Betikikil!! On line mayet yemichilot be alem semitewal biziwech!! M er mihirochachinim bemichot bota new yemitegot!! Hizibonim tekolaw MENAFIKAN /ALEMO BELACHEW. MENAFIKANOCHIN EYOCHEW ESKI YALEMINIM HAYIMANOTAWI TILIK EWIKET SINT BERTITEW ENDE SEYIF EYESERO YIGEGALO!! 😭😭😭
I was walking in darkness, nothing to harness. "Lives matter" I chanted next to a sister who made an appointment to rip out the life in her, saying it would cost her, saying he is not a lover, nowhere for the child to take cover. We chanted human rights so loud that the poor couldn't be heard, we the heard, calling common sense the nerd. The devil cheated us so easily, so weasely, so massively. The devil was not scary, the devil is all rainbows and human rights.
እኝህ አባት ሲያስተምሩ የማይጠገቡ አባቶች ናቸው
ትክክል
Tikikil
Gagahu Gagahu 💯💯💯🙏🏾🙏🏾love them❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Tikikl
አባታችን እንደው የእርሶን ስብከት ሳልሰማ የምውልበት ቀን የለም ሳቅ እያሉ ሲገስፁን አቤት
አባየ ስዎደዎት እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን በእርስዎ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚገስፀን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብር ይግባው በእውነት የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን እኔም ስዎደዎት
አሜን
እንደዚህ ያሉ አባት ቢበዙልን እስካሁን አንድም ጴንጢ አይኖርም ነብር ግን ምን ይደረግ አባየየየየ ሲያሰተምር እኮ አይጠገቡም ማርያምን ልቤ እንዴት እንደምተደሰሰት እኮ አባየየ የማቱሳላን እድሜ ይሰጥልን ፈጣሪ በረከታችሁ ይደርብን አባየየ በፀሎታችው ያሰቡኝ ወለተ ተንሳይ ነኝ አሜንንንን
ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን ትምርትውት 24ሰአት ቢማሩት አይጠገብም ቀርጳችሁ ላስተላለፋችሁልን ምስጋኛዬ ከልብነው❤
Zemenachu.ybark
አሜን ኣሜን ኣሜን
Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalem mengesite semayen yaweriselen abaye dessssss yelale temihert wengelu egezabeher yesegen amen amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን አባ በእውነት በእርሶ ለይ አድሮ የስተመርን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን አባታችን🌾🌻👏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ ስወዶት ኑሩልኝ
አባታችን እግዚአብሔር ሸ አመት ያኑርልን በእውነት ሁለም ዳጋገሜ የመማህረው ዬረሶ ትምህት ነው ቃለ ህውይት ያሰማልን ወደ አባታችን
መልካም ጾመ ፍልሰታ የሰላም የፍቅር የምሕረት ያድርግልን እመ ብርሃን ታ ለምርዋን ታሳየን በዚህ ጾም ለሚስኪኖቹን ትድረስላቾው የሚደፈሩት ህጻናትን የሚታረዱቱን በውነት ያማል እናልቕስ እግዚአብሔር ሰሚ ኖው ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
በውነቱ እሰካሁን ድርስ አንደዚህ አባት ምንጥርጥር አዲርጓ ገልጦ የሚያስተምር የለም አውነት ለመናገር ይህን አባት ሁልጊዜ ትምህርታቸው አይጠገብም እና ሁለየም በታቀርቡልን በእግዚአብሔር እንጠይቃለን አባታችን ቃለሒት ያሠማልን
