያለሁኝ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ አስካለ ማረያም
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen