9ኛ A የህይወት ገጠመኝ፦ የመስተፋቅር መንፈስን እንደኪኒን የተጠቀሙ አደንዛዦች የሰሩት ሲነቃባቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 624

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 місяці тому +390

    መምህረ ምንም አጢያተኛ ብሆንም በኔ ኮመንት ባለ ስልጣኑ ንሰሀ ስለገባ ደስ ብሎኛል መምህረ ሁለት ዩቱብ ስላለኝ ነው ብርክቲ የአቡነ ሐብተ ማርያም ልጅ በምለው እና በዝኛው ነወ የምኮምተው እኔ የአንተ ተማሪ የአንተ ፍሬ ነኝ ገጠመኝ ከጀመርክ ጀምሮ አብረክ ነኝ በጣም ተለውጫለሁ መመህረ ❤

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 3 місяці тому +35

      ታድለሽ ውዴ እኔስ ተምሬ አልለወጥ አልኩኝ ተለወጥኩኝ ባልኩበት ሰአት ከባድ ፈተና መቶብኝ ተስፋ አስቆርጦኝ ይኸው እስከአሁን ድረስ አለሁኝ የምለወጥባትን ቀን እየናፈኩኝ ወለተ ማርያም እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እስቲ ሰው እኮን ዘንድ😢😢😢😢😢

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 місяці тому +24

      @@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺልን ሁሌ እንዲህ ጠቃሚ ኮሜት ጻፊልን😍

    • @MulukenTube-np7ig
      @MulukenTube-np7ig 3 місяці тому +5

      እ/ር ይባርክሽ

    • @ababasufaraw5806
      @ababasufaraw5806 3 місяці тому +3

      ተባረኪ

    • @ehiteehitelema2067
      @ehiteehitelema2067 3 місяці тому +3

      እህቴ በፀሎት አስቢኝ እህተ ገብርኤል ነኝ እባክሽን ታሪኬን እንዲለውጥልኝ አምላኬ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 місяці тому +99

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል የእናቴ ማህፀን ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 ቅዱስት ኣርሴማ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @elsyhaddad2656
      @elsyhaddad2656 3 місяці тому

      fetar yasebachu

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 3 місяці тому +1

      አይዞሽ ቅድሥት አርሤማ በለተቀኗ አታሣፍርሽም❤❤❤❤❤❤

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 3 місяці тому

      እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ትርዳሽ እህቴ

    • @NaghamAlhamar
      @NaghamAlhamar 3 місяці тому

      Emebti tirdashi❤

    • @ngsitweldebrhan7845
      @ngsitweldebrhan7845 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ያሰብሸ

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 3 місяці тому +51

    😮መምህርዬ በእንግሊዘኛ ጭምር ቢተረክ ስንት አህዛብ ከሀጢያት አለም ይወጣ ነበር በእውነት❤ዘላለም ያኑርህ መምህርዬ የነፍስ የስጋ መጋቢያችን እንወድሀለን❤

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 3 місяці тому +2

      በትክክል።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 3 місяці тому

      መምህራቹሁ የአቦጊዳ ጀግና ነው እንጂ እንግሊዘኛ አያርፍም🤣😂😝

    • @MiluBeyene
      @MiluBeyene 3 місяці тому +1

      ​@@MikeAsmare3308ABCD አዋቂው፣ አንተ ካወክ ተርጉምላቸዋ !

    • @AzmeraSisay-i7o
      @AzmeraSisay-i7o 3 місяці тому

      ተመስገን እዳተ አይነት አሕዛብም ይሰሙታል ማለት ነው አይዞሕ በርታ ወንድሜ ደጋግመሕ ስማው​@@MikeAsmare3308

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 місяці тому +132

    ነገኮ ወደዚህ አለም የመጣሁበት የተወለድኩበት ቀን ነው መልካም ልደት ለኔ አምላኬ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና አቆይተህ እዚህ ስላደረስከኝ አመሰግናለሁ እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሐ ተጨመረልኝ ተመስገን አምላኬ በቅድስት ሥላሴ ቀን መወለዴ እድለኛ ነኝ😍

    • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
      @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 3 місяці тому +3

      መለካም ልደት አህተየየ🙏

    • @AmAm-rk5dn
      @AmAm-rk5dn 3 місяці тому +4

      መልካም ልደት አህቴ አግዚእብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ በመጎስ በፀጋ ከፍ ያደርግሽ ቅዱስ እግዚእብሔር✝️✝️✝️

    • @muhabaabdul
      @muhabaabdul 3 місяці тому +1

      እንኳን ተወለድሽ ❤ እግዚአብሔር የተባረከ እድሜን ይጨምርልሽ❤🙏

    • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
      @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 місяці тому +2

      መልካም ልደት እማ❤

    • @MulukenTube-np7ig
      @MulukenTube-np7ig 3 місяці тому +1

      መልካም ልደት❤❤❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 місяці тому +106

    9ኛ የህይወት ገጠመኝ የሕይት ምግብ ገባ ባ በሉ እንኳን ለአጋዝት አለም ስላሴ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መመህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንወድሃለን❤

    • @tesfaHiwet-y7x
      @tesfaHiwet-y7x 3 місяці тому +3

      እህቴ ወለተ ስላሴ ብለሽ በፆሎት አስቢኝ ሃጥያት ውስጥ ጭንቀት ውስጥ የሞተ መንፈስ ነው የሚታየኝ 😢😢😢😢

    • @TameZeleke
      @TameZeleke 3 місяці тому +1

      አሜን

    • @sintayo155
      @sintayo155 3 місяці тому

      ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 3 місяці тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @HddtHgfd
    @HddtHgfd 2 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን አብዝቶ ያድለን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @milat-e6u
    @milat-e6u Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ይገርማል እመብርሀን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን❤❤❤

  • @MulukenTube-np7ig
    @MulukenTube-np7ig 3 місяці тому +24

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከምታስጨንቅ መቅሰፍት ትንሴኤም ከሌለው መውደቅ መፅናናትም ከሌለው ሀዘን ታድነን ዘንድ ስለ እናት ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለን እንለምናለን ጌታ ሆይ.

  • @FfggGgg-l6h
    @FfggGgg-l6h Місяць тому

    መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 місяці тому +33

    የህይወት ገጠመኝ 1 በመስተፋቅር እሚወለዱ ልጆች ለወላጅ እማይታዘዙ አስቸጋሪ አመጸኛ አንዳዶቹም ዘገምተኛ እንደሚሆኑ ልጆች ለወላጆቻቸው ፍቅር እንደማይኖራቸው የጓደኛ ምክር እንደሚያጠፋ ጥበብ ሳይሆን ይሄ ጠባብነት ነው .........ልጁ የራሄሎ መንፈስ ስላለበት ነው እንደዛ እሚያረገው ቤቱን እንደዛ የሰሩት ገልማ ይመስለኛል ..... እግዚአብሔር ግሩምና ድንቅ ስራ አይቼበታለሁ ሁሌ የምሕረት የይቅርታ በሩ የተከፈተ ነው እኔ ኃጢአተኛ ነኝ እግዚአብሔር አይምረኝም ይቅር አይለኝም አትበሉ በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ እንዲህ እንድትሉ የሚያረጋችሁ ዲያቢሎስ አዎ እኔ ሀጢአተኛ ነኝ ግን ከኔ ሐጢአት የእግዚአብሔር ምሕረት ቸርነት ይበልጣል እግዚአብሔር ይገስጸህ በሉት እግዚአብሔር ሁላችንም ያበርታን አሜን በእውነት😍🙏

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @wasanwasan2164
      @wasanwasan2164 3 місяці тому +1

      Selam egzaber yebzaleshe ehet bewuset awurigne feqadegna kehoneshe kuteren lasqemeteleshe????❤❤❤❤❤❤

  • @Wedensh
    @Wedensh 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለመምህራችን በቤቱ ይጠብቅልህን በእውነት መጫረሸቸችን ያሰምሬልን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻🌻

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤍 መንበረ ስላሴ ከነ ቤተሰብ እያላቹ በፀሎታቹ አስቡን ✝️✝️✝️

  • @ሜሪ-አ8ዠ
    @ሜሪ-አ8ዠ Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🎉❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሀኒአለም ከእስራት ይፍታን በጣም ያሳዝናል አእምሮን ሰውሮ ማግባት ከባድ ነው ይማረን ይቅር ይበለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @AregashAregash-k3w
    @AregashAregash-k3w 3 місяці тому

    የእግዚአብሔር..ስም.የተመሰገነ.ይሁን
    መምሀራችን.ቃለ.እይወትን.ያሰማልን
    ያገልግሎት.ዘመንህን.ይባርከው❤❤❤

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 3 місяці тому +17

    እኔ ግን የመጀመሪያው ገጠመኝ የሚለው ርእስ ❤❤❤በጣም ባለውለታዬ፣በፍረሀት፣በድንጋጤና በስስት ነበር የማዳምጠው።አንተም በጉጉትና በጥንቃቄ፣በእንባ፣ሰውን ለማዳን የነበረህ ጉጉት አሁን ካለህበት በእጥፍ ይበልጥ ነበር።አሁን እርካታ ይታይብሀል፣እፎይታ ብዙ ስላፈራህም ተረጋግተሀል።ገጠመኝ የሚለው ርእስ ልቤላይ ተፅፏል።ወደዃላ ተመልሼ የበፊቶቹን እያዳመጥኩ ነው።ያኔ የነበረኝ ድንጋጤ በብርታት ተቀይሮ በመረጋጋት እያዳመጥኳቸው ነው።እድሜና ጤና ይስጥህ!!!።

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርዬ ገጠመኞችህ በጣም ገራሚ ነዉ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 3 місяці тому +1

    ቃለሒውት ያስማልን መምህር ኑርልን ከነቤተስቦችህ እማምላክ ውላዲት አምላክ እመብዙሀን ድንግል ማርያ ትከትልህ❤❤❤❤❤❤

  • @fasikamerete
    @fasikamerete 3 місяці тому +2

    መምህር ግርማ፣ መምህር ተስፋየ እና ሌሎች ስለ መናፍስት ድብቅ ሴራ እያስተማራችሁ ያነቃችሁን የእግዚአብሔር በረከቶች ተባረኩ ኑሩልን፡፡ እኔ የመናፍስት ውጊያ ምናምን ሳላውቅ በፊት ሕይወቴ አስቸጋሪና ውስብስብ ነበር በሕይወቴ ተዘርዝሮ የማያልቅ ብዙ መከራዎችን አሳልፌአለሁ፡፡ ስመ ኦርቶዶክስ ነኝ እንጅ አባታችን ሆይ የሚለውን ፀሎት አንኳን አልፀልይም ነበር፡፡ የመምህር ግርማን ቪዲዮ ቤተሰቦቼ ጋር እያለሁ አይ ስለነበር እና መፅሀፍም እንደጻፉ ስለሰማሁ እዚህ ብቻየን በምኖርበት ጊዜ ሁሉም ነገር አልሳካ ሲለኝ እና ሕይወት ሲከብደኝ የሆነች ጓደኛየ ጋ መምህር ግርማ የጻፉት በማለዳ መያዝ የሚለው መፅሀፍ አለኝ ስትል ሰምቻለሁ እና አውሽኝ ላንብበው ብየ ቤቷ ሄጀ ይዠው ወደቤቴ መጣሁ፡፡ ማታ ስራየን ጨርሸ ቤቴን ቆልፌ ገና መፅሀፉን ገልጨ ማንበብ ስጀምር ከኋላየ አንድ ከባድ ቡጢ ጀርባየን መታኝ መፀለይ ምናምን ስለማላውቅ ኡኡ ብየ ጨህኩ ወዲያው ቤቴ በሹሹክታ ተሞላ ሲንሾካሾኩ ይሰማኛል በክፉ መንፈስ በብዙ ሰይጣን ተከብብኩኝ እና መሬት ደንግጨ ወድቄአለሁ እንዳትነኩኝ እንዳትነኩኝ እግዚአብሔር ሆይ ይኸው እጀ ያዘኝ ተማርኬዓለሁ ያንተ ነኝ ብየ ስጮህ በአይኔ በብረቱ ትልቅ የዛገ ቢላዋ አይኔ ስር አሳይቶኝ አወዛውዞት ቆይ አይነት ነገር ይመስላል ሄደ፡፡ ብዙ ብዙ የመናፍስትን ውጊያ ለማያውቅ ሰው ሊታመኑ የማይችሉ ነገሮችን በተከታታይ ማየት ጀመርኩ፡፡ አጅሬ ተጋለጠ እኔም ውጊያ ጀመርኩ .. የመ ሕጐችን መተግበር ጀመርኩ ሕይወቴ ማንነቴ አስተሳሰቤ ስራየ ዓላማየ ተስፋየ ሁሉም ነገሬ ተቀየረ፡፡ እግዚአብሔር ከዜሮ የሚያነሳ የእንደገና አምላክ ነው፡፡ እናንተን አስተማሪ አድርጐ እንድንነቃ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 3 місяці тому

    እዉነት መታደል ነዉ ወደ ፈጣሪ መመለስ ብዙ ተምሬበታለሁ በሕይወት ገጠመኝ አቤቱ አምላኬ ናመድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እሁሉም ቤትገብተህ እንደምትጎበኛቸዉ እኔና ቤተሰቤንም ጎብኘን🙏መምህር ዘመንህ ይባረክ

  • @MertaBelay
    @MertaBelay 3 місяці тому

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የኔንና ቤተሰቦቼን ከደብተራ ድግምት ተፈተን እኛም ለመመስከር ያብቃን አሜን

  • @የድንግልልጂ-ረ5ሐ
    @የድንግልልጂ-ረ5ሐ 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ልቦና ሰጠኝ

  • @SalamMuhammad-n2e
    @SalamMuhammad-n2e 3 місяці тому +1

    መምህራችን ቃለሔወትን ያስማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እቁ መምህር❤❤❤

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 3 місяці тому +1

    መምህር እመብርሃን ዕድሜ ከጤና እስከቤተሰቦችክ ትስጥክ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 місяці тому +2

    መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HiytoKashi
    @HiytoKashi 2 місяці тому

    በፆሎታችን ኣስብኝ መምህራችን ክኔ በተሳቦችየ ወለተ ህወተ እያላችሁ ኣባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @SaLa-vk9rc
    @SaLa-vk9rc 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ መምህረይ አሜን አሜን አሜን. ቃል ህይወት የስምዓልና

  • @AberashDejene-s4c
    @AberashDejene-s4c 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን የመናፍስት ሴራ እንዲናዉቅ የራዳን መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @yetewhadoljoch
    @yetewhadoljoch 3 місяці тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 3 місяці тому

    በፁሎት እሰብኝ እህት ወድሙቸ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 3 місяці тому

    በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰ስላም ላኪልን ማርያም 🥹ከልጅሽ ከላይ ከአርያም 🥹🤲ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 👏👏👏

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን አብዝቶ ያድለን አሜን አሜን አሜን 🤲🏼🤲🏼😢😢😢

  • @NikodemosNiko
    @NikodemosNiko 3 місяці тому

    መምህር በአጭር ጊዜ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣሜ ጉሩም እግዚአብሔር ይመሰገን እሸ እጠብቃለን👏

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j 3 місяці тому

    አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ጊሪጊስ

  • @Abebech-12
    @Abebech-12 3 місяці тому +1

    ተባርክ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 3 місяці тому

    መምህር እንኳን ሠላም መጣህ
    ይህንን ገጠመኝ እንድከታተል የረዳከኝ አምልክ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን 👏መምህር በእድሜ በፀጋ በጤና እስከ ቤተሠብህ ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅህ የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ👏

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @ለሚየራያዋ-ሰ8መ
    @ለሚየራያዋ-ሰ8መ 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህመንበረማርያም
    @ኤፍታህመንበረማርያም 3 місяці тому

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በጣም የሚያስተምር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MdwnwEtdt-cx4yt
    @MdwnwEtdt-cx4yt 3 місяці тому

    በሥመአም ኣረ ምንጉድነው በእግዚአብሔርሥም ገብርኤልሆይ አተ እንዳትለዬኝ😢😢😢😢😢

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 3 місяці тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤🎉🎉

  • @ሃናyouTubሃናyouTub
    @ሃናyouTubሃናyouTub 3 місяці тому +1

    ሰላም እህት ወንድሞቼ እንዲሁም መምራችን እንኳን ለወራዊ አብርሃም ላሴ አደረሳችሁ አሜን እያለሁ መምህር እግዚአብሔርን በጤና ይስቶት ትምህርቱ በጣም አስተማሪ ነው

  • @ZufanKelelom
    @ZufanKelelom 3 місяці тому +8

    በጣም አሰተማሪ ትምርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 3 місяці тому +21

    ፀጋኡ የብዘሐልካ እግዚኣብሔር አምላክ መምህርየ ኩሉ ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል በፊትህ ይቅደምልህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ይባርክህ ትግራይ ዝወስድ ፍለሽ ወይ ከዓ ናተርገሞ ዘስተማህር ዘስፋሕፎሕ 😢

    • @LiliHabesha-xm5uh
      @LiliHabesha-xm5uh 3 місяці тому +2

      ዝትርጉመልና እተንረክብ ክንደይ ሰብ ምድሓነ ዝያዳይ😢

    • @brhanBnyam
      @brhanBnyam 3 місяці тому

      ብጣዕሚ ኣነእዉን ደልየ ነይረ ሕቢ

    • @SaLa-vk9rc
      @SaLa-vk9rc 3 місяці тому

      ብፍሉይ ኣብ ገጠራት

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 3 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🙏🙏🙏

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2bi 3 місяці тому

    መምህርዬ ቃል ህይወትን ያሰማልክ ክርስቶስ መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን❤❤❤❤

  • @ወለተአማኑኤል
    @ወለተአማኑኤል 3 місяці тому

    ፀጋዉን ያብዛልህ መምህሬ 🥰🙏

  • @tymordoha
    @tymordoha 3 місяці тому

    ይገርማል መምህራችን ሁላችንም ማስታዋሊ ይሥጠን

  • @MarkabAlmarkab
    @MarkabAlmarkab 3 місяці тому

    ❤❤❤ እደመ ጤነ ይሰጥልን መምህሬ

  • @helin6219
    @helin6219 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት

  • @trhashadish6175
    @trhashadish6175 3 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 nay hiwet memhirey egzabihier ymesgen memhirey Edmen tienan yhabka

  • @SenaitAyele-bx2ez
    @SenaitAyele-bx2ez 3 місяці тому

    የራሔሎ መንፈስ

  • @hiwotdejene3732
    @hiwotdejene3732 3 місяці тому +1

    በገና ስሰማ ይጨንቀኛል

  • @Amenadav
    @Amenadav 3 місяці тому +1

    ❤r❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 9ኛ የህይወት ገጠመኝ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ የሊዲያን ልብ እደከፈትህው የኔንም የደነደነውን አይነ ልቦናየን ክፈትልኝ ለምስክርነት አብቃኝ ሙሉውን ልስማና እመለሳለሁ 🎉

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 місяці тому +4

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የህይወት ገጠመኝ በጣም አስተማሪና ብዙ ግንዛቤ እየተማርንበት ነው ይሄን እንድንሰማ የፈቀደ የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልል👏👏እመብርሃን ትጠብቅልን 🌸🌷💐🌼💐🌼💐🌼🌺🌻

  • @KokobShife
    @KokobShife 3 місяці тому +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የህይወት ገጠመኝን ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @ainNike
    @ainNike 3 місяці тому +1

    መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ማስተዋልን ያድለን

  • @AberashDejene-s4c
    @AberashDejene-s4c 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን የመናፍስትን ሴራ እንዲናዉቅ የረዳን መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @ChecheTageto
    @ChecheTageto 3 місяці тому

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RoziGebremedhin
    @RoziGebremedhin 3 місяці тому +1

    የኣንድን ሰዉ ነፍስ መታደግ ቀላል ኣደለም እህቴ ረጅም እድሜ ይስጥሽ❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ

    መምህርዬ የኛ አስታዋይ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 3 місяці тому

    አምላክ ይጠብቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 3 місяці тому +1

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህር በጣም ትምህርት የሚሰጥ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ❤❤

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 3 місяці тому

    እናቴ የኔ መመኪያ ሰላምን አሰጭን እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 3 місяці тому

    አግዛአብሄር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 3 місяці тому +1

    መምህር እግዚአብሄር ባንተ ላይ የስንቱን ቤት አስተካከለው ድንግል ትጠብቅህ

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 3 місяці тому

    እግዝአብሄር እድሜህን ያርዝምልን መምህር❤❤❤

  • @MartaTeshome-d8x
    @MartaTeshome-d8x 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @elk5824
    @elk5824 3 місяці тому

    መምህር እግዚአቢሔር፡ጸጋ የብዛሓልካ፡ኣግልግሎት ዘበንካ ይባርኽ ነውሕ ዕድመ ጥዕናን ምስ ኩሎም ስድራቤካ ናይ ዘመና ሃዋርያ፡እግዚአቢሔር ብቅዱሳት መልእክቱ ይከልልካ።ኣሜን ኣሜን ኣሜን።ጅግና ናይ ክርስቶስ ወታሃደር።እግዚአቢሔር ምስኻ ይኹን ኣብ ጸሎትካ ዘክረኒ ኤልሳቤጥ ኢልካ።

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 3 місяці тому

    በጣም ይገርማል እውነት እግዚያብሔር ይመስገን

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 3 місяці тому +7

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታ አሜን አሜን አሜንመምህዬ ሰላም የብዛለኝ 🙏🙏🙏

