Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአባታችን ጻድቁ አቡነ ኪሮስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል ደረሳችሁ ምዕመናን እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen amen amen ikon abro adarasan
አሜን አሜን አሜን እንኳን አቡሮ አደረሰን
9ኛA የህወት ገጠመኝ ላይ በጣም የግል ወሲብ ያልከው መምህር እኔም ያ ችግር ነበረብኝ እናም ቄሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም አንተ ኢንተርቪው ያርካቸውን ሰምቼ ልክ ቀሲስ እንዳሉት ሀሳቡ ሲመጣ ቀጥታ መስገድ ነው ከዛ በኃላ ሀሳቡ ይጠፈል እናም ይከ ያለባችሁ እንደዚህ አርጉ ፡፡
Solomon @My brother and I have Problem University and solution thanks 🙏
The main thing is that you wake up, but my brother, get married, otherwise, he will come back❤
please talk to me inside and finish what you started. why are silent ✌
Eniem bekesie hinok tmhrtNew kezih chgr yewotahutKesis. hienok enwedewetalen Erjm Edmie ystln❤
Please, those who have problems with masterbation, pray and then follow the lesson and you will stop it like I stopped it.❤
መምህረ እኔ አንድ ታሪክ አውቃለሁ ዱቁናውን ያፈረሰ አንድ ሰው አንድት ጓደኛዬ ጋር በሶሻል ሚዲያ ይተዋወቃሉ ብዙ አካወሩ በኃላ ተገናኙ ከዛ ቤቱ ጋበዛት ልክ ቤቱ ስትገባ ውሃ አሙቆ ሳሙና አድርጎበት እግሯን አጠባት ከዛ በኃላ እግሯን ሳማት ከዛን ቀን ጀምሮ ሰሰኛ ሆነች ይደውልላታል ሩጣ ትሄዳለች በፈለገው ሰዓት ይደውልላታል ሩጣ ትሄዳለች ቤቱ ከዛ ፀበል ገብታ አሁን ከዛ መንፈስ ተፋታለች የመስተፋቀር መንፈስ ሕይወት ያበላሻል የደስታ የሰለም የፍሬ ትዳር አይሆንላቹም ትዳርን የምሰጥ እግዚአብሔር ነው ስትፀልዩ ይሰጣቹሃል ሱባኤ ስትይዙ የተባረከ ህይወት ትዳር ይሰጣቹሃል እግዚአብሔርኮ ጠይቀነው የምከለክለን ነገር የለም እግዚአብሔርን ቅረቡት አንድ የህንፃ ሰሪ ህንፃውን ስሰራ በገመድ ተጠልጥሎ ነው ገመዱ በወገቡ ላይ በጠንካራ ገመድ ታስሮነው ህንፃውን ቀለም የምቀባወ አያችሁ በገመዱ ላይ ምን ያህል እምነት እንዳላችሁ አስቡ ታድያ በገመዱ እንደዚህ እምነታቸን ከጣላቹበ ሁሉንም ማድረግ በምችል አምላክ ላይ እንደት ተስፋ ታጣላችሁ እግዚአብሔር ይማርን🙏
Ewnet new ehtach❤
እውነት ነው እህቴ እምነቱ ይጨምርልን 😢
አግዚአብሔር ይማር በጣም ደስ የሚል ኮመንት ነዉ አግዚአብሔር የጠየቀ ምን ያጣል
አሜን አሜን አሜን
እድሜ ይስጥልን መምህር ውድ ወንድሜ ሙስሊም ነኝ 5 አመት ሞላኝ በየቀኑ ምከታተል ያለማቋረጥ ትምርትወ ሀይማኖት አይለይ ለሁሉም የሰው. ልጆች ሰምተን ምንቀየርበት ምንማርበት እንዲሆንልን እምኛለሁ አንዴ ብንገናኝ የሂወት ዘመን ጾሎቴ ነው አመሰግናለሁ.
ጎብዝ ብርታ ወድማች
Ayzok tagegwalk Egzabher yelben bego meshat ayekleklem
Berta ayzoh ewnet new haymanot ayleym yemenafst sra❤
በርታ ወንድማችን
እንዃን ለአባታችን አባ ኪሮስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን በእውነት አዳምጬ እመለሳለሁ ዛሬ አርፍጃለሁ👏
እህት ወንዴሞቼ በማርያም በቅዱስ ሚካኤል በእግዝአብሔር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ እግዝአብሔር ይቅር እንድለኝ ለሚኑልኝ በደሌ ቢዙኖ😢😢
መምህር አንተንና መሰሎችህን የፈጠሩ አባታችንን ረጅም እድሜ ይስጥልን እንዳነቃኸን አምላክ ይጠብቅልን በህልሜ አየሁህ ባጭር ጊዜም ቢሆን በርትቻለሁ ሰው ሀገር ነው ያለሁት እርዳኝ።ባጭሩ ህልሜን ልንገርህ ክፍት ብሎኝ የተቀመጥኩበት ቦታ የምትመጣ ይመስለኛል ታየኝና ምን ሆንሽ ትለኛለህ ጨንቆኛል ከፍቶኛል ስልህ ነይ እስቲ ትለኝና በአንድ እጅህ ጭንቅላቴን ግራና ቀኝ የምትይዘኝ ይመስለኛል ከዛ ለመጮህ አፌን እከፍትና ከውስጤ ትኩስ እንፋሎት ይመስላል ረጅም ያልተቆራረጠ ቀጥ ብሎ ይወጣል የተወሰነ ደቂቃ ከወጣ በኋላ ስትለቀኝ እንደመጮህ እያረገኝ ብንን አልኩ ይቅርታ ማውራት በማይገባኝ ጊዜ ቢሆንም በቀጥታ ሞከርኩል ላገኝ አልቻልኩም ብትፈታልኝ ደስ ይለኛል ትምህርት አያመልጠኝም
ጌታ ሆይ መስማት ብቻ ሆነብኝ እኔንስ መቸ ይሆን የምትቀይረኝ አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ተመልከተኝ እና ልመስክርልህ🤲🤲🤲
አግዚአብሔር ያዘ በፆም በፀሎት ትምህርቶችን አዳምጭ/ጥ
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ይገርማል ስይጣን መሆኑሳያውቁ ጥበብ ነው እያሉ ስንት ሰው ተጎዳ ኮ 🥹ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ይሄ በፊት በኛ ቤት ያባቶች መልካም ምክር ነበር የምንለዉ አሁን ግን እግዛብሔር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር አስተማረኚ እኔ አሁን ስደት ላይ ነኝ እና ከዚህ በፊት በጣም ችግር ዉስጥ ነበርኩ እናቴን ደዉዬ እባክሺን ፀልይልኚ ስላት እሷ ደብተራ ጋር ልጄ ታማለች ስተላቸዉ የናትሺ ከራማ ነዉ ከሀገር ሀገር የሚያዞራት አንቺ ለናትሺ ጥሩ ልብስ ገዝተሺ ለምኚዉ ብሎአት ነገረችኝ እና የናት የባቴ አምላክ ጠብቀኚ በይ አለችኚ እኔ ከነሱ ማህበር ወጥቼ አሁን ባለሁበት ንሰሀ ገብቼ ስጋወ ደሙ ተቀብያለሁ ,ክብር ምስገና ለድንግል ልጅ ፅጌ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኚ በተሰቦቼምንም ፈጣሪ እንዲመልስልኚ በፀሎት አስቡኚ
Egziabhier yasbsh
@@الدوسري-ي4ه amem amen amen
መምህራችን አንኳን በሠላም መጡ ይህንን ትምህርት ዬምታዳምጡ ሁሉ ቸሩ መደሀኒአለም ታሪካችሁን ይቀይረዉ አሜን 🙏🙏🙏
አሜን 😢
Amen
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ኪሮስ በአል