የህይወት ቃል ያሰማልን እንቆ አባታችን
የሰማነው በስነ ልቦናችን ይቅርፅብን
ስምተን 60.80.100 ፍሬ እንዳንፋራ ቸር ማሀሪ እግዚአብሔር ይርዳን 🙌🙌🙌💕
አባ እድሜና ጤና ይስልን ይህን አጥንት የሚያለመልመውን የግዚአብሔር ቃል ደስ ቡበሚያሰኝ አደበት አስተምረውናል እግዚአብሔር አምላ አብዝቶ ይባርክልን
የዚህ እባት ፀጋ ይለያል በረከትዎ ይደርብን
አባ ስወድዎት እኮ የእውነት እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን
ትግስትን በህይወቶ የምታስተምሩን እርሶ ኖት። ይህ ሁሉ እውቀት/ሃይል እያሎት በአለም ፊት ግን ዝቅ ማለቶ ድንቅ ነው። በረከቶ ይድረሰን
በርቱልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን በረከታችሁ ይደርብን ኑርልን።
እግዚአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ነወ መጠጥ በተለይ ለእኛ ሀበሾች እጅግ በጣም ጎጂ ጠላታችን በየሰፈሩ የሚከፈቱ ጥላ ቤቶችና እና መጠጥ ቤቶች ስንቱን ሰው አላማቢስ አድርጉት ስንቱን ቤት ብሩን አስጨርሱት መጠጥ እናጭፈራቤት. እነዚህ ሁሉ ከእግዝአብሄር ቤት የሚለዩን ናቸው በእውነት እግዚአብሄር በሚያውቀው መንገድ ከምጸየፋቸው እና ከምጠላቸው መጠጥ ጭፈራቤት የቡና ርከቦት እጅግ በጣም አድርጊ እጠላቸዋሎሁኝ ብታሙኑኝ ባታሙኑኝም እግዚአብሄር ያውቃል በእውነት
ቃል ህይወት ያሰማልን
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ቃልህደወትያሰማልን፣፣አባታችንረጅምአደሜአናጤናደሰጥልን፣🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏💕💕
👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂💜💛💜💛💜💛💜💛💖💚💖💚💚💖💙💖💙💖💙💖💙💒💒💒💒💒💒💒👂👂👂👂👂👂💒💒💒💒💒
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜፄናይስፅልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ምሳ ፲፮፣፴፪ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልኝ ክቡር ኣባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ በጣም ጥሩ ስብከት ነው
አባታችን በእድሜ በጤና ያቅቆይልን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን የህይትን ቃል ያሰማልን
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሄር እድሜን ጤና ይስጦት ።
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው
ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemalin dink Abatachin nurulin Egzabhare Tibebun ena mestewalun endnoren yrdan beawnet Egzabhare emesegen betseto yasubun Enie wetemariam yftun Abyetu ykir belen maren ende belachin bzat sayhon ende Cherneth Yhunlin Amen Amen Amen 💚💛❤️💚💛❤️💛💚❤️🙏🙏🙏LeHagrachin Ethiopia ena behulu adam zer belanbet selam ena fkir ysten
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
በእውነቱ ለአባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
አባታችን በእውነት እውነትም ሊቀ እኮ ነህ የእርስዎን ትምህርት ሁሌም ባዳምጠው የማይጠገብ ነው በእውነት የማቱሳላን እድሜ ያድልዎት አባታችን። በእኔ ሞት ይሁንባችሁ የአባታችን ትምህርት ሳታዳምጡ እንዳታልፉ ጋብዣችኋለሁ አደራ ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ነው አደራ አድምጡ ይህን እድል እየፈለጉ ብዙዎች ያላገኙት አሉና ባለን ስዓት እናዳምጥ በሌላ በአለማዊ ነገር አናሳልፉ ቃለ እግዚአብሔር ጥቅሙን ሳናውቅ የተሸወድነበት ግዜ ይበቃል እንንቃ ንቁቁ ! ! !