  • @azmeratesfay6675
    @azmeratesfay6675 3 місяці тому

    Temesgennnnnnn hulachinm endenesu yargen

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    በስመ አብ መምህርየ ቀፈፈኝ ሰውነቴን መታችኝ በሀይላድ ስትል እኔን 😢 የኔ አባት ለኛ ብለህ. ተከላፈትህ የደብተራ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ መምህርየ እኔ የበገና መዝሙር ስሰማ በጣም ይጨቀኛ ዑዑ በይ ነው እሚለኝ. ባንተ ትምህርት የጥላወጌ መንፈስ ተጋለጠልኝ ግን ፈተና ነው ድፍት አድርጎኝ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስት አርሴማ እረዱኝ ፈተናው ከባድ ነው. ባንተ ትምህርት ማን ያልተቀየረ አለና. ደህና ጎደኛጋ እንዋል ይህ ሁሉ በጎደኛ ምክር ነው ብቻ ፍፃሚያችሁ ይመር በርቱ ባልና ሚስት

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 3 місяці тому +1

    መምህር እውነት በጣም ደስ ይላል እኛንም ለንሳሃሞት ያብቃን❤❤❤❤❤ እድሚ ከጣና ያድልህ

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 3 місяці тому +28

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለጠላታችን ዲያብሎስ ሴራ ባንተ ተምረን አውቀን ንስሀ ገብተን በስጋ ወደሙ ታትመን እየኖርን ነው እንኳን ለአብርሀሙ ስላሴ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @dhfg336
    @dhfg336 3 місяці тому

    ወለተየሡሥ ብላቹ ጸልዮልይ

  • @birhanebirhane5841
    @birhanebirhane5841 3 місяці тому

    AMEEEN AMEEEN❤❤❤🙏🙏

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
    @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 3 місяці тому +2

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ በውነት እኛምሰማንውን ለፍሬ ለበረከት ያርግልን አሜን 👏👏👏

  • @HelenMulash
    @HelenMulash 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ለመዝሙሩ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @E.t.s.u.b.d.i.n.k.
    @E.t.s.u.b.d.i.n.k. 3 місяці тому

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በወሎት አግዙኝ ወለተ ሰመአት ብላችሁ 😔🙏🙏🙏

  • @EmuNegn-jt3ms
    @EmuNegn-jt3ms 3 місяці тому +1

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ባገኝህ ደስ ባለኝ ብዙ ታሪክ አለኝ❤😢ስደት😢ግዜን 😢ማቃጠል😢 ብቻ ሆነ😢በትምህርትህ😢ብዙ ነገር😢 ተማርኩኝ❤

  • @ሁለምናገርላባጎኖው
    @ሁለምናገርላባጎኖው 3 місяці тому

    E
    Enkan baselam maxachut memherachin ❤❤❤

  • @ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ

    እንኳን ለቅድስት ስላሴ ወራክ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ መምራችን በእውነት ቃልን በጸጋ የጠብቅልን🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻 በኤርሚ በጸጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናልን

  • @ghada1723
    @ghada1723 3 місяці тому

    ታድና❤❤❤❤❤

  • @SaSa-f6b
    @SaSa-f6b 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏

  • @frehiwotketema6760
    @frehiwotketema6760 3 місяці тому

    .መምህር ሰላም

  • @starzuzu2989
    @starzuzu2989 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንድናይ አይነቱ ይብዛልን በከንቱም እንዳንቀር ያልገባንን እያስተማራችሁ እንድንባንን ያድረጋችሁን ሀይማኖታችንን የበለጠ ፍቅሩ እንዲያድርብን ያደረጋችሁን መምህሮች እድሜና ጤናን ያድልልን መምህር

  • @mahletgeremew9412
    @mahletgeremew9412 3 місяці тому

    Memherye Ayalkebeh beyalew🙏🙏🙏

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 3 місяці тому +1

    ... 💚💛❤🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TesfaneshMelese
    @TesfaneshMelese 3 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @tigestzrufael3779
    @tigestzrufael3779 3 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እንደዉ እንደዚህ በቶሎ ባንድ ግዜ የሚያዝላቸዉ ሰወች በጣም ያስቀኑኛል መታደል ነው

  • @GgFf-n4c
    @GgFf-n4c 3 місяці тому +1

    መምህሪ ቀለ ህዎት ያሠመልን 🎉🎉🎉ኤረ የኔ ህዎት ነው የመሠለኝ ያልኬው ሁሉ በለቤቴ ለይ አሌ እኔ በስደት ነኝ አሁን ብቻ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም እህታችው

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 3 місяці тому +1

    Eshii