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ከተወለድኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሪየዎ ቀን ንስሀ ገባው እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ እህት ወንድሞቼ መምህርዬ ባንተ ነው ይሄ ሁሉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለቴን ሰማችኝ እእእእእእልልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ❤❤❤❤❤
መምህር የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር እኛን ለመመለስ ሲል ሰው ላይ አድሮ ይመልሰናል 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምራችን❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ በጣም እወድሃለሁ 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Amen Amen Amen 🙏
መ ምህር ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
መምህር እግዚብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ይስጥል
አሜን,አሜን,አሜን,ቃለ, ህይወት,ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን የኔ እንቁ መምህር
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
አቤቱ አድነን ጌታ ሆይ ማርን አሜን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር❤ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ከዚህ በላይ ሚስጥሩን ይግለፅልህ አንተ ሰዎችን እንደምትረዳው እግዚአብሔር በሚያሰፈልግህ ነገር ሁሉ ይርዳህ
ውድ መምህራችን ዘመንህ ይባረክልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የቤተሰቦቻችንን ልቦና ያብራልን እመብርሀን እስከ መላ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ይገርማል ልብ ይስጠን መድሃንያለም አባቴ❤❤❤❤❤ አሜን
ቃለህወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ ላሰተማርን ለመከረን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእዉነት 🤲🤲🤲🤲
ይገርማል የኔ እናትና አባትም ኮከብ እናስቆጥር ብለዉ ሲሄዱ ደብተራዉ ንስሃ ገብቻለዉ ግን በቃ ዛሬ ልይላቹ ብለዉ ኮኮባቸዉን አዩላቸዉ አይይ መከራዬ አሁን ሰሰቀቀን ላይ ነዉ ያለዉት እናቴን እድሜሽ አጭር ነዉ ብለዉ የምትሞትበትን እድሜ ነግረዋታል ሁሌ እሳቀቃለዉ አለቅሳለዉ እንደዉ የኔ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ታሩኳን ቀይሮት ለመመስከር ያብቃኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
አይዞሽ ንስሀ ትግባ ትቁረብ አብዛኛው ውሸት ነው ግን ካመኑበት እንደ ሟርት ስለሆነ ሊፈጸም ይችላል ግን መጸለይ ነው ሴይጣናዊ ከሆነ መላእከ ሞት ሁላችንንም ይጠብቀን
እመብረሀን ታስብሺ ውሸነው አትጨነቂ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርየ❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን❤❤🎉🎉
መምህር እንኳን በሠላም መጣክ😢😢 የምጠላው ቢኖር መስተፋቅር ነው ወንዶችን እድጠላ እዳልቀርብ አርጎኛል😢 በንቅሳት የገባ 😢እግዚአብሔር ካለንበት እስራት ይፍታን ታሳዝናለች😢 ልጅቱ😢 እኔ ቤተሰቦቼ በናቴም ባባቴም 😢😢 ፈራጅ ናቸው😢 ሁላችንም ባመችሳ ነው ያደግነው ግን ያተ ትምህርት ስሰማ በትንሹ ነቅቻለው😢 እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሬ😢😢
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ክፍል 9፣Bደረስን ኦ እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል የእውነት የህይወት ገጠመኝ 🎉
አሜን እንኳን ብስላም መጣህልን መምህር❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ይህንን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳኝ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንክን ይባርክ
ይሄን ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀድክልኝ ጌታዬ መዲሃንአለም ከአጋንንት እስራት ፍታልኝ ጠባቅዬ ታላቁ ሃያል ልቀመላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አድፍጦ እያጠቃኝ ያለዉን እርኩስ መንፈስ አጋልጥልኝ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የሐንስ ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እመ ብዙሀን ፣ወለላይቷ እናቴ ድንግል ማርያም እሄን የሂዎት ገጠመኝ እድከታተል ስለረዳሽኝ አመሰግናለሁመምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏
AmenAmenAmen ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 selemselam memihirrachin
አሜን አሜን እግዚሐብሄር ይመስገን መምህር እኳን ደና መጣክ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ብዕድማ ብጣና ይጠብቅልን ከነ ቤት ሰውቻችው አሜን❤❤❤❤❤❤
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባ ኪሮስ ጸሎት በረከታቸው ይደርብን ,🌷🌷🌷🌸🌸🌸💐💐💐🍀🌿🌿
የህይወት መምህራችን አንተን የሰጠን ❤እግዚአብሔር❤የተመሰገነ❤ይሁን❤❤❤
እንኮን ደህና መጣህ መምህር በስደት ነው ያለሁት ትምህርቶችህን ገጠመኞችህን እሰማለሁ ግን መለወጥ አልቻልኩም እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል 🙏🙏🙏
ደህና እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መምህርዬ እንኳን ደና መጣክልን እናንተን በማወቃቸን የስንት ሰው ህይወት ተቀየረ 🙏🙏🙇
በስመአብወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ነገር እናትና አባትህን አክብር የሚለዉን ቃል ማክበራችን ግድ ነዉ ግን ቤተሰብ ሁሌ ትክክል ነዉ እዉነት አለዉ ብለን መቀበል በጣም ይከብዳል እኔ በበኩሌ ልጅህን ለልጄ በቤተክርስትያን ቢሆንም አልቀበለዉም ቤተሰብነትን ለማጠናከር ግዴታ በጋብቻ መሆን የለበትም እንዲሁም የትዳር ሚስጥሩ በዘርም በቤተሰብም በምንም የሚይተዋወቁ የሚያግባባዉ እዉነተኛ ፍቅር ነዉ በሀገርም በቋንቋም አንድ ያሉ ሰዋች እኮ ተጋብተዉ ሲኖሩ አይተናል አግባቢዉ እዉነተኛ ፍቅር ሆኖ ማለት ነዉ እናአላምንበትም እህታችን ደግሞ ለገንዘብ ብላ ሂወቷን በጠበጠችዉ እዉነተኛ ፍቅር የነበረዉ የቀድሞ ፍቅረኛዋ እዉነት ስለፈረደለት ደስ ብሎኛል ሁሌም ቢሆን በቀል የእግዚያብሔር ሲሆን መልካም ነዉ በቀልየኔነዉ ብሏል ጌታችን እግዚያብሔር ተቀባይ ነዉ ስሙም እግዚያብሔር ነዉ ስለደብተራዋች አሁን አሁን አልፈርድም እኛ እየሄድንባቸዉ ስለሆነ ይበሉን ኢትዮጵያ ዉስጥሆኖ የሴጣንን ስራ አያቅም የምለዉ ሰዉ የለም ሁሉም እግዚያብሔርን ያቀዋል ግን አስመሳይነዉ በአቋራጭ ፈላጊ ሆኖ ነዉ ያልዘራዉን ለመቃም ያልወለደዉን ለመሳም የሚፈልግ ሆኖ ነዉ እናቶች እኮ እንደነመምህር አይነት መምህራንን ባያገኙ እኮ ስንት የሚወዷቸዉን የሜሳሱላቸዉን ልጆቻቸዉን ለሲኦል እራት አረጓቸዉ እንደቀልድ አንመልከተዉ ለስጋምቾትብለን ነብሳችንን አንጣ ማግባትም መዉለድም ወዘተ ምድራዊ ነገሮችየሚያልቁት ምድር ላይነዉ ስንሞት በጌታፊት የሚፈረድብን ለምን አላገባሽም ተብሎ አይደለም ለምን የተከበረዉን የትዳር ክብር በሴጣን ሴራ አደረግሽ ተብሎነዉ ትዳርን መስራቹ ክርስቶስ ነዉ ሴጣን ምንአግብቶት ነዉ ስለትዳር ልታማክሩት የምትሔዱት መቼም መሀሪዉ አምላክ ይማረን ይቅርባዪ አምላክ ይቅር ይበለን እንጂ እኛ ሞት ያንሰናል:: መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን ሁሉንም መልካም የሚያደርጒ አባቶቻችንን ይጠብቅልን ደብተራዋችን በሀይሉ ይንቀላቸዉ እየተተካኩ ስለሆነ ስራቸዉን ይንቀለዉ ያዉ መንፈሱን ማለቴነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛላህ አባት ትምህርተህን ስሰማ በጣም ይጨንቀኛል አለጨረስውም እህት ወንድምች በፅሎታችሁ አስብኝ ወለተ መስቀል ብላቸሁ 😢😢😢😢
EGEZEYABHERE Yasebeshi Ehetachen setejimere Amatebeshi Jimere Anede Wedaji Setejimere Amatebeshi Jimere Enedegebashi Belagne TTtekemognale Le Memeherachen Edema Ena Tenawen Yesetelin
አግዛኣብሔር ያሰብሸ
እንኳን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታን ይበለን እናመሰግናለን መምህር
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገና ይሁን 🙏ሰላም ውድ መምህራችን እንዴት ነህ ከነሙሉ ቤተሰብህ የመላዕክት ጥበቃ አይለይህ🤲 ለኛም ሰሚ ጆሮ ብሩህ አይምሮ ያድለን🤲
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይህ ነገር ወደ ክፍለሐገር በጣም በብዛት ይኖራል ቃል እንዳይፈርስ በሚል ልጆችን በመተት ያስራሉ።እጅግ አስተማሪ ነው 🌿🌿👏👏👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንዚች ልጅ ንስሀ አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ትላንት ጋዜጠኞች በዩቱብ ላይ የሚለቀቁ ዲካ ሾ የንስር የሚባሉ ብዙ ጀግኖች ብቅ ብቅ እያሉ ነው እያስደመሙንም ነው ግን ትላንት ያየሁት ይዘገንናል አንድ ደብተራ በጣም ሽማግሌ ናቸው በሱልልታ ህዝቡን በመተታቸው ፈጅተውታል ደሞ አሁን ያንን ቦታ ለቀው አ አ ገብተዋል አንድን ወጣት ማስትሪትዋን እየተማረች ያለች ልጅ በአጋንት አሰራራቸው አሰረዋት እንደሚስትም እንደሰራተኛም ነው የሚጠቀሙበት ከሁሉ ሁሉ የዘገነነኝ ቆማ እንድትሸና አርገዋታል ገብተህ የታየው ጥሩ ይመስለኛል ሁሌም እንደዚህ የክፉ አሰራሮችን ሳይ ገጠመኝ ምክርህን ቢሰሙ ብዬ እመኛለሁ ኮሜንተም እፅፋለሁ ገጠመኝ አዳምጡ እያልኩ በእውነት ያሳዝናል ወደ ክፍለ ሀገረ ሰው አልነቃም እግዚአብሔር ያንቃን
Ewnet new eniem aychw betam asazenchgni gazietegnoch gnMefthiew algebachwm yememehrn tmhrt bisemuBzu hzb ytadegu neber
መምህር,እድሜ,ጤና,ይስጥህ,❤❤❤❤,
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልንቃለ ህይወት ያሰማልንበጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው የዛሬውየእህቴ ገጠመኝ ነዉ ነፍሷን ይማረውአራት ልጅ አሶርዳ በአምስተኛው እሷም አረፈች አይ ባለማወቅ ስንቶቻችን ተሰቃየንጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ማረን ይቅር በለን
Batam yasaznal nefs ymarBestlot asbiyat😢
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መምህር አሜንልልልልልልልልል እግዚ አብሔር ይመስገን
Memhrye egziabher tsegawn yabzalk tebareklgn tmhrth betam ylewtal ena behulum languge biteregom bzu sewoch liteqemu ychlal bye asbalehugn
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልንይህንን ገጠመኝ እንድስማ ስለፈቀደክልኝ አምላክ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን መምህር እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዮ እንኳን ደህና መ ጣህልን❤❤❤❤
መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ አባቴ የሕይወት መምህር አንተን ያወቁሁባት ቀን መዳኃኔአለም ይመሰገን 👏ግን አሁን ድምብያለሁኝ የመምህር ፌረ የእግዚአብሔር ልጆች በጸሎታችህ አሰቡኝ በሰራ ምክንያት መቁጠርያ አይመች ሰለኝ ተዉኩት 😢 የመላእክት ያሠማልን መምርዬ 🤲🌹🌹🌹
ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን የወንጌል ገበሬው❤
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
እውነት ነው መምህርዬ በኔም የደረሠ ነገር ነበር ብዙ ቄሦችን መምህራንን ንሥሀ አባትን እንዲረዱኝ ደጋግሜ ተይቄ ነበር ሥለጨሌ በአድ አምልኮ የሚያመልኩ ቤተሠብ ውሥት ሥለሆነ ያለውት ግራ የተጋባ ሂወት ነበር የምኖረው ግን ሁሌ ሥጠይቃቸው ያለ ነው እኛጋም አለ አትንኪው አትናገሪው ይሉኛል እንደገናም እኔን ለማበላሸት ይሞክሩ ነበር እኔም በነሡ ምክንያት መሥቀል መሣለም ትቼ ነበር ግን ባንተ ትምህርት ተቀይሬ አዲሥ ሠው ሆኛለው በይኋንሧ ማርያም ሁሉን አልፌ ለሥጋው ለደሙ በቅቻለው ክብሩን ሁላ እሡ ይውሠድ❤❤❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ❤ የመምህርዬ ልጆች ወለተ ሀና ብላችሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት እግዚአብሔር ይማረን የባስም አለ እ 😢ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
መምህር በርታልን የቤታችንን ጉድ እንድናውቀው አደርገሃል ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ የኔንም ሕይወት ይቀይርልኝ ከደፍተራ ድግምት ተፈትተን ሰው ያድርገን☝️🥺በጸሎት አትርሱኝ የተዋሕዶ ልጆች🙏
መምህራችን በእዉነት ላንተ ቃላት የለኝም ህይወቴን እኮ ነዉ ያበራህልኝ ብቻ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ከነልጆችህ መምህርዬ
ቃለሕይወ ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር በረከተወ ይድረሰን 😊❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ወገኖቻችን እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ እናቴን😢
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህር የመሰተፋቀር ታሪክ እኛም ቤት አለ አጎቴ ሚስቱ መሰተፋቀር አድርጋብት ነዉ ያግባችዉ አሁን ከወድሞቹ ከእህቶቹ ከዝምዶቹ አይንጋግር ብቻዉን ከሰዉ እርቆ ነዉ ሚኖረዉ እኔን እንኳን አያናግረኝም በ8አመቴ በድዉልለት ሰዉ አልፍልግም አለኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብልኝ እኔም የዛሬ 6አመት በፊት ድርሶብኛል ከቤሩት እንድትምልስኩት የገጠር ልጅ ስል ሆንኩ ያለፍላጎቴ ተጠልፌ አግብቼ እኔም አልፍልገም ብዬ ከዛ ቤት ወጥቼ ዛን በጫት አስቅምዉብኝ ለሦስት አመት አንክራተዉኝ መጨርሻ ላይ በሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ፀበል ድኜ አሁን አርብ ሀገረ ከምጣዉ ሥስት አመት ልጨርስ ነዉ
እንኳን በሠላም መጣህ መምህር ❤❤❤
መምህራችን የእግዚአብሔር ስጦታችን እርሶንና እንደ እርሶ ያሉትን የእግዚአብሔርን መንገድ ጠራጊዎች በማወቄ እግዚአብሔር ይመስገን
አስኳለ ማሪያም በላቹ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች 🙏🙏
እግዝሆ.መሐረነ.ክርስቶስየውሻ.ስጋ.ለሰው..የሚያበሉ.የስራቸውን.ይስጣቸው.ፈጣሪ.መምህር.ቃለ.እይወትነ.ያሰማለን..እግዚአብ.ይጠብቅህ❤
የዝንጀሮም ሰምቼ ነበር የትኛው ቪዲዮ እንደሆነ ጠፋብኝ ለሰው ነግሬ. ላኪልኝ ብለውኝ ነበር የምታስታውሱ ንገሩኝ ስወዳችሁ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
Amen amen amen🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️❤️❤️
መምህር እንኸን ደና መጣህ መእምን እንኳን ለአቡነ ኪሮስ እና ለነብዩ ሙሴ አርባዕቱ እንስሳ ኪሩቤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹ አደረሰን ❤❤❤❤ አምላኬ ሆይ እሄን ገጠመኝ እንድሰማ ስልፍቅድክልኝ አመሰግንሃለዉ
Amen Amen Amen Abbatechin
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ከኛ ሃገር አንድ መርጌታ አሉ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ይመራል በጎን ደሞ ይጠነቁላሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጅ ከባድ ነዉ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር የኛንም ህይወት ይቀይርል አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
Kirisetoos Abetu maren memihir Anet yimetenagirw huli len tekkil nwe sel hulinm nigr Egizahber yimesegin Amen👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእዉነት ፀጋዉን ያብዛሎት 👏
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቹ አንካን ለፃድቁ አቡነ ኪሮስ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ቤተክርስቲያን አማ ፍቅር በምልጃዋ ታማልደን በያለንበት ትጠብቀንበድሮ ግዜ ልጅህ ለልጄ ተብሎ በመከባበር ይኖራሉ ቤተሰብ አሉ መምህራችን. አንዳልከዉ ወዳጅነታቸዉን ለማጠናከር ይህ ይፈፀማል በብዙ መንገድ ልናየዉ ይገባል በጥቅም ሊሆንም ይችላል ባሁን ሰአት ይሄ አይሰራም ልጅታም በማታዉቀዉ ነገር በጣም ነዊ የምታሳዝነዉ የገረመኝ የንስሀ አባትየዉ ምኑ ነዉ ንስሀ የገቡት አይጣል ነዉ አለማወቅ ይሆን አለመረዳት ብለን አናስብ አናት አባት በዚህ ከፉ ነገር ተባባሪ መሆናቸዉ አግዚኦ ነዉ የሚያሰኘዉ መስተፍቅር ብለዉ ይህንን አስነዋሪ ስራ ያሚሰሩ ሰዎች አግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ አንዲህ የሚያደርጉ ሰዎች ሳይመሽ በግዚ ወደ ንስሀ ተመለሱ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ ለመድሐኒያለም ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት ቅጣቱ በጣም የከፋ ነዉ በጣም የሚያሳፍሩ የንስሐ አባት ናቸው ቤተክርስቲያን አግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅን አባቶችን ያብዛልን በአዉነት ።😢😢😢
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬየ መላእክት ያሳማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለአቡነ ኪሮስ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳቹህ አደረሰን❤❤
መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን ሊቀ መላኩ አይምሮዋችን ይክፈትልን አሜን፫ ሰምቸ እኮምታለሁ
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአባታችን ጻድቁ አቡነ ኪሮስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል ደረሳችሁ ምዕመናን እግዚአብሔር ሆይ ይሄንን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen amen amen ikon abro adarasan
አሜን አሜን አሜን እንኳን አቡሮ አደረሰን
9ኛA የህወት ገጠመኝ ላይ በጣም የግል ወሲብ ያልከው መምህር እኔም ያ ችግር ነበረብኝ እናም ቄሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም አንተ ኢንተርቪው ያርካቸውን ሰምቼ ልክ ቀሲስ እንዳሉት ሀሳቡ ሲመጣ ቀጥታ መስገድ ነው ከዛ በኃላ ሀሳቡ ይጠፈል እናም ይከ ያለባችሁ እንደዚህ አርጉ ፡፡
Solomon @My brother and I have Problem University and solution thanks 🙏
The main thing is that you wake up, but my brother, get married, otherwise, he will come back❤
please talk to me inside and finish what you started. why are silent ✌
Eniem bekesie hinok tmhrt
New kezih chgr yewotahut
Kesis. hienok enwedewetalen
Erjm Edmie ystln❤
Please, those who have problems with masterbation, pray and then follow the lesson and you will stop it like I stopped it.❤
መምህረ እኔ አንድ ታሪክ አውቃለሁ ዱቁናውን ያፈረሰ አንድ ሰው አንድት ጓደኛዬ ጋር በሶሻል ሚዲያ ይተዋወቃሉ ብዙ አካወሩ በኃላ ተገናኙ ከዛ ቤቱ ጋበዛት ልክ ቤቱ ስትገባ ውሃ አሙቆ ሳሙና አድርጎበት እግሯን አጠባት ከዛ በኃላ እግሯን ሳማት ከዛን ቀን ጀምሮ ሰሰኛ ሆነች ይደውልላታል ሩጣ ትሄዳለች በፈለገው ሰዓት ይደውልላታል ሩጣ ትሄዳለች ቤቱ ከዛ ፀበል ገብታ አሁን ከዛ መንፈስ ተፋታለች የመስተፋቀር መንፈስ ሕይወት ያበላሻል የደስታ የሰለም የፍሬ ትዳር አይሆንላቹም ትዳርን የምሰጥ እግዚአብሔር ነው ስትፀልዩ ይሰጣቹሃል ሱባኤ ስትይዙ የተባረከ ህይወት ትዳር ይሰጣቹሃል እግዚአብሔርኮ ጠይቀነው የምከለክለን ነገር የለም እግዚአብሔርን ቅረቡት አንድ የህንፃ ሰሪ ህንፃውን ስሰራ በገመድ ተጠልጥሎ ነው ገመዱ በወገቡ ላይ በጠንካራ ገመድ ታስሮነው ህንፃውን ቀለም የምቀባወ አያችሁ በገመዱ ላይ ምን ያህል እምነት እንዳላችሁ አስቡ ታድያ በገመዱ እንደዚህ እምነታቸን ከጣላቹበ ሁሉንም ማድረግ በምችል አምላክ ላይ እንደት ተስፋ ታጣላችሁ እግዚአብሔር ይማርን🙏
Ewnet new ehtach❤
እውነት ነው እህቴ እምነቱ ይጨምርልን 😢
አግዚአብሔር ይማር በጣም ደስ የሚል ኮመንት ነዉ አግዚአብሔር የጠየቀ ምን ያጣል
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እድሜ ይስጥልን መምህር ውድ ወንድሜ ሙስሊም ነኝ 5 አመት ሞላኝ በየቀኑ ምከታተል ያለማቋረጥ ትምርትወ ሀይማኖት አይለይ ለሁሉም የሰው. ልጆች ሰምተን ምንቀየርበት ምንማርበት እንዲሆንልን እምኛለሁ አንዴ ብንገናኝ የሂወት ዘመን ጾሎቴ ነው አመሰግናለሁ.
ጎብዝ ብርታ ወድማች
Ayzok tagegwalk Egzabher yelben bego meshat ayekleklem
Berta ayzoh ewnet new haymanot ayleym yemenafst sra❤
በርታ ወንድማችን
በርታ ወንድማችን
እንዃን ለአባታችን አባ ኪሮስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን በእውነት አዳምጬ እመለሳለሁ ዛሬ አርፍጃለሁ👏
እህት ወንዴሞቼ በማርያም በቅዱስ ሚካኤል በእግዝአብሔር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ እግዝአብሔር ይቅር እንድለኝ ለሚኑልኝ በደሌ ቢዙኖ😢😢
መምህር አንተንና መሰሎችህን የፈጠሩ አባታችንን ረጅም እድሜ ይስጥልን እንዳነቃኸን አምላክ ይጠብቅልን በህልሜ አየሁህ ባጭር ጊዜም ቢሆን በርትቻለሁ ሰው ሀገር ነው ያለሁት እርዳኝ።ባጭሩ ህልሜን ልንገርህ ክፍት ብሎኝ የተቀመጥኩበት ቦታ የምትመጣ ይመስለኛል ታየኝና ምን ሆንሽ ትለኛለህ ጨንቆኛል ከፍቶኛል ስልህ ነይ እስቲ ትለኝና በአንድ እጅህ ጭንቅላቴን ግራና ቀኝ የምትይዘኝ ይመስለኛል ከዛ ለመጮህ አፌን እከፍትና ከውስጤ ትኩስ እንፋሎት ይመስላል ረጅም ያልተቆራረጠ ቀጥ ብሎ ይወጣል የተወሰነ ደቂቃ ከወጣ በኋላ ስትለቀኝ እንደመጮህ እያረገኝ ብንን አልኩ ይቅርታ ማውራት በማይገባኝ ጊዜ ቢሆንም በቀጥታ ሞከርኩል ላገኝ አልቻልኩም ብትፈታልኝ ደስ ይለኛል ትምህርት አያመልጠኝም
ጌታ ሆይ መስማት ብቻ ሆነብኝ እኔንስ መቸ ይሆን የምትቀይረኝ አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ተመልከተኝ እና ልመስክርልህ🤲🤲🤲
አግዚአብሔር ያዘ በፆም በፀሎት ትምህርቶችን አዳምጭ/ጥ
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ይገርማል ስይጣን መሆኑሳያውቁ ጥበብ ነው እያሉ ስንት ሰው ተጎዳ ኮ 🥹ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ
አሜን አሜን አሜን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ይሄ በፊት በኛ ቤት ያባቶች መልካም ምክር ነበር የምንለዉ አሁን ግን እግዛብሔር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር አስተማረኚ እኔ አሁን ስደት ላይ ነኝ እና ከዚህ በፊት በጣም ችግር ዉስጥ ነበርኩ እናቴን ደዉዬ እባክሺን ፀልይልኚ ስላት እሷ ደብተራ ጋር ልጄ ታማለች ስተላቸዉ የናትሺ ከራማ ነዉ ከሀገር ሀገር የሚያዞራት አንቺ ለናትሺ ጥሩ ልብስ ገዝተሺ ለምኚዉ ብሎአት ነገረችኝ እና የናት የባቴ አምላክ ጠብቀኚ በይ አለችኚ እኔ ከነሱ ማህበር ወጥቼ አሁን ባለሁበት ንሰሀ ገብቼ ስጋወ ደሙ ተቀብያለሁ ,ክብር ምስገና ለድንግል ልጅ ፅጌ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኚ በተሰቦቼምንም ፈጣሪ እንዲመልስልኚ በፀሎት አስቡኚ
Egziabhier yasbsh
@@الدوسري-ي4ه amem amen amen
መምህራችን አንኳን በሠላም መጡ ይህንን ትምህርት ዬምታዳምጡ ሁሉ ቸሩ መደሀኒአለም ታሪካችሁን ይቀይረዉ አሜን 🙏🙏🙏
አሜን 😢
Amen
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ኪሮስ በአል
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ከተወለድኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሪየዎ ቀን ንስሀ ገባው እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ እህት ወንድሞቼ መምህርዬ ባንተ ነው ይሄ ሁሉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለቴን ሰማችኝ እእእእእእልልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ❤❤❤❤❤
መምህር የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር እኛን ለመመለስ ሲል ሰው ላይ አድሮ ይመልሰናል 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምራችን❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ በጣም እወድሃለሁ 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Amen Amen Amen 🙏
መ ምህር ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
መምህር እግዚብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ይስጥል
አሜን,አሜን,አሜን,ቃለ, ህይወት,ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን የኔ እንቁ መምህር
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
አቤቱ አድነን ጌታ ሆይ ማርን አሜን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር❤ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ከዚህ በላይ ሚስጥሩን ይግለፅልህ አንተ ሰዎችን እንደምትረዳው እግዚአብሔር በሚያሰፈልግህ ነገር ሁሉ ይርዳህ
ውድ መምህራችን ዘመንህ ይባረክልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የቤተሰቦቻችንን ልቦና ያብራልን እመብርሀን እስከ መላ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ይገርማል ልብ ይስጠን መድሃንያለም አባቴ❤❤❤❤❤ አሜን
ቃለህወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ ላሰተማርን ለመከረን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእዉነት 🤲🤲🤲🤲
ይገርማል የኔ እናትና አባትም ኮከብ እናስቆጥር ብለዉ ሲሄዱ ደብተራዉ ንስሃ ገብቻለዉ ግን በቃ ዛሬ ልይላቹ ብለዉ ኮኮባቸዉን አዩላቸዉ አይይ መከራዬ አሁን ሰሰቀቀን ላይ ነዉ ያለዉት እናቴን እድሜሽ አጭር ነዉ ብለዉ የምትሞትበትን እድሜ ነግረዋታል ሁሌ እሳቀቃለዉ አለቅሳለዉ እንደዉ የኔ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ታሩኳን ቀይሮት ለመመስከር ያብቃኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
አይዞሽ ንስሀ ትግባ ትቁረብ አብዛኛው ውሸት ነው ግን ካመኑበት እንደ ሟርት ስለሆነ ሊፈጸም ይችላል ግን መጸለይ ነው ሴይጣናዊ ከሆነ መላእከ ሞት ሁላችንንም ይጠብቀን
እመብረሀን ታስብሺ ውሸነው አትጨነቂ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርየ❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን❤❤🎉🎉
መምህር እንኳን በሠላም መጣክ😢😢 የምጠላው ቢኖር መስተፋቅር ነው ወንዶችን እድጠላ እዳልቀርብ አርጎኛል😢 በንቅሳት የገባ 😢እግዚአብሔር ካለንበት እስራት ይፍታን ታሳዝናለች😢 ልጅቱ😢 እኔ ቤተሰቦቼ በናቴም ባባቴም 😢😢 ፈራጅ ናቸው😢 ሁላችንም ባመችሳ ነው ያደግነው ግን ያተ ትምህርት ስሰማ በትንሹ ነቅቻለው😢 እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሬ😢😢
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ክፍል 9፣Bደረስን ኦ እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል የእውነት የህይወት ገጠመኝ 🎉
አሜን እንኳን ብስላም መጣህልን መምህር❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ይህንን ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳኝ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንክን ይባርክ
ይሄን ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀድክልኝ ጌታዬ መዲሃንአለም ከአጋንንት እስራት ፍታልኝ ጠባቅዬ ታላቁ ሃያል ልቀመላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አድፍጦ እያጠቃኝ ያለዉን እርኩስ መንፈስ አጋልጥልኝ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የሐንስ ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እመ ብዙሀን ፣ወለላይቷ እናቴ ድንግል ማርያም እሄን የሂዎት ገጠመኝ እድከታተል ስለረዳሽኝ አመሰግናለሁ
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏
AmenAmenAmen ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 selemselam memihirrachin
አሜን አሜን እግዚሐብሄር ይመስገን መምህር እኳን ደና መጣክ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ብዕድማ ብጣና ይጠብቅልን ከነ ቤት ሰውቻችው አሜን❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባ ኪሮስ ጸሎት በረከታቸው ይደርብን ,🌷🌷🌷🌸🌸🌸💐💐💐🍀🌿🌿
የህይወት መምህራችን አንተን የሰጠን ❤እግዚአብሔር❤የተመሰገነ❤ይሁን❤❤❤
እንኮን ደህና መጣህ መምህር በስደት ነው ያለሁት ትምህርቶችህን ገጠመኞችህን እሰማለሁ ግን መለወጥ አልቻልኩም እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል 🙏🙏🙏