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ያቆይልን አባዬ ትምህርትዎት አይጠገበም
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ እኛም የሰማኖውን በልቦናችን ያሳድርልን ኣስተዋይ ልቦና ይሰጠን ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው
Amen Amen Amen. Abatachin bewunet Egizabiher abizito mistirun yigilexiliwot. Yematusalan exife edime yadiliwot. Lemrgilex kalat yaxiregnal Egizabiher bedime ena bxena yitebikiwot. Kale hiewot yasemalin. 💠💠💠⛪💒💒🌹🌹🌹🌸🌸🌸❤❤❤🇪🇹
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥውት
በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
በሰማነው ቅዱስ ቃል መልካም የሐይማኖት ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
Amen
ተዛመጅኝ ልዛመድሽ
Amen Amen amen kale heyewote yasemalen abatachen
አባታችን ትምህርተወት አይጠገብም ሳይደክሙና ሳይሰለቹ ህዝባችን ወደመልካም መንገድ እዲህድ ሳይሰለቹ ትምህርተወትን ይቀጥሉበት አባታችን እድሜወትን እረጂም ያድርግልን አባታችንአሜን
አሜን ቃለህውት ያስማልን
ተዛምጀሻለሁ አንችም ቪዲዮ አይተሽ ተዛመጅኝ እሽ።
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ርጅም ዕድሜ ይስጦት ቃሉ ህይወት ነው ።
Yfffffff baunete libe yemnaka termite abatachin kale hiwote yasmalen ye agelgote zemnoten yasrazamelen yesamanew balebonachin yasdrben Amen ❤❤❤👏👏👏
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen abatachin ye agleglote zamnoten yarsazemelen yesamanew balebonachin yasdreben
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን በመጀመሪያ ይህን ጡኡም ትምህርት እንድሰማ የፈቀደልኝን እግዚአብሔርን አምላኬን አመሰግነዋለሁ 👏 በመቀጠል ለአባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ❤️👏
አሜን ፫ በአባታችን አድሮ የመከርን የገሰጸን ያስተማርን አምላክ ይክበር ይመስገን ላባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርዎት አባ
እኛም የሰማንውን የምናስተውልበትን አይነ ልቦናችንን ይግለጽልን አምላክ ማስተዋል ያድለን
አባቴ እጅግ የላቁ የእውነተኛው የክርስቶስን መሥቀል ተሸክመው ሁሉን ትተሁ ታማኝ እረኛ ኖዎት!!!
የቤተክርስቲያን መቅረዝ፣ ብሎም እጅግ በላቀ ነፍስን የሚያለመልም ያለ ፍርሀት ያለማመንታት እጅግ ድንቅ በሆነ ትምህርት የተዋህዶን ኃይማኖት የሚመግቡ ምርጥ የኦርቶዶክስ ገበሬ ወታደር አርበኛ ሊቅ መምህር በጌታ ፍጽም ቃልና ትእዛዝ የታነፁ የፀኑ እኔን የማከተል እራሱን ይናቅ ያለውን በትክክል ተግባራዊ ያደረጉና ለቀሪዎችም ምሳሌ የሆኑ ለምዕመናንም ለመንጋውም ታማኝ ትጉ እረኛ በመሆንዎ ለነፍሳችን ፍጹም መዳኛን የሚመግቡን ንቁና ጠንካራ ኢትዬጲያዊ ሐዋርያና ታማኝ እረኛ በመሆኖዎ እጅገ ኮራሁ ሁሌም በትምኅርትዎ እለት እለት እየታነጽኩ አለሁ።
ለዚሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!!!!
ይንንም የነፍስ መዳኛ የሆነን የአባታችንን ትምህርት የምታቀርቡ ሁሉ እግዚአብሔር ክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። አሜን።
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን ጣፍጭ ቃል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
እደው ግን መንፈሳዊ ገፆችን ለምድነው የማንከታተለው ህነይ አለማዊ ነገር ቢሆን ስንትና ስንት ስው ያይ ነበር የእውነት የተዋህዶ ልጆች እረ የት ናችሁ ??
Betikikil!! On line mayet yemichilot be alem semitewal biziwech!! M er mihirochachinim bemichot bota new yemitegot!! Hizibonim tekolaw MENAFIKAN /ALEMO BELACHEW. MENAFIKANOCHIN EYOCHEW ESKI YALEMINIM HAYIMANOTAWI TILIK EWIKET SINT BERTITEW ENDE SEYIF EYESERO YIGEGALO!! 😭😭😭
አለን በቸርነቱ በWhatsApp ስለሚላክልን በዛ የምንከታተል ብዙዎች አለን
አባት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሒወትን ያስማልን ምግብ የሆነ ቃል ነው ያስተ ማሩን
@@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ ኑሩልኝ ተወዳጆቸ ክፉ አይክባኝ. በጣም ደስ ይላል በዋትስአፕ ከተከታተላችሁ በርቱልኝ
@@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
አሜን እህታችን አንችልም ኑሪልን የእኛ አስታዋሽ ሁላችንም በዚህ ቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖት ያፅናን
ለአባታችን የማያልፈን የመንግሥቱ ወራሽ ያድርግልን ። እኛም ድምተን ብቻ ችርነቱ ለመንግስት ስማያትክብር የበቃን የተዘጋጀን እንድንሆን የአምላካችን ፈቃዱ ይሁንልን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ።
ቃል ሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen Kaleheyewet Yasemalen
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጦት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
የህይወት ቃል ያሰማልን
እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው✟✟✟
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
Amen Amen Amen
Kale Hiwet Yasemalen Aba🙏
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ቃልህ ዮትን ያሠማ ልን በጣም የሚያ ክም ትምህ ርት ነዉ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አሜን አባ ገብር ኪዳን የእውነት ለርስዎ ትምህርት ቃላት ያጥርኛል ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የማልጠግበው አባታችን
ቃለሂወትይሰማልን አባታቹን አሜን አሜን አሜን
አ ሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችንን
I was walking in darkness, nothing to harness. "Lives matter" I chanted next to a sister who made an appointment to rip out the life in her, saying it would cost her, saying he is not a lover, nowhere for the child to take cover. We chanted human rights so loud that the poor couldn't be heard, we the heard, calling common sense the nerd. The devil cheated us so easily, so weasely, so massively. The devil was not scary, the devil is all rainbows and human rights.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይሰጠወት አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! ደስ የሚል ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃል ይህውትን ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆየልን አሜን እኛንም በተማረነዉ መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
አሜን አሜን አሜን
Kale Hiowet Yasemalen Abatachen! Etseub Denk sebket!
ኣሜን
ኣሜን
ኣሜን🙏🏻❤⛪ቃለ ህይወት የስምዓልና
እማይጠገብ ትምህረት
Amen bewnt ykalu balbet semu ytmesgen yhun kalehiwt ysemalen amen kebur abatachn
God bless you and watch over you and your family. One of the Greatest preachers of our time.
ቃለሕይወትን ያሰማልን አባ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
Kale hiwot yasemalen abatachen🙏🙏🙏
ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
Kale eyhote yasemalen ameeeeeen
ኣባ አድመ ቲኣና ይሃብኩም ኢዚ ት/ቲ ንሀድ ሃድ ሰብ ብስልታኖም ምድራዊ ክብሪ ዝድልዩ ኣባይ ት/ቲ ኢያ ቨር ግብሩ ይህዋት
Kale hiwoten yasmaln Amen Amen Amen
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜና በጸጋ ያቆይልን አባታችን ተስፍ መንግሥተ ሰማይትን ያውርስልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን መንግሰተ ሰማያትን ያወርስልን!!!💠⛪🙏💠⛪🙏💠⛪🙏
ቃል ሂወት ይስማልና
Kala hiwot yasmln 🤲💝⛪⛪⛪💖
ውድ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ዕድሜ
በዕድሜ ፀጋ በፀጋ ያድልልን መድሀኒያለም ::
Only through God fam ➕🤍💯🖤➕
አባታችን።ቃለሂወት።ያሠማልን።ያገልግሎት።ዘመኖት።ይባርክልን።እዴሜና።ፀጋያብዛልን።አሜን።አሜን።አሜን።
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከቡር አባታችን የማይጠገብ ነፍሰይ የሚዘራ ትምህርት በረከት ይደርብን በፀሎትዎ ያሰቡን
ቃለ ህይውት ይስመልን
በእውነት አባታችን ቃለይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሳማልን
kalehiwot yasemalin abatachin!
Kale Hwet Yasemaln Abatachin
God's beauty doesn't decrease with makeup remover. God's beauty multiplies.
Amen Amen Amen Kalhwetin Yasemaline Abatachine
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን መምህራችን አባ
አባታችን ፀጋዎትን ያብዛልን ፍጣሪ
Kalehewet yasemaln abatachin
Lemitisemutim masitewaln yadlen