ደህና እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መምህርዬ እንኳን ደና መጣክልን እናንተን በማወቃቸን የስንት ሰው ህይወት ተቀየረ 🙏🙏🙇
በስመአብወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ነገር እናትና አባትህን አክብር የሚለዉን ቃል ማክበራችን ግድ ነዉ ግን ቤተሰብ ሁሌ ትክክል ነዉ እዉነት አለዉ ብለን መቀበል በጣም ይከብዳል እኔ በበኩሌ ልጅህን ለልጄ በቤተክርስትያን ቢሆንም አልቀበለዉም ቤተሰብነትን ለማጠናከር ግዴታ በጋብቻ መሆን የለበትም እንዲሁም የትዳር ሚስጥሩ በዘርም በቤተሰብም በምንም የሚይተዋወቁ የሚያግባባዉ እዉነተኛ ፍቅር ነዉ በሀገርም በቋንቋም አንድ ያሉ ሰዋች እኮ ተጋብተዉ ሲኖሩ አይተናል አግባቢዉ እዉነተኛ ፍቅር ሆኖ ማለት ነዉ እናአላምንበትም እህታችን ደግሞ ለገንዘብ ብላ ሂወቷን በጠበጠችዉ እዉነተኛ ፍቅር የነበረዉ የቀድሞ ፍቅረኛዋ እዉነት ስለፈረደለት ደስ ብሎኛል ሁሌም ቢሆን በቀል የእግዚያብሔር ሲሆን መልካም ነዉ በቀልየኔነዉ ብሏል ጌታችን እግዚያብሔር ተቀባይ ነዉ ስሙም እግዚያብሔር ነዉ ስለደብተራዋች አሁን አሁን አልፈርድም እኛ እየሄድንባቸዉ ስለሆነ ይበሉን ኢትዮጵያ ዉስጥሆኖ የሴጣንን ስራ አያቅም የምለዉ ሰዉ የለም ሁሉም እግዚያብሔርን ያቀዋል ግን አስመሳይነዉ በአቋራጭ ፈላጊ ሆኖ ነዉ ያልዘራዉን ለመቃም ያልወለደዉን ለመሳም የሚፈልግ ሆኖ ነዉ እናቶች እኮ እንደነመምህር አይነት መምህራንን ባያገኙ እኮ ስንት የሚወዷቸዉን የሜሳሱላቸዉን ልጆቻቸዉን ለሲኦል እራት አረጓቸዉ እንደቀልድ አንመልከተዉ ለስጋምቾትብለን ነብሳችንን አንጣ ማግባትም መዉለድም ወዘተ ምድራዊ ነገሮችየሚያልቁት ምድር ላይነዉ ስንሞት በጌታፊት የሚፈረድብን ለምን አላገባሽም ተብሎ አይደለም ለምን የተከበረዉን የትዳር ክብር በሴጣን ሴራ አደረግሽ ተብሎነዉ ትዳርን መስራቹ ክርስቶስ ነዉ ሴጣን ምንአግብቶት ነዉ ስለትዳር ልታማክሩት የምትሔዱት መቼም መሀሪዉ አምላክ ይማረን ይቅርባዪ አምላክ ይቅር ይበለን እንጂ እኛ ሞት ያንሰናል:: መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን ሁሉንም መልካም የሚያደርጒ አባቶቻችንን ይጠብቅልን ደብተራዋችን በሀይሉ ይንቀላቸዉ እየተተካኩ ስለሆነ ስራቸዉን ይንቀለዉ ያዉ መንፈሱን ማለቴነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛላህ አባት ትምህርተህን ስሰማ በጣም ይጨንቀኛል አለጨረስውም እህት ወንድምች በፅሎታችሁ አስብኝ ወለተ መስቀል ብላቸሁ 😢😢😢😢
EGEZEYABHERE Yasebeshi Ehetachen setejimere Amatebeshi Jimere Anede Wedaji Setejimere Amatebeshi Jimere Enedegebashi Belagne TTtekemognale Le Memeherachen Edema Ena Tenawen Yesetelin
አግዛኣብሔር ያሰብሸ
እንኳን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታን ይበለን እናመሰግናለን መምህር
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገና ይሁን 🙏ሰላም ውድ መምህራችን እንዴት ነህ ከነሙሉ ቤተሰብህ የመላዕክት ጥበቃ አይለይህ🤲
ለኛም ሰሚ ጆሮ ብሩህ አይምሮ ያድለን🤲
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይህ ነገር ወደ ክፍለሐገር በጣም በብዛት ይኖራል ቃል እንዳይፈርስ በሚል ልጆችን በመተት ያስራሉ።
እጅግ አስተማሪ ነው 🌿🌿👏👏👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንዚች ልጅ ንስሀ አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ትላንት ጋዜጠኞች በዩቱብ ላይ የሚለቀቁ ዲካ ሾ የንስር የሚባሉ ብዙ ጀግኖች ብቅ ብቅ እያሉ ነው እያስደመሙንም ነው ግን ትላንት ያየሁት ይዘገንናል አንድ ደብተራ በጣም ሽማግሌ ናቸው በሱልልታ ህዝቡን በመተታቸው ፈጅተውታል ደሞ አሁን ያንን ቦታ ለቀው አ አ ገብተዋል አንድን ወጣት ማስትሪትዋን እየተማረች ያለች ልጅ በአጋንት አሰራራቸው አሰረዋት እንደሚስትም እንደሰራተኛም ነው የሚጠቀሙበት ከሁሉ ሁሉ የዘገነነኝ ቆማ እንድትሸና አርገዋታል ገብተህ የታየው ጥሩ ይመስለኛል ሁሌም እንደዚህ የክፉ አሰራሮችን ሳይ ገጠመኝ ምክርህን ቢሰሙ ብዬ እመኛለሁ ኮሜንተም እፅፋለሁ ገጠመኝ አዳምጡ እያልኩ በእውነት ያሳዝናል ወደ ክፍለ ሀገረ ሰው አልነቃም እግዚአብሔር ያንቃን
Ewnet new eniem aychw betam asazenchgni gazietegnoch gn
Mefthiew algebachwm yememehrn tmhrt bisemu
Bzu hzb ytadegu neber
መምህር,እድሜ,ጤና,ይስጥህ,❤❤❤❤,
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው የዛሬው
የእህቴ ገጠመኝ ነዉ ነፍሷን ይማረው
አራት ልጅ አሶርዳ በአምስተኛው እሷም አረፈች አይ ባለማወቅ ስንቶቻችን ተሰቃየን
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ማረን ይቅር በለን
Batam yasaznal nefs ymar
Bestlot asbiyat😢
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መምህር አሜንልልልልልልልልል እግዚ አብሔር ይመስገን
Memhrye egziabher tsegawn yabzalk tebareklgn tmhrth betam ylewtal ena behulum languge biteregom bzu sewoch liteqemu ychlal bye asbalehugn
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
ይህንን ገጠመኝ እንድስማ ስለፈቀደክልኝ አምላክ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን
መምህር እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዮ እንኳን ደህና መ ጣህልን❤❤❤❤
መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ አባቴ የሕይወት መምህር አንተን ያወቁሁባት ቀን መዳኃኔአለም ይመሰገን 👏ግን አሁን ድምብያለሁኝ የመምህር ፌረ የእግዚአብሔር ልጆች በጸሎታችህ አሰቡኝ በሰራ ምክንያት መቁጠርያ አይመች ሰለኝ ተዉኩት 😢
የመላእክት ያሠማልን መምርዬ 🤲🌹🌹🌹
ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን የወንጌል ገበሬው❤
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
እውነት ነው መምህርዬ በኔም የደረሠ ነገር ነበር ብዙ ቄሦችን መምህራንን ንሥሀ አባትን እንዲረዱኝ ደጋግሜ ተይቄ ነበር ሥለጨሌ በአድ አምልኮ የሚያመልኩ ቤተሠብ ውሥት ሥለሆነ ያለውት ግራ የተጋባ ሂወት ነበር የምኖረው ግን ሁሌ ሥጠይቃቸው ያለ ነው እኛጋም አለ አትንኪው አትናገሪው ይሉኛል እንደገናም እኔን ለማበላሸት ይሞክሩ ነበር እኔም በነሡ ምክንያት መሥቀል መሣለም ትቼ ነበር ግን ባንተ ትምህርት ተቀይሬ አዲሥ ሠው ሆኛለው በይኋንሧ ማርያም ሁሉን አልፌ ለሥጋው ለደሙ በቅቻለው ክብሩን ሁላ እሡ ይውሠድ❤❤❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ❤ የመምህርዬ ልጆች ወለተ ሀና ብላችሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት እግዚአብሔር ይማረን የባስም አለ እ 😢
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
መምህር በርታልን የቤታችንን ጉድ እንድናውቀው አደርገሃል ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ የኔንም ሕይወት ይቀይርልኝ ከደፍተራ ድግምት ተፈትተን ሰው ያድርገን☝️🥺በጸሎት አትርሱኝ የተዋሕዶ ልጆች🙏
መምህራችን በእዉነት ላንተ ቃላት የለኝም ህይወቴን እኮ ነዉ ያበራህልኝ ብቻ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ከነልጆችህ መምህርዬ
ቃለሕይወ ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር በረከተወ ይድረሰን 😊❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ወገኖቻችን እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ እናቴን😢
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህር የመሰተፋቀር ታሪክ እኛም ቤት አለ አጎቴ ሚስቱ መሰተፋቀር አድርጋብት ነዉ ያግባችዉ አሁን ከወድሞቹ ከእህቶቹ ከዝምዶቹ አይንጋግር ብቻዉን ከሰዉ እርቆ ነዉ ሚኖረዉ እኔን እንኳን አያናግረኝም በ8አመቴ በድዉልለት ሰዉ አልፍልግም አለኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብልኝ እኔም የዛሬ 6አመት በፊት ድርሶብኛል ከቤሩት እንድትምልስኩት የገጠር ልጅ ስል ሆንኩ ያለፍላጎቴ ተጠልፌ አግብቼ እኔም አልፍልገም ብዬ ከዛ ቤት ወጥቼ ዛን በጫት አስቅምዉብኝ ለሦስት አመት አንክራተዉኝ መጨርሻ ላይ በሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ፀበል ድኜ አሁን አርብ ሀገረ ከምጣዉ ሥስት አመት ልጨርስ ነዉ
እንኳን በሠላም መጣህ መምህር ❤❤❤
መምህራችን የእግዚአብሔር ስጦታችን እርሶንና እንደ እርሶ ያሉትን የእግዚአብሔርን መንገድ ጠራጊዎች በማወቄ እግዚአብሔር ይመስገን
አስኳለ ማሪያም በላቹ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች 🙏🙏
እግዝሆ.መሐረነ.ክርስቶስ
የውሻ.ስጋ.ለሰው..የሚያበሉ.የስራቸውን.ይስጣቸው.ፈጣሪ.
መምህር.ቃለ.እይወትነ.ያሰማለን..እግዚአብ.ይጠብቅህ❤
የዝንጀሮም ሰምቼ ነበር የትኛው ቪዲዮ እንደሆነ ጠፋብኝ ለሰው ነግሬ. ላኪልኝ ብለውኝ ነበር የምታስታውሱ ንገሩኝ ስወዳችሁ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
Amen amen amen🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️❤️❤️
መምህር እንኸን ደና መጣህ መእምን እንኳን ለአቡነ ኪሮስ እና ለነብዩ ሙሴ አርባዕቱ እንስሳ ኪሩቤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹ አደረሰን ❤❤❤❤ አምላኬ ሆይ እሄን ገጠመኝ እንድሰማ ስልፍቅድክልኝ አመሰግንሃለዉ
Amen Amen Amen Abbatechin
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ከኛ ሃገር አንድ መርጌታ አሉ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ይመራል በጎን ደሞ ይጠነቁላሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጅ ከባድ ነዉ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር የኛንም ህይወት ይቀይርል አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
Kirisetoos Abetu maren memihir Anet yimetenagirw huli len tekkil nwe sel hulinm nigr Egizahber yimesegin Amen👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእዉነት ፀጋዉን ያብዛሎት 👏
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቹ አንካን ለፃድቁ አቡነ ኪሮስ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ቤተክርስቲያን አማ ፍቅር በምልጃዋ ታማልደን በያለንበት
ትጠብቀን
በድሮ ግዜ ልጅህ ለልጄ ተብሎ በመከባበር ይኖራሉ ቤተሰብ አሉ መምህራችን. አንዳልከዉ ወዳጅነታቸዉን ለማጠናከር ይህ ይፈፀማል በብዙ መንገድ ልናየዉ ይገባል በጥቅም ሊሆንም ይችላል ባሁን ሰአት ይሄ አይሰራም ልጅታም በማታዉቀዉ ነገር በጣም ነዊ የምታሳዝነዉ የገረመኝ የንስሀ አባትየዉ ምኑ ነዉ ንስሀ የገቡት አይጣል ነዉ አለማወቅ ይሆን አለመረዳት ብለን አናስብ አናት አባት በዚህ ከፉ ነገር ተባባሪ መሆናቸዉ አግዚኦ ነዉ የሚያሰኘዉ መስተፍቅር ብለዉ ይህንን አስነዋሪ ስራ ያሚሰሩ ሰዎች አግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ አንዲህ የሚያደርጉ ሰዎች ሳይመሽ በግዚ ወደ ንስሀ ተመለሱ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ ለመድሐኒያለም ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት ቅጣቱ በጣም የከፋ ነዉ በጣም የሚያሳፍሩ የንስሐ አባት ናቸው ቤተክርስቲያን አግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅን አባቶችን ያብዛልን በአዉነት ።😢😢😢